በ1982 አብርሃም ያየህ የኢትዮጵያን ህዝብ እንዲህ ተማጽኖ ነበረ !

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 02. 2024

Komentáře • 140

  • @saedofee9014
    @saedofee9014 Před 4 měsíci +17

    አብረሀም አየህ በጣም የማከብረው ሰው ነው በኢትዮያዊነቱ የማይደራደር ሰው ነው እኔ ኬኒያ በነበርኩበት ጊዜ አቀዋለው በእውነት እንደአንድ ኢትዮጵያዊ አርበኛ ነው የማየው ሀገራችን እንዳትቆራረጥ የአቅሙን አድርጓል እና የታሪክ ተወቃሽ ከመሆን የተረፈ ሰው ነው

    • @ribkabelay3792
      @ribkabelay3792 Před 4 měsíci +3

      እውነት ነው ሀገሩን የሚወድ ታላቅ ሠውነው እኛ ልናልፉ እንችላለን ነገር ግን ጥሩ ሰርተን እንለፉ!!!ታሪክ አይረሳህም በጥሩነትህ ትዘከራለህ!!!

    • @AbrahamYayeh
      @AbrahamYayeh Před 29 dny

      ማ ሳ ሰ ቢ ያ!
      ማሌሊት/ህወሓት ኣዲስ ኣበባ ከመግባቱ ከኣንድ ዓመት በፊት በኢትዮጵያ ፕርላማ በተጠራ ልዩ ጉባኤ ተጋብዤ ካደረግኩት ረጅም ንግግር ተቀንጭቦ በቅርቡ የተለቀቀ ቪዲዮ እንከዛሬ ድረስ 87-000 ሰዎች ተመልክተውታል።
      ይህንን ቅንጫቢ 100,000 ተመልካች ሲሞላ ከኣንድ ሰዓት በላይ የሚወስደው ንግግር ሙሉውን በማህበራዊ ሚዲያ ይለቀቃል።

  • @tadessesaketa7495
    @tadessesaketa7495 Před 4 měsíci +22

    Big respect for brave politician ...

  • @zerihunhabte7397
    @zerihunhabte7397 Před 4 měsíci +12

    አቶ አብረሐም ያዬህ ጀግና ቆራጥ ኢትዮጲያዊ ነው በዩጋዳም ከወያኔ ጋር ብዙ ትግል አድርጓል ከአቶ ገብረመድህን አርዓያ ጋር ታሪክ አይረሳቸውም

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 Před 4 měsíci +16

    በግዜው ሰውየው የሠጠው ምክረ ሃሳብ ትክክለኛ ነበር ሰሚ ግን አልነበረም።ለማንኛውም አገርና ሕዝብን በተሻለ መንገድ ለመምራት ከጥላቻና ከዘረኝነት የፀዳ አመራርና ስርአት ያስፈልገናል ካለፈው ስህትት ተምረን በመለወጥ ወደ ተሻለ የእድገት መንገድ ከመሔድ ዛሬም እንደትላንቱ ሃገሪቱ በዘረኝነት በሽታ በተያዙ እብዶች እየተመራች በመከራ ውስጥ ትገኛለች። ይህን ለማስወገድ ሕዝቡ በጋራ እጅ ለእጅ ተያይዞ መንደርተኞችን አምርሮ መታገል አለበት። ልብ ያለው ልብ ይበል።

  • @ribkabelay3792
    @ribkabelay3792 Před 4 měsíci +3

    በውነቱ በጣም የማከብርህ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ የሁኑን ደግሞ ብታይ እጅግ ያሳዝናል ለሁላችን ፈጣሪ ወደልቦናችን ይመልሰን

  • @Bretanssa
    @Bretanssa Před 4 měsíci +22

    Mr Abraham Yayeh is very well spoken man. What he told us about TPLF and its policy about Wolkite Raya and tribalism came to reality. He was a true Ethiopian hero.

    • @wenshettamerate642
      @wenshettamerate642 Před 4 měsíci +2

      Welkyet eyalachu hezeb yasceresachu aremenoche👹 anatachu yewelke🐷

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 Před 4 měsíci +1

      But the leaders could not listen to him.specially MENGISTU was regid ignorant.

  • @WeAre-te9mt
    @WeAre-te9mt Před 4 měsíci +24

    በጣም የሚገርም ንግግር ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ካልተገደደ በስተቀር ሁሌም ለሀገሩ ባይተዋር ነው።

  • @zarenew3250
    @zarenew3250 Před 4 měsíci +5

    ያኔ አንተን የሰማሁ ጊዜ ስለኢትዮዽያ ግራ ግብት ያለኝ ወጣት ነበርኩ። ተስፋ ባልቆርጥም የምትገርም ሀገር በሽበትም ግራ እንዳጋባችኝ አለሁ። እባካችሁ ለሰዉ ልጆች ፍትህ ለሰው ልጆች ሰላም ለሰዉ ልጆች በአለም ዙርያ ሁሉ…

  • @user-pz8lm2ex6e
    @user-pz8lm2ex6e Před 4 měsíci +25

    የኔ የሚሰማ ቢገኝ አሁን ላለንበት ባልበቃን

    • @anwarabdo1994
      @anwarabdo1994 Před 4 měsíci +1

      are you him? Abrham?

    • @almazshiferaw1016
      @almazshiferaw1016 Před 4 měsíci

      ትክክል። ብንሰማ። ችግሩ ሁል ግዜ ተጠርጣሪ ነ ን

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m Před 4 měsíci +4

    አቶ አብርሃም ያየህ እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝመው ያኔ ትክክለኛውንና ሀቋን በሚገባ አስቀምጠው ነበረ እፁብ ድንቅ ነበረ ምን ያደርጋል አልሰማ ብለን የህወሃት ወያኔ ባሪያ ሆነን ሀገር እስከ መገንጠል ተደረሰ የሚገርመውና የሚያሳዝነው ከትላንቱ መማር አለመቻላችንና ወደ ሗላ መራመድ መፈለጋችን ያሳፍራል ።በሚገባ ደም አለቀስን እንጂ እምባ ብቻ።

  • @daniel4799
    @daniel4799 Před 4 měsíci +12

    አብርሀም ያየህ እውነቱን ነበር :አስታውሳለው እናቶች እያለቀሱ ነበር ልጆቻቸውን ወደ ጦር ግንባር የሚሸኙት :: ትዝ የሚለኝ 11 አመቴ አካባቢ የቀበሌ ካድሬ ቤታችን መጥቶ የኔን እና ወንድሞቼን እድሜ ሲጠይቀን እኛ እውነቱን ስንናገር እናታችን ጣልቃ ገብታ እድሜያችንን እየቀነሰች ትነግረው ነበር::ባጠቃላይ ሲታይ ከወያኔና ሻአቢያ ሀገር አፍራሽ ተልእኮ ባልተናነሰ ሁኔታ በወቅቱ የነበረው የነቃው ትውልድ በሀገሩ መጠቀም አየፈለገ ግን ሀገሩን አብዝቶ ይጠላ ነበር!!!

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 Před 4 měsíci +1

      ትንሽ ስለ ኤርትራ ታሪክ እውነታውን ለማወቅ ብታነብ ከድንቁርና የጸዳ አስተስብ ይኖርሃል ኢትዮጵያንም በበለጠ እንድታውቅ ይረዳሃልና * አንብብ ደጋግመህ አንብብ *✋

    • @user-df4dm6df2c
      @user-df4dm6df2c Před 4 měsíci +5

      ኤርትራ አንድ በኢትዮጵያ ሰሜን አካባቢ የነበረች ጠቅላይ ግዛት ከመሆን ያለፈ ሌላ የሚነገርም የሚነበብም የተለየ ታሪክ ኖሮአት አያቅም …
      የምን ታሪክ እንደሆነ እንድናቅ የሚደሰኮረው አላቅም
      ካለ ይነገረን ለማወቅ ዝግጁ ነኝ 🤷🏾‍♂️✌🏾

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 Před 4 měsíci +2

      What are you trying to say? If you think Eritrea has its own history and has nothing to do with ethiopia, what are you doing here? Min yalkesekisihal?​@mesfinabraham6412

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 Před 4 měsíci

      @@user-df4dm6df2c ስለ አፍሪካ ሃገሮች የህንን አሁን የያዙትን ድንበር እንዲኖራቸውና የያንዳንዱን አፍሪካ ሃገር ነፃነት ታሪክ መጀመሪያ ለማወቅ ሞክር * የጥያቄህ ሀ ሁ ይህ ነው !
      አንብብ አንብቡ ! ስለ ኤርትራም ፣ ጅቡቲም ከአነበብክ ስለ አቢሲኒያም ታውቃለህ ! 😂

    • @alem8640
      @alem8640 Před 4 měsíci

      @@mesfinabraham6412 anbebin eko anbibu yalnew eko lzih new Ertrea ye Ethiopia akal neberechi

  • @eliasfikir12
    @eliasfikir12 Před 3 měsíci +2

    እንደ አብርሃም ያሉም የትግራይ ልጆች ነበሩን:: ጀግና

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo Před měsícem

    I WAS in london since 1987it is amazing that woyane came and went... nege endataleku!...
    ethiopia tikdem and thanks for keeping the record
    keep up the good work
    eshetu chabpo
    london

  • @invisible1277
    @invisible1277 Před 4 měsíci +6

    I love this man ❤

  • @rumenege6356
    @rumenege6356 Před 4 měsíci +8

    አይ! አብርሃም ያየህ፡ ካንተጋና የኔና መሰሎቼ ገጠመኙ፡ኤኔ የሻዕቢያ የድሮውን ወጣት ታጋይ ነበርኩኝ። ኢህአደግ እያገዝን ሰሜን ወሎ ስናጠቃና ስንቆጣጠር፡
    "ይህንኑ ጦርነት፡በሜካናይዝድ እየተካሄደ በጣም ፈጣን ግስጋሴ ያለው ውግያ፡የሻዕቢያ ነው እንጂ፡ መቸና በምን አቅም ነው ወያነ የምታደርገው"? ስትል እውነትህ ነበር።እዛው ነበርን።ወደ መንግስት ኢጅህን የሰጠህበት ግዜም፡ በዛው አከባቢ መኖሩን የወያኔ ታጋዮች ይነግሩን ነበር።ከዛው ተመልሰን፡
    ከኦነግ በመተባበር ኩርሙክና ጌዛን አጠቃን ከዛ አጉቤላ፡አሶሳ ባምባሲ እስከ ዳቡስ የሚሉት የናይል ውንዝ ደረስን።ክርሙክ አንድን የሱዳን ወታደርም አልተዋጋም።እንዲያውም በድምበሩ ፈርተው ነው የነበሩ። በ ዐረብኛ አናግርያቸው ነበር፡እና " ምን ልታደርጉት ነው? ሴት ታጋዮች ይዛችሁ፡ እዚሁ ውግያ ከጀመራቹህ የኢትዮጵያ ሰራዊት፡ ብዙ ከፍተኛ መድፎች ታንኮች አሉት፡ በ3ኛው ወር ኡንዱርማን(ሰሜን ሱዳን) ያደርሰናል"ነው የነበረ ስጋታቸው። አና ሁለቱን የነበርኳቸው ማለት በሰሜን ወሎ ከ ጎብየ እስከ ሃይቅ፡ከኩርሙክና ጌዛን እስከ ባምባሲ አለፈን የናይልን ወንዝን ድልድዩ ድረስ፡በሁልት አጋጣሚዎች ተገናኘን። የዚሁ ቻነል ባለቤትም አባላትም ማመስገን እወዳለሁ። እውነቱን በጥሬው እንዳለው ስለምታቀርቡት ተደማጭነታቹህ፡በሰፊው ማደጉ አይቀሬ ነውና ቀጥሉበት።

  • @user-zb9lr4bk9e
    @user-zb9lr4bk9e Před 4 měsíci +2

    አብርሀም ያየህ ከትግሬዎች እውነተኛ ኢትዮጵያን የሚወድ ሰው ነው።

  • @helina5990
    @helina5990 Před 4 měsíci +3

    ነግረኽን ነበር አባቴ ! የማንረባ የተረገምን ትውልድ ሆን !

  • @hope8216
    @hope8216 Před 4 měsíci +2

    9:40 " የት ነው ሀገርህ ሲሉን ኢትዮጵያ ነው ማለት መቻል አለብን::"
    12:20 ሰውን የሚያገለግለው ግንዛቤ ነው የሚል የግል እምነት አለኝ::12:30 አንድን ነገር ለመታገል በቂ የሆነ ግንዛቤ ያስፈልጋል"

  • @yohannestiruneh-oj6os
    @yohannestiruneh-oj6os Před 4 měsíci +3

    የሚነግረኝ ሰው
    Big respect

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit9182 Před 4 měsíci +2

    ያቶ አብርሀም ሀሳብ 100% ፍሬ ነበር :: ግን የተዘራው ጭንጫ /መንግስቱ ሀይለ ማርያም / ጭንቅላት ላይ ሆነ ::ስለዚህ....

  • @justiceforall-zc9hj
    @justiceforall-zc9hj Před 4 měsíci +3

    አብርሽ እናከብርሃለን።ታላቅ ክብር አለኝ ላንተ።

  • @DESTAification
    @DESTAification Před 4 měsíci +2

    አስደማሚ ተማፅኖ ነበር።
    አሳዛኙ ነገር መንጌ በወቅቱ የሚመጣውን ማእበል ለማስቆም ስልጣኑን ለሽግግር መንግሥት ለማስረከብ በፍፁም ፍቃደኛ አልነበረም።
    አቶ አብርሀም በዚህ ወቅታዊና ወሳኝ አመላካች ንግግሩ ብዙ ዋጋ ከፍሏል።
    የፕር መሥፍንና የአቶ አብርሀም ቆራጥ ምሁራዊ ማስጠንቀቂያዎች ለ60ዎቹ ትውልዶች እንደ ፈርጥ ናቸው።

  • @Fano316
    @Fano316 Před 4 měsíci +2

    በጣም ትክክል ነው

  • @user-on5nb4hi1b
    @user-on5nb4hi1b Před 4 měsíci +2

    በወቅቱ ሑለቱም ብርቅዬዎች ኢትዮጵያውያን የሆኑ የትግራይ ተወላጆች ቢነግሩንም ስም አልነበረም።ጀግና ጥቂት ነው ።ግን እኝ ጅግና ሰው በሕይወት አሉ?

  • @user-us4vf5hb7v
    @user-us4vf5hb7v Před 4 měsíci +2

    Ethiomemo✌️😍bzu yemtaseman mastaweshawoch alun berta✌️✌️✌️

  • @samsonzeleke5096
    @samsonzeleke5096 Před 4 měsíci +1

    ይሄን መስማት እውቀትና ፍላጎት የሌላቸው ሰልጣን ላይ ሲቀመጡ አገሪቱን በራሳቸው ድንቁርና መምራት እንጂ እውቀት ያላቸውን በዙሪያቸው ሰብስበው አገሪቱን በ ምን አይነት ፓሊሲዎች ና አቅጣጫ ብናስኬድ ነው ወደፊት ማራመድ የምንችለው ብለው ማማከር አይፈልጉም። እንደመንግስቱ አይነት አምባገነኖች ከላይ ቁጭ ብለው ታላቁ መሪያችን አየተባሉ እንዲወደሱና እንዲዘፈንላቸው ነው የሚፈልጉት እንጂ ይህን ህዝብ እንዴት ከድህነት እናውጣው የሚለው አያስጨንቃቸውም። መጨረሻቸው አገሪቱን ወደባሰ ችግር ውስጥ ከተውና የራሳቸውን ድሎት አመቻችተው ህይወታቸውን መቀጠል ነው። ብቻ እግዚአብሔር ይችን ሀገርና ህዝብ ወደፊት ማራመድ የሚችል ቅንና አገር ወዳድ ብሩህ መሪ ይስጣት። ለአለፉት 40 አመታት አገራችን የተመራችሁ ራእይ በሌላቸው ሥልጣን ወዳድ የአስተሳሰብ ድኩማን ነው።

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta Před 4 měsíci +1

    በትክክል ተናግሮእል ምን ዋጋ አለው ሁሉ ነገር በጊዚ ካልተፈጸመ በተለይ በአገር ጉዳይ ስክንድ መስጠት እያስፈልግም አሁንም
    በጣም በጣም መፍጠን እና በጊዜ ሁሉን ነገር ማክናወን ጥሩ ነው ጓድ መንግሥቱ አሁን ላይ እንዴት እንደሚቆጫቸው ጥርጥር የለውም የመረጃ ትኝሽ የለውም በብዛት ሰው ከሀዲ ነው እይታመንም

  • @dubalathomas4049
    @dubalathomas4049 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ahmedosman9532
    @ahmedosman9532 Před 4 měsíci +2

    ተጨማሪ ቪድዬ ካለህ አብርሃም ያየ ከተናገረው

  • @ermiasketema2188
    @ermiasketema2188 Před 4 měsíci

    Nice idea

  • @ed2821
    @ed2821 Před 4 měsíci +1

    You always fought.

  • @engidategegn
    @engidategegn Před 4 měsíci

    can you convert old photo film (packed) into flash disc

  • @afeworkbahbla3888
    @afeworkbahbla3888 Před 4 měsíci +1

    አሁን ከባሰ አውሬዎች ጋር እየኖርን ነው

  • @samggjudy7
    @samggjudy7 Před 4 měsíci +1

    መንግስቱ አንባገነን ነው ይባላል ... የወያኔ ወዶ ገባ እንዲህ ተናግሮ - በነፃ ይሄዳል ። አሁን ... ዲሞክራሲ እየተረጋገጠ በአለበት ግዜ ግን ... ያለ መከሰስ መብት ያላቸው የፓርላማ አባላት ይታሰራሉ ... እንዴት ነው ነገሩ ?!

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w Před 4 měsíci +1

    ሰምተነው ነበረ ግን ማንም ወደ ልቦናው የጨመረ የለም አቶ አብርሃም ያዬህንና አቶ ገብረመድህንንም ጨምሮ ምን ዋጋ አለው ህዝቡ አልሰማ ብሎ ይሄዉና እስካሁንም ድረስ ዋጋ እየከፈለበት ነው

  • @AbrahamYayeh
    @AbrahamYayeh Před 29 dny +1

    ማ ሳ ሰ ቢ ያ!
    ማሌሊት/ህወሓት ኣዲስ ኣበባ ከመግባቱ ከኣንድ ዓመት በፊት በኢትዮጵያ ፕርላማ በተጠራ ልዩ ጉባኤ ተጋብዤ ካደረግኩት ረጅም ንግግር ተቀንጭቦ በቅርቡ የተለቀቀ ቪዲዮ እንከዛሬ ድረስ 87,000 ሰዎች ተመልክተውታል።
    ይህንን ቅንጫቢ 100,000 ተመልካች ሲሞላ ከኣንድ ሰዓት በላይ የሚወስደው ንግግር ሙሉውን በማህበራዊ ሚዲያ ይለቀቃል።

  • @DOCKO2006
    @DOCKO2006 Před 4 měsíci +8

    This is the time of year Ethiopianism was buried. The lack of respect for Derg's governance is what brought us to where we are today. Infact, the enemy within was what destroyed us as a united Ethiopia.

    • @samggjudy7
      @samggjudy7 Před 4 měsíci

      ESL is warranted.

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 Před 4 měsíci

      The regime of MENGISTU was not ready to accept any advice from scholars and generals . You can read the book of Fasika Sidelil known as የሻምላው ትውልድ ::

  • @gbhaile
    @gbhaile Před 4 měsíci +1

    እሁንም እንደእገር ባለንበት እየሄድን መሆኑን እንረዳ :; መፍትሄው ትምህርትና ሥልጣኔ ይሆናል ::

  • @mohammednasirabagero5668
    @mohammednasirabagero5668 Před 4 měsíci

    Best tgry

  • @user-us4vf5hb7v
    @user-us4vf5hb7v Před 4 měsíci +2

    Ethiopiyanizn will flourish 😍😍😍🦾🦾🦾

  • @tadesekasa6310
    @tadesekasa6310 Před 4 měsíci +3

    የበሰለ ሰው። አስቀድሞ ማየት የቻለ

  • @marmar803
    @marmar803 Před 4 měsíci +1

    አዎ መተው ተናግረዋል በየ ቴሌቪዥን ላይ ኢንተርሺው ሲደረጉ ሲናገሩ ትዝ ይለኛል አዎ ምክራቸው ምናልባት አልተሰማም ግን ደግሞ የመጡትም በአለቀ ሰዓት ላይ ነበር ፤ ወያኔ ብዙም አልቆየም እኮ ሲገባ ምናልባት ምክራቸውን መተግበሪያ ጊዜና አቅምም ጠፍቶ ይሆናል በሰዓቱ ግን በእርግጠኝነት የማስታውሰው የመጡት በጣም ከዘገየ ነበር ቢሆንም ግን ሞክረዋል ማለት ይቻላል ከመሸም ቢሆን ለማለት ነው ካልተሳሳትኩ 2ሳምንት ቢሆን ነው ልዩነታቸው አልቆዩም ወያኔዎች አ.አ ሲገቡ !!!!

  • @ketselazelalem1646
    @ketselazelalem1646 Před 4 měsíci +2

    የሚነግረኝ ሰው አለ ይህ ጀግና ሰው የት እንዳለ

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 Před 4 měsíci +3

      በኬንያ አብረን በስደት ነበርን አሁን በለንደን ይኖራል 👍

    • @2010bolte
      @2010bolte Před 4 měsíci +1

      ዴንማርክ ነበር

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 4 měsíci +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ ምን እንደሚፈልግ አያውቅም!! እስስት ህዝብ ነው. 😂😂

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Před 4 měsíci +1

    ATO #GEBREMEDHIN ARAYA ENNA ATO #ABRAHAM YAYEH
    GREAT ETHIOPIANS
    THE SO-CALLED ETHIOPIAN PROTECTORS (#EPRP) WERE Serving EPLF and TPLF as their #MICROPHONES ❗

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze Před 4 měsíci +1

    ብቃት የተሞላበት ንግግር ።

  • @Mo.Ali.2010
    @Mo.Ali.2010 Před 4 měsíci +1

    People are asking the same question to this day, and it will be standing question for next generation till the colonisation project of Ethiopia colapse.

    • @Avzigoyhbasilsikos
      @Avzigoyhbasilsikos Před 4 měsíci

      What’s your solution

    • @Mo.Ali.2010
      @Mo.Ali.2010 Před 4 měsíci

      @@Avzigoyhbasilsikos Give people the rights to self-determination to decide their leaders, representatives, judges, presidents, mayors, laws and regulations thru free and fair elections. No one can enjoy power without realistic and inclusive peaceful political struggle. This what ethiopian people had been struggling for last 63 yrs.

    • @Avzigoyhbasilsikos
      @Avzigoyhbasilsikos Před 4 měsíci

      @@Mo.Ali.2010 which people ?

  • @user-be5tj4kx2n
    @user-be5tj4kx2n Před 9 dny

    የራስን በልተህ የሌሎች ሰርግ አመረርክ፡
    በሚዲያ አደምጠናል ተው ለራስህ ፣፣

  • @melamha6640
    @melamha6640 Před 4 měsíci +2

    ልክ ነው መሆንማ ነበረበት ጥሩ የብልህ ፕላን ነበር አብይ ሲጀምረው ጥሩ ነበር ከዛ ምን ሰይጣን ገባበት?
    የአብይ ኦሮሞማ መንግስት ፊቱን ቀየረብን እንጂ፣ ሰራዊቱን በራሱ ወንድም ላይ አፈሙዙን አዞረ፣ አንድ ኢትዮጵያውዬ ቀርቶ፣ ዛተበት በራሱ ህዝብ ላይ።
    እንደሱ አይሰራም
    የህልውና ጥያቄ በራሱ መጣ፣ ታዲያ ገዳይህን ልርዳህ ላግዝህ ይባላል?
    ኢትዮጲያ ማለት እኮ ህዝቧ ናት።

  • @mahadiamir7525
    @mahadiamir7525 Před 4 měsíci +1

    ዘሬም ተማሳሳይ ጉደይ እያየን ነው

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 Před 4 měsíci

    በአሁን ግዜ ሰው እንኳ ከሰርጉ ብር ሊዋጣ ቀርቆ እሬሳ ላይ ቆሞ ይበላል

  • @teshomesisay6482
    @teshomesisay6482 Před 4 měsíci +1

    YIGERMAL , SKILL FULL

  • @Fano316
    @Fano316 Před 4 měsíci +1

    ደንበኛ ብቁ መሪ መሆን ሚገባው ጥሩ ኢትዮጲያዊ እግዚአብሔርን አቶ አብርሃም ከድሮ ጀምሮ እንቅጭ እንቅጩን ነገርውናል. ወያኔ አአ እንደተቆጣጠረ እሳቸውን ፍለጋ ነው የዘምቱት ለመግደል!!

  • @abykijana9803
    @abykijana9803 Před 4 měsíci

    Mirt kadre neber yaferachihut poleticawun were aderegut nigusu yekibir sew neberu yalutin yemiyadergu. Dr Abiy yishalal. Bewunet.

  • @DESTAification
    @DESTAification Před 4 měsíci +1

    አቶ አብርሀም በብዙ መንገድ ያለመታከት የወያኔ አላማዎች ምን እንደሆኑና በሀገራችን ላይ ሊያስከትሉ ስለሚችሉ መዘዞች በታትኖ ነግሮን ነበር።
    በዚያን ዘመን አብዛኛዎቻችን በጣም ድሆችና እውቀታችን ውስን ስለነበረ የምናስበው ስለ እለት በእለት ኑሮዋችን እንጂ ወደፊት በሀገራችንና በህዝባችን ላይ ስለሚያስከትለው ጥፋት አልነበረም።
    መንጌም በነዚያ ከአንድ ጦር ግንባር ወደ ሌላ ግንባር ያለ እረፍት እየተንከራተቱ መከራቸውን ባዩ በነዚያ መተኪያ ባልነበራቸው በጀነራሎቻችን ላይ በወሰደው ዘግናኝና አላስፈላጊ እርምጃ አይናችንን ሙሉ ለሙሉ ተጋርዶ እንደነበረ አስታውሳለሁ።

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 Před 4 měsíci

      የደርግ ወይም የመንግቱ ሃይለማርያም አስተዳደር ትልቁ ስህተት የኤርትራን ጥያቄዎች በጦርነት ለመፍታት መሞከሩ ነው :: *የኤርትራን ጥያቄ ልክ እንደ ጅቡቲ በሰላም ተቀብሎት ቢሆን ያ ሁሉ ሂወት ባልተቀጠፈ ነበር ፣ ኢትዮጵያም እንደዚህ አይነት ጨካኝ ትውልድ ባላፈራች ነበር ። ወያኔም ባልተፈጠረ ነበር ። ምክንያቱም ማንኛውም ጦርነት የሚያበቃው የራሱን ሓቅ ይዞ በጠረቤዛ ዙሪያ ተቀምጠህ ስትወያይ ነው ።
      * የኤርትራ ህዝብም ከሰላሳ አመት ጦርነት በሗላ በሪፈረንደም በሰላም ጥርሱን እየፋቀ ፣ እየሳቀ ፣ ተሰልፎ በወሰነው ድምጽ ነው ነፃነቱን ያገኘው ። ያነ ነው የደርግ ስህተት አገሪቱን ደም በደም አድርጎ ፣ ጨካኝ ፍቅር የሌለው ሕብረተሰብ የወለደው !
      ** ደርግ የኢትዮጵያ ውድቀት ጀማሪ ነበር **

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Před 4 měsíci +1

    #FANO ✌️WILL LIBERATE ETHIOPIA FROM #OROMO #BILTSEGENA THE SWORN #TPLF #SERVANTS ❌

  • @user-ut5qm8wq7g
    @user-ut5qm8wq7g Před 4 měsíci

    Tutula

  • @solomonwolde1113
    @solomonwolde1113 Před 4 měsíci

    መንግስቱ የሚባል አንባገነን ይሄን ቢሰማዉ ኢትዮጵያ ይሄ አያጋጥማትም ነበር ግን መንግስቱና ካድሬወች መስሚያ ጀሮ ስለአልነበራቸዉ እንደአብይ ሲገሉ ወያኔ ሻብያ ኢህድን ያለምንም ችግር ስልጣን ተቆጣጠሩ አብርሀም ያየ ተባረክ ተናግረህ ነበር

    • @misghinabnesnetu6352
      @misghinabnesnetu6352 Před 4 měsíci +2

      የሃይለስላሴና የመንግስቱ ዉድቀት ያስከተለዉ: ኣንደኝዉ በኣሜሪካ: ሆለተኛዉ በሶቭየት ዩንዮን እስከ ኣፍንጫቸዉ ታጥቆ ሲያበቁ ቁልቁል ኣፋቸዉ የተደፋት:
      የኤርትራ ታጋዮች ማንነታቸዉ በግፍ ለተነጠቁት ኣገራቸዉን ለማስመለስ ለመሰዋት ዝግጁ በመሆናቸዉ የኢትዮ ወታደሮች ግን የጠፋባቸዉ ማንነት ይሁን ኣገር ስላልነበረ ሂወታቸዉን ለማዳን ቅድሚያ ስለሰጡ መሆኑን እዛ የዋሉት ይገነዘቡታል

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu Před 3 měsíci

    He deceived and insulted Ethiopia

  • @Amhara.A.Mohammed1
    @Amhara.A.Mohammed1 Před 4 měsíci +4

    በዛን ግዜም ሀገሪቱን እያወደመ ያለው 1983 ዓ.ም ከኦሮሞ የተወለደ ነው አሁንም ሀገሪቱን እና ህዝቡን እያወደመ ያለው አብይ ከኦሮሞ የመጣው አብይ ነው ከ2010-2016.

    • @mesfinabraham6412
      @mesfinabraham6412 Před 4 měsíci +3

      ይገርማል ያኔም ያልገባው ተጎልቶ የሚያወራው አማራው አባትህ ነበር አሁንም ተጎልቶ የሚለፈልፈው ያው የዛ ገልቱ አማራ ልጅ አንተው ነህ ።
      ** ዴዴብ የዴዴብ ልጅ **

    • @user-pw1rr2vm8b
      @user-pw1rr2vm8b Před 4 měsíci +3

      ጋላ ሥልጣን ሲሰጠው እንደዚህ ነው ።

    • @MamoMihiretu
      @MamoMihiretu Před 4 měsíci

      ​@@mesfinabraham6412 የገረድ ልጅ አባቴ እግርህን ቆርጦታል እኔ ልጁ ደግሞ አንገትህን እቆርጠዋለሁ

  • @abrahamkidane1771
    @abrahamkidane1771 Před 4 měsíci +1

    ኣብራሃም ያየህ ኣሁን ኢትዪኦፒኣያ በምን ሁኔታ ትገኛለች? ኣያስዝንህም፡ተውው ሾላ በድፍኑ፡

  • @user-fr2uz3yu7u
    @user-fr2uz3yu7u Před 4 měsíci +3

    እቺ የተረገመች አገር ድሮም ጦርነት አሁንም ጦርነት የምትሰብክ.....በድን አገር የሆነች አገር

    • @hailachin7104
      @hailachin7104 Před 4 měsíci

      የተረገመች ሆና አይደለም።ዋናው የጦርነት ምንጩ ባዕድ አምልኮና ጥንቆላ የመሳሰሉት ናቸው።የትኛውም መንግስት ጥንቆላን ከሀገር ሳያጠፋ ሰላምን ማሰብ ሞኝነት ነው።በኔ ጥናት በአሁኑ ጊዜ 5 ሚሊየኖች ጠንቋዮች በኢትዮጵያ እንዳሉ አውቃለሁ።እነዚህን ወይ በማሰር አሊያም በተጨባጭ ማስረጃ በማስወገድ ልማትንና ሰላምን ማረጋገጥ እንደሚቻል ለማጥናት ችያለሁ።
      የእስራኤል የመጀመሪያው መሪ ሳኦል በእስራኤል የሚገኙትን ጠንቋዮች በሙሉ እንዳጠፋ መፅሐፍ ምስክር ነው።ደርግም እንደመጣ ሞክሮት ነበር፤አልገፋበትምና የሆነውን ሆነ።

    • @alem8640
      @alem8640 Před 4 měsíci

      Yeteregemechi?? Woiane ,shabia ena oneg yeserubat yemafres sera new midritwama yetebarekechi nat

  • @EthioCapitalmarket-stockgebeya

    20 amet lemewagat mamret min malet neaw?

    • @Newmenged
      @Newmenged Před 4 měsíci

      አሁን አንተ ነህ stok mkt ምናምን የምትለው? ጦርነት ኢኮኖሚን አሟጦ እንደሚጠቀም አታውቅም? እሳቸው በግዜው ጦርነቱ ማቆሚያ የሌለው እንደሆነ እና መፍትሄ ከሌለ የእርስ በእርስ ጦርነት ለትውልድ እንደሚቀጥል ነበረ project ያደረጉት...እና ይሄንን በየግዜው የሚነሳ ጦርነት የሚቁአቁአም ጠንካራ ብሔራዊ ሰራዊት መገንባት ያስፈልጋል ለዚህ ሰራዊቱ ቀለብ ስለሚያስፈለገው ምርቱን በማሳደግ ቢያንስ የሚታረስ መሬት ስላለን በበቂ እናምርት በወጭ ምንዛሬ ከምንገዛ ቀለብ እያሉ ነው ያስረዱት!
      ተመጋጋቢ የኢኮኖሚ ፅንሰ ሃሳብን ከኮንቴክስቱ ለመረዳት ሞክር!

  • @mohammednasirabagero5668
    @mohammednasirabagero5668 Před 4 měsíci

    Nepotism

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 Před 4 měsíci

    ጎንደሬ ነዉ?

    • @aledwake
      @aledwake Před 4 měsíci +1

      He is Tigrian

    • @yonasbeyene8848
      @yonasbeyene8848 Před 4 měsíci +1

      Tigray

    • @tesfaldetaklilu7726
      @tesfaldetaklilu7726 Před 4 měsíci

    • @zenebualemayehu8090
      @zenebualemayehu8090 Před 4 měsíci

      ትግራይ ነዉ በወቅቱ ከጫካ ወቶ በድፍረት የወያኔን ሴራ ያጋለጠ ጀግና ነበረ

    • @mikot4439
      @mikot4439 Před 4 měsíci

      @@aledwake He argued that Wolkait was not part of Tigrayan territory . Hard to believe that he is Tigrayan

  • @gechove1154
    @gechove1154 Před 4 měsíci

    They killed him ?

  • @demalashjimmawakgari6529
    @demalashjimmawakgari6529 Před 4 měsíci

    ታላቅ እና ታናሽ ናቸው አብይ እና አብርሃም ድንቅ ኢትዮጵያ ናቸው

  • @em6708
    @em6708 Před 4 měsíci +1

    እሱ ልጆቹን አዝምቶ ነበር ግን ?

    • @user-df4dm6df2c
      @user-df4dm6df2c Před 4 měsíci +6

      ደደብ የግድ የሱ ልጆች መዝመት ነበረባቸው?....
      እርግጠኛ ነኝ ከንግግሩ እንደሰማሁት ሱማሌ ካራማራን የወረረች አካባቢ እንዳገባ ነው የሚገባኝ
      ያ ማለት ለውትድርና የደረሱ ልጆች ሊኖሩት አይችልም

    • @em6708
      @em6708 Před 4 měsíci

      @@user-df4dm6df2c ፖሮት ጥያቄ ነው መልስ ካለክ መልስ ከሌለክ ዝም ብለክ እንደልማድክ አሽቃብጥ
      እርግጠኛ ነኝ
      እዚህ ውስጥ ከተሰበሰቡት እስከ 7 ዘራቸው ችግር ጦርነት ምን እንደሆነ አያቁም
      አሁን ድረስ የኢትዬጲያ ችግሮች ይህን የመሰሉ ELITES እና አንተን የመሳሰሉ ፓሮቶች ናቹ

    • @em6708
      @em6708 Před 4 měsíci

      @@user-df4dm6df2c ፓሮት ጥያቄ ነው የተጠየከው ካወክ መልስ
      የዚህች ሀገር ችግሮች Elites እና እንዳንተ አይነት ደንቆሮ ፓሮቶች ናቹ
      በጦርነት አንዳች ነገር ማግኘት አይቻልም የገበሬ ልጅ ከማስጨረስ ውጪ አክሊሉ ሀብተወልድ በዲፕሎማሲ ያመጧትን ኤርትራ ደንቆሮው ደርግ በጦርነት አጣት ይህ ሰውዬም ያኔ ጦርነት ሲጎስሙ የነበሩ ሁላ እስከ 7 ዘራቸው አውደ ውጊያ ውስጥ የሉም
      አሁንም ኢትዬጲያ ይህ ነው የገጠማት

    • @user-pw1rr2vm8b
      @user-pw1rr2vm8b Před 4 měsíci +1

      የኔም ጥያቄ ነው ።

    • @abditube3227
      @abditube3227 Před 4 měsíci +6

      እሱ እራሱ የህውሀት ታጋይ የነበረ የነሱ ዓላማ ትክክል አይደለም በማለት ህውሀትን ክዶ ለደርግ እጁን የሰጠ ሰው ነው።

  • @seyfeselassiegashaw8975
    @seyfeselassiegashaw8975 Před 4 měsíci

    እንዲህ ባይናገር ይረሸን ነበር lol

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 Před 4 měsíci

    ወንበዴ ነበራቹ ለወንበዴ ሀገሩን ጥላቹ ፈረጠጠጣቹ😊

  • @Trendy-nd9ho
    @Trendy-nd9ho Před 4 měsíci +3

    የት አለ የደርግ ደደብ ሰራዊት? ተበተነ እደ ዱቄት በኖ ጠፋ።

  • @sabaalemu5082
    @sabaalemu5082 Před 3 měsíci +1

    ወያኔ የሚባል ካንሰር ከምድራችን ይንቀልልን ከ30 አመት በሃላም ሀገር እያደሙ ነው።

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 Před 4 měsíci +1

    የትግሬ ጥላቻ በየዘመኑ ነው ኦሮሞወች እናጠፋችሃለን :;

    • @alem8640
      @alem8640 Před 4 měsíci +2

      Tigren yemitela yelem woianen ena teketaiochun engi

  • @Kuchakamparach-lg1qd
    @Kuchakamparach-lg1qd Před 4 měsíci

    Traitor banda

  • @degol5037
    @degol5037 Před 4 měsíci +4

    He is nothing but Tultula...ፊሽካ ኣለቅላቂ በስልጣን ተጣልቶ ደርሶ ኢሠፓ ልሁን አለ ኮተት!!!!

    • @yonasbeyene8848
      @yonasbeyene8848 Před 4 měsíci +1

      Please don't be harsh on yourself 😢 he's telling the fact..how far did you go to school?

  • @mesfinabraham6412
    @mesfinabraham6412 Před 4 měsíci +8

    አብርሃም ያየህን የሚያክል ተንኮለኛ ፣ ውሸታም ፣ ቀጣፊ ፣ አስመሳይ ፖለቲከኛ በኢትዮጵያ ምድር ተይቶም ተሰምቶም አያውቅም !😅😅😅😅

    • @hailachin7104
      @hailachin7104 Před 4 měsíci +6

      እንዴት?ሰው ከንግግሩ እኮ ያስታውቃል፤ምንም የሚወጣለት ነገር የለውም።ወያኔና ሻቢያም እሱ እንደገመተው ነው ያደረጉት፤በጣም አዋቂና ጨዋ ሰው ነው።ከአርባ አመት በፊት ህዝባዊ መንግስት ደርግን ካልደገፋችሁ ታለቅሳላችሁ ያለው ንግግር ይኸው መላው ኢትዮጵያ በተለይ ሰሜን እያለቀሰ ነው።ያኔ ደርግ አውቆበት ቢሆን ኖሮ አሁን ላይ ታላቋን ኢትዮጵያ ባየን ነበር።
      በውጭ ሀይሎች ሴራና በሻቢያ፣ወያኔና ኦነግ የውስጥ እሾህነት ትልቁ የኢትዮጵያ ተስፋ ደርግ በኖ ጠፋ፤ወንበዴዎች እስካሁን ሀገራችንን እንደመዥገር አለቅም ብለው አሉ፤በቅርቡ በ2017 መስከረም ግን ተስፋ እንደሚፈነጠቅልን አምናለሁ።

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez Před 4 měsíci +1

      Cheap , character assassination..no substance...

    • @alem8640
      @alem8640 Před 4 měsíci

      Echa telatachin woiane ,shabia ena oneg new tenkolechichi ye Ethiopia nekersa

    • @Fano316
      @Fano316 Před 4 měsíci

      ለምን አሳውቀን ዝም ብሎ መወንጀል ራስን ያስገምታል አስረዳን?

    • @mulugetakassahun5682
      @mulugetakassahun5682 Před 4 měsíci

      የኢትዮጵያ ህዝብ አብርሀምን ሰምቶ ቢሆን ኑሮ አሁን ካለበት አዘቅት ውስጥ አይገባም ነበር

  • @user-ng2od7gk5o
    @user-ng2od7gk5o Před 4 měsíci +1

    ይሀ ወስፋታም ከየት አወጣቹት

    • @mulugetakassahun5682
      @mulugetakassahun5682 Před 4 měsíci +3

      ትገርማለህ አሁንም አይገባህም:: በስድብ ለውጥ የምታመጣ ይምስለሀል