Memeher Girma Wondimu Video 141 ከፍ ከፍ ያደርግሃል *( በአምልኮት ጊዜ 3ቱ ጥበቦች*

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • የእግዚአብሔርን ቃል ብትሰማ ከፍ ከፍ ያደርግሃል (ዘዳግም 28 ) በአምልኮት ጊዜ 3ቱ ጥበቦች
    ልዩ ትምህርት በጣሊያን ሚላኖ

Komentáře • 588

  • @atirsawmolla4868
    @atirsawmolla4868 Před 3 lety +80

    3 ጊዜ ደጋግሜ የሠማሁት ትምህርት የማይጠገብ።እግዚአብሔር ለአባታችን እረጅም እድሜን ይስጥልን።

    • @ttee9429
      @ttee9429 Před 3 lety +1

      ቦታቸውን ልታቂው ትችያለሽ

    • @user-lx1nj5pc7d
      @user-lx1nj5pc7d Před 2 lety +2

      አሜን

    • @libcab1083
      @libcab1083 Před 2 lety +1

      እግዚአብሔር ይመሰገንአሜን

    • @Maraanaataa7560
      @Maraanaataa7560 Před rokem +1

      እግዝሐብር አምላክስሙ የተመሰገኔ ይሁን🙏🙏🙏🙏

    • @user-tt1my6kr2b
      @user-tt1my6kr2b Před rokem +1

      አሜንንን

  • @UserUser-jm6oj
    @UserUser-jm6oj Před 3 lety +85

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በሰድት ያላቹሁ እህት ወንድሞች እደእኔ የተጨነቃችሁ በአባታችን ላይ የአደረዉ መንፈስ ቅድስ ይጎበኘን😥😥😥😥

    • @mulumebete1403
      @mulumebete1403 Před 3 lety +5

      Amen Amen Amen

    • @eduedom8403
      @eduedom8403 Před 3 lety +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-rb7im3xo7l
      @user-rb7im3xo7l Před 3 lety +3

      AMEN ፫

    • @hana967
      @hana967 Před 3 lety

      አሜን አይዞሽ እማ

    • @sabontuwalagga315
      @sabontuwalagga315 Před 3 lety +4

      Ehite selkachewn kawkesh be mariyam erjign ebakish😥😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 Před 3 lety +42

    አባዬ በጉጉት ነበር የምጠብቆት
    የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @ayni2800
    @ayni2800 Před 3 lety +50

    አባታችን ኑሩልን ለዘላለም በርከትው ይድርስን እኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር

  • @yeshitsegaye4984
    @yeshitsegaye4984 Před 3 lety +71

    አባቴ በፀሎት አስብኝ የምንሰማዉን በልቦናችን ያሳድርልን አማኑኤል ይጠብቀን መምህር ጤና ሰላም ይስጥልን

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f Před 3 lety +1

      Amen.Amen.Amen

    • @kdkdkdk3762
      @kdkdkdk3762 Před 2 lety

      አባታችን በጠሎት አስቡን አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @hanateshom3584
    @hanateshom3584 Před 3 lety +9

    እንዴት እደምወዶት ፀጋውን ያብዛሎት ❤❤❤❤

  • @user-ry2xl7zm3n
    @user-ry2xl7zm3n Před 3 lety +41

    አግዚአብሔር አርሶን ሰቶናል እና የድንግል ልጅ አግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @emunati6789
    @emunati6789 Před 3 lety +64

    አባ አንካን ደህና መጡልን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ፅጋውን ያብዛሎት ለኛም ማስተዋልና ልቦና ይስጠን 🙏🙏🙏

  • @gizachewyeshita6677
    @gizachewyeshita6677 Před 3 lety +26

    አባቴ ሺ አመት ኑሩልኝ የህይወቴ መቃናት ምክንያት

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před 3 lety +4

    ቃለህይወት ያሰማልን አባ ትክክል ነው ሁላችን በመንፈስ ተይዘናል

  • @user-fv5lj4df9s
    @user-fv5lj4df9s Před 3 lety +21

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን አሜን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏 ኡፉ እኔ የመምህርን ትምህርት ሳዳምጥ ጉባኤው ላይ ሁኜ ያገኘኋቸው ያህል ይሰማኛል መንፈስን የምያድስ ትምህርት በእድሜና በጤና ያኑርልን🙏

    • @pimsmartsohnorthodoxtewahd7243
      @pimsmartsohnorthodoxtewahd7243 Před 3 lety

      Sorry, please help me, I wanted from ab Garima phone number where is ab Gerima now I live in Germen my wife is sick I will pick you up to ab gerima please write by email this is my email (pimsmart0@gmail.com

  • @gdtdggxgetthese2105
    @gdtdggxgetthese2105 Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ❤🙏⛪🤗

  • @mikiyasalemayehu8420
    @mikiyasalemayehu8420 Před 3 lety +16

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!
    🌻 የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር 🌻 በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @uae1023
    @uae1023 Před 3 lety +33

    እሰይ መጡልን አባታችን እንኳን ሰላም መጡ

  • @salmancell4950
    @salmancell4950 Před 3 lety +3

    አባቴጤናእድሜይሥጥልንአሜንለኛምማሥተዋልይሥጠንአሜን

  • @user-qs7tc9yo1y
    @user-qs7tc9yo1y Před 3 lety +15

    እዴሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @urud8496
    @urud8496 Před 2 lety +1

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን አባታችን ደጋግሜ ሰማሁት የሰማሁትን ለህይወት ለፍሬ ለበረከት ያድርግልኝ

  • @meseretkassaw9295
    @meseretkassaw9295 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 3 lety +3

    ኡፍፍ ትምርቾት እኮ ልብ ዉስጥ ሚታተም ነዉ ተመስገን እርሶ የሰጠን አምላክ ምናለ እንደ እርሶ ያሉ አባቶ አንድ አስር ቢኖር

  • @mimimm3713
    @mimimm3713 Před 3 lety +3

    አሜን አባ እድሜና ጤና ለሪሶ!

  • @user-sb7kr3jk4w
    @user-sb7kr3jk4w Před 3 lety +5

    እግዚአብሄር ይስጥልኝ በጣም ለህይወት ጠቃሚ ትምህርት ነው ያስተማሩን

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አጥንት የሚያለምልም ትምህርት ነው በዕውነት የእርሶ ትምህርት ተሰምቶ አይጠገብም ረጅም ዕድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት

  • @addisken24
    @addisken24 Před 3 lety +3

    እናመሰግናለን አባታችን ኑሩልን

  • @angoshangosh8753
    @angoshangosh8753 Před 3 lety +4

    አሜን አባታችን እድሜ ከጤናጋር ያድሎት አባቴ ላዮት ጋግቻለሁ

  • @user-pq1lx6mt6e
    @user-pq1lx6mt6e Před 3 lety +20

    እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን የድሆች እባት ሺ እመት ኑሩልን ኩፉ እይንካብን

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 Před 3 lety +6

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኑሩልን ክፍ አይካዎት የኛ ውድ ኢትዮጲያዊ አባት

  • @user-dm6gs4ne5u
    @user-dm6gs4ne5u Před 3 lety +14

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይኑርልን ሼህ አመት የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን በፀሎታቹ አስቡን አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጠልን አባታችን 🤲🤲🤲🤲

  • @user-ry2xl7zm3n
    @user-ry2xl7zm3n Před 3 lety +5

    Ye erso amlak egziabher yetemesegene yhun abatachn

  • @getahunalemu9425
    @getahunalemu9425 Před 3 lety +3

    እባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @selamyemariyamlij5630
    @selamyemariyamlij5630 Před 3 lety +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንቁ የተዋህዶ ፍሬ አባታችን ፀጋውን ያብዛልወት ፈጣሪ እድሜ ማቱሳላትን ይስጥልን

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h Před 3 lety +1

    ኣባታችን እግዚአብሔር ኣምላክ እድሜ ይስጦት

  • @user-qn7pb6yx3c
    @user-qn7pb6yx3c Před 3 lety +1

    አባ እግዚአብሔር እድሜወትን ያርዝምልን

  • @gentgent2378
    @gentgent2378 Před 3 lety +11

    ለድጆው ያብቃን አባይ ሺ አመት ይኖረልን

  • @Tube-vu1kz
    @Tube-vu1kz Před 3 lety +13

    አበይ ማዓረይ ዝያደይ ከመይ ደእየ ዝፈተውም ናይ ሞተሰላ ዕድሜ ይሃበለይ ፈጣሪ

  • @sudanyors8124
    @sudanyors8124 Před 3 lety +1

    በእውነት ለአባታችን ቃል ሂወት ያስማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ጠላታችን ዲያብሎስን እግዚአብሔር ያሳፍረልን ።

  • @user-mu8tv5qv1s
    @user-mu8tv5qv1s Před 3 lety +7

    አቤቱ አምላኬ እኔ ፈራሽ እና በስባሽ ነኝ እና እባክህ አንቴ እርዳኝ ።🤲🕯😭

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Před 3 lety +4

    እድሜና ጤና ለአባታችን ይሁን አባየ በፀሎትዎ ያስቡኝ

  • @savannasav2609
    @savannasav2609 Před 3 lety +6

    አሜን፫ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን።

  • @Sarasara-kh6tb
    @Sarasara-kh6tb Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለይህወት ያሰማልን አባታችን

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 Před 3 lety +6

    ከምታየው ነገር የተነሳ እብድ ትሆናለህ
    በትክክል ቃለ ህይወት ያሰማልን አባዬ ውዴ

  • @sanas7429
    @sanas7429 Před rokem +1

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን

    • @el-qg5wz
      @el-qg5wz Před rokem

      Watch video :- czcams.com/video/9jwzDWLBkRo/video.html

  • @ymetbkegnaytegnam2075
    @ymetbkegnaytegnam2075 Před 3 lety +8

    አሜን አሜን አሜን አባታችን የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር እድሜ የማቱሳላንያድልልን በረከትዎት ፀሎትልመናዎት ይደርብን ይድረስልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @rubyethiopia362
    @rubyethiopia362 Před 3 lety +2

    Ameen Amee Ameen 🤲🤲🤲

  • @user-ys8qt6bi6v
    @user-ys8qt6bi6v Před 3 lety +3

    Temesgen getaye lezich dekika ekf dgf adrgo yaderesen amen amen amen keri Zemenachnn ezgabiher ybarkln amen amen amen ene aynetalat chele ergman zar alegn gn temesgen getaye amlake slalegn alferam ezgabiher ke hulachn gar yhun AMEN AMEN AMEN abayem xelot yadrgulgn. AMEN AMEN AMEN

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532

    አባታችን ኑሩልን እድሜና ጤናን ይስጠዎት በረከቶት ይድረሠን💚💛❤

  • @masigirma5030
    @masigirma5030 Před 3 lety +3

    ብዩህዳችውብት እግዚእብሔር እምላክ ይጠብቆት እባታችን እድሜና ጤና ይስጠዋት ክነ ቤተስቦ

  • @wayenshtwubwayeniwube1994

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን አባታችንን አብዬ በፀሎቶት አስብን በስደት ያለነውን

  • @sarabrqi6676
    @sarabrqi6676 Před 3 lety +1

    አሜንንን አሜንንን ቃል ህወቴ ያሰማልን

  • @yonasadbib3793
    @yonasadbib3793 Před 3 lety +5

    አባታችን መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በረከትዎ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን ::

  • @dubairak5641
    @dubairak5641 Před 3 lety +2

    💒☝️🤲🤲🤲tewahido la zalalam ti nurilinyii. 🙏🙏🙏

  • @user-tu4ir1rj6e
    @user-tu4ir1rj6e Před 3 lety +1

    አባቴ ቃለህይወትን ያሠማልን በፀሎትሁ አሥቡን አባቴ

  • @sarasinkera5197
    @sarasinkera5197 Před 3 lety +2

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 Před 3 lety +2

    Amen Amen abatachina erjima edamena tena yesatota ❤🤲🤲🤲🤲

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h Před 3 lety +7

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወትን ያሰማልንበእድሜበጤና ያቆይልን በረከታቹ ይደርብን እኛም የሰማነው ለፍሬ ያድርግልን

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን በፀጋ ያቆይልን አባታችን

  • @kasechtesfaye4731
    @kasechtesfaye4731 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @robelermias5499
    @robelermias5499 Před rokem +1

    የመዳን ቀኔ እንዲቀርብ እግዚአብሔር ይርዳኝ 🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን

  • @meronworku7473
    @meronworku7473 Před 3 lety +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ቃሉን ወደ ተግባር የምንቀይር ያድርገን

  • @user-mz3gw8re3b
    @user-mz3gw8re3b Před 10 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před 3 lety +1

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @user-lk4qi8kb4o
    @user-lk4qi8kb4o Před měsícem

    ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን በእውነት ያሰማናው ቃል በልባችን ፁላት ያፃፍልን በእውነት በፀሎታችው ኣስብኝ ወለተ መድህን እያላችው ምእመናን በማርያም 😢

  • @user-lx5ze6kf1c
    @user-lx5ze6kf1c Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት ካለም ህዝብ ላይ እድሜ ቀንሶ ይስጥልን,በርስዎ ላይ ባለ የእግዚአብሔር ሀይል ተፈውሰን ይህው በርስዎ ትምህርት እለት እለት ህይወታችንን እያደስን ከብሬ ለፍሬ በቅቸ በእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እየተገረምኩ እኖራለሁ የምመሰክርበት ቀን እስኪመጣ!!

  • @weditigray4891
    @weditigray4891 Před 3 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማል ኤባታችን ኣባትየ በፆሎት ኣሱብሉኝ

  • @tadele4513
    @tadele4513 Před 3 lety +2

    አባታችን እድሜንና ጤናን አብዝቶ ፈጣሪ ይስጥልን የርሶን ትምህርት ስስማ ሳዮት ስላም ይስማኛል

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 3 lety +5

    አብዬ እንዴት ኖት እንኳን ደህና መጡ ቃለሂዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሺ አመት ኑሩልን

  • @sababerhane9057
    @sababerhane9057 Před 3 lety +3

    Amen Amen Amen 💖🌼

  • @massaratedabala2109
    @massaratedabala2109 Před 3 lety +3

    አባታችን የኛ እንኩ ቃለ ህይወት ያሰመልን እግዚአብሄር አምላኪ ድሜና ጤናን ይስጥልን

  • @atsbhafilmon4247
    @atsbhafilmon4247 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የስማዓልና መምህር ግርማ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም

  • @user-ef8cz5rl4k
    @user-ef8cz5rl4k Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስጌን ያስተማረን የገሰፀን
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-to7rk5fr9f
    @user-to7rk5fr9f Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሠማልን❤
    አባ እናተን የሠጠን ልኡል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ❤❤❤
    የተመሠገነ ይሁን ❤ አሜን❤

  • @urud8496
    @urud8496 Před 2 lety

    አባታችን እርሶን የፈጠረልን አምላካችን ይክበር ይመስገን በሰማነው ፍሬ እንድናፈራ ፍቃዱ ይሁንልን አባቴ በፀሎት አስቡኝ እህተገብረኤል ነኝ

  • @sraself7813
    @sraself7813 Před 3 lety +3

    Amen amen amen 👏👏👏🕊️🕊️🕊️🤲

  • @parkourstyle509
    @parkourstyle509 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜንንን ወይኔ ድስስል አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏✝️✝️✝️👍

  • @user-bw2sv9xs9p
    @user-bw2sv9xs9p Před 3 lety

    በፀሎታችሁ አስቡን አባ የኔ የመዳን ቀን መች ይሆንአባ እድሜ ጤኖዎትን እግዛብሄር ይስጥልን

  • @user-qw2mv5bo6e
    @user-qw2mv5bo6e Před 2 měsíci

    አባታችን እረጅም እድሜን ያድልልን ጌታ በእወነት

  • @heleneaysu6825
    @heleneaysu6825 Před 3 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እዉነት ነዉ አባ ረዥም እድሜ ጤና ይስጦት

  • @ksugjj5696
    @ksugjj5696 Před 3 lety +1

    አብትችን አንክን በስልም መጥ የትርፍ አድምይም አግዝብይህር የብርክው አሜን አሜን አሜን ህግርቻን ሰልም የርግልን ሰድትች ነች በጵልት የስብን 🙏🙏🙏

  • @user-ic7ho9ln8r
    @user-ic7ho9ln8r Před 3 lety +4

    አባታችን በርከተዎት ይደርብን

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete Před 2 lety

    ⛪️አሜን ⛪️አሜን ⛪️አሜን 📖አሜን 📖አሜን 📖ቃለ ❤️ሂወት 🌻ያስማልን 🍇🎤ውድ አባቶቻችን በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ከስደት ሀገር 💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mariammgtube2112
    @mariammgtube2112 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ሆይ እዝነ ህሊናችንን ክፈትልን ።
    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ እርጂን ጠብቂን
    ከእግዚአብሔር ጋር እንድንጣበቅ እስከ መጨረሻው እርጂን አሜን አሜን አሜን
    የመንፈስ ቅዱስ መገለጥ ኖሮአቸው ለእኛ የሚታገሉትን አባቶቻችንን ጠብቂልን
    ረጅምምምምምምምም ዕድሜ ከጤና ጋር ስጭልን....
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-gu1rm6bd6w
    @user-gu1rm6bd6w Před 3 lety +3

    አባየ ቃለህወትን። ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @aaliyakhanem3880
    @aaliyakhanem3880 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባቴ በፀሎትሁት አይርሱኝ

  • @lamrotte91
    @lamrotte91 Před rokem

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜና በፀጋ ያቆዮት

  • @ghirmayalex9985
    @ghirmayalex9985 Před 3 lety +3

    አባታችን እድሜ ከጤና ይስጦት አሜን

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 3 lety

    ቃለ ሄወት ያሰማልን አባዬ ኑርልን የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥልን ኑርልን

  • @user-lc8lp2tg7c
    @user-lc8lp2tg7c Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን የዘመናችን ሀዋርያ ሽህ አመት ኑሩልን። የመንፈስ የፍቅር የሰላም አባቴ ለእጅው በረከት ደንግል ታብቃኝ⛪⛪⛪

  • @user-fb4kb3ly1t
    @user-fb4kb3ly1t Před rokem

    አባቴ ቃል ይልኝም እግዚአብሔር አምልክ አድሜ እና ጤና ይስጦታ 🙏🙏🙏♥️

  • @devan8265
    @devan8265 Před 3 lety +1

    አባቴ እረጅም እድሜ ያድልልን ያቆይልን አሜን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před rokem

    አሚን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የተማርነዉ የሰማነዉ በልባችን ያሳድርብን በጸሎት አስቡኝ

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před 3 lety +1

    Amen..amen..amen..kale .hiwet..yasemaln

  • @henokkebede3012
    @henokkebede3012 Před 3 lety +2

    ኤፍታህ...ረጅም እድሜና ጤና ለአባታችን ይስጥልን

  • @solomonfantahun9840
    @solomonfantahun9840 Před 11 měsíci

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-rp9lv5gj7j
    @user-rp9lv5gj7j Před 3 lety +1

    እርሶን ለኛ የሰጠን እግዚአብሔር የከበረየተመሰገነይሁን አሜን አባ ምን ልበልሆት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር እድሜን ከጤናጋር. እደማቱሰላያድልልን. አባታችን አቡነገብርመንፈሰቅዱስ ይጠብቁልን ንቁ ንቁ. ቀኒቷንና ሰአቷን አታቁምና እግዲህን. ንቁ. አሁን እየሰማሁት ነበር ስት ቁጥርላይ እደሆና አላየሁትም ግንግቡና እዩት መታደል አባ እዴት እደምወድሆት. ኑሩልኝ ጠላቴን አወኩት አሁን ።ተመስገን ቁጥሩን እነግራችሁለሁ. ገብታችሁ እዩንቁ

    • @user-rp9lv5gj7j
      @user-rp9lv5gj7j Před 3 lety

      ቁጥር 97/ግቡና እዩት ወደሃላ ጋብዣችሁለሁ

  • @tedaddis8146
    @tedaddis8146 Před 2 lety

    ቃለ፡ህይወት፡ያሰማልን፡አባታችን፡፡በረከትዎ፡ይደርብን፡ገብረእየሱስን፡በፀሎትዎ፡ያስቡት፡፡

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před 3 lety

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ማስተዋል ይስጠን

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 Před 3 lety +1

    አሜን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይሰጥልን 🙌🙌🙌

  • @maryamadegoyta6853
    @maryamadegoyta6853 Před 3 lety +1

    ኣባየ እድሜና ጤና ይስጥዎት ፈጣሪ

  • @azebsil7284
    @azebsil7284 Před 3 lety

    በረከቶ ይደርብን... ተምስገን እርሶን የሰጠን አምላክ የተምሰገነ ይሁን አባታችን ... 🙏

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ያቆይልን አባታችን ነፍሴ እርፍ ትላለች የርሶን ትምህርት ስሰማአ አባቴ ኑሩልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @telcotelco4734
    @telcotelco4734 Před 3 lety +1

    Egziyabehr yemesagen kale hiwohtin yasemalen Abatachin 💚 💚 💚