"አንቺን የያዘ ሰው ምን ይጎልበታል"በዘማሪት ጸዳለ ጎበዜ(Anchin yeyaze sew Zemarit Tsedale Gobeze):2013.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 12. 2020
  • #Orthodox#mezmur#tsedalegobeze

Komentáře • 29

  • @user-vx8lf7oi7j
    @user-vx8lf7oi7j Před 6 měsíci +1

    Ewnet new enate anchin yzhe mn godlobgnal

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před rokem +2

    ዝማሬ መላክን ያሠማልን እህታችን🙏🙏🙏

  • @FANA7874
    @FANA7874 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-so8bk4rp3n
    @user-so8bk4rp3n Před 5 měsíci

    Amen Amen Amen

  • @apptube9536
    @apptube9536 Před rokem +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @alatyon
    @alatyon Před rokem +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይከት ያሰማልን

  • @mekdesmen2671
    @mekdesmen2671 Před 3 lety +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @Worknesh-sc6si
    @Worknesh-sc6si Před 6 dny

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @destamoges
    @destamoges Před 10 měsíci

    🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏

  • @addisaddis6818
    @addisaddis6818 Před rokem

    ዝማሬመላክት ያሰማልን 😢😢✝️✝️✝️

  • @bettytaye6734
    @bettytaye6734 Před rokem

    mariyam mariyam bye altegbshm enate 🙏

  • @llaallaa8020
    @llaallaa8020 Před 3 lety +1

    AmenAmen Amen AmenAmen 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @destamoges
    @destamoges Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @iamorthodox6724
    @iamorthodox6724 Před 2 lety

    Amen amen amen zmare melAekt yesmalna

  • @misrakimiru8407
    @misrakimiru8407 Před 2 lety

    amen amen amen zemari melaiktii yasemaleni

  • @yashica5085
    @yashica5085 Před rokem

    ዝማሬ መላክትያሠማልን

  • @makdesetopia4134
    @makdesetopia4134 Před 2 lety +1

    አሜን ዝማሪየ መላይክት ያሰማልን

  • @zenashberhanu6412
    @zenashberhanu6412 Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @bortaghalg3144
    @bortaghalg3144 Před 2 lety

    Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏❤❤⛪⛪

  • @bezawitassefa174
    @bezawitassefa174 Před 2 lety

    Zemare melakten yasemalen

  • @serkalemdebalke7118
    @serkalemdebalke7118 Před 2 lety +10

    አንቺን የያዘ ሰው ምን ይጎድልበታል
    በምልጃሽ በረከት ቤቱ ሞልቶለታል
    ዘር መከር ባይኖረው ጎተራው ባይሞላ
    ሁሉም ይሸፈናል በረድኤትሽ ጥላ /2/
    በረከትሽ ብዙ የደናግል ገንዘብ
    የምስኪናን እናት የርሁባን ቀለብ
    ለሁሉ መጋቢ ፀጋሽ የማይጎድል
    ስምሽ ጥዑም ምግብ ከረሀብ የሚያስጥል /2/
    አዝ - - -
    አንቺ ብትመጪ ከምስኪኗ ቤቴ
    እንደ መጥምቁ እናት በዛልኝ ሐሴቴ
    የአዲስ ኪዳን ቁርባን መንበር ጠረጴዛ
    ፅድቅን አሸተትን የሕይወት መዓዛ /2/
    አዝ - - -
    ልቤ ተጠራጥሮ ኪዳንሽን ካልከዳ
    ልመናም አልወርድም አልይዝም አቆፋዳ
    ሁሉን እየሞላሽ መመገብ ታውቂያለሽ
    ቢዝቁት የማያልቅ ፀጋና ሃብት አለሽ /2/
    አዝ - - -
    የእግዚአብሔር ማረፊያ ኮሬባዊት ዋሻ
    የሕይወት ውሃ ምንጭ የህግ መፍሰሻ
    ነበልባል ተዋህዶሽ ሙሴ አንቺን አይቷል
    ጫማውን አውልቆ በፊትሽ ተደፍቷል /2/
    አዝ - - -

  • @abiayalkibet9437
    @abiayalkibet9437 Před 2 lety +1

    Amen zimare malkt yasamalin 💝

  • @suumayaaadalaa4395
    @suumayaaadalaa4395 Před 2 lety

    Amen 3👏👏👏

  • @tirualemeyihunatube344

    እልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @agerietesfaye551
    @agerietesfaye551 Před rokem

    😍🙏❤❤🙏🙏

  • @TebitaArchitects
    @TebitaArchitects Před 2 lety

    🥰🥰😍🤩👐👐👏👏🌟🌟⭐️

  • @areguraya5922
    @areguraya5922 Před rokem

    አሜንን አሜን አሜን

  • @user-rz4ou4zq7c
    @user-rz4ou4zq7c Před rokem

    አሜን አሜን አሜን