Memehir Girma Wondimu Video የጠንቋይ ቤት ጉድ ቃሊቻ ሊያደርገኝ ነበር የአብዬ አዳልሞቲ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • ጠንቋይ ቤት ስንሄድ ክፉ መንፈስ እንዴት ይይዘናል ለሚሉ የአብዬን አዳልሞቲ ለሌሎች ሼት አድርጉላቸዉ መንፈሳዊነት ይብለጥ

Komentáře • 1,1K

  • @user-fg1vo1xm4i
    @user-fg1vo1xm4i Před 2 lety +56

    የኛ አባት ሽ አመት ኑሩሉን 🙏 አቤቱ ጌታ ሆይ ለኛም ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃንና የዲያብሎስን አቃጥልልን

    • @saharhawi6978
      @saharhawi6978 Před rokem +2

      አባታችን የት ነዉ የሚገኙት የምታዉቁ እባካችሁ ንገሩኝ ከስደት መልስ ልሄድ ፈልጌ ነበር

    • @oragashligaba8020
      @oragashligaba8020 Před rokem

      @@saharhawi6978 አዲስ አበባ

    • @user-wy3zn8hw3q
      @user-wy3zn8hw3q Před 8 měsíci

      አሜንንንንን❤❤❤❤

    • @sarabuccella369
      @sarabuccella369 Před 2 měsíci

      ​@@saharhawi6978 i

    • @LijalemWubshet-pb3sl
      @LijalemWubshet-pb3sl Před 2 měsíci

      ስልክ ወይም ትክክለኛ አድራሻ ያላችሁ አደራ

  • @ayehutube2811
    @ayehutube2811 Před 2 lety +15

    ለኔም አግዚአብሔር አንድ ቀን ይደርስልኛል መምህርይኑልን ህመሙን የሚያውቀው ታማሚው ብቻ ነው።ትምህርቴን አስጠልቶ እሄው ልመረቅነው ያ ሁሉ የትምህርት ፍቅር ቀርቶ ያ ጭንቅላቴ ከስሞ እሄው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ልመረቅ ነው። የዝሙት መንፈስ እያሰቃየኝ አለሁ። ድንግል ማሪያምን ሳይ ይጨንቀኛል።እግዚአብሔር ግን የድንግል የእናቴ ልጅ እየሱስ አንድ ቀን ይምረኛል ፍፁም ሰላሙን ይሰጠኛል። አሜን(3)

    • @rahelasfaw6451
      @rahelasfaw6451 Před 2 lety +2

      አይዞህ ወንድማችን በርታ በስግደት እንደምንም ብለህ ታገል ወጣት ነህ ገና 🙌👍

    • @user-me9wc4op6f
      @user-me9wc4op6f Před 2 lety +1

      ኣይዞህ ወንድሜ ስገድ ፀሎት ኣርግ የኔውድ የእመኣምላክ ፍቅርዋ ይደርብህ ወንድሜ ኣይዞህ በርታ

  • @ejaraadugna574
    @ejaraadugna574 Před rokem +6

    ለዲግል ማሪያም ልጅ ለሲም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባው✝✝✝✝👏👏✝
    ዳቢሎስ ይቃጠ ✝✝✝

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +92

    እንኳን በሰላም መጡ ውድ አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት
    ኪዳና ምህረት እናቴ ሆይ ነብሴ አደራ ከነ ቤተሰቦቼ

    • @workinesh.kidanebilen9038
      @workinesh.kidanebilen9038 Před 2 lety +2

      አሁን ያሉበት ያገልግሎት ቦታ የሚያቅ ብትነግሩኝ

    • @bruktyrose5879
      @bruktyrose5879 Před 2 lety

      @@workinesh.kidanebilen9038 Ebakachu Enem Falige atawachew Yet nachew🙏🙏

    • @abduyajib5281
      @abduyajib5281 Před 2 lety

      ማይክሮፎኑ ለምን አስፈለጋቸው?
      ቡዳ አይነጥላ ጠንቋይ በምን ይገናኛሉ
      እስኪ ሀሀሀሀሀሀ

    • @mamezeynu9213
      @mamezeynu9213 Před 2 lety

      ስልካቸውን ላኪልኝ

    • @tizibt6026
      @tizibt6026 Před 2 lety

      ምድረ ተብታቢ ጠንቋይ ከልባ ሌባ ቢሰርቀው ምን ይደንቀው

  • @BabyDoll-fb4iz
    @BabyDoll-fb4iz Před 2 lety +36

    አባዬ ኑሩልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የተሠሰሩትን መዳንያለም ክርስቶስ ኤፍታህ ይበልልን🙏

    • @selam321
      @selam321 Před 2 lety

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት

    • @Wudinesh
      @Wudinesh Před 7 měsíci

      ​@@selam321🎉 ❤ 🎉 ❤

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety +10

    አባዬ እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ላዳነን ለፈወሰን ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው❤

    • @alamuae8939
      @alamuae8939 Před rokem

      Ameen inakachuu silk quxuruum lakuliny

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 Před 2 lety +48

    ጠላት ይፈር ይዋረ, እንዲ በአደባባይ ይጋለጥ: የድንግል ማርያም ልጅ አሁንም ፀጋውን ያብዛሎት: አይኔን የገለጡልኝ, ያነቁኝ አባቴቴቴ ኑሩልኝኝኝ

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Před 2 lety +9

    አባታችን ኑሩልን እድሜ ጤና ይስጦት !ወላጆቻችን ባለማወቅ አቴቴ ዱላ እያሉ በየበዓሉ ሲገብሩት የኖሩት ደግሞ አስቀዳሽ መስለው በየቤተክርስቲኑ ይሄዱ ነበር ይህው በርሶ ትምህርት ነው እግዚአብሄር ትክክለኛ ውጊያ የእግዚአብሔርን ጋሻ ጦር ለብስን የታገልነው ጠላታችንን ነቃንበት!!! የመምህር ተቃዋሚዎች መቼም ታዮታላችሁ የሀረር አባዲር ክክክ ይህ ነው የሚንጫጫችሁ !!!

  • @zufanzerihun2344
    @zufanzerihun2344 Před 2 lety +15

    ጀግና አባት ናቸው
    የ ልጁ አባት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛሎት
    ክብር ለ ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን

  • @tinshumelkamu6053
    @tinshumelkamu6053 Před 2 lety +17

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠወት አባታችን ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ

  • @user-zh8vs1py5p
    @user-zh8vs1py5p Před 2 lety +55

    ውዱአባታችን ኑሩልን ሺህ አመት አባቴ እወዶታለሁ

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 2 lety +29

    እግዚአብሔር ይመስገን
    በእውነት እናተን የስጠን አባቶቻችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫

    • @selam321
      @selam321 Před 2 lety +2

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት

    • @Tugg-pz2xz
      @Tugg-pz2xz Před měsícem

      አሜንንንንን😢😢😢😢

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 Před 2 lety +52

    😥😥😥😥😥😥😥😥😥 ወይኔ ህዝቤ ሆይ ንቃ ሀገራችን አንድህ እሚያባላት ባለማወቃችን ነው በእውነት ለአባታን ምን እንደምል አላቅም እድሜውን ከጤና ጋር ያድልልልን አባታችን

  • @uae1023
    @uae1023 Před 2 lety +19

    የኔ አባት እንኳን በሰላም መጡልኝ በጣም ናፉቀውኝ ነበር ሠላሞት ይብዛልኝ የምወዶት አባቴ ድግል እናቴ በአካል እንዳገኞት ትርዳኝ

    • @selam321
      @selam321 Před 2 lety +1

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት

    • @aburayan4936
      @aburayan4936 Před 2 lety

      ወሸታም ድግምታም👞👞😜😜😜😜

    • @mdet1013
      @mdet1013 Před 2 lety

      @@aburayan4936 ድራማኮነው ኪኪኪኪኪኪ ስትተከፈሎት ይሆን አይቺዱኒያ ወላሂ ስቱን አታለለችው

    • @selamgebresilase7582
      @selamgebresilase7582 Před 11 měsíci +1

      ​@@mdet1013ውስጥህ ያለው ነገር ነው ህይወትህ ሙሉ ድራማ ያረገብክ ላንተ እውነታው መቃም ማጨስ ከፈጣሪ አያጣላም እያሉ መኖር ነው። ውሽት ከሆነ ለምን እሳቸው ፊት አቀርብም ያንተ አምላክ ትክክል ከሆነ ያድንሀልጰ, ይፈውስሀል።

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 2 lety +29

    አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያብዛልን እግዚአብሔር በመንፈስ እስራት የተያዙትን "ኤፍታህ " ይበልልን በንስሐ ታጥበን ስጋውን ከስጋችን ደሙን ከደማችን ለማዋሀድ ያብቃን አሜን 👏👏

  • @sarateddy2302
    @sarateddy2302 Před 2 lety +6

    አቤቱየድግል ማርያምልጂ ለንስሀሞትአብቃኝ. አባታችን እድሜና ጤናይስጥልኝ

  • @user-si6jk6ve6m
    @user-si6jk6ve6m Před 2 lety +45

    እርሶ የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን አሜን ። የኛ አባት ሺ አመት ያኑርልን

    • @mamezeynu9213
      @mamezeynu9213 Před 2 lety

      የት ማግኝት አለብኝ እሳቸውን

    • @tizibt6026
      @tizibt6026 Před 2 lety

      ሰው አትከተሉ

    • @makimama9122
      @makimama9122 Před 2 lety +1

      ስንት ብር ብትከፍለው ነው ይሄን የውሸት ድራማ የሰራልክ ትንሽ የሚያስመስል ቢሆን ጥሩ ነበር ድግምታም አልሀምዱሊላህ ትክክለኛ የሆነ ሀይማኖት አለን ይሄ እሙስሊሞችን አይወክልም

    • @fatuunugusee2966
      @fatuunugusee2966 Před 2 lety

      😭😭

    • @fatuunugusee2966
      @fatuunugusee2966 Před 2 lety

      🤣🤣🤣omg

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 2 lety +3

    .-አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአቢሄር የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክልን ያክብርልን ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን አባቴ ይፍቱኝ ይፍታ ይበሉኝ በጸሎትዎም አስቡኝ ወልድ አማኒኤል 🙏🙏🙏

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 Před 2 lety +21

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን እድሜ ከትና ጋር ይስጥዎት አሜን አሜን አሜን

    • @selam321
      @selam321 Před 2 lety +1

      ሰብስክራይብ አድርገኝ ወንድም

  • @edgrff7506
    @edgrff7506 Před rokem +4

    የኔ አባታችን ሽህ አመት ኑሩልኝ እደሜና ጠና ይሰጥልን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን የኔ አባት ❤❤❤

  • @manofzmatch4318
    @manofzmatch4318 Před 2 lety +16

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባቴ...
    ሺ ዓመት ይኑሩልን አባቴ።

    • @selam321
      @selam321 Před 2 lety

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት

    • @tizibt6026
      @tizibt6026 Před 2 lety

      ማን ሺ አመት እንደኖረ?

  • @saraetiopia7233
    @saraetiopia7233 Před 2 lety +11

    አባየ ወለላየ ስንቱን ነው ያነቁት የኔ አባት እድሜዎት ያርዝምልን በቃ አሁን እማ ነቃንበት የጥንቱ ጠላታችን እንካን ነሩልን እግዛብሄር ን ሃይል አየንብዎት አባታችን ንሩልን

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow Před 2 lety +2

    አባታችን መላከ ምክራት፣መምህር፣"ሊቁ" ግርማ ወንድሙ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Před 2 lety +3

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጠዎት አባ በፀሎት አሥብኝ ወለተ ማርያም ነኝ

  • @BHRN.TG.12.19.
    @BHRN.TG.12.19. Před rokem +3

    😢😢😢😢አባዬ ረጅም እድሜ ይስጥልን አባዬ ከኛ ቀንሶ😢😢😢😢ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před 2 lety +33

    እግዚአብሔር ሆይ አንተ ፈራጅ የአለም ሁሉ ጌታ ቤተክርስቲያን የሚያቃጥሉትን ሁሉ እንደዚህ እጃቼውን እንዲሰጡ አድርግልን አሜን

    • @selam321
      @selam321 Před 2 lety

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት

    • @Teyboawlou
      @Teyboawlou Před 2 lety +1

      መስጊድ አቃጣይ ንጹሃን ገዳይ አረመኔዎች ከአስር ግዜ በላይ በኑጹሃን ሙስሊሞች ላይ ግድያን ፈጽማችሃል የጀንቋይ መፍለቂይ ያ የአማራ ክልል ነው

    • @tsheyasefa2272
      @tsheyasefa2272 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @tsheyasefa2272
      @tsheyasefa2272 Před 2 lety +1

      @@Teyboawlou እንደ ምነው እህቴ አስተውይ እጅ አማራ ምን አረገ እግዚአብሔር ይገፅፅሽ
      ምን አይነት አኔጋሪ ነሽ
      ግን በሄዳችሁበት አማራ ካፋችሁ አይወጣም እደ ማን እዳቃጣለው በትክክል ያየሽው ሰውና የደረሽበት አለሽ አምጭ እስኪ
      እናተ ሰይጣን ሙስሊሞች ናችሁ ለአለም ፀር አጥፊ የሆናችሁ ቤተ ክርስቲያን እያቃጠላችሁ
      ደሞ ተዋህዶ ተነክታ እኮን ሀገር አለምም ደህና አትሆን እደ እናተ አይነት ሰይጣን ተቀምጦ የሚያቃጥል አማራ አትበይ።
      ጦሱን ውሰጅ በያለሽበት የአማራና የቤተ ክርስቲያን ጥላት ጦሱን ውሰዱ ክፉ አናጋሪወች የሳጥናኤል ዘር እጭ
      እዳመልሽልኝ ከእናተ ከሰይጣን ጋር መነጋገር አልፈልግም
      እግዚአብሔር ይገፅፅሽ ።።።።።

    • @tizibt6026
      @tizibt6026 Před 2 lety

      ቤተክርስቲያን አቃጣይ ተባለ እንጂ ሙስሊም ክርስቲያን አልተባለም ተከፍሉትም እኮ ሙስሊም ሆኖ መስኪድ ለያቃጥል ይችላል ክርስቲያንም ሆኖ እንደዚያው በዚህ ብሄርጋ ምን ወሰደሽ እስቲ አስቢ ተወልደሽ ሌላ ሰው ቢያሳድግሽ በሄርሽን የታውቂም ነበር ያሳደገሽን እንጂ ስለዚህ አማራ አማራ አትበዪ

  • @fekadukebede5812
    @fekadukebede5812 Před 2 lety +26

    በየቦታው የሰፈረው እርኩስ ፈንፈስ ይሄ ነው ሀገር የሚያባላው እግዚአብሔር ያድነን

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h Před 2 lety +15

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ክቡር ኣባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ኣባታችን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልዎት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት የኛ እንቁ ኣባት

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 Před 2 lety

      የቆየ አይደለ አዲስ ሞልቶ

    • @selam321
      @selam321 Před 2 lety +1

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት

    • @yordanoshabte9057
      @yordanoshabte9057 Před rokem

      ተመስገን ኣምላከይ ስለ ኩሉ ነገር

  • @frtunamelese5177
    @frtunamelese5177 Před 2 lety +3

    አባታችን ሽ አመት ኑሩልን እረሶን የመሰለ አባት የሰጠን አምላካችን ምስጋና ይድረሰዉ አሜን ሚስጥር ስላሴ ብለዉ በፆለት ያስቡኝ 🙏

  • @BrhanTadele-ef3bz
    @BrhanTadele-ef3bz Před 5 dny

    አባቴ እግዚአብሔር ሺ አመት ያንሩልን ለዚ ያድረሰይ ይህን አምላኬ ሆይ ❤❤❤❤

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመሠግን እርሶን ለሠጠን አምላክ 🥰🥰🥰እረጅም እድሜ ይስጦት አባታችን 💒➕

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat8325 Před 2 lety +3

    ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛሎት አባታችን እረጂም እድሜና ጤና ያድልልን በረከቶት ይደርብን እኛም ፈጣሪ ፈቅዶ በጆ ለመባረክ ለመፈታት ያብቃን አሜን

  • @Mm-ss3vt
    @Mm-ss3vt Před 2 lety +6

    ,አባይ የማቱሳላን፣እድሜ፣ይስጥልን

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 2 lety +2

    ደግ አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎትን እረጅም ያድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበርልን ጸጋውን ይጨምርልዎት ይኑሩልን

  • @Ratayy12-nf9pc
    @Ratayy12-nf9pc Před měsícem

    አባቴ አሜን አሜን ም ባለቤት እንደዚህ ነው መከራ አይቻለሁ አባዬ እባኩ ጸልዩልን አባዬ

  • @HAADHAB
    @HAADHAB Před 2 lety +4

    አባታችን እድሜ እና ጤናን ይስጥዎት ።እር የተመሰገነ ይሁን።

  • @mikaelabate12
    @mikaelabate12 Před 2 lety +5

    አባታችን እንኳን ደና መጡ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @genzebhunegnaw129
    @genzebhunegnaw129 Před 2 lety +4

    ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን እመቤታችን ማርያም ከክፋ ነገር ትጠብቅልን

  • @user-gm3sm6eq4l
    @user-gm3sm6eq4l Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ማራኪው አባታችን የስላሴባሪያ የወጌል ገበሬ የበረከት የሰላም የፍቅር አባት ፀጋዎትን ያብዛሎዎት ወድማችንን የሰማ አምላክ እኛንም ከስራታችን ይፍታን አሜን

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před 2 lety +8

    አባታችን እግዚአብሄር አሜና ጤና ይስጠወት ፀጋውን ያብዛለወት ፀሉተወት አይለየን

  • @gffcf9940
    @gffcf9940 Před 2 lety +10

    ሱበሀንአሏህእሚገረመኝያአሏህልቦናይሥጣቸው

    • @it7djci621
      @it7djci621 Před 2 lety

      ውሸት ነው አመላቸው ሢቀጥል ለማሥመሠል ነው

    • @muddiinusmaanwaaree
      @muddiinusmaanwaaree Před 2 lety

      Ere drama telew!!😆😆😆😆

    • @muddiinusmaanwaaree
      @muddiinusmaanwaaree Před 2 lety

      Ere drama telew!!😆😆😆😆

    • @samraketema7789
      @samraketema7789 Před 2 lety +2

      ​@@it7djci621 ውሸታቸውን ነው ትያለሽ እኛቤት እናቴ ሙስሉም አድርጎ ያገባት እጀራባቴ እደዚህ ነው የሚጨፋረው አች ግን ድራማ ነው ውሸት ነው ትያለሽ ልቦና ይስጣችሁ

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 Před měsícem

      Ahunem Muslim nachew enatshe ​@@samraketema7789

  • @yettygebey767
    @yettygebey767 Před rokem +1

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይጥልኝ ቸሩ መድሀኒአለም እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁኖት

  • @AssefaHagos
    @AssefaHagos Před 2 měsíci

    መምህር ሆይ ምህረትዎ ከሁላችን ይሁን ሁሉ ከየቤቱ ችግር የለሌው የለምና ምህረትዎ ባለንበት ይላኩልን አሜን

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Před 2 lety +6

    የእኛ አባት ልዩ ስጦታችን ናቸው ረጂም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ አባየ

  • @selemawimebrahtom376
    @selemawimebrahtom376 Před 2 lety +9

    እንኳን በደህና በሰላም መጡልን ዉድአባታችን ረጅም እድሜና ጤናን ይስጦዎት እግዚኣብሄር

    • @user-ht5ou3qv5q
      @user-ht5ou3qv5q Před 8 měsíci

      Yetnewu migenyut ibakachu

    • @selemawimebrahtom376
      @selemawimebrahtom376 Před 8 měsíci

      @@user-ht5ou3qv5q ቅዱስ እስቲፋኖስ ቤተክርስትያን ነው ሚያገለግሉ ይመስለኛል

    • @user-ht5ou3qv5q
      @user-ht5ou3qv5q Před 8 měsíci

      Addisaba wust newu migenyut

    • @selemawimebrahtom376
      @selemawimebrahtom376 Před 8 měsíci

      @@user-ht5ou3qv5q እስጢፋኖስ ስትጀምር ከመገናኛ ወደ ጎሮ ስላሴ

  • @mamushmamush5162
    @mamushmamush5162 Před rokem

    ይህ የፈጣሪ ታአምር ሁሉም መስማት አለበት አባታችን ጌታ ይባርኮት በድሜ በጤና ይጠብቆት

  • @AYALEWWolde-m6p
    @AYALEWWolde-m6p Před měsícem

    የዘመናችን ታላቅ መምህር 🙏🙏🙏

  • @haftomadane7253
    @haftomadane7253 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረዥም እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @hdvf417
    @hdvf417 Před 2 lety +2

    ፊልም ሰሪ ነኝ አላለም አሁንም ምረጥ ትወና ሰረተሀል የምረ በጣም ነው ዘና ያረከኝ

  • @user-zt8to2oe8w
    @user-zt8to2oe8w Před 2 lety +2

    ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን በፀጋ ያቆይልን አይ አህዛብ እንዲህ ነው መዳኛ ሥለሌላችሁ መድረሻችሁ ሲጠፋችሁ የጭቃችሁ መዳኛ ተዋህዶ ብቻ ሥለሆነች ትሮጣላችሁ ሥትድኑ ታርዳላችሁ ቤተክርሥትያን ታቃጥላላችሁ ፍርዱ ለመድኃኒአለም ሠጠነው የአለ ተዋህዶ ሌላው እምነት ከንቱ ውሸት ነው ኑ ተዋህዶ አንዲት ናት እውነተኛዋ ትክክለኛ እምነት ናት ከጨለማ ውጡ

  • @user-zh8vs1py5p
    @user-zh8vs1py5p Před 2 lety +12

    እርሶን የሰጠን ይክበር ይመስገን

  • @addesaddes9594
    @addesaddes9594 Před 2 lety +8

    😭😭😭😭አባታችን1000❤ኑሩልንንንን

    • @hailahails8365
      @hailahails8365 Před 2 lety

      😭😭😭አባታችን1000ኑሩልንንንን❤🙏🙏

  • @user-tf6wz9xr9k
    @user-tf6wz9xr9k Před 2 měsíci

    እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባቴ ሺ ዓመት ይኑሩልን አባቴ

  • @brookabrooka2870
    @brookabrooka2870 Před 2 lety

    አባቴ መቼም እርሱን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ አባቴ ኑሮ ሺህ አመት ኑሮ

  • @user-qg6zx7lf7g
    @user-qg6zx7lf7g Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት በረከቱ ለእኛም ይድረሰን ይችን ቃን ሁሌም እናፍቃለው ከእኔ የተሻላችሁ በፀልት አስቡኝ

  • @user-kh7bd3te7q
    @user-kh7bd3te7q Před 2 lety +4

    በድኒያም በአኽራም የከሰራችሁ መቸም ቢሆን እስልምና አታጠፍትም የራሱ ባለቤት አለው ቁርአን ቢቀደድ በልባችን ታትሞል መስጅድ ቢቃጠል የትኛውም ቦታ መስገድ ይቻላል አልሀምድሊላህ እስልምና ገር ነው ድራማችሁ ሲገርም ድኒያ ለናተ ስከሩም ተደሰቱም ግን ድኒያ ብቻ ደስታችሁ ምስኪኖች እንኮን እኛ ነብያቶችም ተፈትነዋል ሱባሀነክ አላህ ሱባህነወተአላህ እደነብዩላሂ ኑህ ሉጥ ህዝቦች ያጥፋችሁ ያርብ

    • @sarayoutube4678
      @sarayoutube4678 Před 2 lety +1

      የምን ድራማ ነው እህቴ መናገር ካለብሽ ረሱል ብሎ የዘፈነ ሰው ነው እሄ ልጅ ደሞ ጠንቃይ ነው ጦንቃይ ደሞ ክርስትያን ጦንቃይም ኣለ እስላም ጦንቃይም ኣለ

    • @habutofik1902
      @habutofik1902 Před 2 lety

      የተራጋማቹ ነቹ ድረማቹ እስካማቼ ሙነፍቆች

    • @user-wj5rt6ek8n
      @user-wj5rt6ek8n Před 2 lety

      የሙስሊም ሀይማኖት ሚያድን ከሆነ እናተካ መጅኑን ለምን ይባዛል

  • @genkeb6480
    @genkeb6480 Před 2 lety +1

    ቸሩ እግዚአብሔር ነፍሴን አደራ። የድንግል ልጅ አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥዎ አሜን።

  • @user-vs1ur6ff2v
    @user-vs1ur6ff2v Před 8 měsíci

    ይሄ ድራማ ነው ምክንያቱም አጋንንት የሚወጣው በጌታችን በኢየሱስ ስም ብቻ ነው።

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 💞💞💞

    • @selam321
      @selam321 Před 2 lety

      ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት

  • @EmunahNo1
    @EmunahNo1 Před 2 lety +15

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርኮት የእግዚአብሔር ሰው 🙏🏽

  • @user-bw2vk3yu8k
    @user-bw2vk3yu8k Před 2 lety +1

    አባ እዲሜና ጤና ይስጥልን ለወንዲማችን የደረሰ አምሌክ ለኛም ይደረስልን አባቴ ስሎከወትን ፈልጌ ላገኝ አልቻልኩም አባ በፆለት አስቡኝ ፅየ ማርያም ብለዉ ደግሞ ተስፋ አለኝ እደሜገኝወት ምንም በስደት ብሆ

  • @tezeruwendemu1204
    @tezeruwendemu1204 Před 2 lety

    የተዋህዶ ብርሃን ናቸው አባታችን ፅድቁ አባ ግርማ እወዶታለሁ💗💗💗

  • @saraseha9621
    @saraseha9621 Před 2 lety +4

    እድሜወትን ያርዝምልን አባታችን

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c Před 2 lety +5

    ሃይማኖት እና ጥቅምን ቢትለዩ ጡሩ ነው ፈጣሪ ይፍረዲባቹ 🤔

    • @Zemen271
      @Zemen271 Před 2 lety +1

      ምን ለማለት ፈልገሽ ነው እህቴ?

    • @user-ng5fq4gw4c
      @user-ng5fq4gw4c Před 2 lety

      @@Zemen271 ያዉ የትግራይ ቄስ ነዉት ቢየ ነው ከይሪያን ይዘዉ እጨፈሩ ዲሬ መታ እያሉ እነዛም ሩጫ ለጥቅም ነው እኔ ታምኘ እንጂ ዋሺቼ አልኖሪም ሰው ነጫዋን አፍሪጨ ነው የማሸበት የማድረዉ

    • @user-kz6gw2jl3u
      @user-kz6gw2jl3u Před 2 lety

      እረ ፈጣሪን ፈሩ

  • @Heyaw_mskeroch
    @Heyaw_mskeroch Před 2 lety +1

    አሪፍ ድራማ ነው ለምን በደንብ አትካድሙትም ወዳጄ በደንብ ስማኝ ነጻ መውጣት የሚቻለው በሞተልህ ደሙን ባፈሰሰልህ በጌታ በኢየሱስ ስም ስታምን ብቻና ብቻ ነው እንጂ ከወንጌል ውጪ በዋዛ በፈዛዛ አይደለም ሌላው አጋንንትን በኢየሱስ ስም ማስወጣት እንጂ በግምባር ላይ በወነ ቦታ ማስቀመጥ ምን አይነት ቀልድ ነው ኢየሱስ እኮ አጋንንትን ገስጾ አስወጣ እንጂ እንደ እርሶ እንካ ሰላምታ ውስጥ አልገባም እኮ
    " ኢየሱስም። ዝም በል ከእርሱም ውጣ ብሎ ገሠጸው።"
    (የማርቆስ ወንጌል 1:25)
    ስለዚህ ስተው ይህንን በበሽታ በመከራ የተጨነቀን ሕዝብ አያስቱት ይልቁንስ ወደ ወንጌል ፊቱን እንዲያዞር ትክክለኛ ወንጌል ይስበኩ መናፍቅ ምናምን እያሉ ሕዝቡን ከሕይወት ጎዳና አያርቁት

    • @Badema1991
      @Badema1991 Před 2 lety +1

      የነብይ እስራኤልም አንድ ቀን ይወጣለታል።

    • @rahelasfaw6451
      @rahelasfaw6451 Před 2 lety +1

      አንተ ገረመው አትወጣም ከዚህ 🤣👉 this is not the place for you

  • @user-hv7uk3ir8x
    @user-hv7uk3ir8x Před 2 lety +4

    አንዚ ናቸው ህዝቡን የ ሚያባሉት ።
    መሐረነ ክርስቶስ ። አሜን አሜን አሜን

    • @ayalguadie3673
      @ayalguadie3673 Před rokem

      Hiwotachin keyeruln Abatachn E/Yimesgen minm Alabalum

  • @Tugg-pz2xz
    @Tugg-pz2xz Před měsícem

    አባታችን እድሜወን ያርዝምልን ክብር ለድንግልማሪያም ልጅ😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @WagaeUtopia
    @WagaeUtopia Před 3 měsíci

    አባቴ በወላዲተ አምላከ ፀልዩልኝ ካለሁበት ሰደት ሀገር አልተወኝም ፈረቀሳ ተስየ ኘዉ የወለድኩቨ አለቸ አቡሮኝ የተወለደ መንፈሰ ማቨነፈ አልቻልኩም ክርስትያን ፀልዩልኝ እባካቸሀ በእመቤቴ

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አባታችን

  • @nafisaahmed8519
    @nafisaahmed8519 Před 2 lety +3

    አላህዬ ሆይ ሳታጃጅል ግዴለኝ ያረብ አሻሪም ገዳይም አንድ አላህ ነው ሰው ፍጡር እንጅ ፈጣሪ አዴለም ፈጣሪውን የካዴ በምን አቅሙ ሰውን ያድናል ብላችሁ ታምናላችሁ ተው የሙስሊም ልጆች አላህን ብቻ ተገዙ ከጣዎታትም እራቁ

    • @ortechstudio3357
      @ortechstudio3357 Před 2 lety +2

      በእስልምና ዉስጥ ድህነት የለም። ብዙ ሙስለሞች ወደ ፍቅር እና ሰላም እምነት ወደ ብርሃን ወደ ክርስትና እየመጡ ነው። አንችም ክርስትናን ተቀብለች ከጨለማ ህይወት ዉጪ።

    • @nafisaahmed8519
      @nafisaahmed8519 Před 2 lety +2

      @@ortechstudio3357እኔ የፈጠረኝን አንድ አላህን እንጅ ፍጡርን አምላክ አድርጌ አሊዝም ትክክለኛ ሀይማኖት እስልምና ነው ይልቅ አንች ከገባሽበት ጀሀነም ወተሽ ወዴትክክለኛው ሀይማኖት ወዴ እስላም ነይ ለኔ የጠራው ሀይማኖት እስልምና በቂዬ ነው

    • @ortechstudio3357
      @ortechstudio3357 Před 2 lety +1

      @@nafisaahmed8519 ተሳስተሻል! እስልምና ውስጥ ምንም ድህነት የለም። እኛ ክርስትያኖች በኢየሱስ አምነን ድነናል። እናንት በኢየሱስ ስላላመናችሁ አትድኑም፥ የዘላለም ህይወትም የላቹም።
      የእኛ አምላክ ስጋን ለብሶ ሞታችንን ሞቶልን በደሙ ዋጅቶን አድኖናል። የናንተው ግን ጨካኝ የማይወዳችሁ አምላክ ነዉ በራሳቹ ላይ የሾማቹት። ኢየሱስ አለምን ሁሉ የፈጠረና ከአለም በፊት የነበረ ፥ የመጀመርያና የመጨረሻ የሆነ፥ ከእርሱም ውጪ አምላክ የለለ፥ ህያው አምላክ ነው። ስለ ራሱም እንደዚህ ብሎ መስክሯል፦
      “ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።”
      - ራእይ 1፥8
      ዮሐንስ 13
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹³ እናንተ መምህርና ጌታ ትሉኛላችሁ፤ እንዲሁ ነኝና መልካም ትላላችሁ።
      ¹⁴ እንግዲህ እኔ ጌታና መምህር ስሆን እግራችሁን ካጠብሁ፥ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ እግራችሁን ትተጣጠቡ ዘንድ ይገባችኋል።
      “እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው።”
      - ዮሐንስ 6፥47
      “እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም።”
      - ዮሐንስ 10፥28
      “እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው።”
      - ዮሐንስ 6፥47
      “እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም።”
      - ዮሐንስ 10፥28
      “የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።”
      - 1ኛ ዮሐንስ 5፥20
      “እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው።”
      - ዮሐንስ 6፥47
      “እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም።”
      - ዮሐንስ 10፥28
      “የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።”
      - 1ኛ ዮሐንስ 5፥20
      “ከሰማይ የወረደ ሕያው እንጀራ እኔ ነኝ፤ ሰው ከዚህ እንጀራ ቢበላ ለዘላለም ይኖራል፤ እኔም ስለ ዓለም ሕይወት የምሰጠው እንጀራ ሥጋዬ ነው።”
      - ዮሐንስ 6፥51
      ከሰማይ መዉረዱንም በራሱ ነግሮናል።
      “ከሰማይ የወረደ ሕያው እንጀራ እኔ ነኝ፤ ሰው ከዚህ እንጀራ ቢበላ ለዘላለም ይኖራል፤ እኔም ስለ ዓለም ሕይወት የምሰጠው እንጀራ ሥጋዬ ነው።”
      - ዮሐንስ 6፥5

    • @mohamedshifa490
      @mohamedshifa490 Před rokem

      @@nafisaahmed8519 battkikel wallhe esilemenan yameyakel yaleme

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 Před měsícem

      ​Egziabher yigtsesh egna Amelak Eysus Kirstoden enji sewne anamelkem mohmmed ahne siol new yale Amelakchen gen besemaye new anchi gen sieol yegba sew Amelak aydelem slale amnesh sitasaznu kentuwech😅😅😅 ​@@nafisaahmed8519

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 2 lety +1

    በዚህ ክፉ ዘመን እርሶን ስለ ሰጠን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-kk3zg4cu2c
    @user-kk3zg4cu2c Před 2 lety +2

    ክክክክክክክክክ አይድራማ ምናለታዳ በደብየሚጫወት ተዋናይብታመጡ አልሀምዱሊላህ ሙሥሊምያደረገኝጌታ

    • @user-hw1wp8oe5n
      @user-hw1wp8oe5n Před 2 lety +1

      እናተ ለራሱ የሱ አደላችሁ
      ማን አስገደደሽ እናንተ የመሀመድ ዘሮች ስረስረዓትና ክብር ልክ የላችሁም ባለጌ

    • @user-hw1wp8oe5n
      @user-hw1wp8oe5n Před 2 lety +1

      ክርስቲያን ያርገኝ አምላክ ስሙ የተመሰገ ይሁን

  • @user-mz3gw8re3b
    @user-mz3gw8re3b Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጣም ደስ ይላል

  • @fekadukebede5812
    @fekadukebede5812 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ለሰው ልጅ በአባታችን አድሮ ሲያድን የሱዳን ነው የምናምን ነው እያሉ ስም ያጠፋሉ ዛር ውላጅ ያለበት ሁሉም እግዚአብሔር ያድነን።

    • @selam321
      @selam321 Před 2 lety

      ሰብስክራይብ አድርገኝ ወንድም

  • @22-mv7lh
    @22-mv7lh Před 2 měsíci

    ህዝቤ
    እንንቃ
    ተኝተናል
    አረ
    አምላኬ
    ልጆችህን
    ማረን
    ባለንበት
    ጠብቀን

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልል እግዚያብሄር ይመስገን እንኳን ስላሴዎች ገላገሉህ አባታችን አባ ግርማ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ይሄንን የመሰለ ወጣት በል በርታ እግዚያብሄር በቤቱ ያፅናህ

  • @user-xd5jf7fb8c
    @user-xd5jf7fb8c Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድልልን በእውነት ሁላችንንም እግዚአብሔር የምንፈወሥበትን ቀን ያቅርብልን

  • @mahlet-u4u
    @mahlet-u4u Před 2 lety +5

    እንክካን በሰላም መጡ አአባታችን

  • @user-nl5hd5br6f
    @user-nl5hd5br6f Před 2 lety +1

    አባዩ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጡና አብዝቶ ይስጥልኝ እባታትን🙏🙏🙏🙏

  • @zufanzerihun2344
    @zufanzerihun2344 Před 2 lety +1

    እግዞኦ ማህረነ ክርስቶስ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ
    እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ነህ አምላኬ

  • @user-ld7dz3fw6l
    @user-ld7dz3fw6l Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን

  • @user-to7rk5fr9f
    @user-to7rk5fr9f Před 2 lety +2

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
    አባ በውነት እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛሎት
    ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን

  • @tigistmoges6922
    @tigistmoges6922 Před 2 lety +1

    አባታችን በእርሰወ ያለ መንፈስ ቅዱስ ለእኛም ምህረትን ይስጠን

    • @bzu4394
      @bzu4394 Před 2 lety

      ትክክል 😭😭😭😭 🙏🙏🙏

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 Před 2 lety +1

    አባታችን የስንቱን ሽክም ከእግዚአብሔር በተስጥወት ፀጋ አቀለሉለት አሁን እረዥም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @fanosgemechu6580
    @fanosgemechu6580 Před 2 lety +3

    Abayee idmena xena le abayee

  • @asterhabshawite1579
    @asterhabshawite1579 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መመረጥ ነው ተመስገን ጌታዬ

    • @robelmedekesarobel8636
      @robelmedekesarobel8636 Před 2 lety

      Aye ante wesha semagele yechine derma ersasehe laye yedegemelhale weshetame tenkuwaye malete amte nehe kene dersuwale lebawe gerima

  • @saraT22
    @saraT22 Před 2 lety

    ላንተ የደረሰ የድንግል ማሪያም ልጅ የእኛንም የድህነት ቀናችንን ያቅርብልን ከከይሲ ዲያቢሎስ እጅ እግዚአብሔር አምላክ ይንጠቀን አባቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርሎት በስደት ነውና ያለሁት ከኔ የበረታቹ ጠማማው መንገዴን እንዲቃናለኝ ፍቅርተሚካኤል ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @danimehari9714
    @danimehari9714 Před rokem

    አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መዳን ናፍቆኛል አባ የፍቱኝ በጰሎት ያስቡኝ

  • @ethiopian2275
    @ethiopian2275 Před 2 lety +5

    قل هو الله أحد الله الصمد لم يلد ولم يولد ولم يكن له كفوا احد

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před 2 lety +3

    አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ

  • @user-pj6yl1vc7g
    @user-pj6yl1vc7g Před 2 lety +2

    አባታችን እግዚአብሒር ይጠብቆት ረጂም እድመና ጠና አብዚ ይስጥልን

    • @demekmengei8769
      @demekmengei8769 Před 2 lety

      አባታችን እረጅም ጤና ና እድሜ ይስዎት ድንግል ማሪያም እርሰዎን በአካል እንዳገኘዎት ትርዳኝ

  • @kassahuntekle6573
    @kassahuntekle6573 Před 2 lety +1

    አባታችን ልጄ ታሞብኝ ተጨንቄ መቼ እንደማገኞት በመጠባበቅ ላይ ነኝ እባክዎን ደቡብ ላይ ያለውን አጋንንት ለማራቅ ሀዋሳ መቼ ይመጣሉ እዚህም ብዙ መዳን የሚፈልግ ሕይወት አለና በጸጋዎ መጠቀም እንድንችል ኑልን ፀሎቶ አይለየን፡፡

    • @azebfantaye6441
      @azebfantaye6441 Před 2 lety

      ፁሚ ፀልዬ አዳኝ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው

  • @geniyasin1322
    @geniyasin1322 Před 2 lety +2

    መምህር ሰላምና ጤና፣እረጅም ዕድሜ

  • @bzu4394
    @bzu4394 Před 2 lety +2

    አባቴ እንኳን በስላምመጡልን💐💐🌾

  • @sebelgebr8553
    @sebelgebr8553 Před 2 měsíci

    አባየ፡እድሜውን፡ያርዝመው፡ዘርኦ፡ይብዛ፡ዳር፡እስከዳል፡እግዚአብሔር፡አምላክ

  • @user-fu9ix4lc3z
    @user-fu9ix4lc3z Před 2 lety +1

    አባ በረከትወ ይደርብን
    ካስለፈለፉ ይበቃነበርኮ ከተቀደሰው ቦታላይ
    ድቢ ባያስከፍቱ አባቴ

  • @jujuwolloyewayoutube5252
    @jujuwolloyewayoutube5252 Před 2 lety +6

    አላሀምዱሊላህአለነኢመቲልኢስላም

    • @fardosmohammed537
      @fardosmohammed537 Před 2 lety +2

      አልሓምዱሊላህ

    • @rehmamare1995
      @rehmamare1995 Před 2 lety +1

      አልሀምዱሊላህ

    • @wormkonjo6654
      @wormkonjo6654 Před 2 lety +1

      ያርቢ።እኒ።አተላወች።ያሳልን።ሌቦች።ኪኪኪ

    • @Mohamed-dk8nw
      @Mohamed-dk8nw Před 2 lety +1

      ድራማቸዉ አይሳካምፕኝ سبحان الله والحمد لله لا ألا أل الله الله اکبر

  • @robelzerabruk267
    @robelzerabruk267 Před 2 lety +3

    Temesgen amlakie

  • @user-ns9ey2pf7g
    @user-ns9ey2pf7g Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን. አባታችን.

  • @AlemMefnt
    @AlemMefnt Před 9 měsíci

    የኛ አባት ሽ አመት ኑርልን ድንግል ማርያም እድሜ ጤና ይሰጦት እርሶ ማግኘት የፈልጋለው እባኮትን ፀልዮልን