TWIS WITH NETS
TWIS WITH NETS
  • 121
  • 236 975
አምስቱ የፍቅር ቋንቋዎች || The 5 Love Languages (Repost) 🖤🖤🖤🖤🖤
The Five Love Languages: How to Express Heartfelt Commitment to Your Mate ?
አምስቱ የፍቅር ቋንቋዎች || The 5 Love Languages
🖤🖤🖤🖤🖤
📌 Subscribe Here:
czcams.com/channels/WefwtmcIfjB0AG1lHPRG_g.html
📌 Follow us on Facebook:
profile.php?id=100092197096058
📌 Follow us on TikTok :
www.tiktok.com/@nets4118?is_from_webapp=1&sender_device=pc
#ethiopian #habesha #funny #ethiopianfunnyvideos #amharic #norway #newvideo
zhlédnutí: 121

Video

'ባህላችን አይደለም' ራሱ ባህላችን ሆነ!
zhlédnutí 257Před 12 hodinami
Additional Video From Semere Bariaw: czcams.com/video/rLJV92gWDwU/video.html 📌 Subscribe Here: czcams.com/channels/WefwtmcIfjB0AG1lHPRG_g.html 📌 Follow us on Facebook: profile.php?id=100092197096058 📌 Follow us on TikTok : www.tiktok.com/@nets4118?is_from_webapp=1&sender_device=pc #ethiopian #habesha #funny #ethiopianfunnyvideos #amharic #norway #newvideo
ህይወት ማለት ለመሞት የሚወስድብን ጊዜ ማለት ነው || Life is the time it takes to die ! ⏳ﮩ٨ـﮩﮩ٨ـ♡ﮩ٨ـﮩﮩ٨ـ⚰️
zhlédnutí 136Před dnem
Life is the time it takes to die ! ⏳ﮩ٨ـﮩﮩ٨ـ♡ﮩ٨ـﮩﮩ٨ـ⚰️ ህይወት ማለት ለመሞት የሚወስድብን ጊዜ ማለት ነው:: ⏳ﮩ٨ـﮩﮩ٨ـ♡ﮩ٨ـﮩﮩ٨ـ⚰️ 📌 Subscribe Here: czcams.com/channels/WefwtmcIfjB0AG1lHPRG_g.html 📌 Follow us on Facebook: profile.php?id=100092197096058 📌 Follow us on TikTok : www.tiktok.com/@nets4118?is_from_webapp=1&sender_device=pc #ethiopian #habesha #funny #ethiopianfunnyvideos #amharic #norway #newvi...
Fake Police tore my passport... Hilarious prank || ፖሊሱ ፓስፖርቴን ቀደደው
zhlédnutí 422Před 14 dny
Hilarious prank 😂😂😂 ፖሊሱ ፓስፖርቴን ቀደደው || The police tore my passport... 📌 Subscribe Here: czcams.com/channels/WefwtmcIfjB0AG1lHPRG_g.html 📌 Follow us on Facebook: profile.php?id=100092197096058 📌 Follow us on TikTok : www.tiktok.com/@nets4118?is_from_webapp=1&sender_device=pc #ethiopian #habesha #funny #ethiopianfunnyvideos #amharic #norway #newvideo #fuuny #prank #hilarious #gags #f...
ስለግብረሰዶማዊነት መስፋፋትና ከልጆቻችን ጋር ስለምናደርገው ወሳኝ ውይይት || ለራሳችን የሚከብደንና የሚቀፈንን ጉዳይ ከልጆቻችን ጋር አንዴት አናውራው?
zhlédnutí 97Před 21 dnem
ስለግብረሰዶማዊነት መስፋፋትና ከልጆቻችን ጋር ስለምናደርገው ወሳኝ ውይይት... ለራሳችን የሚከብደንና የሚቀፈንን ጉዳይ ከልጆቻችን ጋር አንዴት አናውራው? 📌 Subscribe Here: czcams.com/channels/WefwtmcIfjB0AG1lHPRG_g.html 📌 Follow us on Facebook: profile.php?id=100092197096058 📌 Follow us on TikTok : www.tiktok.com/@nets4118?is_from_webapp=1&sender_device=pc #ethiopian #habesha #funny #ethiopianfunnyvideos #amharic #norway #newvideo
ግብረሰዶማዊነት በተፈቀደባቸው ሀገራት ልጆቻችንን እንዴት እናሳድግ?How do we raise our children where homosexuality is legal?
zhlédnutí 388Před 21 dnem
ግብረሰዶማዊነት በህግ በተፈቀደባቸው ሀገራት ልጆቻችንን እንዴት እናሳድግ? How do we raise our children in countries where homosexuality is legal? 📌 Subscribe Here: czcams.com/channels/WefwtmcIfjB0AG1lHPRG_g.html 📌 Follow us on Facebook: profile.php?id=100092197096058 📌 Follow us on TikTok : www.tiktok.com/@nets4118?is_from_webapp=1&sender_device=pc #ethiopian #habesha #funny #ethiopianfunnyvideos #amharic #n...
ይሄን ካይሄን ካያችሁ በኋላ እርግማን ታቆማላችሁ! || After this you will stop cursing!
zhlédnutí 336Před měsícem
ይሄን ካያችሁ በኋላ እርግማን ታቆማላችሁ! After this you will stop cursing! 📌 Subscribe Here: czcams.com/channels/WefwtmcIfjB0AG1lHPRG_g.html 📌 Follow us on Facebook: profile.php?id=100092197096058 📌 Follow us on TikTok : www.tiktok.com/@nets4118?is_from_webapp=1&sender_device=pc #ethiopian #habesha #funny #ethiopianfunnyvideos #amharic #norway #newvideo
ስልክ ያመጣብን ተስፋና ስጋት: ለወላጆች || The hope and fear that the phone brought on us. For parents!
zhlédnutí 127Před měsícem
📌 Subscribe Here: czcams.com/channels/WefwtmcIfjB0AG1lHPRG_g.html 📌 Follow us on Facebook: profile.php?id=100092197096058 📌 Follow us on TikTok : www.tiktok.com/@nets4118?is_from_webapp=1&sender_device=pc #ethiopian #habesha #funny #ethiopianfunnyvideos #amharic #norway #newvideo
የአዲስ አበባ ሆቴሎች የመፀዳጃ ቤት ገመና ..."ከፍትፍቱ ሽንት ቤቱ" || Addis Ababa hotels restrooms
zhlédnutí 143Před měsícem
የአዲስ አበባ ሆቴሎች የመፀዳጃ ቤት ገመና ..."ከፍትፍቱ ሽንት ቤቱ" Addis Ababa hotels restrooms 📌 Subscribe Here: czcams.com/channels/WefwtmcIfjB0AG1lHPRG_g.html 📌 Follow us on Facebook: profile.php?id=100092197096058 📌 Follow us on TikTok : www.tiktok.com/@nets4118?is_from_webapp=1&sender_device=pc #ethiopian #habesha #funny #ethiopianfunnyvideos #amharic #norway #newvideo #cleaning #addisababa #restro...
ከእፅ ተጠቃሚ ጋር ፀባይ እና እይታ ቀያሪ ውይይት || Attitude & perspective-changing conversation with a drug user
zhlédnutí 160Před měsícem
ከእፅ ተጠቃሚ ጋር ፀባይ እና እይታ ቀያሪ ውይይት || Attitude & perspective-changing conversation with a drug user
የአውሮፓ መንግስታት ለኢትዮጵያውያን ቪዛ ላለመስጠት ለምን ተስማሙ? ኖርዌይ በእስር ላይ ስለነበሩ ኢትዮጵያውያን አዲስ መረጃ || Twist With NETS
zhlédnutí 562Před měsícem
የአውሮፓ መንግስታት ለኢትዮጵያውያን ቪዛ ላለመስጠት ለምን ተስማሙ? ኖርዌይ በእስር ላይ ስለነበሩ ኢትዮጵያውያን አዲስ መረጃ || Twist With NETS
ሀገር ቤት የበላነው ጥሬ ስጋና የቡናው ትውስታ || Vacation Time
zhlédnutí 10KPřed měsícem
ሀገር ቤት የበላነው ጥሬ ስጋና የቡናው ትውስታ || Vacation Time
ወላጅ የችግር መፍትሄም መንስኤም ሊሆን ይችላል...ለወላጆች በጣም ጠቃሚ መልዕክት!! || A very important message for parents!
zhlédnutí 217Před 2 měsíci
ወላጅ የችግር መፍትሄም መንስኤም ሊሆን ይችላል...ለወላጆች በጣም ጠቃሚ መልዕክት!! || A very important message for parents!
በስፋት የምናውቀው ሞገደኛው ነውጤ በሚለው መፅሐፉ ነው ደራሲና ጋዜጠኛ ደራሲ አበራ ለማ ! || Writer & Journalist Abera Lemma
zhlédnutí 333Před 2 měsíci
በስፋት የምናውቀው ሞገደኛው ነውጤ በሚለው መፅሐፉ ነው ደራሲና ጋዜጠኛ ደራሲ አበራ ለማ ! || Writer & Journalist Abera Lemma
ከልጆች ጋር ሳወራ ትኩረታቸውን ለማግኘት የምጠቀማቸው መንገዶች…በዛውም ትንሽ የኦስሎ ጉብኝት
zhlédnutí 358Před 2 měsíci
ከልጆች ጋር ሳወራ ትኩረታቸውን ለማግኘት የምጠቀማቸው መንገዶች…በዛውም ትንሽ የኦስሎ ጉብኝት
የዶ/ር ራሄል ድንበርን ያቋረጠ የትዳር ህይወት ጨዋታ.. ለምን የራስሽን ሰው አላገባሽም ይሉኛል..|| A Beautiful Mind Of Dr.Rahel Akliku
zhlédnutí 1,9KPřed 2 měsíci
የዶ/ር ራሄል ድንበርን ያቋረጠ የትዳር ህይወት ጨዋታ.. ለምን የራስሽን ሰው አላገባሽም ይሉኛል..|| A Beautiful Mind Of Dr.Rahel Akliku
የሴተኛ አዳሪዎች ማህበራዊ አስተዋጽኦ፥ ያልተዳሰሰ እውነታ ||The social contribution of prostitutes, an unexplored reality
zhlédnutí 150Před 2 měsíci
የሴተኛ አዳሪዎች ማህበራዊ አስተዋጽኦ፥ ያልተዳሰሰ እውነታ ||The social contribution of prostitutes, an unexplored reality
በበረዶው ዘመን የጣልነውን ቁልፍ አሁን አገኘነው || we have got the key
zhlédnutí 400Před 2 měsíci
በበረዶው ዘመን የጣልነውን ቁልፍ አሁን አገኘነው || we have got the key
ፖለቲካና ዳቦ ...ፖለቲካ አይደለም || This is not politics!!
zhlédnutí 267Před 2 měsíci
ፖለቲካና ዳቦ ...ፖለቲካ አይደለም || This is not politics!!
ቤቴን እፍርሱት ጎረቤቴን መልሱልኝ!
zhlédnutí 178Před 2 měsíci
ቤቴን እፍርሱት ጎረቤቴን መልሱልኝ!
ሳያስፈቅዱ የስልክ ስፒከር ላይና ካሜራ ላይ አድርገው ለሚያዋሩን....
zhlédnutí 260Před 2 měsíci
ሳያስፈቅዱ የስልክ ስፒከር ላይና ካሜራ ላይ አድርገው ለሚያዋሩን....
በዋሻ በጉም በተራራ በባህር ስር ጉዞ፥ወደ ኦስሎ ቤተክርስቲያን
zhlédnutí 452Před 2 měsíci
በዋሻ በጉም በተራራ በባህር ስር ጉዞ፥ወደ ኦስሎ ቤተክርስቲያን
ከህክምና በፊት በንግግር የሚያድን ውብ አእምሮ... ዶ/ር ራሄል አክሊሉ || A beautiful Mind of Dr. Rahel Akliku
zhlédnutí 976Před 2 měsíci
ከህክምና በፊት በንግግር የሚያድን ውብ አእምሮ... ዶ/ር ራሄል አክሊሉ || A beautiful Mind of Dr. Rahel Akliku
የአደንዛዥ እፅ ተጠቂ ጋር ሁለተኛ ክፍል ንግግር... "እፁ ከሀሳብ እረፍት ይሰጠኛል"…"ፈገግ ያልኩበትን የመጨረሻ ጊዜ አላስታውስም"
zhlédnutí 434Před 3 měsíci
የአደንዛዥ እፅ ተጠቂ ጋር ሁለተኛ ክፍል ንግግር... "እፁ ከሀሳብ እረፍት ይሰጠኛል"…"ፈገግ ያልኩበትን የመጨረሻ ጊዜ አላስታውስም"
ዘረኝነትን ወደ ስኬታማነት የቀየረ ውብ አዕምሮ...ዶ/ር ራሄል አክሊሉ || A beautiful mind that turned racism into success 😷
zhlédnutí 1,7KPřed 3 měsíci
ዘረኝነትን ወደ ስኬታማነት የቀየረ ውብ አዕምሮ...ዶ/ር ራሄል አክሊሉ || A beautiful mind that turned racism into success 😷
የአደንዛዥ እፅ ተጠቃሚ ወጣትን ከማናገሬ በፊት የማደርገው ዝግጅት ... በቃላት የማይገለፀው በአደንዛዥ እና አነቃቂ እፅ የሚገኝ ደስታ
zhlédnutí 562Před 3 měsíci
የአደንዛዥ እፅ ተጠቃሚ ወጣትን ከማናገሬ በፊት የማደርገው ዝግጅት ... በቃላት የማይገለፀው በአደንዛዥ እና አነቃቂ እፅ የሚገኝ ደስታ
ዲያስፖራን በየሀገሩ ያሳቀቀ የሀበሻ ጠረን... "ወጥ" "ወጥ" መሽተት!! ከሀገር ላልወጣ ሰው የማይገባ" || Diaspora's number one problem
zhlédnutí 2,3KPřed 3 měsíci
ዲያስፖራን በየሀገሩ ያሳቀቀ የሀበሻ ጠረን... "ወጥ" "ወጥ" መሽተት!! ከሀገር ላልወጣ ሰው የማይገባ" || Diaspora's number one problem
እምሻው የበረዶ ውስጥ ዋና ሪከርዱን ሰበረው !! Record Breaking of Ice bath
zhlédnutí 617Před 3 měsíci
እምሻው የበረዶ ውስጥ ዋና ሪከርዱን ሰበረው !! Record Breaking of Ice bath
ፈረንጁን ለቁርስ ጥሬ ስጋ አበላነው... ቁርስ ጥሬ ስጋ የሚበላበት ሀገር || We had raw meat for breakfast
zhlédnutí 26KPřed 3 měsíci
ፈረንጁን ለቁርስ ጥሬ ስጋ አበላነው... ቁርስ ጥሬ ስጋ የሚበላበት ሀገር || We had raw meat for breakfast
ወደ ኖርዌይ ለስራ እንልካለን የሚሉ ኤጀንሲዎች፣ የእውነት ነው ወይስ?
zhlédnutí 920Před 3 měsíci
ወደ ኖርዌይ ለስራ እንልካለን የሚሉ ኤጀንሲዎች፣ የእውነት ነው ወይስ?

Komentáře

  • @oliaddemissie8878
    @oliaddemissie8878 Před 3 dny

    NETS.. THANK YOU. AS ALWAYS I GOT SOMETHING FROM THIS VIDEO, it got me thinking how me or the people around me show or express their love.

  • @tes-kitchen1051
    @tes-kitchen1051 Před 3 dny

    I 100% agree with you. Thanks bro. ሰመረ , አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት...የተናገረው ነገር በተለይ አህት/ሚስት ላላቸው ሰዎች በጣም አሳዛኝ ነው። እነዚሀ ሴቶች enjoy እያደረጉ ያሉት በቤታቸው ነው, not in the club or in the public areas. ሰመረ ከአፍሪካ እንኳን ወጥቶ የማያውቅ ሰው ልክ እነደሚያውቅ ሪሀና ምናምን ይላል.

  • @user-dc7cn6dw3y
    @user-dc7cn6dw3y Před 3 dny

    Its just perfect idea and timing .its good talk about the family mater by an Ethiopian 🙏

  • @ELHAM-gw6fe
    @ELHAM-gw6fe Před 3 dny

    ስኮላርሽፕ አሁን ፈተና የጨረሰ ልጂ አለ ኖወርወይ ለመምጣት በመንግስት ነዉ 300 ሺ ብቻ እምከፍል አለኝ ፈተና በሓላ ስንት ወር ይቆያል መልስልኝ

  • @ELHAM-gw6fe
    @ELHAM-gw6fe Před 4 dny

    ስኮላርሽፕ ከመጡ በሓላ በአመት መመለስ ይቻላል

  • @lakomelzaa
    @lakomelzaa Před 4 dny

    ነጻነት የተናገርከው ሰመረ ከተሰማው ስሜት ጋር የሚግባባ አይደለም። በመጀመሪያ ደረጃ "ቤቢሻዎር" ተብሎ ጉረኛ አበሻ የተለቀቀበት ትርኪ ሚርኪ ነገር የኛ ያልሆነ ግን አንተ እንዳልከው ባህላችን ሆኗል ያልከው ስህተት ነው። አሜሪካኖቹ ይሄንን ነገር ሲጀምሩት መጀመሪያ ለሚወለድ ልጅ ጊዜ ብቻ የሚደረግ ሲሆን እናንተ ደግሞ ባህላችን ሆኗል የምትሉት አራተኛም አምስተኛም ልጅ ሲረገዝ የምታደርጉትን አሜሪካኖቹ ቢሰሙ አመት ሙሉ ሆዳቸውን ይዘው ይስቃሉ። ከተኮረጀ፡በትክክክ ቢኮረጅ ይሻል ነበር ግን አጉል የስልጣኔ ደረጃ አድርጋችሁ የተንሸዋረረና የተበላሸ ነገር ታደርጋላችሁ፡ ያሳዝናል። ሌላው የሆርሞን ለውጥ ስለሚኖር አእምሮዋ ፈታ እንዲል ጓደኞቿ ተሰብስበው ዳንኪራ፡መርገጣቸው ጥሩ ነው ላልከው የአንተም የእኔም እናቶቻችን ሲያረግዙ ይደረጉ የነበሩ በባህላችን የጠበቁ ብዙ ነገሮች አሉ፡ ያንን እንደመጠበቅ አጉል፡ፈረንጅ ነን አይነት ድንቁርና መውደቂያችን ነው የሚሆነው። እስኪ፡ለምትወዳቸው ለእናትህ ይሄንን ቪዲዮ አሳያቸውና የሚሉህን ስማ፡ ከኔ ይበልጥ እሳቸውን ልታምን ትችላለህ። እኔ የፈለገ ነገር ቢሆን ይሄንን አይነት ነገር ጓደኞቼ እንዲያደርጉልኝ አልፈቅድም። ስንት፡የፈረንጅ፡ነገር፡መውሰድ የሚገባን እያለ የማያስፈልገን ላይ ተንጠልጥለን፡ቀረን፡፡

  • @ibrahimhassen2014
    @ibrahimhassen2014 Před 4 dny

    እኔ አንደተረዳሁት ሰሜ ለማለት የፈለገው ያሳየችው act public ማውጣት የለብሽም ነው.... እኔም ብሆን እርጉዝ ከሆነች ሴት እንደዚህ አይነት act expect አላደርግም... ካደኩበት ባህል አንፃር አግባብ አይደለም... እንዲህ ስል ግን በሯን ዘግታ እንደፈለገች መሆን ትችላለች

    • @life2151
      @life2151 Před 4 dny

      Habehsa hulun neger tedebeko madereg New emiwedew 😅

  • @Tiktak.15
    @Tiktak.15 Před 5 dny

    Tikekel Nets👍

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 Před 6 dny

    ይሄ ሙዚቃ በዚህ መጠን አለመደመጡ እጅግ ያሳዝናል… እጅግ ትልቅ መልዕክት ያለው ሙዚቃ ነው… በእውነት ፅናትም በሚጥም ዜማ ሰርታዋለች… ይሄው እኔም እንደ ድንገት ከስምንት ወር በኋላ ቲቪ ላይ ሰምቼው በዩቲዩብ ሳገኘው ደጋግሜ አደመጥኩት… ኸረ ኮፒ ሼር አድርጉት… መቼም ቢሆን የማይሰለችና መልዕክቱም የማይጣል ነው… ጭፈራ ብቻ አሳዳጅ የሆናችሁ ወይም ዘር እየቆጠራችሁ ሙዚቃ የምትሰሙ ሰዎች እስኪ ቀልብ ግዙና በአግባቡ ሙዚቃን አጣጥሙ!!!... ኡፍ!... ፅናት ተባረኪ!… ማንም ሰማው አልሰማው አንቺ ግን መስራት ያለብሽን ሰርተሻል!

  • @gstv3950
    @gstv3950 Před 6 dny

    ጥሬ ስጋ መከልከል አለበት

  • @gstv3950
    @gstv3950 Před 6 dny

    የሚቆርጡት ሰዎች ንፅህና የላቸዉም ግላቭ አያረጉም

    • @getch1145
      @getch1145 Před 4 dny

      glove karegu menun qurt honew...glove lefernj new

  • @gstv3950
    @gstv3950 Před 6 dny

    ጥሬ ስጋ መከልከል አለበት ደስ አይልም ከጤና አንፃር

  • @user-os6qb4lo2j
    @user-os6qb4lo2j Před 6 dny

    ወይኔ ልጁን

  • @martahagos7637
    @martahagos7637 Před 9 dny

    መልካም መልካም የእርፈት ጊዜ ከመላው ቤተሰብህ ጋር ። ለምትሰራቸው ሰራዎች ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን ።

  • @oliaddemissie8878
    @oliaddemissie8878 Před 9 dny

    I LIKE THAT YOU RESPECTED BOTH SIDE'S. I CAN SAY THAT IF YOU CAN TALK ABOUT THIS, YOU CAN TALK ABOUT ANYTHING. I GOT A LOT OF LIFE LESSONS FROM YOUR VIEW AND EXPERIENCES. THANKS NETS.

    • @nets5773
      @nets5773 Před 7 dny

      I am very happy that you found it useful brother!! Thank you for your kind comments. It keeps me going. Peace

  • @user-mj5jq7cv7p
    @user-mj5jq7cv7p Před 10 dny

    ጥሩ አሰተማሬ ነገሮች ሰምትነግረን እናመሰግናለን

  • @oliaddemissie8878
    @oliaddemissie8878 Před 10 dny

    NETS... በርታልን.>>>> you should meet us when you come to Addis by the way..

  • @lakomelzaa
    @lakomelzaa Před 10 dny

    መልካም የበጋ እረፍት ከመላው ቤተሰብህ ጋር እመኛለሁ። "ወይ ያለው ማማሩ" - አስቴር አወቀ።

    • @nets5773
      @nets5773 Před 9 dny

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏😊

    • @nets5773
      @nets5773 Před 9 dny

      Haha እውነት ነው:: በጣም አመሰግናለሁ😊🙏

  • @ibrahimhassen2014
    @ibrahimhassen2014 Před 12 dny

    😂😂😂😂

  • @AmazingNature-zk2cy
    @AmazingNature-zk2cy Před 16 dny

    please put the link,,,?

  • @shegerlife124
    @shegerlife124 Před 16 dny

    Best prank

  • @user-sh7lp6nm8b
    @user-sh7lp6nm8b Před 16 dny

    it is very funny 😅😅

  • @AbiAndarge-cf2lw
    @AbiAndarge-cf2lw Před 16 dny

    WOW!!! የሚገርም ፕራንክ ነው😂😂😂

  • @ELHAM-gw6fe
    @ELHAM-gw6fe Před 17 dny

    በጤና ዘር ሊመጣ የፈለገ ነበር አሁን ፈተና ሊፈተን ነዉ 300ሺ ነዉ አለኝ በኢትዮ ከተፈተነ ግን በስንት ወር ይመጣል

  • @abebawana4263
    @abebawana4263 Před 18 dny

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @teketelermias1275
    @teketelermias1275 Před 19 dny

    because the word disabled connotating peoples and instead use person with disabilities

    • @nets5773
      @nets5773 Před 19 dny

      Thank you! You are right

  • @teketelermias1275
    @teketelermias1275 Před 19 dny

    Dr Please call not disabled but you should have to say person with disabilities

  • @sabahsabah8437
    @sabahsabah8437 Před 22 dny

    You Are right 😂

  • @sabahsabah8437
    @sabahsabah8437 Před 22 dny

    😂😂😂

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Před 23 dny

    በትክክ ቢሆ ንም ማስፉፊያ ነው መቀበል እራሱ ለኔ መልካም አይደለም በተለይ በውጭ አለም የሴጣን ነገር የሚያስፉፍ ናቸው ከምድረ ገፁ ያጥፉቸው እነዚ እሳተ ጎመራ ኖርዌ በጣም የበዛበት አገር ነው

  • @martahagos7637
    @martahagos7637 Před 26 dny

    መልካም ቀን እናመሰግናለን ፡

  • @nardosetekie1165
    @nardosetekie1165 Před 26 dny

    🤔🤔🤔

  • @TANDOOTADIWEE
    @TANDOOTADIWEE Před 26 dny

    ሃሳቤ እቅድ በጣም አሪፍ ነው ይሁን እንጂ ዘመኑ ተለውጠዋለሁ ኢትዮጲያ ከጀመረ ቆየህ ውስጥ ለውስጥ አልቋል

  • @misganawwassihun
    @misganawwassihun Před 27 dny

    can you put the link?

  • @Min-yilal
    @Min-yilal Před měsícem

    Just forgive and forget.; that's what you'd offer the next generation. Complain ይብቃ፡፡

  • @ibrahimhassen2014
    @ibrahimhassen2014 Před měsícem

    You are so genious....respect Nets🥰🥰🥰

  • @DawitDav-gi5go
    @DawitDav-gi5go Před měsícem

    የበረዶ ዘመን😢😢😢😂😂😂

  • @DawitDav-gi5go
    @DawitDav-gi5go Před měsícem

    የበረዶ ዘመን

  • @DawitDav-gi5go
    @DawitDav-gi5go Před měsícem

    የበረዶ ዘመን

  • @DawitDav-gi5go
    @DawitDav-gi5go Před měsícem

    የበረዶ ዘመን

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před měsícem

    ብዙ ግዜ ወንዶች አስቸጋሪ ስለሆኑ እነሱ ናቸው እሚረገሙት 😂😂😂 … ብዙ ግዜ ለሴቶች ወልደሽ እይው ሁል ግዜ አይቀርም እንደዘፈን ይደጋግሟታል ...😂😂😂😂😂

  • @SamA-ur2ix
    @SamA-ur2ix Před měsícem

    This is a great topic that needs to be discussed by students from the 80s who were beaten and abused instead of being educated by ignorant and untrained teachers, who have no business of being teachers at all. This was true in the government run schools more than the private ones i believe. I am very glad that despite your teachers, you attained a professional level of education . Thanks to that one good teacher, you changed the trajectory of your life to a better one. Hopefully kids in Ethiopia are dealing with better teachers than the ones we had to deal in the 80s....

  • @user-mj5jq7cv7p
    @user-mj5jq7cv7p Před měsícem

    እነዚሕ በሠፊራቸው እርጉም የነበሩ ናቸው ሁለቱም አቤት መጸሐፍ ቅድሰ

  • @kidistlemma1016
    @kidistlemma1016 Před měsícem

    ከእርግማን ትዝ የሚለኝ::እርጉም የተረገመች

  • @kidistlemma1016
    @kidistlemma1016 Před měsícem

    አደራህን ለእንጀራ እናት ክብር ይገባታል ባልከው አልስማማም::ደጎች የሉም አልልም በጣም ጥቂት ስለሆኑ::የእንጀራ እናት ቀን ስለአውሮፓ ባላቅም ልበድልም ቢሉ አሜሪካ ግን የእንጀራ ልጅህን ባትወደም ብትወደውም መብቱን መንካት አትችልም::እኔ ግን እርኩስ እንጀራ እናት ከአለም ይጥፋ እያልኩ ነው ይደግሁት::እርኩስ አይገልጣትም::የሚገርመኝ ልጅ የላትም::እናቴ በህይወት እያለች " ያልወለደ አጋድሞ አረደ " ትል ነበር ::ተረቱ ለእንጀራ እናት ሳይሆን አይቀርም::

    • @nets5773
      @nets5773 Před měsícem

      ወይ ጉድ... ወላጅሽ ቅድስት ስትልሽ እንጀራ እናት ደግሞ እርጉም እያለሽ ስትጠራሽ... አያድርስ ነው...

  • @oliaddemissie8878
    @oliaddemissie8878 Před měsícem

    I've been cursed too.. but I'm sure most of the cursers don't really know or think what they are saying. If the stand for a minute and think about what they really said They would be SHOKED TO DEATH.

  • @yoditgmariam5507
    @yoditgmariam5507 Před měsícem

    "ድራሽሽ ይጥፋ!" አየተባልኩ አድጌ ይሀው አሁን አድራሻዬ ጠፍቶብኛል 😔

    • @nets5773
      @nets5773 Před měsícem

      እረ ጠላትሽ ጥፍት ይበል ... ድራሽሽም አድራሻሽም ይገኝ 😊😊😊 ድራሽ ግን ምንድን ነው?

  • @perfectgod119
    @perfectgod119 Před měsícem

    ማዘር፡ ከ ሰፈራችን፡ አሮጊቶች፡ጋር፡ በመተባበር፡ በተደጋጋሚ፡ ይድፋህ፡እያሉ ከመራገማቸው፡ የተነሳ፡ ከ ዩንቨርስቲ፡ ተመርቄ፡ ሁለት፡ አመት፡ እንኳን፡ ሳልሰራ ነበረ፡ በአደጋ፡ የሞትኩት፡ አሁን፡ እራሱ፡ ሲኦል፡ሆኜ ነው፡ እየኮመትኩ፡ያለሁት።

    • @nets5773
      @nets5773 Před měsícem

      😂😂😂በደንብ ነው ያሳቀኝ: የመጀመሪያ ኮመንት እና ፎሎወር ከሲኦል😂... በል እዛው እንገናኝ ወዳጄ 😂

  • @FedilaMominap
    @FedilaMominap Před měsícem

    ወንድሜ ሮማኒያ ነው ወደ ኖርዌይ መምጣት ይፈልጋል ምን ትላለህ

  • @FedilaMominap
    @FedilaMominap Před měsícem

    ወንድሜ ሮማኒያ ነው ወደ ኖርዌይ ሊመጣ ይፈለጋል እባከህ እባክህ ምን ትላለህ

    • @nets5773
      @nets5773 Před měsícem

      ኖርዌይ ለግዜው የከፋ ሀገር ነው... የDublin ስምምነት ደግሞ ስደተኞች ከአንድ ሀገር ወደሌላ ሀገር ሄደው ጥገኝነት እንዳይጠይቁ ይከለክላል!!