ደጅ ጠናሁ ቆይቼ ኪዳነ ምህረትን || በዘማሪት ናርዶስ ካሳሁን
Vložit
- čas přidán 21. 05. 2024
- Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual CZcams Channel Content
🔴LIVE PERFORMANCE
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
ክብርና ምስጋና ለቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም የኣማኑኤል እናት ❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጣቹ
አሜን❤
ከ 14 ዓመት በኃላ በቅዱስ ፓትርያርክና በሊቃነ ጳጳሳት ታዳሚነት ቃሊቲ ሰርጢ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ህንፃ ቤተ ክርስቲያን ግንቦት 20 እና 21 2016 ዓ.ም ታስመረቃለች
ተገኝታችሁ ከበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን
የመከራው ዘመን አለፈ እንደዋዛ
አንቺን ተጠግቼ የአለሟን ቤዛ
የልጅሽ ቸርነት ያንቺ ደግነት
ባሪያሽን ሰወረው አስጨናቂ ሞት
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ የተዋሕዶ ልጆች በጭቀታችሁ ሁሉ የእናታችን ኪዳነ ምህረት ፀጋ ቃልኪዳኗ ምልጀዋ ፀሎቷ አይለያችሁ ሀገራችንን በቃልኪዳኗ ትማርልን❤❤❤👏👏👏👏
ደጅጠናሁ
ቆይቼ ኪዳነምህረትን
ተፅናናሁኝ እረሳው ሀዘኔን፤
የአምላክ እናት እመቤታችን
ሞገስ ሁኚኝ ቀሪው ዘመኔን(2×)
የመከራው ዘመን አለፈ እንደዋዛ
አንቺን ተጠግቼ የአለሟን ቤዛ፤
የልጅሽ ቸርነት ያአንቺም ደግነት
ባርያሽን ሰወረኝ ካስጨናቂ ሞት
እናቴ ስምሽን ስጠራ
አለፈ ያሁሉ መከራ፤
እንባዬ ከፊትሽ ፈሰሰ
እምዬ ባንቺ እየታበሰ፤
ሰላም አለኪ
ልቤ ባንቺ ፀና ከፍከፍም አለ
በጠላቶቼም ላይ አፌ ተናገረ፤
በማዳንሽ ስራ ባርያሽ ደስ በሎኛል
የሀያላኑን ቀንድ ልጅሽ ሰብሮልኛል፤
እናቴ ስምሽን ስጠራ
አለፈ ያሁሉ መከራ፤
እንባዬ ከፊትሽ ፈሰሰ
እምዬ ባንቺ እየታበሰ፤
ሰላም አለኪ
እጄ በዶ ሲሆን ወዳጆቼም ሸሹ
በመርገም ምክራቸው ሊለያዩኝ ሲሹ፤
እርሱ የሰጠኝን እርሱ ወሰደ አልኳቸው
እመቤቴ አለችኝ ብዬ አሳፈርኳቸው፤
እናቴ ስምሽን ስጠራ
አለፈ ያሁሉ መከራ፤
እንባዬ ከፊትሽ ፈሰሰ
እምዬ ባንቺ እየታበሰ፤
ሰላም አለኪ
ከአውደምህረቱ ሆኜ ስጠራት
ዘንበል ብላ አየቺኝ ኪዳነምህረት፤
ሀሳብሽን ምንም የለም የሚመስለው
እረፍት ያገኘሁት እናቴ ባንቺ ነው
እናቴ ስምሽን ስጠራ
አለፈ ያሁሉ መከራ፤
እንባዬ ከፊትሽ ፈሰሰ
እምዬ ባንቺ እየታበሰ፤
ሰላም አለኪ
🙏🙏❤
የኔ እናት እመብርሃን ❤የጨለመውን ህይወቴን አብሪው😢
Amen amen amen😭❤️🥰🙏🏽
ዕዉይ ይሄን መዝሙር ስኬፋኝ መፅናኛዬ አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን የእኛ እንቁ ዘማሪት ናርድዬ 💖😘
አሜንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ያርዝምላችሁ አሜን አሜን አሜን 🙏🌲🙏🌲🙏🌲❤
“ቆይቼ እግዚአብሔር ደጅ ጠናሁት፥ እርሱም ዘንበል አለልኝ ጩኸቴንም ሰማኝ።”
- መዝሙር 40፥1
❤❤❤የኔ እናት እርሷ ኪዳነምሕረት ኪዳነቃል ዘመናቹን ትባርክ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቶቻችን በርቱልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ👏👏👏
ምስለ ፍቁር ወልዳ ❤❤❤😭
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አልልልልልልል❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ 21 ሚዲያዎች
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
zimare melaikt yasemalen Nardiye ❤🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
እህቶቼ ተባረኩ
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
የመዝሙሩ ግጥሞች ከታች ቢፃፍ ጥሩ ነበር አብረን እንደምር
Kidanmherat enata fikrshin abizelng enata Ba betu yatinchu ❤
Zmare mealekt yasemaln 🙏❤❤❤
Ehtachin kale hiwot yasemaln zemarit Sara alebabesishin astekakyi
Zemare melaeket yasemalen enenim lezih keber yabekash belugn tadelachu❤❤❤❤
Ebakachhu ehtoch bageyachew des yleya tebareku
🙏🙏🙏 ሰላም ለኪ
Amen Amen Amen ❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቶቻችን❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርቱ እህቶቸ በቤቱ ያፀናችሁ ኪዳነ ምህረት ትጠብቃችሁ❤❤❤
Zimare meleaktn yesemaln!
አሜንንንን እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ያርዝምላችሁ አሜንንንን🙏❤🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
የመከራው ዘመን አለፈ እንደዋዛ...
Amen 🙏 🙏
Zemare melaeketin yasemalen ❤
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማችሁ❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን video double የሚያረገውን ነገር አስተካክሉት እይታችሁን እንዳይቀንስባችሁ በተረፈ ጸጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ ከእናንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን
የኔ እህቶች ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤
Amen
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።
ጥዑም ዝማሬ❤🙏
zimari melak yasemaln
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለእህቶቻችን
Zemare melakt yasemalen
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እሱ ነው ዋናው ነገር እህታችን በርቺ በፀሎትሽ ወለተ መድህን ብለሽ አስቢኝ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤
Mez tolo tolo eyelekekachu adelem
አሜን ዝማሬ መላአክት ያሠማልን
#Zmare mlaketn yasmaln ehte dnq zmare nw bwnt
Zimare melahikt yasemalin,download mehon embi alegn videow
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
አሚን
tebareku
❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹👏👏👏
እናቴ ስምሺን ስጠራ አለፈ ያሁሉ መከራ የስዴት ስንቃችን እመቤታችን❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👏👏👏
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላክትን ያሠማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ በርቱልን ያገልግሎት ዘመናችን ይባርክላችሁ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤😢
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥰🥰🥰💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
16 ❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። እኔስ እግዚአብሔር ቢረዳኝ እንዲህ በአገልግሎት ብሳተፍ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቶቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Elellllllllllllllĺlllllllllllllllll❤❤❤
Zemare melaeeketen yasemalen♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
Elllĺllllllllllĺllllĺlllllll Ye Amelake ENAT EMEBETACHEN moges Hugnegn keriw zemenen.🙏🙏🙏
ናርዲ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤❤
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
የኔ ውቦች ስወዳቹ ዘመናቹ ይባረክ
ዝማሬ መዕእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
❤❤❤❤❤🍃🍃🍃🍃🍃🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
❤❤❤🙏❤🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏
❤❤❤