ክፍል-1: የጎግ ማጎግ መገለጥ አለማችንን ወዴት ይዟት እያመራ ነው ? ትንታኔ ተሰጥቶታል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • gofund.me/87a5...
    www.tiktok.com...
    #ይህንን_ሊንክ_በመጫን#በየጊዜው_እንዲደርስዎ
    #ሰብስክራይብ#ያድርጉን#ለሌሎችም_ሼር_ያድርጉ።
    / @awajnegariawajnegari
    #telegram page_ትክክለኛው የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ ድምፅ
    website. yemetsatuawajn...
    / 100083000635199

Komentáře • 90

  • @user-wd4sb6co6r
    @user-wd4sb6co6r Před měsícem +3

    ስላምህ ይብዛ ወንድም ብስራት እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም የሚያነቃ ስለምትለቅልን ሁንማታዎች ሁሉ ወዳዛው እየሄደ ነው ስላም ለእስራኤል ይሁን

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před měsícem +9

    የጊዜዉን መልዕክት እየያዝክ እንድታነቃቃን ለሚረዳህ ጌታ ክብር ይሁንለት ይብዛልህ ይጨመር በኢየሱስ ስም በርታልን ወንድማችን ብስራት

  • @selamawit8134
    @selamawit8134 Před měsícem +2

    እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያነቀላፋም ይላል የአምላካችን ቃል

  • @user-yp6rg4vi6c
    @user-yp6rg4vi6c Před 23 dny

    የአብርሐም ልጆች ምንኛ ታድለዋል ለዘላለም ሕያው ቃል ኪዳን ከአብርሐም ከይስሐቅ ከያእቆብ አምላክ መቀበላቸውና ለአለም መብራት መሆናቸውና
    አለም ሰላም እንዲሆኖ ለእነሱን የሚፀልዩላቸው!!

  • @firehiwotabebe8254
    @firehiwotabebe8254 Před měsícem +5

    ፓስተር አስፋው የተነተኑት በጣም በጣም ግልጽ ነው :: ራሽያ ዛሬ በግልጽ ለኢራን እንደምትደግፍ ይፋ አድርጋለች:: እግዚያብሔር ያለው ይሆናል አይቀርም:: እትዮጵያም ከራሽያ ጋር ያላት አጋርነት አሁንም በጣም በግልጽ እየታየ ነው ምንም አያከራክርም:: ወገኖቼ እግዚያብሔር ያንቃን!

  • @kenaskids4126
    @kenaskids4126 Před měsícem +3

    Our Lord Jesus is coming soon!!!!!!!!!
    Maranatha Maranatha Maranatha
    Amen!!!!!!!!!!!!

  • @samuelmegerssa7817
    @samuelmegerssa7817 Před měsícem +2

    Good job brothers in Jesus the Christ. Thank you!

  • @mengistumekuria9653
    @mengistumekuria9653 Před měsícem

    Marvelous presentation and answers, keep up

  • @ayo19874
    @ayo19874 Před měsícem +2

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በዝሁ ቀጥሉ።ግታ ይባርካችሁ።

  • @bayissayadete2004
    @bayissayadete2004 Před měsícem

    እጅግ የሚገርም ትምህርት ነዉ! አብያተ ክርስትያናት እነዚህን ነገሮች ዘንግተዋልና እባካችሁ በዚሁ ቀጥሉ፡ ፡ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ!

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Před měsícem

    GOD bless you and your family bro❤❤❤
    EYSUS EYSUS EYSUS ❤️❤️❤️
    Amen Amen Amen 🙏

  • @user-sg7jx5vn1l
    @user-sg7jx5vn1l Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-fh5vt2ms5m
    @user-fh5vt2ms5m Před měsícem

    እግዚአብሔር ይባርክህ የሚገርም ማብራሪያ ነው።🌹🌹🌹

  • @user-sg7jx5vn1l
    @user-sg7jx5vn1l Před měsícem +1

    💕💕💕🙏🏻🙏🏻

  • @lulsegedteka828
    @lulsegedteka828 Před měsícem +1

    እውነት ነው! እግዚአብሔር አምላክ እስራኤልን አልተወም! ይልቁን በእስራኤል አለመታዘዝ በአህዛብ አስቀናችኋለሁ እንዳለው መዳን ለኛ ለአህዛብም ሆኗል! በቅዱስ መጻህፍም ሐዋሪያው ቅዱስ ጳውሎስ ሲቀጥል በአይሁድ አለመታዘዝ መዳን ለአህዛብ ከሆነ በመታዘዛቸው ምን ድንቅ ነገር ሊሆን እንደሚችል ያስረግጥልናል። እግዚአብሔር በመጥራቱ አይፀፀትም! የጠራውን እስራኤልን ቢተው ኖሮ እኛ አህዛብ ሁላችን ስፍራም ባልተገኘልን ነበር! አይሁድ በሆኑ በደቀመዛሙርቱ የወንጌል ዘር ተዘርቶ አህዛብ ለሆነው ለእኛ ደረሰን! አይሁድ ባለመታዘዛቸውም እኛው አህዛቦች በክርስቶስ ከእግዚአብሔር ጋር ለመጣበቅና የመዳን ዕጣ ደረሰን! እግዚአብሔር አምላክ የጠራውን እስራኤልንም እርቀን የነበርንና በልጁ የጠራን አህዛብ እኛንም አልተውህም አልጥልህም ያለ ሩህሩህና አዛኝ በምህረቱም ባለጠጋ የሆነ ድንቅ አምላክ ነው! ይልቁን ዛሬን ስናይ በምጥ ለተያዙ ለአይሁዳውያኑና እንደታዘዝነው ለኢየሩሳሌም ሰላም በመሰጠትና በተሰበረ ልብ አብዝተን እንፀልይ! ምጡ የኛ የአማኞች ህልውናም ተጋምዶበታልና!
    ሁላችሁም ተባረኩ!

  • @user-gf8bj5ij1g
    @user-gf8bj5ij1g Před měsícem

    እግዚአብሔር ይባርክህ የሚገርም ማብራሪያ ነው።

  • @shewangizawTeshome-v6e
    @shewangizawTeshome-v6e Před měsícem +2

    የእስራኤል መጨረሻ በብሊ እስከ ኢየሱስ መምጣት የሞቱት በህይወት ያሉተ መዳናቸውበምን ሁኔታ ይሆን እስራኤል ይድናልስለሚል መጽሐፍ

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 Před měsícem

      ሁሉም እስራኤል ይድናል አይልም ቅሪቱ ነው የሚድነው በአሁኑ ሠዐት አምነው የሚቀበሉ እና በያቆብ መከራ ሠዐት በመከራው ዘመን 144000ሺው የታተሙት ወንጌልን ለአለም የሚሠብኵ እነሡ ናቸው የሚድኑት እንጂ ሁሉም አስራኤል ይድናል ማለት አይደለም

  • @emanuelafarina8957
    @emanuelafarina8957 Před měsícem

    Pastor God bless Jesus is coming soon. Amen.🙏

  • @abebe407
    @abebe407 Před měsícem

    እግ/ር ይባርክህ ፓ/ር ልክ ምሳሌ ነው እያልክ ስትናገር ዮሴፍ ያየውን ህልም ነበር መንፈስ ቅዱስ ያሳስበኝ የነበረው ወዲያውኑ አንተ ስለዮሴፍ ህልም ተናገርክ። ትምህርትህ ከመንፈስቅዱስ ነው።

  • @selamawit8134
    @selamawit8134 Před měsícem

    ሴቲቱ የተባለው እየሩሳሌም ሳትሆን እመቤታች ንፁሀን ንፅህት ቅድስት ድንግል ማርያምን ነው አሳዴጁም ዘንዶው አሁን እመቤቴን የሚጠሏት ነው ባጠፋው ይቅርታ

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 Před měsícem +1

      ውይ ሠላምዬ አላጠፋሽም ግን መፅሀፍ ቅዱስ ምንም አልገባሻም ሴቲቱ እየሩሳሌም ነች የሚያሳድዳት ዘንዶው የሚለው ፀረ ክርስቶስ እና ተከታዬቹ ናቸው ይህ የሚሆነው በኣርማጌዶን ጦርነት ግዜ ነው ከማሪያም ጋር ምንም አይገናኘም መፅሀፍ ቅዱስ አንብቢ አሺ እህቴ

  • @biniambirhane9901
    @biniambirhane9901 Před měsícem

    God bless you brother ❤❤

  • @tingritzwdie9266
    @tingritzwdie9266 Před měsícem

    እናመሰግናለን ፓስተር ስለ ግብጽ መጥፋት የሚናገረዉ ሕዝቅኤል 29 _1 አብራራልኝ አመሰግናለሁ

  • @almazteklesenbet6562
    @almazteklesenbet6562 Před měsícem

    Thanks!

  • @azebmulugeta1501
    @azebmulugeta1501 Před měsícem

    God bless you

  • @EteneshSado-jq9di
    @EteneshSado-jq9di Před měsícem

    Geta abzito yebarkacheu ❤❤❤❤

  • @hannabizuayehu4865
    @hannabizuayehu4865 Před měsícem

    Tebareku wondemochachin.

  • @SimegnJoooh
    @SimegnJoooh Před 19 dny

    ኦርቶዶክሶች ይስሙልኝ👂👈👈

  • @Ulla4444
    @Ulla4444 Před měsícem

    Maranata Jesus ❤

  • @user-vm5uj6kd5u
    @user-vm5uj6kd5u Před měsícem

    Tebarkulen ❤❤❤❤

  • @getentwoldmariam7548
    @getentwoldmariam7548 Před měsícem

    ዛሬ እስራኤል ላይ ስለክርስቶስ ማስተማር ቅጣቱ አንድ አመት ነው ።እና እየሱስ ለነዚህ ሴጣኖች ያግዛል?ግልጽ ነገር ማወቅ ከፈለክ እራይ ዮሀንስ ም ፪ አንብብ

  • @mememalase-wk8kv
    @mememalase-wk8kv Před měsícem

    Tebareku ❤

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 Před měsícem

    ወንድም ትክሉ ስላምላንተ ይሁን መልክቱ በትክክል መልክተ እንዲስማ ከኃላ እንዲስማ
    ሙዚቃው ብትጠፋውመልክቱን እንዳንስማ ይረብሻል ምን ይጠቅማል

  • @user-jy3oy1pz4z
    @user-jy3oy1pz4z Před měsícem

    ጎግማንጉግ፡ መድሕናችን፡ ነው

    • @AmenAbem
      @AmenAbem Před měsícem

      መድህናችን መፅሐፍ ቅዱስ እንደሚለን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

  • @user-ln2wb8md1s
    @user-ln2wb8md1s Před měsícem

    livelong orthodox

  • @Maye4433
    @Maye4433 Před měsícem

    ከመጀመሪያ ንጥቀት በኋላ ወንጌል የሚሰብከው ማን ነው መጽሐፍ ቅዱስስ ይኖራል ወይ

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub Před měsícem

      አጠገብሽ ላለ አንድ ሰው ወንጌል መስክሪ መስክር ።ከንጥቀት በኋላ ማን ወንጌል ይሰብካል አይሰብክም እያልሽ(ክ ውስብስብ ነገር ውስጥ ምን አስገባሽ( አስገባህ።

    • @user-wd4sb6co6r
      @user-wd4sb6co6r Před měsícem

      አዎ ወንጌል ይስበካል ነገር ግን አሁን በፀጋ ነው የምንድነውና የምናገለግለው ቤተክርስቲያን ከተነጠቀች በሁላ ሀስተኛው ክርስቶስ ነው ምድርን የሚያስተዳድር የሚከለክለው ሀይል ስለማይኖር ለስባት አመት መዳንም የሚችሉ ስዎች ዋጋ ያስከፍላቸዋል ይገደላሉ የእግዚአብሔር ፍርድ ይህን ትንቢተ ህዝቅኤልን 37&38&39 ይህን ክፍል አንባብቢው

    • @dagi6055
      @dagi6055 Před měsícem

      @@Maye4433 ከንጥቀት በኋላ መፅሐፍ ቅዱስን ሰብስቦ ለማጥፋት ሙከራ ይደረጋል የሚል ነገር አለ። የተወሰኑ ሰዎች ደብቀው ያስቀመጡትን አዋራውን አራግፈው ማንበብ ይጀምራሉ። ደካማ ክርስቲያኖችም ያልተነጠቁ ከእንቅልፋቸው ይነቃሉ ስለዚህ ወንጌል ከአስከፊ ከመስዋዕትነት ጋር ይቀጥላል።

  • @RustomMebrahtu
    @RustomMebrahtu Před měsícem

    መስመር ጠብቀው የምህዱ የተመረጡ የክርስቶስ አካል ስርስዊት ነው።

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před měsícem

    😢😢😢😢

  • @getentwoldmariam7548
    @getentwoldmariam7548 Před měsícem

    ይሄ ሰውዬ ምእራብያን ያዋጡትን ነው ሚተፋው ።እነሱ እውነታቸውን በግልጽ ያወጣሉ እኔ ሚገርመኝ ፕሮቴስታንት ለምንድነው የምእራብያ ደጋፊ የሆኑት ?

  • @dagi6055
    @dagi6055 Před měsícem

    አርማጌዶን በኒኩለር ቦምብ ተብሎ ይጠበቃል ምክንያቱም ስጋንና አጥንትን ከመቅፅበት የሚያተነው መሳሪያ እሱ ስለሆነ።

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 Před měsícem

      አርማጌዶን ከንጥቀት በህዋላ ነው ጌታ ይባረክ ለዘለአለም አሜንንንንንንንንንንንን።

    • @dagi6055
      @dagi6055 Před měsícem

      @@fetsumkidanne9679 yes, ከንጥቀት በኋላ ያለው የመጨረሻው ጦርነት ነው።

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 Před měsícem

      ሃላፊነታችንን እንወጣ ክፉውን ከልካይ ነን እግዚአብሔር ይፈልገናል በሙሉ ውዴታ ታድለን!!!!!!!

  • @user-wd9rz2nv8o
    @user-wd9rz2nv8o Před 16 dny

    70 ሐጉራት ወደ ---- ይጠፋሉ
    የአይሁዲ እውነተኛ ፍጣሪ ተቀምጦ
    እየሱስ የሞተው ተነስቶ ከየት አመጣቹሁት ?
    የኢትዮጵያ ይሁዲወች ለምን ወደ እየሩሳሌም አመጣቸው
    ምን አይነት አስተሳሰብ ቢኖራቹህ ነው
    እየሱስ ሙቷል ያውም ገ---

  • @user-xe7hv7wb8g
    @user-xe7hv7wb8g Před 27 dny

    עם ישראל לא לפחד כל המלחמות זה בשבילנו

  • @getentwoldmariam7548
    @getentwoldmariam7548 Před měsícem

    አንተም ማንሳትህን እኔም እውነቱን መለጠፌ አይቀርም

  • @user-xe7hv7wb8g
    @user-xe7hv7wb8g Před 27 dny

    מי שילחם לנו זה אלוקיי ישראל לא ישו

  • @kingdomvoice1
    @kingdomvoice1 Před měsícem +3

    በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት በጥንት ዘመን ጎግ እና ማንጎን የተባሉት እነማን ናቸው ? የሳምራውያን ቶራ እና የግሪኩ ሴፕቱጀንት ትርጉም ጎግ ማጎግን እንደ ሁለት የተለያዩ ቃሎች ሳይሆን የሚጠቀመው እንደ አንድ ነበር። አጋግ” የሚለው የዕብራይስጥ ስም በግሪኩ ሴፕቱጀንት “ጎግ” ተብሎ ተተርጉሟል። አጋግ ደግሞ የጥንት እስራኤላዊያን ዋና ጠላቶች የነበሩት የአማሌቃውያን ንጉሶች መጠሪያ ስም ነው፤ ልክ የግብጽ ነገስታቶች በተለምዶ ፈርኦኖች እንደሚባሉት የአማሌቃዊያን ነገስታቶች በተለምዶ አጋግዊያን ይባላሉ። የጥንት የአማሌቃዊያን አገር (ግዛት) ከእስራኤል በስተ ደቡብ በሚገኝው ከቃዴስ ምድረ በዳ ያልራቀ ስፍራ ነው፤ በምንም አይነት መልኩ ከዘመናችን ራሽያ ወይም ኢራን ጋር የሚያገናኛቸው ነገር የለም። መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተጻፋት ትንቢቶች የተፈጸሙ ናቸው።

    • @user-wd4sb6co6r
      @user-wd4sb6co6r Před měsícem

      ትንቢተ ህዝቅኤልን አንብብ 37&38&39 ያለውን ሙሉ ቃል ስለ ጎግማጎግና ስለ አርማጌዶን የተፃፈ ነው

    • @kingdomvoice1
      @kingdomvoice1 Před měsícem

      @@user-wd4sb6co6r ምናልባት እያልኩት ያለሁት ከገባህ ጎግ ማጎግ የሚል ነገር በዕብራይሰጥ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የለም ነው። ችግሩ የተከሰተው በግሪክ ቋንቋ ሲተረጎም ነው። ጎግ የዕብራይሰጥ ቃሉ አጋግ ነው። ሌላው መጽሐፍ ቅዱስ የመጨረሻው ዘመን የሚለው አንደኛውን ዘመን (የሐዋሪያትን ትውልድ) እንደሆነ እናምናለን። ጌታ ኢየሱስ የተመለሰው በአሮጌው ኪዳን መጨረሻ ላይ ኢየሩሳሌም የነበረው በተለምዶ የሄሮድ መቅደስ የሚባለው መቅደስ በወደመ ግዜ ነበር። ጥቅስ ካስፈለገህ የሚቀጥሉትን ተመልከት፦
      የዕብራውያን ጻፊ ከጌታ ምጻቱ 6 ዓመታት ቀደም ብሎ ለተበተኑት ዕብራውያን 64 ዓ.ም ሲፅፍ እነርሱ ያሉበት የመጨረሻ ዘመን እንደሆነ ፅፎ ነበር፦
      ዕብራውያን 1
      1: ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥
      2: ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ #በዚህ #ዘመን #መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤
      ሐዋሪያው ጳውሎስ በመጀመሪያው ዘመን በቆሮንቶስ ይኖሩ ለነበሩ በኩረ ክርስቲያኖች ከጌታ ምጻት አስቀድሞ 16 ዓመት በፊት በ54 ዓ.ም ሲፅፍ #የዘመናት #መጨረሻ እንደረሰባቸው ፅፏል፦
      1ኛ ቆሮንቶስ 10
      11: ይህም ሁሉ እንደ ምሳሌ ሆነባቸው፥ #እኛንም #የዘመናት #መጨረሻ #የደረሰብንን ሊገሥጸን ተጻፈ።
      ሐዋሪያው ዩሐንስ የመጨረሻ ሰአት ነው ብሎ ነበር፦
      1ኛ ዮሐንስ 2
      18: ልጆች ሆይ፥ #መጨረሻው #ሰዓት ነው፥ የክርስቶስም ተቃዋሚ ይመጣ ዘንድ እንደ ሰማችሁ አሁን እንኳ ብዙዎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ተነሥተዋል፤ ስለዚህም #መጨረሻው ሰዓት እንደ ሆነ እናውቃለን።
      ጌታ ኢየሱስ ወደ ምድር የመጣው በዘመን ፍፃሜ መጀመሪያ (የመጨረሻ ዘመን ሲደርስ) ሲሆን ምጻቱ የሆነው ደግሞ በዘመን ፍፃሜ መጨረሻ ላይ ነው፦
      ገላትያ 4
      4: ነገር ግን #የዘመኑ #ፍጻሜ #በደረሰ ጊዜ እግዚአብሔር ከሴት የተወለደውን ከሕግም በታች የተወለደውን ልጁን ላከ፤
      5: እንደ ልጆች እንሆን ዘንድ፥ ከሕግ በታች ያሉትን ይዋጅ ዘንድ።
      -ራእይ 1
      1: #ቶሎ #ይሆን ዘንድ የሚገባውን ነገር ለባሪያዎቹ ያሳይ ዘንድ እግዚአብሔር ለኢየሱስ ክርስቶስ የሰጠው በእርሱም የተገለጠው ይህ ነው፥ ኢየሱስም በመልአኩ ልኮ ለባሪያው ለዮሐንስ አመለከተ፥
      2: እርሱም ለእግዚአብሔር ቃልና ለኢየሱስ ክርስቶስ ምስክር ላየውም ሁሉ መሰከረ።
      3: #ዘመኑ #ቀርቦአልና የሚያነበው፥ የትንቢቱን ቃል የሚሰሙትና በውስጡ የተጻፈውን የሚጠብቁት ብፁዓን ናቸው።
      ራእይ 3
      11፤ እነሆ፥ #ቶሎ ብዬ እመጣለሁ፤ ማንም አክሊልህን እንዳይወስድብህ ያለህን አጽንተህ ያዝ።
      በእርግጥም ጌታ ኢየሱስ ልክ እንደተናገረው የአንደኛው ክፍለ ዘመን ትውልድ ሳያልፍ ዳግም በ70 ዓ.ም በኢየሩሳሌም የነበረው በተለምዶ የሄሮድ መቅደስ የሚባለው ተቃጥሎ ሲወድም የወጉት እያዩት ዳግም በክብር ተመልሶ የሞትን ሐይልን ገሎ ቅዱሳንን ወደ ራሱ ስቦ ሞት ተውጦ ድነታችን እውን ሆኗል።

    • @bharadam550
      @bharadam550 Před měsícem +4

      ​@@kingdomvoice1ቀጣፊው የጨለማው ተላላኪ የጌታዬ ክርስቶስን ምፃት አንተ አታስቀረውም እኛ በጐቹ ድምፁን እሰማወለን

    • @user-wd4sb6co6r
      @user-wd4sb6co6r Před měsícem +1

      @@kingdomvoice1 አለ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ስለ ኖህ ትልውድ ውስጥ ገብተህ ተመልከት ዘፍጥረት ላይ ገብተህ ተመልከት ግዜ ካገኜሁ እፅፍልሀለሁ

    • @user-wd4sb6co6r
      @user-wd4sb6co6r Před měsícem +1

      @@kingdomvoice1 መፅሐፍ ቅዱስን ባልተገባ ነው እየተረዳህ ያለከው ወንድሜ.

  • @netsanetkebede6490
    @netsanetkebede6490 Před měsícem

    ዮሐንስ ጋለሞታይቱ ጌታዋን የገደለችው የሚለን ...ራዕይ 11 ይገልጽልናል።።። ስለዚሕ የአለም ማዕከልነቷን አጥታለች። ይኅንን ኢየሱስ ከአዲስ ኪዳን የዓለም አዳኝነት ለመግለጽ ነው።
    ከአዲስ ኪዳን ን በብሉይ መተርጎም ስሕተት ነው።
    - ትንሽ ፍንጭ '' የእስራኤል መከላከያ 10% አሁን ኢትዮጵያውያን ናቸው። የክርስቶስ ተቃዋሚ ራሱ ኔታኒያሁ ራሱ ነው በተግባር እያየነው።
    ሩሲያን አመጰኛ ለማድረግ " አመንዝራዋን አሜሪካ መልዓክ አድቅጎ ማሰብ ይመስላል " ይሁንና ራዕይ 17 ጆግራፊ ሳይሆን የባሕሪ ውክልና የያዘ ይመስላል።

  • @reallight9644
    @reallight9644 Před 29 dny

    Please tell us why not USA TO BE COG or Mango
    If you don't answer this one you are not really Pastor
    N

    • @awajnegariawajnegari
      @awajnegariawajnegari  Před 29 dny

      Thanks for your feedback.
      But according to biblical scholars and historians, they agree that the northern part of Israel is Russia. however read Ezekiel 38.

  • @getentwoldmariam7548
    @getentwoldmariam7548 Před měsícem

    ይህንን እውነት እዩት አንተን ካልጋሪ ስመጣ አገኝካለው ሰይጣንczcams.com/video/TDcmS9ruxhs/video.htmlsi=dE0qFKbQpJi1WsPZ

    • @AmenAbem
      @AmenAbem Před měsícem

      አልገባኝም ምን ለመነጋገር ፈልገህ ነው video አየሁት እንግሊዝ ሀገር ውስጥ በጎግ ማጎግ ስም የተቀረፁ ጣዖታት እያከበሩ እንደሆነ እናም ይሄ እኮ ከእውነተኛው መፅሐፍ ቅዱስ አስረጂነት አይበልጥም ምታስረዳበት መንገድ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ቢሆን መልካም ነበር

  • @BMC_Ethiopian
    @BMC_Ethiopian Před měsícem

    What? You are wrong

  • @MeronBerhanu-tf1fo
    @MeronBerhanu-tf1fo Před měsícem +1

    ❤❤❤

  • @almazteklesenbet6562
    @almazteklesenbet6562 Před měsícem

    Thanks!

  • @kebebushyifru2726
    @kebebushyifru2726 Před měsícem

    ❤❤❤