ፈረንጁን ለቁርስ ጥሬ ስጋ አበላነው... ቁርስ ጥሬ ስጋ የሚበላበት ሀገር || We had raw meat for breakfast

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 03. 2024
  • ቁርስ ጥሬ ስጋ የሚበላበት ሀገር || A country where raw meat is eaten for breakfast 🇪🇹
    ፓርቹጋላዊውን ጓደኛችንን ጥሬ ስጋ አስሞከርነው || We had raw meat for breakfast
    📌 Subscribe Here:
    / @nets5773
    📌 Follow us on Facebook:
    profile.php?...
    📌 Follow us on TikTok :
    www.tiktok.com/@nets4118?is_f...
    #ethiopian #habesha #funny #ethiopianfunnyvideos #amharic #norway #newvideo #police #addisababa #funnytiktok #viral #podcast #winter #snow #cars #worst #cold #food #mood #vacation #meat #meatlovers #rawmeat #habesha #breakfast #portugal #amharic

Komentáře • 68

  • @lewtalexx8740
    @lewtalexx8740 Před 3 měsíci +2

    እግዚአብሔር ሆይ ለሀገሬ አብቃኝና እንዴት እንደምበላው አንተ ታውቃለህ::

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před 3 měsíci +12

    ያገራችን ልዩ የሆነ ምግባችን ነው:: ግን እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ በአሁኑ ሰአት በጣም የተቸገረበት ግዜ ነውና እባካችሁ...??? ከይቅርታ ጋር እኔም እምኖረው እውጪ ነውና we afford but they don’t….. pls…??? ለተራበ ስጡት ...🙏😳

    • @nets5773
      @nets5773  Před 3 měsíci +3

      You are right!!!
      ከዚቅ ቀን በፊት ደግሞ የሽሮ ቀን ነበር... ከውዱ እስከርካሹ!! ያው ያለውን ኮንትራስት ለማሳየት ነው

    • @Etho19pia
      @Etho19pia Před 3 měsíci

      ሞት ይሻለዋል ሐበሻ ከሆድ ቀንሶ ልረዳ !!!!ግን ደንገት የተመረጡት ብቻ ልያረጉት ይችላሉ ሌላ የማያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል አይደል😒😃

  • @gstv3950
    @gstv3950 Před 4 dny

    ጥሬ ስጋ መከልከል አለበት ደስ አይልም ከጤና አንፃር

  • @ahmedhagi96
    @ahmedhagi96 Před 3 měsíci +5

    Where was the Ferenje ??

  • @abebawana4263
    @abebawana4263 Před 16 dny

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @EmaosEmaos-cw9ps
    @EmaosEmaos-cw9ps Před 3 měsíci +2

    ሁል ጊዜ የማናስተውለው ነገር ቢለዋ ሲሳል እናያለን እና ቢላዋው ሲሳል ጫፉ ላይ የላመ ብረት አለው የተፋቀው እና ቢለዋው ጮማውን ስቡን ስለሚቆርጥ ቢለዋው ቅባት አለው ማለት ነው የተፋቀውን ብረት በደንብ ይይዛል እና ቢጠረግ "ቢለዋ ስላቹ በጨርቅ ጥረጉ በሉልን"

  • @user-os6qb4lo2j
    @user-os6qb4lo2j Před 4 dny

    ወይኔ ልጁን

  • @fantushtewodros6906
    @fantushtewodros6906 Před 3 měsíci +1

    We eat pancakes 🥞 waffles 🧇 and eggs 4 breakfast

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 Před 3 měsíci +2

    Here after recommended by Semere

    • @nets5773
      @nets5773  Před 3 měsíci

      Thank you for being here!! Thank to Semere.

  • @thefirst1782
    @thefirst1782 Před 3 měsíci +10

    ፈረንጁን ያለከዉ ግን የቱን ነዉ😅😂 ማንዴላ ይቀላል ከዚህ ፈረንጅ

  • @sosiabebe3667
    @sosiabebe3667 Před 3 měsíci

    ዋው ስጋው👍 !!! ግን ጠዋት ላይ ጥሬ ሥጋ 🤔🤣🤣🤣

    • @nets5773
      @nets5773  Před 3 měsíci +1

      የሰውን ብዛት ብታየው ይገርምሀል

  • @Marsiill
    @Marsiill Před 3 měsíci +1

    wolaytta na tigeremaleh

  • @AbiyIsaCriminal
    @AbiyIsaCriminal Před 3 měsíci +3

    ጠመንጃ ብደቀንብኝ እንኳን ጥሬ ስጋ አልበላም

  • @serkalemgirma518
    @serkalemgirma518 Před 3 měsíci +3

    ኣይ ኢትዬጵያ ያለው ማማሩ ብቃ ገንዘብ ካለህ ወይም ከውጭ ከመጣህ አያጎረሱ ነው የሚያስተናግዱህ😂😂

    • @nets5773
      @nets5773  Před 3 měsíci

      ሀሀ እውነት ነው::: ሶስት ትልልቅ ካሜራ ደግሞ ከተጨመረበት... ያው እንደምታይው ነው 😂

  • @gstv3950
    @gstv3950 Před 4 dny

    ጥሬ ስጋ መከልከል አለበት

  • @dawitabebe4813
    @dawitabebe4813 Před 3 měsíci +2

    እንደጉድ ተበላ ከሸክላ ጥብስ እስከ ጥሬ ሥጋ .....

  • @robellish
    @robellish Před 3 měsíci +1

    Who is here because of Semere Bariaw?

    • @nets5773
      @nets5773  Před 3 měsíci

      Thank you for checking out my videos. And thanks to Semere

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 3 měsíci +2

    ይህያ ሥጋ ነው ወይስ የበሪ!😊

    • @nets5773
      @nets5773  Před 3 měsíci

      የአህያማ እንደዚህ ከጣመ..... 😊

  • @alemdre1176
    @alemdre1176 Před 3 měsíci +2

    እኔ ሳይበዛ ጥሬ እበላው ግን ቀይ ስጋ ነው የምበላው

  • @googlesamsung2587
    @googlesamsung2587 Před 3 měsíci

    where is this restaurant located and the address pls?

    • @nets5773
      @nets5773  Před 3 měsíci +1

      እረ ፆም ነው 😊😊… ቸሩ መድሀኒአለም ይባላል!! አትላስ አካባቢ!!
      It’s around Atlas,

    • @googlesamsung2587
      @googlesamsung2587 Před 3 měsíci

      @@nets5773 thank you for your replay but didn't ask u to remind me about the lent and i knew about it.

  • @user-cy6hf6cr4h
    @user-cy6hf6cr4h Před 3 měsíci +1

    ወይ ጉድ ለምን ደስ አይለው ወጭው በእንተ ስለሆነ ነዋ

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr Před 3 měsíci

    የሆንኩ ቅናታም ነኝና በሰው ሀገር ቁጭ በጥቁር አይኔ ልክ እንደ ነጭ እኔም ልቅናባችሁ😂😂😂

  • @gstv3950
    @gstv3950 Před 4 dny

    የሚቆርጡት ሰዎች ንፅህና የላቸዉም ግላቭ አያረጉም

    • @getch1145
      @getch1145 Před 2 dny

      glove karegu menun qurt honew...glove lefernj new

  • @ambachewlakew1083
    @ambachewlakew1083 Před 3 měsíci +1

    የታለ ፈረንጁ ጥቁር ፈረንጅ

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před 3 měsíci

    Ande Kurseee mesa erat selemibelluu eko naw

  • @zebenaynati2891
    @zebenaynati2891 Před 3 měsíci +3

    ምነው ስጋው ጠቆረ በሰላም ነው👍🇪🇹

    • @nets5773
      @nets5773  Před 3 měsíci

      ያስብላል 😊

    • @menbidejene2923
      @menbidejene2923 Před 3 měsíci

      የአህያ ሥጋ ነው። ለሆዳሞች ግን የአህያ ሥጋ ሲበዛባቸው ነው ።

  • @zebenaynati2891
    @zebenaynati2891 Před 3 měsíci +1

    እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ጥሬስጋ መብላት እየፈለኩ ኮሶ ስለሚታየኝ እሳቀቃለሁ አንድ ጌዜ እንደውም ከሞት ነው ያመለጥኩት😜😜

    • @nets5773
      @nets5773  Před 3 měsíci

      የሁላችንም ፍራቻ ነው:: ግን አሁ የተማርኩት መድሀኒቱን ከመታመምህ በፊት ቀድሞ መውሰድ ነው!! ከሀኪም አይደለም ምክሩን የሰማሁት : ከፋርማሲስት ነው 😊

    • @zebenaynati2891
      @zebenaynati2891 Před 3 měsíci

      @@nets5773 አመሰግናለሁ😉

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 Před 3 měsíci +1

    ፈረንጅ፣አይደለም፣ባክህ፣ጉራ።ሆዳሞች፣ናችሁ፣እሺ።ከእስርቤት፣አምልጣችሁ፣ነው፣የመጣችሁት😂😂😂😂

    • @nets5773
      @nets5773  Před 3 měsíci +1

      እበላላችን ነው የሚያሳማን... የመጣንበትን ሀገር ክረምት ብታዪው እስር ቤት ማለት ነው 😊

  • @amanuelghilagaber9809
    @amanuelghilagaber9809 Před 3 měsíci +1

    ቁርስ ስጋ አረ ሼም እንዴት ይወርዳቹዋል በጥዋቱ

    • @Bahabelom
      @Bahabelom Před 3 měsíci

      T😢

    • @nets5773
      @nets5773  Před 3 měsíci

      እዛው ምሳም እራትምሆነ እኮ... 😊

  • @user-mj5jq7cv7p
    @user-mj5jq7cv7p Před 2 měsíci

    ቅርጫ ገብተው ነው

  • @user-mp7lt4tt9v
    @user-mp7lt4tt9v Před 3 měsíci

    yezendero ferenj is black

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 Před 3 měsíci +2

    Plz ስጋ ቆራጮች Glove 🧤 ተጠቀሙ plz isn’t Healthy

  • @Hagere739
    @Hagere739 Před 3 měsíci +2

    ወገን ጥሬ ስጋ አትብሉ

  • @SefaNur-fz4kp
    @SefaNur-fz4kp Před 3 měsíci

    ኦሽሽሽሽሽሽ አህያ አህያ አረ ኡኡኡኡኡኡ

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 Před 3 měsíci

    ይህ ሰው ምኑ ነው ፈረንጅ የሚመስለው? አበሻ ነው የሚመስለው ጥሬ ስጋ ለምትበሉ ሰዎች እድሜያችሁን እያሳጠራችሁ ነው

    • @nets5773
      @nets5773  Před 3 měsíci

      በአባቱ ሀበሻ ነው 😊

  • @kassahunalemu5168
    @kassahunalemu5168 Před 3 měsíci

    አቤት ተበላ ጉደኛ ስጋ

    • @nets5773
      @nets5773  Před 3 měsíci

      እቀራረፃችሁ ምግቡ የበለጠ ምራቅ እንዲያስውጥ አድርጋችሁ ነው!! በአይኔ ሳየው በዚህ መልኩ እያጏጏም ነበር 😊… amazing and highly professional film crew… 👏

    • @kassahunalemu5168
      @kassahunalemu5168 Před 3 měsíci

      thanks netsi

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 Před 3 měsíci

    All this people trying to grab money on CZcams there is no French here if I were you I would be worried to eat that meat if you don't need to because doesn't look like it's a beef

    • @nets5773
      @nets5773  Před 3 měsíci +1

      It tested good though 😊
      Thank you for watching our videos 🙏