እየሆነ ያለ ነገር ተአምር ነው በዘመናችን በሰው አገር የምናያቸውን ዘመናዊ ቅንጦ ቤተ መንግስት በማያቴ I'm so amazing እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ህዝቦችዋን ይባርክ we love you our Prime Minister abiy ahimd🇪🇹🇪🇹
Ethiopia, as a significant nation, deserves nothing less than this! I am speechless. I hope for the resolution of all conflicts and the realization of our nation's future prosperity. PM great job!
wow our PM we Ethiopian proud by you allows may God protect you and bless you ...gena egzabhere yeredakale babezu metekeber huger tehonalche Ethiopia ... afriac❤ Ethiopia
Ethiopia is magnificent! Ethiopia is secret! Ethiopia is great! Thank you for our past and present strong leaders. We need to continue to protect this holy land from its enemies who think Ethiopia is a myth. God bless and guide us. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
👏🏽to PM his team and all that believe in Medemer. Ethiopia Prevail is in Effect. ❤🙏🏽✌🏽👍🏽👌🏽👋🏽 Looking to see perceptions, change on matters related to Ethiopian affairs permanently God bless, Ethiopia and her people
i am watching this video with cry....so proud....my lovely strong leader ..best wish with ur best followers...i am here strong with economy defect because i know what is going in my country....i don't want to be feeder for our historical enemies like ermiyas ,habtamu shaleka dawit, ezkele gabina tsegaye were araresegn,andargachew tsege!!
Thanks Mr PM still there are many issues to be addressed. We have got high illiteracy rate low health care system people in rular area are still suffering from with the traditional medicine so more
ብናግዘዉ ምንኛ በታደልን ፡፡ የእጆችህን ስራ የባረከልህ ያ የታመንከዉ አምላክ ስሙ ይባረክ
ድንቅ መሪ እንዳሌን እሌም ሁሉ መስክሯል እኛ ኢትዮጵያውያን ግን በፍጹም ልንረዳው አልቻልንም፣እትዬጰያ ለዘላለም ትኑር ።
I don’t have enough words to describe my feelings
God bless PM Abey Ahemed Ali
God help us to have peace in Ethiopia
3000ዓ.ም ይሄንን የምታዩ 2016 ዓም ጀግና መሪያችን ከሰራቸው ስራዎች አንዱ ነው ሀገራችንን አውን ወዳለችበት ከፍታ መልሷታል King Abichu ❤
that is fact
11¹1111111¹¹1111111111111
@@bestsongs7689
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን .... ህዝብ በሰላም ወቶ እሚገባበት ሰው እማይሞትበት ሀገር አርግልን
በተረፈ ስራው ድንቅ ነው ፈጣሪ ይባርካችሁ አሁን ፀጋውን ያብዛላችሁ
Well said
እየሆነ ያለ ነገር ተአምር ነው በዘመናችን በሰው አገር የምናያቸውን ዘመናዊ ቅንጦ ቤተ መንግስት በማያቴ I'm so amazing
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ህዝቦችዋን ይባርክ we love you our Prime Minister abiy ahimd🇪🇹🇪🇹
It's looks like Leousangelous.❤
ድንቅ ስራ❤ ያረጀ የወደቀ ማደስ ማሳመርና አዲስ መስራት ተግባሩ የሆነ ፣ለወሬ ጊዜ የሌለው መሪ❤❤❤
😊😊😊😊😊😊😊😊
ዶ/ር አብይ የኢትዮጵያን ልክ የሚያቅ ወደ ልኳም እየወሰደ ያለ ንጉስ ነው ለኔ ሐገራችንን ስለምትወድ ለሀገራችንም ደከመኝ ሳትል ስለምትሰራ በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን💚💛❤️🇪🇹🙏
i'm speechless .....Abichu is ultra legend 💯
አብቹዬ ድንቁ ብልህ ስማርት መሪዬ በእውነት በውጪ ብኖርም የሀገሬን መልካም ዜና እድገቷን ስሰማ ደስታዬ እጅግ እጥፍ ነው ሁሌም ከጎንህ ነኝ❤❤❤ ተባረክልን
Wow,Its truly amazing & Thank you Sir PM❤
Ethiopia, as a significant nation, deserves nothing less than this! I am speechless. I hope for the resolution of all conflicts and the realization of our nation's future prosperity. PM great job!
Woow Woow Woow Excellent thanks
ይገርማል ሚወራው ና ምናየዉ 😊ድንቅ ነው
ከ አንዴ በላይ ላይክ ማለት ቢቻል ደጋግሜ ላይክ እል ነበር
Nureleni Nureleni Nureleni Egzaibher Zamanachu Yetabareke ❤❤❤🎉🎉🎉
wow our PM we Ethiopian proud by you allows may God protect you and bless you ...gena egzabhere yeredakale babezu metekeber huger tehonalche Ethiopia ... afriac❤ Ethiopia
sending my heartiest congratulation's to our PM & his crew for this success!!
አብቹ ገና የምትመኛትን ኢትዮጵያ ታሳየናለህ ❤👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ላያት እጓጓለሁ🙄🤔❤
Ethiopia is magnificent! Ethiopia is secret! Ethiopia is great! Thank you for our past and present strong leaders. We need to continue to protect this holy land from its enemies who think Ethiopia is a myth. God bless and guide us. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
እግዚአብሔር ሆይ ብዙ ማድረግ ማገዝ ስንችል ሰላም ስጠን እግዚአብሔር ያክብርህ አብይዬ
Amazing job! Thank you PM Abiy!! Thank God Ethiopia finally found a great leader like you!
💚💛❤️
👏🏽to PM his team and all that believe in Medemer.
Ethiopia Prevail is in Effect. ❤🙏🏽✌🏽👍🏽👌🏽👋🏽
Looking to see perceptions, change on matters related to Ethiopian affairs permanently
God bless, Ethiopia and her people
I have no words🎉
He pass through the shadow of death, bcz his God is with him.
This is miracle 🙏
😮😮😮😮😮😮😮😮 Just wow 😮😮😮😮😮
This is so majestic
I am so honoured to be an Ethiopian
ብሩህ መሪ ብሩህ ርአይ ያለህ ድንቅ መሪ እናመሰግናለን
Ethiopia deserves a Leader like you!!! Thank you our Hero PM!!!!
ልበ ብርሀኖች ሌቱንም ሲያበሩት ከማየት በላይ ደስ የሚል ምን ነገር አለ?
ልበ ጭፉኖችም ልብ ይስጣተቸው፣ሀገሬ እንደሆን ዘመንዋን የምትዋጅበት ቀን ደርስዋል በቅኖች በሳል አመራር፤የተከበሩ ጠ/ሚ ሺህ አመት ይንገሱ!
አይሰማህም brother ❤ሀገርን represent ማድረግ እንደዚህ ነወ። much love my 🇪🇹 peoples
የኔ ኩራት አብቹ ሁሌም እደምልህ ይህ ጥቂቱን ያሳየህን ገና ብዙ እደምታስደምመን አልጠራጠርም በርታልኝ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ክበር ለስሙ አሜን ተባረክልኝ ❤👍👍👍
የኢትዮጵያ ስጦታ ጥቂቶች ብቻ የተረዱት የዘመናት ጀግና የፈጣሪ ውብ ስራ ዶከተር አብይ አህመድ፣አንተን መረዳት ትልቅ አቅም ይጠይቃል።ተባረክ ህልምን ሁሉ እናሳካለን ኢትዮጵያ ታላቅ ትሆናለች ❤❤❤❤
Proud!
ድንቅ ሥራ ነው፣የሕዝብና የትውልድ ምስገና ይገበቸዋል።
May the Lord bless Ethiopia. 🇪🇹 I’m so lucky to be born in this century to witness a great leader governing my motherland. 🇪🇹🙏🏾💕❤️💕❤️
እጅህ ይባረክ አእምሮህ ይባረክ ዶክተር❤❤❤❤❤❤
King 💎 👑💪አብቹ💪👑💎
ሺ አመት ንገስ የኔ ጀግና መሪ
አለ ገና ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️
ድንቅ ሰራ ለወሬ ጊዜ የሌለው መሪ
ወይ አብቹ ፤ ለነ እገሌ የ ሳምንት ስራ ሰጠሀቸው።
Amazing. ትልቅ ሥራ ነው።
Congratulations 🎊 👏🏻 💐 🥳 ♥ ❤ 🎊
#Ethiopia🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤ You see, reception is very easy, but bringing the idea requires knowledge, that's why I said my first comment.
wow nice dinner invite by PM Dr.Abiy ahmed
Great Job! Keep going doing more big projects like this!
ድንቅ ሰራ፣ የአባቶቹን ልክ የሚያቅ
i am watching this video with cry....so proud....my lovely strong leader ..best wish with ur best followers...i am here strong with economy defect because i know what is going in my country....i don't want to be feeder for our historical enemies like ermiyas ,habtamu shaleka dawit, ezkele gabina tsegaye were araresegn,andargachew tsege!!
❤🇪🇹God bless ETHIOPIA
Long live our PM💚💛❤️✌️
Biutyfull Ethiopia
This is grand palace magnificent 👏 very impressed at least Abiy is doing one thing right his gov deserves credit for this one
▪️▫️እጅግ በጣም ያምራል … ፈጣሪ #ኢትዬጵያን ፣ ክብርት #ፕሬዚደንት_ሳህለወርቅን እና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗
🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴
አባኮ እኔ ምን እንደሚታየኝ ታዉቃለህ አንተ ከተሠረጥክ ጀምሮ ለእምይ ሌት ተቀን እየለፋህ ስላለ እንቅልፍህን ትተህ በርታልኝ አባኮ ስስቴ እመነኝ አንተ በምትመራበት ዘመን የንጉስ ሰለሞን ዘመን ነዉ የሚታየኝ እሱም ወርቅ እንደ ድንጋይ ነበር ይላልና እኔም እምይ እንደሱ ስትሆን ነዉ ሚታየኝ በርታልኝ ስስቴ በቃ ስራክ ሀሳብህ ሁሉ ማስደመም እኮ ነዉ 😮😮😮❤❤❤❤
This Africa Ethiopia ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God Bless 🙏🏽
God bless #ABICHU'YE ... God bless #ETHIOPIA'YE ...God bless #AFRICA'YE
አቢቹ በርታልን
Very nice. Thank you Abichu
I am so happy for this but please make us fully happy about what you do including peace then we will all be proud of you fully
We have to be pray for our country regarding to peace
ታላቁ መሪያችን ❤
Masha allah ♥ 🙏 batam das yamili nawe 👍
ውቡ መንግስታችን ውብ ሀገር ሲሠራ ተመልከቱ
አብይ 100 አመት ግዛ
Marvelous 😊
ተመልከት አላማሀን
ተከተለው መሪሕን 🇪🇹
🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🤔
Wowwww amazing Ethiopia 🇪🇹 Addis Abeba 🥰🥰🥰
God bless Ethiopia 🇪🇹
❤❤❤Jesus Christ is Lord ❤❤❤
Abichuye 💚💛♥️
ንጉስ የንጉስ ልጅ ዘላለም ንገስ 💚💛❤️
Well done!!
Egzyabher yetbklen Hagrchnen yetbklen Amen Abichuuuuu King Long Live ❤❤❤❤
🎉very proud
ጀግና ኮርተንብሃል ድንቅ ስራ በርታ ❤️❤️
“Seeing is Believing”
You all haven’t seen nothing yet!!
More to come!
With God on our side who can stop us!
Nothing and No one!
❤🎉❤
Thank you. I wish you all the best, Mr PM.
May God bless My #Ethiopia
great work!
አመሰግናለሁ ከማለት ውጪ ምንም አልልም!!! እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤
Amazing video ❤
ይህ እንዲሆን የታታረውን (ከጠቅላይ ሚኒስትሩ እስከ ታችኛው እርከን ያለውን አመራር እና ሰራተኛን) ያለማድነቅ እንዴት ይቻላል ? ……ኢትዮጵያችን በመከራዎችሽ መካከል እንደኮከብ ማብራትሽን የሚወዱሽን ማኩራትሽን የሚጠሉሽን ማሳፈርሽን ትቀጥያለሽ
❤❤❤ እራሴን በራሴ አፌን በምላሴ ካላቆለጳጰስኩ፣…………።መከበር ከራስ ነው፣
ዛሬም ኢትዮጵያ ነገም ኢትዮጵያ። ኢትዮጵያ ለዘላለም።
Wow, no words ❤
The great leadership to bright future with perfect leader
ግርማ: ሞገሰ: ነህ: አብያችን❤
Good JOB
GOD BLESS PM DR. ABIY AND LONG LIVE PM DR. ABIY!! GOD TEACH THE PEOPLE WHO ARE UP TO NO GOOD FOR ETHIOPIA/AFRICA
I am so proud ❤🎉
ጠቅላይ ሚኒስትራችን ተግባር ብቻ እናመሰግናለን
Proud of you Abichu❤
በጣም ይገርማል ምንም ቃል የለኝም ኮራው
የእግዚብሔር አምሳል ሰዉ ነዉ ከሰዉ ጡብ ያማረበት ጊዜ ኤጭጭጭ
I am sow proud
እግዚአብሔር ይመስገን::
WOW WOW amazing Palace and good hospitality.keep the good work 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኢትዮጵያ... 💚💛❤
አብቹ በአንተ መሪነት ኩራት ይሰማኛል ❤❤❤
I salute you, The King 🫡
Spectacular to say the least 🥹😲😍
Beautiful ❤🎉🎉🎉🎉
The leader who make burn his enemies
Thanks Mr PM still there are many issues to be addressed. We have got high illiteracy rate low health care system people in rular area are still suffering from with the traditional medicine so more
🇪🇹➟ጀግናው መሪያችን ከቤተ መንግስት እስከ ጫካ ኢትዮጵያን አደረጋት የውበት ንግስት
👍