ዳሰሳ፡- ኢዮብ Job

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን ኢዮብ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ኢዮብ ከባድ ጥያቄ የሆነውን እግዚአብሔር ከሰዎች ስቃይ ጋር ያለውን ግንኙነት በመመርመር በእግዚአብሔር ጥበብ እና ባህሪ እንድንታመን ይጋብዘናል።
    #BibleProject #Bible #ኢዮብ
    የቪዲዮ ምስጋናዎች
    የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን
    BETE-SEMAY Creative Media
    Addis Ababa, Ethiopia
    ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን
    BibleProject
    ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ

Komentáře • 2

  • @alemayhutilahun2368
    @alemayhutilahun2368 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነቱ በሁሉም ዳሰሳዎቻችሁ በጣም ደስተኛ ነኝ

  • @maranatha8466
    @maranatha8466 Před měsícem

    የምገርም ዳሰሳ ነው በርቱ❤