8ኛው የሀይሌ ግራንድ ሆቴል ጉብኝት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 10. 2022
  • 8ኛው የሀይሌ ግራንድ ሆቴል ጉብኝት #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #
  • Zábava

Komentáře • 46

  • @user-el4ul5lj9l
    @user-el4ul5lj9l Před rokem +7

    የተባረክህ፣ጀግናው፣ተወዳጁ፣ትሁቱ፣አገር፡ወዳዱ፡የኢትዮጵያ፡ዕንቁ፣ኃይሌ፡ገ/ሥላሴ፡ይገባሐል፡ፈጣሪ፡እግዚአብሔር፡ጤናና፡እድሜ፡ይስጥህ፡፡

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 Před rokem +4

    አንበሳችን ሀይሌ በርታልን!!!!!
    አንተ የኢትዮጵያ ኩራት ነህ!!!!

  • @solyanagetu8783
    @solyanagetu8783 Před rokem +4

    ሀይሌ የኛ ጀግና ፈጣሪ ያሰብከውን ሁሉ የሳካልህ የልፋትህ ዋጋ ነው❤

  • @bezawittesfay6545
    @bezawittesfay6545 Před rokem +4

    በቅርብ ሄጄ አይቼው ነበር በጣም ያምራል ፡ ከምንም በላይ ከበር ጀምሮ እስከ ውስጥ ያለው አቀባቀል እንዲሁም የአስተናጋጇቹ ትህትናና ፈገግታ በጣም ደስ ይላል

  • @bute5158
    @bute5158 Před rokem +4

    እንኳን ደሳለህ አንተ በራስህ ሀገር ነህ መልካምነት ይገባሀል ፈጣሪ ይጠብቅህ ይህ ሁሉ ጥቅሙም ውበቱም ለኢትዮጵያ ጥቅም ነው

  • @ethyop6412
    @ethyop6412 Před rokem +1

    ሀይሌ ጀግናው የኢትዮጵያ ልጅ... ይቻላል !!!

  • @baywilliam7095
    @baywilliam7095 Před rokem +3

    Every thing looks good. It looks like the cave stairs might need a hand rail, it is a safety issue.

  • @melkamutsegaye1177
    @melkamutsegaye1177 Před měsícem

    Keep up the good work hailat.

  • @tizitamoreda2227
    @tizitamoreda2227 Před měsícem

    የትም ብትሔዱ አክብሮትና ትህትና የሞላበት መስተንግዶ አለ በሀይሌ ሪዞርት

  • @Battiye
    @Battiye Před rokem

    Wow it looks beautiful! Hope to see you soon. Good job 👍

  • @zabibaahmad6193
    @zabibaahmad6193 Před rokem

    በጣም ያምራል ሀልሻ ፈጣሪ ይጨምርልክ

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 Před rokem

    Very impressive!!!❤❤

  • @dahabweldu1951
    @dahabweldu1951 Před rokem

    Egiziabeher yebarklehe

  • @meseluaa5526
    @meseluaa5526 Před rokem

    በታው የት ነው

  • @chekisoabanhesuloro8525

    hayle.grand hotel so nice

  • @user-qy8fb3st3o
    @user-qy8fb3st3o Před měsícem

    Wonderful hailegrand hotel amazing in adis ethiopia wow realy i asure you brand big brand

  • @fasaleeta1209
    @fasaleeta1209 Před rokem

    Best , Hailisha.

  • @user-bl7dh5qq6i
    @user-bl7dh5qq6i Před 5 měsíci

    ዌል እንግድህ ምርጥ ሆቴል ነው

  • @tigistmandefro8096
    @tigistmandefro8096 Před 11 měsíci +1

    ሻለቃሀይሌእባክኸ ልጄበሆስፒታሊተማኔጅመንትማስተርሰዋን
    ልትመረቅ ሁለትወር ነውየቀራት በአንተ በአንዱ
    ሆቴልዉስጥ በተገኘውቦታ ስራ ስጥልኝበማርያም የዤሀለሁ

  • @user-qy8fb3st3o
    @user-qy8fb3st3o Před měsícem

    Y9u are luky haile grand hotel resort in adis wow

  • @girmawkjim8265
    @girmawkjim8265 Před rokem +2

    ሀይሌ ጠንካራ ሰው እንደሆነ መካድ አይቻልም፡፡ የስብእናው ጉዳይ ማለትም ያለአቅሙና ያለእውቀቱ በፖለቲካ ውስጥ በሀገራዊ ጉዳይ የሚገባባቸው ነገሮች በህዝብ ዘንድ ያልተወደደለት እርሱም የህዝብን ፍቅር ያጣበት ነገር መሆኑ ለማንም ግልፅ ነው፡፡ በታታሪነቱ ግን ድንቅ ሰው ነው፡፡ እርሱን አለማክበር አይቻልም፡፡ ብዙ አጭበርባሪ የአደባባያ ዘራፊ በሞላበትና ኢትዮጲያን በቁሟ እየጋጡ ያሉ በተበራከቱበት ሀገር ውስጥ የማንንም ገንዘብ ሳይነካ በራሱ ልፋት እየከሰረም እየተነሳም ያለማቋረጥ ለሀገር ቅርስ የሚሆኑ ሆቴሎችን በመገንባቱ ሊመሰገን ይገባዋል፡፡ ሆቴሉ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጲያውያን ነው የተሰራው የሚለው ነገር ብዙ የሚደንቅ ነገር አይደለም እንኳን ሆቴል ሌላም ተሰርቷል፡፡ ነገር ግን አልበላሽንም ምን አመጣው እንዳለችው ከውጭ ዲዛይነሮችና ኮንትራክተሮች ጋር ብዙ ርቀት ሄዶ ስራውን ከጀመሩለት በሁዋላ በተፈጠረ አለመግባባት ካባረራቸው በሁዋላ ፊቱን ወደ ሀገር ውስጥ ባለሙያዎች እንደመለሰ እየታወቀ በእከሌ ነው የተሰራው የሚለው አባባል ብዙም አስፈላጊ አልነበረም፡ ያው ምን መሰለክ ሀይሌ መሮጥ መሳቅና መስራት እንጂ ንግግር ስለማይችል ነው፡፣ ሌላው ከክልል ባንዲራዎች ሁሉ መርጦ የኦሮሚያ ባንዲራን የሰቀለበትን ምክንያት ተገዶም ሆነ ወዶ እንደሆነ ዛሬ ባይናገረው አንድ ቀን ይናገረው ይሆናልና ለጊዜው ቻል እናድርገው፡፡ ምናልባትም እኮ ሩጫ የተለማመድኩበትንና ያደግኩበትን አርሲን ለማስታወስ ነው ይል ይሆናል፡፡ ሀይሌ በአድር ባይነትም ትንሽ ልምድ ያለው አይደለም፡፡ አለም በአድር ባዮች የተሞላች ናትና እርሱስ ከማን ያንሳል? ለመለስ ዜናዊ ያበረከተው ማሊያው ዛሬ ሳይቆጨው ይቀራል? እርሱ ሯጭ ብቻ ሳይሆን ጂምናስቲክም ይችልበታል፡፡ ግን ከሰብአዊ ክብር ትርፉ ይልቅ ኪሳራው እንዳይበዛበት ያሰጋል፡፡ ያው እንግዴ ምን መሰለክ ሀይሌ የእጆችህ ስራ ይባረኩልህ፡፡ ዘጠነኛውና አስረኛውን ሆቴል ለሀገርህ እንድታበረክት አምላክ ጉልበቱንና ጤናውን ይስጥህ፡፡ ከፖል ቴርጋት ጋር ያደረግከውን እልህ አስጨራሽ ውድድርና እኛም ትንፋሻችን ሊቆም የነበረበትን ቀን ሳስታውስ ሀይሌን ሁሌም አደንቀዋለሁ፡፡ ሌላው ከክቡር ገና አባባል በመዋስ ይቻላል የሚለውን አባባል በተግባር ያሳየን ዜጋ በመሆኑ ወጣቶችን ስለታታሪነት ለማስተማር ጥሩ ምሳሌ ነው፡፡ በተረፈ የፕሮግራሙ ይዘትና የጋዜጠኞቹ አቀራረብ የሚዘገንን የወረደና የሆቴል ማስተዋወቅን ስርአት ያልተከተለ ያልሰለጠነ በ 1950ዎቹ ገና በኢትዮጲያ ቴሌቪዥን ሲጀመር ከነበረው አቀራረብ በከለር ብቻ ነው የሚበልጠው፡ እና ሁዋላ ቀር እንደሆነ ሳልገልፅ ማለፍ ይቸግረኛል፡፡ ኸረ ዞር ዞር ብላችሁ ዩትዮቦችን ተመልከቱ፡፡ ለቁርሳችሁ የወጣውን ወጪ እንኳ የማይመጥን አቀራረብ ነው፡፡ የእድሩ ጥፋት ነው እንጂ ኢቲቪ ከሞተ እኮ ዘመን አለፈው፡፡

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 Před rokem

      He is a person that I am very upset and sad about. It should not be forgotten that he was one of the many enablers who made the Tigray genocide possible.

    • @selamehagere9366
      @selamehagere9366 Před měsícem

      አስታየትህን እንደግል ሳየው በከፊል ተቀባይነት የለውም ኃይሌ አስታራቂ የሃገር ሽማግሌ ሲመረጥ ተመረጠ እከሌ ልክ ነው እከሌ ተሳስቷል ብሎ አልተናገረም ችግራችሁን በውይይት ፍቱ ማለት ካላስደሰተህ በጦርነት ታምናለህ ማለት ነው።

    • @user-hw4iw2vw7q
      @user-hw4iw2vw7q Před měsícem

      እኔን ከማንም በላይ የማደንቀው ነፃና ግልፅነቴን ነዉ ይህን መሣይ ወጋ ነቀል አስተያየት አልወደድኩም እየሣሙ መንከስ ያማል፡ሌላው ውስጥ አዋቂነት ሲያይል አለአይደል።።።።።።

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 Před rokem

    woooow

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 Před rokem

    e/r ybzalhe gobez

  • @hibirttubemultimedia2295

    የትልቅ አድርባይ መሆን ከባድ ነው። በምን ሒሳብ ነው አዲስ አበባ ላይ የተገነባ ሆቴል ከሌሎች ክልል ተለይቶ የኦሮሚያ ሰንደቅ ብቻ የሚሰቀለው? አሳፋሪ ነው። አዲስ አበባ ሆይ እንተም ባትፈልገው የራስህ ሰንደቅ ያስፈልግሃል ።

    • @greenlight4545
      @greenlight4545 Před rokem

      የኦሮምያ ክልል መለያ ባንዲራ ተሰቀለ ብለህ ከማለቃቀስ ሆቴሉ የተለፋበትን የተሰራውን ስራ አይተህ ብታደንቅ አንተም እንደ ሀይሌ ሀገር የሚጠቅም ትልቅ ስራ ለመስራት ብታልም ብታቅድ ብትጣጣር አይሻልም. ባንዲራ ባንዲራ ብለህ አትጣመም በግድ መቦጫጨቂያ ርዕስ አትፈልግ ከተሰራው ስራ ይልቅ የተሰቀለው መለያ ባንዲራው በለጠብህ!!!

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 Před rokem

      @@greenlight4545ሰገጤ ነህ ፈላስፋ ?

    • @shortsbest7734
      @shortsbest7734 Před 10 měsíci

      Yerasu tarik alew
      Degmo be geza hotelu yefelegewn biyareg mn chgr alew, yalfelege alemetekem ychlal
      Mdre knatam

  • @meseretyilmadagn7662
    @meseretyilmadagn7662 Před 7 měsíci

    Haile Gbreslase TLIKIWA ETHIOPIA 💚💛❤ Addis Abeba YE 86BHER NEW
    GHotelihi Betam yasgomejal GIN Meramed lemayichilu Bota Ale ?

  • @Amir-le8sl
    @Amir-le8sl Před 28 dny

    ye oromo cherke new yechenekh cherku werdo ANTE TESKELALH

  • @ate6814
    @ate6814 Před rokem +1

    እኔ ሀይሌን እንዲህ ነው የምልበት ሞራል የለኝም ግን ለምን የጋላን ጨርቅ ሰቀለ?

  • @Multipurpose_Channel
    @Multipurpose_Channel Před rokem

    Why you guys using English only in the resort. You must use Ahmaric writing.

  • @muceedinka4558
    @muceedinka4558 Před rokem

    Min alle timihirt bet,Hospital, etc besera yihe sewuye,hotel,hotel,....... ethiopia wust hotel min hisbin yitekimal... ba.Igir bicha

  • @Gantana844
    @Gantana844 Před rokem +1

    የኦሮሞ ክልል ባንዲራ ነው የሰቀለው?? እስቱፒድ አድርባይ

  • @ganchoreginchore9599
    @ganchoreginchore9599 Před rokem

    kenenisa

    • @yosefwerku4535
      @yosefwerku4535 Před rokem

      አረ እባካችሀ ይህ ግለሰብ እኮ ነው ብሰቅል ጉዳቱ ምንድነው
      ከተመቻቸው ሌላን የማጎዳ ከሆነ ምንድነው ጥፉቱ በየገራችኅ ውስጥ የሚገኝ በንድራ ይቅርና የውጪም ተሰቀል እኮ

    • @shortsbest7734
      @shortsbest7734 Před 10 měsíci

      ​@@yosefwerku4535 Tebarek!!! Tlk sew

  • @ate6814
    @ate6814 Před rokem +1

    😡😡😡😡 ለምን የኦሮሞ ጨርቅ ተሰቀለ