ይሄን ካይሄን ካያችሁ በኋላ እርግማን ታቆማላችሁ! || After this you will stop cursing!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 05. 2024
  • ይሄን ካያችሁ በኋላ እርግማን ታቆማላችሁ!
    After this you will stop cursing!
    📌 Subscribe Here:
    / @nets5773
    📌 Follow us on Facebook:
    profile.php?...
    📌 Follow us on TikTok :
    www.tiktok.com/@nets4118?is_f...
    #ethiopian #habesha #funny #ethiopianfunnyvideos #amharic #norway #newvideo
  • Zábava

Komentáře • 10

  • @kidistlemma1016
    @kidistlemma1016 Před měsícem

    ከእርግማን ትዝ የሚለኝ::እርጉም የተረገመች

  • @kidistlemma1016
    @kidistlemma1016 Před měsícem

    አደራህን ለእንጀራ እናት ክብር ይገባታል ባልከው አልስማማም::ደጎች የሉም አልልም በጣም ጥቂት ስለሆኑ::የእንጀራ እናት ቀን ስለአውሮፓ ባላቅም ልበድልም ቢሉ አሜሪካ ግን የእንጀራ ልጅህን ባትወደም ብትወደውም መብቱን መንካት አትችልም::እኔ ግን እርኩስ እንጀራ እናት ከአለም ይጥፋ እያልኩ ነው ይደግሁት::እርኩስ አይገልጣትም::የሚገርመኝ ልጅ የላትም::እናቴ በህይወት እያለች " ያልወለደ አጋድሞ አረደ " ትል ነበር ::ተረቱ ለእንጀራ እናት ሳይሆን አይቀርም::

    • @nets5773
      @nets5773  Před měsícem

      ወይ ጉድ... ወላጅሽ ቅድስት ስትልሽ እንጀራ እናት ደግሞ እርጉም እያለሽ ስትጠራሽ... አያድርስ ነው...

  • @oliaddemissie8878
    @oliaddemissie8878 Před měsícem

    I've been cursed too.. but I'm sure most of the cursers don't really know or think what they are saying. If the stand for a minute and think about what they really said They would be SHOKED TO DEATH.

  • @perfectgod119
    @perfectgod119 Před měsícem +2

    ማዘር፡ ከ ሰፈራችን፡ አሮጊቶች፡ጋር፡ በመተባበር፡ በተደጋጋሚ፡ ይድፋህ፡እያሉ
    ከመራገማቸው፡ የተነሳ፡ ከ ዩንቨርስቲ፡ ተመርቄ፡ ሁለት፡ አመት፡ እንኳን፡ ሳልሰራ
    ነበረ፡ በአደጋ፡ የሞትኩት፡ አሁን፡ እራሱ፡ ሲኦል፡ሆኜ ነው፡ እየኮመትኩ፡ያለሁት።

    • @nets5773
      @nets5773  Před měsícem +1

      😂😂😂በደንብ ነው ያሳቀኝ: የመጀመሪያ ኮመንት እና ፎሎወር ከሲኦል😂... በል እዛው እንገናኝ ወዳጄ 😂

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před měsícem

    ብዙ ግዜ ወንዶች አስቸጋሪ ስለሆኑ እነሱ ናቸው እሚረገሙት 😂😂😂 … ብዙ ግዜ ለሴቶች ወልደሽ እይው ሁል ግዜ አይቀርም እንደዘፈን ይደጋግሟታል ...😂😂😂😂😂

  • @yoditgmariam5507
    @yoditgmariam5507 Před měsícem

    "ድራሽሽ ይጥፋ!" አየተባልኩ አድጌ ይሀው አሁን አድራሻዬ ጠፍቶብኛል 😔

    • @nets5773
      @nets5773  Před měsícem

      እረ ጠላትሽ ጥፍት ይበል ... ድራሽሽም አድራሻሽም ይገኝ 😊😊😊
      ድራሽ ግን ምንድን ነው?

  • @user-mj5jq7cv7p
    @user-mj5jq7cv7p Před měsícem

    እነዚሕ በሠፊራቸው እርጉም የነበሩ ናቸው ሁለቱም አቤት መጸሐፍ ቅድሰ