ምርጥና ዘመናዊ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 05. 2022
  • ምርጥ #ጥሬስጋ ቤቶች በአዲስ አበባ -
    በአዲስ አበባ ከሚገኙ ምርጥ ዘመናዊ የ #ጥሬስጋ ቤቶች የተወሰኑትን ይመልከቱ። SOME OF THE FINEST #RAWMEAT #TERESEGA RESTAURANTS IN #ADDISABABA #addisababacity #ethiopianfood #addisbusiness #habesha #ebs#ethiopianrawmeat#addisbusiness #ebstv #foodreview #shegergebeta
    -Full video shot on iPhone 8.
    -ልዩ ምሰጋና ለ #ዮናስጨርጨር ስጋ ቤት
    #መስፍንቁርጥ እና ጠጅ#ፍቅሬኩንስፓኛ#ዳዊትፅጌአክሱማይት#ናትናኤልሃይሉ።
    -በቀጣይ ሌሎች ስጋ ቤቶችን ለማስጎብኘት እንሞክራለን። #አዲስአበባቤቴ tube
    -Videographer & editer ሰመረ አጀበ።

Komentáře • 34

  • @tabbycat8760
    @tabbycat8760 Před 5 měsíci +3

    Presentation, taste, culture, civilisation... 100%

    • @tube.5998
      @tube.5998  Před 5 měsíci +1

      Best comment ever! Thank u.

    • @tabbycat8760
      @tabbycat8760 Před 5 měsíci +1

      @@tube.5998 Thanks for the video our family loves Ethiopia may God bless you all salutations from France to all Ethiopians

  • @solomonassefa6621
    @solomonassefa6621 Před 2 lety +4

    እባካችሁ በርቱ ሌሎች ስጋ ቤቶችንም ብታስተዋውቁ።በተረፈ በጣም ምርጥ ነው።

  • @aleti4562
    @aleti4562 Před rokem +3

    Amazing video editing..loved it a lot

  • @ermyasbogale1952
    @ermyasbogale1952 Před rokem +1

    አገርን በዚህ መልክ ማሣየት በጣም ደሥ ይላል ከሥጋቤቱ ባሻገር የከተማችን ውበት ፎቆቹ መንገዱ መታየቱ ኢትዮጵያን ተመራጭ መሥህብ ያደርጋታል በተለይ ለማያቋት አረብ ሀገሮች እንኳን ቤትና ዛፍ ላይ የምንኖር የሚመሥላቸው አረቦች አሉ ለነሡ ጥሩ ምልከታን ያደርጋል በርታ እናመሠግናለን ውነሽ ኢትዮጵያዬ

  • @kirubeldejene7275
    @kirubeldejene7275 Před 6 měsíci +1

    Nice presentation and very clear video supported by great music. You deserve my subscription!

    • @tube.5998
      @tube.5998  Před 6 měsíci

      እግዜር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ።

  • @user-cx4bp8ox6e
    @user-cx4bp8ox6e Před 5 měsíci

    እሽ አመሠግናለሁ ወድም

  • @masalt1424
    @masalt1424 Před rokem

    መስፍን በጣም ጠንካራና ትሁት ሰዉ ነዉ
    ከዚህ በላይ ያርግልህ
    የዘገየንም ቤት አሳዩን እሱም
    በጣም መልካም እና ብረት የሆነ
    ስራ አዋቂ ነዉ:;

  • @user-sh8gf1eg1n
    @user-sh8gf1eg1n Před 7 měsíci +1

    ውውውውው የ ጥሬ ስጋ አፍቃርዬ yete ናችሁ me 111111ውውውውው

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Před rokem +3

    እኛ ይህን ሀገራችንን ማየት ነው የምንፈልገው ፈታ አረጋችሁን ተባረኩ

    • @tube.5998
      @tube.5998  Před rokem +2

      እስካሁን ከደረሱኝ ውስን አስተያየቶች ወይም comments ውስጥ የልቤን ያደረሰው ያንቺ የእህቴ የቆንጂት አስተያየት ነው ከልቤ አመሰሰግንሻለሁ። ምክንያቱም ይህን ስራ አቅሜ እውቀቴ ልምዴ በቻለልኝ እና እግዚአብሔር በፈቀደው መጠን እንድፈፅመው ያነሳሳኝ ዋናው ነገር የሀገራችን ሕዝብ ሁሉ ተሰብስቦ ተቻችሎ ተመቻችቶ የሚኖርባትን የምንወዳትን አይደለም እኛ መላው አፍሪካ እንደሷ የሚሆን የለም ብለው የሚመላለሱባትን ታሪካዊቷን እና ዘመናዊቷን #አዲስ አበባን መልካም ገፅታዋን ከብዙ በጣም በጥቂቱ ለማሳየት ነው ።
      - በፍቅር ስለተመለከትሽው እና ስለ መልካም አስተያየትሽ አመሰግናለሁ።
      እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

    • @konjetalemudegifie2400
      @konjetalemudegifie2400 Před rokem +2

      @@tube.5998 ይመችህ ወንድሜ በዚሁ ቀጥልበት እኛም ደስ ብሎን እናያለን ተባረክ

  • @gideymekonin8204
    @gideymekonin8204 Před 8 měsíci

    Alaza and Tesfaye

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 8 měsíci

    1 Love Ethiopian people Thanks Ethiopia Eet it 😅

  • @user-ls1cc9kz4c
    @user-ls1cc9kz4c Před rokem +2

    ኖሮ ተወዶል????? እኔ አልሰማማ።እዩልኝ ጎበዝ ንሮ ተወዶል እኔ ኮ አንድ ሪያል አውጥቼ ክስ አልጠጣም በኢትዮጵያ እመንዝረዋለሁ ለልጆቼ ለዘይት እላለሁ ለካ እንዲህ ነው

    • @zeed7938
      @zeed7938 Před rokem

      ወጣ ብለን አምስት ደቂቃ ስንራመድ ደግሞ እርቦት የዋለም ያደረም አለ

  • @finally7664
    @finally7664 Před 4 měsíci

    ፈረንጅ አገር ያለነውን ያስቀናል

  • @user-cx4bp8ox6e
    @user-cx4bp8ox6e Před 5 měsíci

    አመሠግናለን ለምሰጠን መረጃ አድስ አበ ባ የት አካባቢ ነው ሰፈር ነግረን 25 በፊትነው የማቀው እኔ በወጭ ነውየመኖረው

    • @tube.5998
      @tube.5998  Před 5 měsíci

      የስጋ ቤቶቹን ሰፈር ከሆነ ቪዲዮው ላይ ተፅፈዋል

  • @thomasalkie3964
    @thomasalkie3964 Před 9 měsíci

    አቀረባችሁ ዘፈን ስላጀበው ደስ አይልም ለዝግጅት ክፍሉ

  • @wondwosentadesse7823
    @wondwosentadesse7823 Před 8 měsíci +1

    Who is singing the background music. This is what we need to hear now. Ethiopia one.

    • @tube.5998
      @tube.5998  Před 8 měsíci

      የመጀመሪያው ዘፈን የዳዊት ፅጌ(ዳዊት አክሱማዊት) ነው ቀጥሎ ያለው ዘፈን ደግሞ የ#ናትናኤል ሃይሉ ነው መጨረሻ ላይ ያለው ግን ስሙን ባላውቀውም ዘፈኑ ግን የድሮ ዘፋኝ የዘፈነውን በአዲስ መልክ የዘፈነ አንድ አዲስ ድምፃዊ ነው። ስለ አስተያየትህ በጣም አመሰግናለሁ።

    • @gideymekonin8204
      @gideymekonin8204 Před 5 měsíci

      Heavenly music. Thanks

  • @muhammedabdi2516
    @muhammedabdi2516 Před 2 lety +1

    የሞባይል ዋሀት ሳፕ ይላኩልን

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Před 8 měsíci

    ይመቻችሑ ለማንኛውም ግን ኢቲዮጽያን አትንኩ እናት ሐገራችንን አትስረቁ ሐገራችሑን ሕዝባችሑን ስርታችሑ ነግዳችሑ ብሉ ጠጡ ተዳሩ ይሐው ነው እኔ ግን ሥጋ አይመቸኝም በድጋሚ ይመቻችሑ ።

  • @Eyerusalem_
    @Eyerusalem_ Před 2 lety +1

    እሁን እሄ እኮ እንድ ጥብስና እንድ ቁርጥ በልቶ እንድ ስስው 500 ብር ሊሆን ይችላል

    • @111fgh
      @111fgh Před rokem

      ""መቀለድህ መሆን አለበት

  • @masalt1424
    @masalt1424 Před rokem

    ሁሌ የሚሚገርመኝ
    አድራሻ ልን አይገለፅም???????????

    • @tube.5998
      @tube.5998  Před rokem

      የምኑ አድራሻ የስጋ ቤቶቹ ከሆነ ቪዲዮውን በደንብ ካየኸው አድራሻቸው ከነ ስማቸው ተገልጻል።

    • @masalt1424
      @masalt1424 Před rokem

      @@tube.5998 ካወክ መግለፅ ነዉ
      ቦሌ ጫፍ ብሎ አድራሻ ምንድነዉ?

  • @MayNemmuslimytube65
    @MayNemmuslimytube65 Před rokem

    አንድ እኳንየሙሥሊም የለም😏😏😏

  • @solomontekle4859
    @solomontekle4859 Před 6 měsíci

    Please tell him to have proper toilet and keep it clean. Absolutely disgusting and embarrassing!