🌕 ሊቀበር የተዘጋጀ አሥከሬን ተሰወረ: አረገ ብለን ነበር || ክፉ ሥራችን ይመዘገባል || አስተማሪ ቪዲዮ ፈውስና ትምህርት በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2023
  • #memehirgirma#subescribe_now| አስገራሚ የውጊያ ስልቶች| ላልሰሙት አሰሙ
  • Auta a dopravní prostředky

Komentáře • 327

  • @besufikad8924
    @besufikad8924 Před 11 měsíci +249

    እባካችሁ ብእግዚአብሄር ስም ብያችዋሎ ሁላችንም ላይክ ሼር ጥሩ ኮሜንትም በመፃፍ ላዘጋጅልን እንደግፍ :: እንደሌሎቹ ጎፈንድ አልከፈቱ እርዳታ አልጠየቁ ገንዘብ አላሉ ! ስለዚህ ላይክ ሼር ጥሩ ኮሜንት ለጊዜውም ቢሆን ይጥቅማል :: እንዲሁም ላባታችን እድሜያቸውን ያርዝምልን::

    • @ChristianMetaphysician
      @ChristianMetaphysician Před 11 měsíci +10

      በትክክል

    • @tsigeredatube440
      @tsigeredatube440 Před 11 měsíci +26

      አይ ወንድሜ ህዝቡ እኮ ደንዝዟል ከኔ ጀምሮ አስተማሪና ጠቃሚ የሆነነገርን አናይም ጭፈራና ስድብ ወይም ፖለቲካ ቢሆን ብዙ ሺሺሺ ሰዉ ነበር የሚሚመለከተዉ ላኩም የሚበዛዉ ብቻ የምህርት አምላክ ቸሩ መድሀኒያለም አስተዋይ ልቦናን ይስጠን ለአባታችንም እረጅም እድሜን ይስጥልን🙏🙏

    • @ayinalemayinalem1691
      @ayinalemayinalem1691 Před 11 měsíci +7

      Ewunt new le abatachen rejim edeme ke tena gar yesetachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-fj6gk8kq1z
      @user-fj6gk8kq1z Před 11 měsíci +9

      በትክክል እህቴ የአባታችንን እድሜያስረዝምልን በውነት ከክፉዳቢሎስ አውጥተውናል

    • @Gadise2121
      @Gadise2121 Před 11 měsíci +2

      Abbatachin yeti enda megagnu nigarugn abekachu 😢😢😢😢

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před 11 měsíci +11

    የኛ እንቁ አባት❤❤❤

  • @bertyeshet3752
    @bertyeshet3752 Před 11 měsíci +8

    አቤቱ ከሚድኑት አድርገኝ አባታችን የማቶሳላን እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Před 11 měsíci +8

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 Před 11 měsíci +64

    አባታችን እርሶን የሰጠን ቅዱስ
    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።
    የዘመናችን እውነተኛ ሐዋርያ ኖት
    ፈጣሪ አምላክ እረጅም እድሜን
    ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጦት!!!
    በእርሶ ዘመን በመፈጠሬ ኮራሁ።

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 Před 11 měsíci +7

    አባታችን ያገልግሎት ዘመኖን ያብዛልን እድሜና ጤና ያብዛሎት እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @eftah21
    @eftah21 Před 11 měsíci +9

    አባታችን❤እንኳን ❤ደህና❤ መጡሉን❤❤❤

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 11 měsíci +30

    ላንቺ የደረሰ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛንም ይድረስልን ላአባታችንን ይጠብቅልን በረከትዎን ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 11 měsíci +9

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜዎትን ያርዝምልን የኛ የዋህ አባት እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን

  • @sewentmeazameaza3076
    @sewentmeazameaza3076 Před 11 měsíci +7

    እመቤቴ በሰላም በጤና ትጠብቅልን

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana3738 Před 11 měsíci +8

    አሜን አሜን አሜን ተባረኩ አባታችን

  • @MuketGedie
    @MuketGedie Před 11 měsíci +20

    አባቴ ይፍቱኝ በፀሎት ያስቡኝ እግዚአብሄር ይጠብቅዎት እድሜና ጤና ያድልልን

  • @rozayegabriellij4717
    @rozayegabriellij4717 Před 11 měsíci +8

    Amen Amen Amen Amen ❤️🙏

  • @zcell7886
    @zcell7886 Před 11 měsíci +9

    አባቴ ፅጋ ወንይብዛልወት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባቴ

  • @user-kn8vq9gh8u
    @user-kn8vq9gh8u Před 11 měsíci +17

    አባዬዬዬዬዬ ዘላለም ኑሩልን አባዬ በፅሎት አስቦኝ እሰከቤተሰቦቼ

  • @guzguzmolaa328
    @guzguzmolaa328 Před 11 měsíci +6

    እግዚ አብ ሔር ይ መስገን😢😢😢😢🙏

  • @salme4126
    @salme4126 Před 11 měsíci +19

    እድሜ ከጤና ያድልልን አባታችን

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 Před 11 měsíci +9

    አባ በረከቶ ለእኔም ይድርሰኝ😢❤❤❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 11 měsíci +14

    እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር ይባርክልን ውድ አባት።

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Před 11 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @alemayehuteklu7357
    @alemayehuteklu7357 Před 11 měsíci +22

    መምህር ግርማ እግዚአብሔር የቃል ኪዳኑ ምድር ለሆነችው ኢትዬጵያችንና ህዝቧ የሰጠን አስተማሪና አዳኝ ናቸው ብዬ አምናለሁ:: እርስዎንና ስራዎን የርሶ የሆነውን ሁሉ ይባርክልዎ!!

    • @user-rs9py8hx3l
      @user-rs9py8hx3l Před 9 měsíci

      አባታች እድሜ ጤና ይስጥልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም 🎉❤

  • @esettmskn
    @esettmskn Před 11 měsíci +9

    እደማ ጤና ይሰጥልን አባታችን

  • @temnt
    @temnt Před 11 měsíci +3

    አይይይይይ ተይዘናልኮ እግዚአብሔር የመዳናችን ቀን ቅርብ ያድርግልን❤

  • @hanatube9819
    @hanatube9819 Před 11 měsíci +19

    አባቴ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤

  • @Hanayemaryiamlijj
    @Hanayemaryiamlijj Před 11 měsíci +12

    በእውነት እግዚአብሔር ነፍሳችንን ይታደግልን በስደት ያለውን በሃገር ያለውንም ።
    እግዚአብሔር እረጅም እንድሜ ጤናን ይስጥልን ለአባታችን።
    በፀሎታችሁ አስቡኝ ኔም እሔ መንፍስአለብኝ አትርሱኝ ።
    ቁጥራቸው የምታቁ ደግሞ ተባበሩ በስደት ሃገር ተሰቃየሁ ብቻዬን እሚረዳኝም ሆነ የሚረዳኝ የለም ስለአባግርማሳወራ ገና ስማቸውን ሳነሳስድብ ሺሙጥነው ን እግዚአብሔር ቀን አለሁ ለሁሉም ጊዜ አለው እኔም ያቺን ቀን እጠብቃለሁ በተስፉ።

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Před 11 měsíci +3

    በጣምነው የሚደንቀው። ከዚህ ውስጥ የተሠበሠበው የሚያዳምጥ አይመስለኝም ይህ ሠው ሁሉም ቢያዳምጥና ቢቀየር ብዙለውጥነበር? የአርሴ ሰው ለሀገራችንም መከራ የሆነ ከባለስልጣን እስከወታደር ሁነው በጣም አስቸጋሪዎች ናቸው።በውነት በቅንነት የኦሮሞ ህዝብ ወደህሊናው ቢመለስ ጥሩነበር። የኔ ጓደኞች አብረን ስናውራ ለወዴው ያዳምጡና ትንሺ ቆይተው ልባቼው ድንቁር ይላል በጣም አስቼጋሪ ናቸው። በሌላው አካባቢም የተለያዬ አለ።የዚህ አካባቢ ከባድነውደ

  • @fikertekebede
    @fikertekebede Před 11 měsíci +35

    አባታችን ልዑል እግዚአብሔርእረጅም እድሜ ይስጥልን.

  • @YENGATKOKEB
    @YENGATKOKEB Před 11 měsíci +5

    ይገርማል አለም በሙሉ በጠላቶቿና ወዳጆቿ የተሞላች ነች።

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před 11 měsíci +5

    .አቤቱ.ጌታ.መድሀንያለም.የንስሀ.እድሜን.ስጠን.ወገኖቸ.እፀልይ.እንፃ.በእዉነት.መገደ.ሠማይን.እደት.እሡ.እኳን.ሢገልፀዉ.እኛ.መፀለይ..ያቅተናል.ቅዱሳን.ሠመአት.መአላአክቱን..ሠጠን.እኝህ.የተቀደሡ.አባትን.የሠጠን.እግዚያብሔርን.አመስግነን.እንዳን::❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሽሽሽ.አመት.ኑሩልን.አባየ.

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u Před 11 měsíci +18

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናተ የደርሠ አምላከ ቅዱሳን የቅዱሳን አምላክ ለኛም ይህን እድል ያድለን ለስደተኙቹ እየተሠቃየሆነው ይች መፍስ ከኔላይ ሳኖር አቀርም😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-cp4fx9pv8z
    @user-cp4fx9pv8z Před 11 měsíci +4

    ረዝም እድሜ ይስጥዎት አባየ

  • @elias2024
    @elias2024 Před 11 měsíci +18

    እግዚአብሔር ሁሌም ቸር እና እሩሕ እሩሕ ነው!! አባታችን እግዚአብሄር አምላክ እድሜ ይስጥልን።

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před 11 měsíci +6

    አባናፍቀውኝነበር:እኳንሰላም:መጡልን:አባዬዬዬዬሺአመትኑሩልን:ለኛለሀጢያተኞች:የተሰጡን:እቁአባታችን:በፀሎትአስቡኝ:ወለተኪዳንነኝ:ስደተኛዎልጀዎት

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před 11 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 🥰🥰🥰

  • @GebreKidan1621
    @GebreKidan1621 Před 11 měsíci +20

    አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን❤⛪️✝️❤

  • @elsabetcorebtaw9396
    @elsabetcorebtaw9396 Před 11 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት በረከትዎ ይደርብን የአገልግሎት ዘመናቸውን እግዚአብሔር ይባርክልን ለእነሱ እንደደረሰላቸው ለእኛም ይድረስልን በምህረት ይጎብኘን
    አሜን አሜን አሜን ።

  • @user-yx1og6sz3e
    @user-yx1og6sz3e Před 11 měsíci +5

    በጣም ያስገርማል አባታችን ኑሩልን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před 11 měsíci +33

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ውድ አባታችን 💒🕊

  • @sosinaendeshaw3457
    @sosinaendeshaw3457 Před 11 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እድሜና ጤና ይስጥልን አባቴ በረከትወት. ለእኛም ይድረሰን

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 Před 11 měsíci +24

    እኔ በእርሶ ነው የፈጠረኝ ጌታዬን እግዝአብሄርን ያወኩት፣ ከዚህ ፈተና ወጥቸ ዛሬ ሰላሜን አግቸ እየኖሩኩኝ ነው❤❤❤ ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒዓለም የስደት አባቴ❤❤❤

    • @tilahunrabuma
      @tilahunrabuma Před 10 měsíci

      የት ነዉ የሚያገለግሉ አድራሻቸውን ያቃሉ? please ኣደራሻቸዉን ነገረኝ

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 Před 11 měsíci +5

    አባታችን ኑሩልን !እግዚአብሔር ይመሰገን እርሶን ሰለሰጠን ❤❤❤

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Před 11 měsíci +8

    መምህር ለኔ ጀግናዬ ናቸው ።እውነትን ሲዘረገፍ እንዲህ ነው።

  • @hlinaheylu1364
    @hlinaheylu1364 Před 11 měsíci +2

    እርሠወን የሠጠን የድንግል ማርያምልጅ ይክበር ይመስገን አባታችን እድሜ ፀጋውን ያብዛለወት

  • @seifealigaz4897
    @seifealigaz4897 Před 11 měsíci +14

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን አባታችን

  • @mamokilo293
    @mamokilo293 Před 11 měsíci +4

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥዎት

  • @ergoyederso2259
    @ergoyederso2259 Před 11 měsíci +9

    የት ነው የሚያገለግሉት አባታችን እረጂም እድሜ ይስጥዎ❤

  • @selam801
    @selam801 Před 11 měsíci +21

    እንኳን በደህና መጡ ውድ አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት❤

  • @user-rj7kr2mt1f
    @user-rj7kr2mt1f Před 11 měsíci +3

    በመጀመርያ ስለሁሉም ነገር ሁሉ እግዚአብሔርን አመሰግናለው እውነት አሁን ሴጣኑ ሚለፈልፈውን ሁሉ እኔ አውቀዋለው አይቼዋለው መንፈሱ ባይወጣም ሰላሜን አግቻለው እድሜና ጤና ለመላከ መምህር ግርማ ወንድሙ እና ለመምህር ተስፋዬ አበራ ትምርት እውነት ሰው ሲነካቸው ሚያመኝ የነበረብኝን ስቃይ ያመኛል ስቃዬን ስለማቅ እና እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰባቹ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @sayedahmada17
    @sayedahmada17 Před 11 měsíci +18

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን።ከመድረግ አያሳጣን እግዚአብሔር❤

  • @user-ee1li2cn1r
    @user-ee1li2cn1r Před 11 měsíci +11

    የኔ ኣባት መስቀሎትን ለመሳለም ያብቀኝ መድሃኒዓለም ኣቦይ ይፈቱኝ ይባሩኩን ኣባየ እግዚአብሔር ኣምላክ በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን ንቁ ኣባታችን

  • @user-wg6kv5hy9v
    @user-wg6kv5hy9v Před 11 měsíci +10

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን በጸሎት አስቡኝ እባካችሁ አድራሻቸውን የምታውቁት ነገሩኝ እህት ወንድሞቼን በእግዚአብሔር ስም ተባበሩኝ

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m Před 11 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️

  • @merrymeery2731
    @merrymeery2731 Před 11 měsíci +6

    አባታችን,እንኳን,ደህና,መጡልን,ረጅም,እድሜከጤና,ጋር,ይስጦት,ኑሩልን,እረድኤት,በረከቶት,ይደርብን

  • @Ortho_1_Christ
    @Ortho_1_Christ Před 11 měsíci +9

    ኣባታችን እንደርስዎ ያብዛልን። እግዛብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት።

  • @user-pq1lx6mt6e
    @user-pq1lx6mt6e Před 11 měsíci +10

    እባታችን በሰላም መጥሉን በፀሎት እስቡኝ ሰነቤተሰቦችይ እባታችን እይሩሱኝ

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před 11 měsíci +1

      ቃላህዉትን ያስማልን አባታችን በረከቱት የደረበን❤❤❤

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před 11 měsíci +10

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጠወት አባታችን ጠጋውን ያበዛለወት🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wensht1459
    @wensht1459 Před 11 měsíci +4

    ❤❤❤🎉🎉አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ

  • @yourgraceshorts8696
    @yourgraceshorts8696 Před 11 měsíci +10

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ።አባ በአርሶ እጅ ለመባረክ ያብቃኝ ዛሬ የተማርኩት ይለያል በተለይ ስለንሰሀ ።እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ።

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Před 11 měsíci +10

    እግዚአብሄር ይመስገን ያንችየደርሰ የድንግል ማርያም ልጅ እኛንም ይማርን አባታችን በእድሜ በጤናይጠብቆት ቸሩ መድሀኒያለም

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Před 11 měsíci +4

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በአባቶቻችን ላይ አድሮ ከእስራት ይፍታን

  • @ermiastam8220
    @ermiastam8220 Před 11 měsíci +12

    Let the love of Jesus Christ & His mother Saint Vergin Marry be with our dear father Melake Menkirate Kesis Memhere Girma Wondimu 🙏🙏🙏

  • @helin6219
    @helin6219 Před 11 měsíci +4

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን፫

  • @mulu5487
    @mulu5487 Před 11 měsíci +22

    አንካን በሰላም መጡልን የኛ የተዋህዶ አንቁ አባየ ለነሱ የደረሰ የድንግል ማርያም ልጅ መድህን አለም ለአኛም ይድረስልን ❤❤❤

  • @zed8332
    @zed8332 Před 11 měsíci +2

    አባታችን እንኳን በደህና መጣ እግዚአብሔር ረጅም እዴሜ ጤና ይሰጥልኝ🙏🙏🙏💒💒🙏🙏💖💖💖

  • @jekjabmadathil3293
    @jekjabmadathil3293 Před 11 měsíci +8

    ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጠልን

  • @sarabafkadu6213
    @sarabafkadu6213 Před 11 měsíci +4

    Egziyabhare yetabikachaw mimhrachen edema ketana gare yesetote abatachen Amen Amen Amen 🙏

  • @mekalihtigray8627
    @mekalihtigray8627 Před 11 měsíci +6

    ክብርን ምስጋናን ንሉዑል ሓያል ቅድስት ስላሴ ይኹን ኣሜን❤❤❤

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Před 11 měsíci +7

    አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤❤❤❤

  • @fikeryashinfal2828
    @fikeryashinfal2828 Před 11 měsíci +3

    አባታችን በአሉበት በረከቶት ይድረሰን❤❤❤❤❤

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 Před 11 měsíci +4

    የኔ ልዩ አባት መምህሪ እግዚአብሔር አምላክ እረዠም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን ሁሉንም እግዚአብሔር ከስራታችን ይፍታን ኑሩልኝ የኔ ውድ አባት

  • @tita516
    @tita516 Před 11 měsíci +2

    Amen Amen Amen ❤

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 Před 11 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አለምን የሚገዛ ሁሉም በእርሱ የሆነ እልፍ ኦሜጋ ክብር ምስጋና ይሁን ።ለአባታችንም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ።ለተመረጡት ይሰጣል የእግዚአብሔር ፀጋ

  • @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb
    @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb Před 11 měsíci +2

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ላንች የደርሰ አምላክ ለኛም ለቤተሰባችን ይድርስልን❤❤❤

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv Před 11 měsíci +2

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋና ሞገሱን አብዝቶ ይሰጥልን አባታችን በዘረ በአያት ቅድመ አያት እንደ ጥሩ ውርስ እየተወራረሰ ትውልዳችንን የሚያቀጭጨው እርኩስ መንፈስ የአባቶቻችን ቃል ኪዳናቸው ይበቀልልን እሰይ በጻዲቁ አባታችን አቡዬ ገበረመንፈሰ ቅዱስ ጥንት ጠላታችን አፈረ ለሁሉም ነገረ እርሱ የድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያጽናን የውኃ ላይ ኩበት ከመሆን ይሰውረን

  • @fantudabi6629
    @fantudabi6629 Před 11 měsíci +9

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይሰጣልና በእግዚአብሔር የት ነዉ የሚገኙት ምንልበት የምታውቀው በትፅፍ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ls1yn3ku1c
    @user-ls1yn3ku1c Před 11 měsíci +2

    ረቢኒ እባታችን እንቁ ❤❤❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 11 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 Před 11 měsíci +7

    አባታችን በረከቶት ይደርብን🙏🏽❤ እድሜን ከጤና ጋር ይስጦት❤❤❤

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 Před 11 měsíci +2

    እልልልልልልል እልልልልል እልልልልልል❤❤❤አባታችን

  • @denkiesile4827
    @denkiesile4827 Před 11 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዕድሜ ይስጠውት

  • @eqziabharifkr4061
    @eqziabharifkr4061 Před 11 měsíci +2

    🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌❤❤❤

  • @HayileMikael
    @HayileMikael Před 11 měsíci +3

    አባታችን ፀጋ መንፈስ ቅዱሳቹ ይፈወሰኝ እኔ የዚህ እርኩስ መንፈስ ሀመቺሳ ሆኜ ነው ከዛ ቡሃላ ክርስትና የተነሳሁት ዛሬላይ ፀሎት እንኳን እንዳላረግ እሱ ነው የያዘኝ በእውነት እግዝአብሔር ዎዶዋቹ ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ያለ መሰሰት ከሰጣቹ በኔ ላይ ያለዌን ጠላቴ ዳብሎስን ቀጥቅጦ በዛሬይቱ ለሊ ከእስራቱ ነፃ ያውጦኝ እኔም በየ አውደ ምህረቱ ላይ ሆኜ እመሰክራለው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢ተሰቃየሁ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው አስብኝ በርክታችው ይደርብን ውድ አባ አባታችን

  • @asetereasetere6261
    @asetereasetere6261 Před 11 měsíci +3

    የዛ ሀገር ሴጣንማ እግዚአብሔር ይገፆፀው😩🤗

  • @astertefera151
    @astertefera151 Před 11 měsíci +3

    የኛ ውድ አባታችን እግዚአብሔር ጤናውን ያድልልን በርሶ ትምህርት ነው ከእግዚአብሔር ጋር የተገናኘነው ህይወታችን ሁሉ የተቀየረው እግዚአብሔር ያቆይልን አሜን

  • @johnbelay3321
    @johnbelay3321 Před 11 měsíci +2

    God bless you forever

  • @hilanhilan2513
    @hilanhilan2513 Před 11 měsíci +3

    ለአባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ❤️❤️❤️

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Před 11 měsíci +1

    አባ እድሜ ይስጥልን አባታችን ባፀሎት አስቡኝ ድሮ አባቴ ስፀልይ አዮምሚነ ከረማ ጌታዬ እያላ ይፀልያል እኔ ስላማላቅ ምንማላት ናው እያልኩ ስጣይቃው አረ አላልኩም ይለኛል የአርሴሲ ልጂ ነኝ ያአበቴ ቤታሠቦች በደንብ ያከብሩ ነባረ ማጨረሸ ላይ እደላ አከታትሎ ገደላቻው ባቤታችንም እዲማላክ አበቴ እነቴን ሲጣይቃት እንፋታላን እንጂ አላረገውም ብላ አስጣላችው እነቴ

  • @user-df7kx3dt5i
    @user-df7kx3dt5i Před měsícem

    አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን

  • @mamamin3122
    @mamamin3122 Před 11 měsíci +1

    እድሜወትን ከኔ ቀንሶ ይስጥልን ብዙ ምድብ ነፍሶች ትፈልገወታለች

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 Před 10 měsíci +1

    ሰይጣንን ለምን እዲናገር ያደርኩታል ይላሉ ከተንኮሉ መማር ሲገባቸው ልቦና ስጠን እግዚአብሔር ሆይ

  • @elaela671
    @elaela671 Před 11 měsíci +1

    እንዳንቺ ቀን ይስጠን እንድንድን ኣሜን

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks Před 11 měsíci +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ እስራቴን ፍታኝ አምላኬ አባ ወለተ ኢየሱሰ ከእነቤተሠብ ያሰቡኝአባቴ😢

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 Před 10 měsíci

    እግዜህበር ሆይ ሰላምስጠን ከክፍ መንፈስ ጠብቀን ታማኝቅድሷኖችህን ወደኛላክልን እነቅዱስ ገብርኤልእነቅዱስምካኤል እነቅዱስ ጌወርጊስን ሌሎችንቅዱሳንችህን ከኛአታርቅብን በኛሀጤያት ክፍስራ ሳይሆን በቸርነትህ ብቻአስብን ጌታሆይ

  • @BirtukanBelayhun-wl3th

    አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @mareyaamienatee7157
    @mareyaamienatee7157 Před 10 měsíci

    Egizihbere yemasegen Amene amene amene 🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏 Amene amene amene

  • @ንቅሑ21
    @ንቅሑ21 Před 11 měsíci +1

    Egeziabher amlak yetbekute abatey l ega yasfelgunal ersun yetsen amlak yemesgen Amne Amen Amen

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 11 měsíci +1

    አባታችን እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @kalye.tube.
    @kalye.tube. Před 11 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባርኮት ❤

  • @chonbelawbirhanu8791
    @chonbelawbirhanu8791 Před 11 měsíci

    የፈጣሪን ቸርነት በምድራችን እያሳዩን
    እስካለም ፍፃሜ አለ ላለም ሳይተወን
    ጌታዬ አምላኬ ፈጣሪዬ
    ሁሌም አለህ በህሌናዬ
    እባክህ (3)አትተወን ድረስልን
    ፋታን ጌታችን በክፋት ከያዙን
    ካተ ወዴት ወደማንስ እኔዳለን