ኢትዮ ቢዝነስ :- ድምፅ አልባው ተሽከርካሪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 06. 2024
  • በሀገር ውስጥ ተገጣጥሞ አገልግሎት እየሰጠ ያለው የኤሌክትሪክ የከተማ አውቶቡስ

Komentáře • 23

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 Před 20 dny +8

    እንዴት ደስስ ይላል!!! እግዚአብሔር አገራችንን አብዝቶ ይባርክ❤❤❤

  • @user-wh7do2py4u
    @user-wh7do2py4u Před 21 dnem +5

    ማሻአለህ በርታ

  • @pearls1626
    @pearls1626 Před 21 dnem +1

    Great News ! ❤ Bertu!

  • @tedlashoabejeh2362
    @tedlashoabejeh2362 Před 18 dny +1

    ግሩም ነው!!!

  • @genanawtesema1552
    @genanawtesema1552 Před 18 dny +2

    ኬኛዎች እንዳይቀሙት

  • @dinirsalahadin3278
    @dinirsalahadin3278 Před 16 dny

    👏👏

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 Před 21 dnem +1

    ሃበሻ አሜሪካ መጥቶ እንዴት ነብሱ በስራ እንደሚወልቅ ሰው ሰራ ከተባለ ደሞዝ ከፈለገ አላግጦ ሳይሆን ላቡን አፍስሶ መሆኑን ይማራታል ሌላ አማራጭ ለመኖር ስለሌለው አንድ መኪና ላይ 20 ሆኖ ግማሹ ቆሞ ምን ስራ ይባላል🤔

  • @HantemariamDamtie
    @HantemariamDamtie Před 17 dny

    የአንድ ሰሞን ወሬ ነዉ አይሳካም

  • @besttiktokvideos7290
    @besttiktokvideos7290 Před 18 dny

    በጣም ደስ ይላል ።የህዝብ ማመላለሻወቹ ማለትም አውቶቢሶቹ ዋጋቸው ስንት ነው ? ስንት kilowatts ሙሉ ቻርጅ ያረጋችዋል?የባትሪያቸው ቆትታስ ?

  • @MsShowtimenow
    @MsShowtimenow Před 21 dnem

    Even California, the 13th largest economy in the world, is having a problem charging electric cars with the power outage every day in Ethiopia. Does anyone plan about the electricity problems ? Do they have charging stations?

    • @seyoum917
      @seyoum917 Před 20 dny

      it is a good comment.

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 20 dny +1

      ​@@seyoum917
      አባቱ ሱዩም ዝም ብለህ እንደበግ ትነዳለህእንዴ
      የት ነዉ ቴሌፎንህን ቻርጅ የምታረገዉ? ቻርጅ እሰቴሸን ተሰርቶ እንደቤንዚን ማደያ ሄደህ እንደቤንዝል በየመንገዱ ቻርጅ ታረጋለህ እንዴ?
      ቻርጅ መንገድ ላይ ቢያልቅ ካልክ የነዳጅ መኪናህን የምትነዳዉ ዜሮ እሰከሚሆን ደረሰ ነዉ ወይ በየቦታወ እየቆምክ በጀሪካን ቀድተህ አምጥተህ ነዉ ወይ እንደገና አሰነሰተህ የምትሄደዉ። አዎ ካልክ አንተ እብድ ነህ

  • @yidnemekuria2707
    @yidnemekuria2707 Před 3 dny

    2 😂😂😂😂

  • @Ethi912
    @Ethi912 Před 20 dny +1

    የኢትዮጵይ ንግድ ባንክ ለበላይነህ ክንዴ ብቻ ነው ገንዝብ የሚያበደረው ዜጋ እሱ ብቻ የመስል የእኛን ብር ስንት ስው ስራ መስራት እይፋለገ ገንዝብ ስሌላው እድሜው ያልቃል ! ባንኮች በዚህ ጉድይ አስበቡት በቀን 2 ባስ የሚገጣጠሙ ጋርዥ ልክ እንድ አማራች ማቀረባቹሁ ትርጉም የለውም ! ከተማዋ ውስጥ በቡዛት እይታይሙ የት ናቸው ወሬ ብቻ

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso Před 21 dnem +1

    ሚኒባሶች ነጩ መኪኖች ዋጋቸው ሰንት ነው እንዴት መገኛት እንችላለን?

    • @TOKICHAW4608
      @TOKICHAW4608 Před 20 dny

      6.7 million ብቻ

    • @jonast.4188
      @jonast.4188 Před 17 dny

      @@TOKICHAW4608ቴክኖሎጂው ጥሩ ቢሆንም
      6.7 ሚልየን አሁን ባለዉ የሀገሪቱ ዋጋ ግሸበት ማን ሊገዛው ይችላል

  • @MohammedAhmad-js8gp
    @MohammedAhmad-js8gp Před 20 dny +1

    ፍብሪካ መስሎኝ ለካ ጋራጅ ቤት ነው 😂😂😂😂😂

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 20 dny +1

      እኔም ተሸወጃለሁን ሆሰፒታል የሰዉ ፋክተሪ መሰሎኝ ካርድ አወጥቼ ዶክተሩ ጋ ሰደርሰ የሰዉ ገራዠ ነዉ ብለዉኝ እርፍ

    • @magarsaarsimg
      @magarsaarsimg Před 20 dny +1

      deha zero lay honek 😂 shame on you

  • @user-zg3du8do5r
    @user-zg3du8do5r Před 18 dny

    ሂል ጫማ ተደርጎ፣ ጸጉር ተለቆ ወደ ምርት ቦታ አይኬድም። ፋብሪካውም ሊፈቅድልሽ አይገባም።