የሆቴል ክፍሎች ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Hotel Rooms Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
Vložit
- čas přidán 12. 06. 2024
- 00:00 Intro
00:29 Vibes ሆቴል 0116594007 / 0116594005
12:20 ጋራ ላይ ሆቴል 0989050607 / 0111547775
☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
#AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
የሆቴል ክፍሎች ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Hotel Rooms Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!! - Zábava
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን ሆቴሎች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
☎Vibes ሆቴል 0116594007 / 0116594005 (መገናኛ አቅራቢያ)
☎ ጋራ ላይ ሆቴል 0989050607 / 0111547775 (አዲሱ ገበያ አካባቢ)
በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
እረ ያውራበት እሱ አንቺ እኮ ጠያቂ ነሽ ያችኛዋም እህትሽ ነች መሰለኝ ያማረረችኝ በዚህ ነው
*Tekekel. Ye gel Chewataw aderegechiw! Esuwaw teyka, esuwaw kedma teshameta temelesalech!
"I know everything, I will answer it myself", endemalet new! Betam yedebral. Amaturity new. Disrespectful new. Yemiteyekut Sewoch erasu geremachew setakuwaretachew, Professional Interviewer endalhonech gebtuwachewal. Anyway, I have given her a Feedback. It is up to her to Correct herself.
ተይው እርሱ ገለፃ ይስጥበት እንጂ።
በጣም አመሰግናለሁ 👍
እናመሰግናለን ቆንጂት ጥሩ መረጃ ነው❤
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን 🙏🙏💚💚
እግዚአብሔር ይስጥሽ በምፈለግበት ጊዜና ሠዓት ነው የመጣሽው !!
Thanks ❤
thanks for sharing sister ❤❤❤❤❤
Airbnbe ቤቶችን ብተስይን አሪፍ ነበር በርቺ በጣም ጠቃሚ ኢንፎርሜሽን ነው ወድጄዋለሁ
በጣም ርካሽ ነው ❤
ላንቺ እና ለተመልካች የሚጠቅመው የሱ ገለፃ ነው እንዳይቀድምሽ የምትወዳደር ነው የሚመስለው
በጣም ደሜን አፈላችው
በጣም ደስ ይላል እና ይህንን ሆቴል እያለሁ ቆንጆ ቤት ነው አቅራቢዋም አሪፍ ናት በርች ሁሉም ጥረት ያስፈልገዋል ችግር የለውም ሳይሆን ጥንካሬ ያስፈልጋል በርች
ቆንጆ ነው በተለይ ከአረብ ሀገር ለምንመጣወቹ ተመስገን አ.አ ሰው የለኝም ለመምጣት ሳስብ የማረፊያዬ ነገር ነበር የሚአሳስበኝ ከዚያ አረፍ ብየ ወደ ጎጃም
በር ች በተለይ እኛ በውጭ ላለነው በጣም አሰፈላጊ ነው ወደ አርባ ምንጭ ም ብትሄጁ መልካም ነው
ጥብቅብቅ ያለነው
Garalay yishalal kojo new demo wagaw tiru new. Simeta eza adralow ❤
ጎበዝ ግን እነሱ ያብራሩበት ዝም በይና አዳምጪ
Yisewren… yalenew Ethiopia new dollar min ametaw?!
Dear sister, you have to listen to him after, so you have to respond are you? Are you sure?
Journalist
የኮንዶሚንየም እጣ መቼ እንደሚወጣ ጠይቀሽ አቅርቢልን በ2006 ተመዝግበን እስከዛሬ ቆጥበን እየጠበቅን ነው! ሀበሻ በብዛት ቪዲዬሽን እንዲያይልሽ አዳነች አቤቤ ጋር ሄደሽ ወይም የሚመለከተውን አካል ጠይቂ
Vibes Hotel and Spa የመታጠቢያ ክፍሎቹ እንደገና በጥራት ሙያው ባለው ሰው መሠራት አለባቸው። የማጠናቀቂያ ሥራዎች በሙሉ ችግር አከባቸው። በእርግጥ በኢትዮጵያ አብዛኛዎቹ መታጠቢያ ቤቶች ሙያ የሌላቸው ሰዎች የለቀለቋቸው ነው የሚመስሉት። የሚገርመው ዲፌክቱን ሰዉም ባለሙያ ነኝ ባዩም አይታየውም።
የፀጉር ቤት እቃ አሳይኝ
Betam des yelal wed agrachen senemta enarfbtalen
ተመሳሳይ ፆታ ያላቸው በአንድ ክፍል ውስጥ አብረው ማደር ይችላሉ ማለት ምን ማለት ነው (ኢሄ ነገር ነው እንዴ ያለው ነፃነት ወርቅነህ ባለቀለም ህልሞች ፊልም ላይ አስታወሰኝ )
Became wede new 50 dolar ye mekrayewn bty bdfrate 100 dollar atlem nber
ስራውን ለባለቤቱ ተይ:: ከእሱ ጋር አትሻሚ
እባክሽ እሱ ይናገር አንቺ መጠየቅ ብቻ ነዉ
ሬል ስቴት ለዕረፍት የሚሆን ክራይ ፕሊስ አሳይን ከእነ ዌጋው አመስግናለሁ❤
ከከተማ ትንሸ ይራቃል አያት 49 ሆሴኤ ራልሰቴት በጣም አራፍ ጌሰሃዉሰ አሉ ጥበበቃ ልዩ ነው እኔም ከሁለት ወር በፈትህ ኢትዮጵያ ነበሩኩኛ በጣም ቆንጆ ጫጫታ የለም ጥበቃው ልዩ ነው ዋጋው ከዋና ከተማ ይሸላል
በአማሪኛ ለምን አታወሩም?
Shower wuha alew lemehonu 🤔
እመጣለሁ። አየዋለሁ። የምወደው ይመስለኛል።
ቁርሱን ለምን አታሳዩንም ?
Thank you bro
Very good Hotel 🏨
did you say 120 dollar a night?
የሴቶቹስ?
አለባብስሽ business attire ቢሆን ይመረጣል
ሰባ ዶላር ውድ ነው : ኩባ ለአንድ ሣምንት ቁርስ ምሣ እራት ከእነ አሮፕላን ትኬት ጋር ዘጠኝ መቶ ዶላር ነው ከካናዳ :
እንዲሁም በቀን ሀያ ስድስት ቢራ ጋር
ለወርነዉወይስ
በቀን😂
በቀን ነው እንዴ 70ዶላር አስረዱኝ
አዎ በቀን
ይከፍት ማሳየቱን ስራ ለባለቤቶቹ ብት ተይ
🧶Interview setesechi, teteyakiw eskemyawera tebki! *Zem bey ekul atenageri! Yedebral. *Not Profesional! *Ye gel chewata ayedelem! *Acher Teyake teyekesh, zem bey! Ke tetetaki gar debalkesh atawuri! Listening Skill memar, yasfelegeshal. *Kesu yebelete, aweku endemetyi yemeselal. Yhe degmo interview lay, ayederegem. *Slezih, ye erseshin Video eyayesh, Practice aderegi. Sew atadamchim! Yedebeal! Astekakeyi. Erasen mastekakel, mashashal yetekmal.
Nuro tara nektowal
👉 120 $ በጥቁር ገበያ ነው በባንክ?
ማለት?
በባንክ
በሁለት እጅሽ የሚያስጎበኝሽን ሰው በሁለት እጅ አትጨብጪ
እሱ ነው አንቺ ነሽ ሰራተኛ ግራ አጋባሽን ያውራ እንጂ ተይው
Please, you are so annoying. Who is the interviewer? I am not able to go through to the end.
አንቺ ሙጢ ማመጥ ተማሪ
It's not safe to travel to Ethiopia.
Rebels are 200 miles from the city and closing in.
The country is going to collapse.
Save your life and avoid Ethiopia.
አረ ዝም በይ ቀፈፊ እንስማው ልጁን
አረ አይባልም 😮😮ምን አረገች ጥሩ መረጃ ነው የሰጠችን