ዳሰሳ፡- ኢሳይያስ 40-66 Isaiah

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን ኢሳያስ 40-66 ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። የእግዚአብሔር ፍርድ እስራኤልን እንደሚያነጻ፣ እንዲሁም ህዝቡን ለመሲሁ ንጉስ መምጣት እና ለአዲሲቷ ኢየሩሳሌም እንደሚያዘጋጅ ይገልጻል።
    #BibleProject #Bible #ኢሳይያስ
    የቪዲዮ ምስጋናዎች
    የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን
    BETE-SEMAY Creative Media
    Addis Ababa, Ethiopia
    ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን
    BibleProject
    ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ

Komentáře • 3