"አንቺን የያዘ ሰው" ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur.
    © Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive distribution rights for this video.
    "አንቺን የያዘ ሰው" | Anchin Yeyaze Sew ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ
    #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት::

Komentáře • 153

  • @senaymedia2618
    @senaymedia2618 Před 2 lety +85

    ይሔን መዝሙር ስወደው ድሮ ድንጋይ ላይ ቁጭ ብለን ሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ ስናጠናው ያን ጊዜ ማስታወሻዬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

    • @dudu281
      @dudu281 Před rokem +1

      😭😭🥰🥰🥰same here

    • @kidist-welete-mikael
      @kidist-welete-mikael Před rokem +2

      በጣም ከበሮ መምታት በጀሪካን የተማርኩበት😢😢😢

    • @user-vs3pg5fk6p
      @user-vs3pg5fk6p Před 2 měsíci +1

      እኔም ሰበት ትምህርት ቤቱ ነው ትዝ ያምለኝ እናቴ ድግል ማርያም ወደቤትሽ መልሽኝ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @shiferawayele4310
      @shiferawayele4310 Před 2 měsíci

      Ene eras

  • @kumeguluma9623
    @kumeguluma9623 Před 8 měsíci +20

    አንቺን የያዘ ሰው
    አንቺን የያዘ ሰው ምን ይጎድልበታል
    በምልጃሽ በ ረከት ቤቱ ሞልቶለታል
    ዘር መከር ባይኖው ጎተራው ባይሞላ
    ሁሉምይሸፈናል በረድኤትሽ ጥላ
    አዝ--------------//
    በረከትሽ ብዙ የደናግል ገንዘብ
    የምስኪናን እናት የርሁባን ቀለብ
    ለሁሉ መጋቢ ጸ ጋሽ የማይጎድል
    ስምሽ ጥዑም ምግብ ከረሀብ
    የሚያስጥል/2/
    አዝ--------------//
    አንቺ ብትመጪ ከምስኪኗ ቤቴ
    እንደ መጥምቁ እናት በዛልኝ ሐሴቴ
    የአዲስ ኪዳን ቁርባን መንበር ጠረጴዛ
    ጽድቅን አሸተትን የሕይወትሽን መዓዛ/2/
    አዝ--------------//
    ልቤ ተጠራጥሮ ኪዳንሽን ካልከዳ
    ልመናም አልወርድም አልይዝም አቁማዳ
    ሁሉን እየሞላሽ መመገብ ታውቂያለሽ
    ቢዝቁት የማያልቅ ጸጋና ሀብት አለሽ/2/
    አዝ--------------//
    የእግዚአብሔር ማረፊያ ኮረባዊት ዋሻ
    የህይወት ውሃ ምንጭ የህግ መፍሰሻ
    ነበልባል ተዋህዶሽ ሙሴ አንቺን አይቷል
    መዝሙር
    👇👇👇👇👇👇👇
    👉 @MezmurB 👈
    👉 @MezmurB 👈
    👆👆👆👆👆👆👆
    👉 @biniy27

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት እና ስብከት መዝሙርች እዘናል ይቀላቀሉን በእግዝአብሄር ፍቅር🙏

    • @weyni7527
      @weyni7527 Před 2 lety

      ደምሪኝ ውድ እህቴ በክርስቶስ ፍቅር

  • @jesusislove7183
    @jesusislove7183 Před 2 lety +48

    መዝሙሩ በጣም ከመዉደዴ የተነሳ እባዬ መጣ ማረያም ሆይ ሂወተ ባርኪያት

    • @genetassefa619
      @genetassefa619 Před 2 lety

      Enemmm hule yihen mezmur sesema enbaye yimetal egziabhair yistelen leeehhitachin

  • @janaatmohamed1013
    @janaatmohamed1013 Před 11 měsíci +10

    የሄን መዝሙር ዳጋጊሜ ሲሰማው እመቤቴ ችግሬን ተረድታ በ 1ሳምንት ዉስጥ ሃሳብየን አሳክታልኝ አለች እናቴ እመቤቴ❤❤❤እኔ እሰጥሽ አለው ነው ያለችኝ ሁሉም ነገር በእጇ ያምራል

  • @malikkamalikka1997
    @malikkamalikka1997 Před 2 lety +21

    አንቺን የያዘ ሰው ምን ይጎልበታል በልጃሺ በረከት ቤቱ ሞልቶለታል በስመአብ ምን አይነት መዝሙር ነው የማይጠገብ ነው ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን

    • @user-lu4kp5lh8p
      @user-lu4kp5lh8p Před rokem

      አንችን ይያዘ ሰዉ ምን ጎልበታል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ESU05
    @ESU05 Před 2 lety +15

    ሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ይህን ክፎ ግዜ በሰላም አሻግሩ የተሻለ ዘመን ያምጣልን!!!!

  • @bunafireasetube5929
    @bunafireasetube5929 Před 2 lety +25

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የድሮ የምወደው መዝሙር ነው

    • @weyni7527
      @weyni7527 Před 2 lety

      ደምሪኝ. ውድ እህቴ በክርስቶስ ፍቅር

    • @menbereargaw3084
      @menbereargaw3084 Před 2 lety

      ዝምሬ መላክትን ያስማልን

  • @Maron-ry5ui
    @Maron-ry5ui Před měsícem

    😭😭😭😭😭😭 እመብርሃን አረ ወየዉ ከበደኝኮ አጥያቴ ለኔ እንደዚ ያስጠላኝ እንዴት አስጠልቶህ ይሆን ጌታዬ😭😭😭😭

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj Před 6 měsíci +2

    የማርያም ያደረገን እግዚአብሔር ይመስገን💛💚❤🙏

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před rokem +5

    እመቤታችንን ለምኖ ያጣ ሰው በምድር የለም ውድ እናትንች እንወድሻለን አሜን ♥️💒♥️

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před rokem +2

    😢😢😢😢
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ለህታችን አሜን አሜን አሜን

  • @Love-nr1zp
    @Love-nr1zp Před 2 lety +5

    የምንወድሽ ዘማሪት ጸዳለ ጎበዜ አጥንትን የሚያለመውን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏 በአዲስ ዝማሬ እንደምትመጪ እንጠብቃለን❤❤❤

  • @Bezemenat-guzo
    @Bezemenat-guzo Před 2 lety +3

    እግዚአብሄር ይስጥልኝ ስለዝማሬው. የድሮ መዝሙር ነበረ አዳሪ ትምህርት ቤት እያለን የምንዘምረው; የዘላለም ቤቴ. የዘላለም ሃብቴ. እመቤቴ ነች መድሃኒቴ. የዘላለም ቤቴ መግቢያ ስከፍትለት የሃጢአትን በር. ዝጊበት እመ አምላክ አንቺ የ እኔ አጋር. የሚል. ይሄ መዝሙር ካለህ ወይም ዝማሬው የማን እንደሆነ ባውቅ ደስ ይለኝ ነበር. የመንፈስ ምግብን ያድልህ.

  • @user-er3qh9gl8i
    @user-er3qh9gl8i Před 5 dny

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @yalewbirhanu12
    @yalewbirhanu12 Před 2 lety +4

    በስመ አብ እንዴት እንደምወደው ይኼ መዝሙር ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 Před 2 lety +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሺን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን 🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @sinte615
    @sinte615 Před 19 dny

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ♥️♥️♥️

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před 2 lety +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋ ያብዛልሽ እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 Před 2 lety +2

    ዝመሬ መማላእክቸት የሰመለን አሜን አሜን አሜን

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Před 8 měsíci +1

    እናቴ የኔ ሚስጥረኛ እውነት አችን ያያዘ ምን ይጎልበታል የድንቅ እናት ፍቅርሽ ልዩ ነው እናቴ❤❤❤❤❤

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 Před 2 lety +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እል ልል ልል ልል
    እል ልል ልል ልል ልል
    እልል ልል ልል ልል👏👏👏💒💖❤👏💒💖❤🙏

  • @yeshimare2702
    @yeshimare2702 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @nardosskebede4207
    @nardosskebede4207 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን እናሰማለን 🙏🙏🙏

  • @tirhasgirmay2234
    @tirhasgirmay2234 Před rokem +1

    Ewnetm gn embeten yeyaze sew mn ygolebt ❤❤❤❤

  • @user-vf8iz9yd1m
    @user-vf8iz9yd1m Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን በጸጋ ይቆይልን ለአገራችን ሰላምን ይለግስልን አሜን

  • @user-so8qt8xu1g
    @user-so8qt8xu1g Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል ዝማሬ መለኮት ይሰማልን ፈጥነሽድረሽልን ደግንል ተጨቃለች ኢትዮጵያ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 Před 2 lety +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልል👏👏👏💚💛❤⛪⛪⛪🕊🕊🕊🕊🕊

  • @user-ye1gr6el8o
    @user-ye1gr6el8o Před 2 lety +3

    አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን💓💓💘💘

  • @alisaalisa7907
    @alisaalisa7907 Před 2 lety +2

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen zimare mela'ekt yasemalin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewdekebede9145
    @zewdekebede9145 Před 2 lety +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !

  • @qwertyghfgjhbc6739
    @qwertyghfgjhbc6739 Před 2 lety +1

    እልልልልልልል ዘማሪ መላክት ያሠማልን

  • @user-ln6xi9xt1s
    @user-ln6xi9xt1s Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሠማልን🙏🙏🙏🙏

  • @mesfinkidan-rg3io
    @mesfinkidan-rg3io Před 8 měsíci

    ይህንን መዝሙር እንዴት እንደምወደው ።እመቤቴ ማርያም ከጎኔ ሁኝልኝ።

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እልል ልልልልል ልልል ልል ዝማሬ መላእክት ይሰማልን

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለእህታችን

  • @agurashtube5648
    @agurashtube5648 Před 2 lety +2

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 2 lety +2

    ነፍስን የሚያለምልም የመላእክት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @radethuae9724
    @radethuae9724 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላክን ያሰማልን 🙏🥰

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 2 lety +2

    እልልልልልልልል ልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @azmeraazmera9929
    @azmeraazmera9929 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @redattaye2485
    @redattaye2485 Před 11 měsíci

    የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ

  • @AlexAlexiye
    @AlexAlexiye Před 9 měsíci

    ቃላት የለኝም እንባ ይተናነቀኛል ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @rayabisoberi
    @rayabisoberi Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን 👏🌻

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 Před 11 měsíci

    በኡነት አጥት የሚለምልም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @sheytemanfuha238
    @sheytemanfuha238 Před 2 lety +1

    አሜን። አሜን። አሜን 🙏🙏🙏ዝማሪ መላህክት። ያሠማልን

  • @Godoliyas19
    @Godoliyas19 Před 11 dny

    Weyyyyy ❤❤❤ye senbet temehert bete masetaweshaa❤

  • @godolyas7601
    @godolyas7601 Před 2 lety +1

    አንችን የያዘ ሰው ምን ይጎልበታል 💖አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን

  • @selambirsh5161
    @selambirsh5161 Před 2 lety +2

    Zimare melaekt yasemalen 🙏🙏🙏

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋዉን ያብዛልሺ አሜን ፫🙏🙏🙏🌻🌻🌻❤❤❤🌿🌿🌿🍀🍀🍀🌾🌾🌾🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @salamriachy3170
    @salamriachy3170 Před 2 lety +2

    አሜን❤🙏አሜን❤🙏አሜን❤🙏👏👏👏👏

  • @shituyegbulhi2277
    @shituyegbulhi2277 Před rokem

    ይህን መዙሙር የማቀዉ ልጅ እያለሁ ሰንበት ትምህርት ቤት ነዉ።

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 Před 2 lety +2

    Zemare melaekten yasemalen 💚💛❤

  • @martamarta6257
    @martamarta6257 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን

  • @emebetlioul6136
    @emebetlioul6136 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @dhdhnxndd6000
    @dhdhnxndd6000 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላእክት የሠማልን🙏🙏

  • @procell803
    @procell803 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-gn3te3xk4c
    @user-gn3te3xk4c Před 2 lety +1

    ዝማሪ መልአክትን ያሰማል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @edomlegesse6271
    @edomlegesse6271 Před 2 lety +1

    Amen zemari melhakt yasemaln

  • @samrimama564
    @samrimama564 Před 3 měsíci

    Yanchin mezmuroch eko be enba new madamitew siwedachew eko fetari yibarkish.

  • @yeshidemsi628
    @yeshidemsi628 Před rokem +1

    አሜን❤❤❤❤❤

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-445 Před 2 lety +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን እህታችን በርችልን

  • @yimesgenyirga7936
    @yimesgenyirga7936 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ። ያገልግሎት ዘመዎን ያርዝምልን።

    • @weyni7527
      @weyni7527 Před 2 lety

      ደምሪኝ ውድ እህቴ በክርስቶስ ፍቅር

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Před 10 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Před 8 měsíci

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @koekob2638
    @koekob2638 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen

  • @user-it5ej3qw3p
    @user-it5ej3qw3p Před 2 lety +2

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @matihabesha
    @matihabesha Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏

  • @befedere605
    @befedere605 Před 2 lety +1

    Zemare melaekete yasemalene

  • @semayawitube2457
    @semayawitube2457 Před 2 lety +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤
    ፈተና ወጀብ ቢበዛ Upload ይደረግ።

  • @BahaftaFrezgi
    @BahaftaFrezgi Před 2 měsíci

    Betam yemwedeww mezmur new zemarie melakti yasemaln

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 Před 2 lety +2

    Amen Amen Amen zemare malakata yasaman egezaber yee Barakeshi 👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲❤💞❣❤💞❣💔💔😍😍😍😍😍😍

  • @weldwahd1921
    @weldwahd1921 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። ኑ!

  • @jonathanassefa4403
    @jonathanassefa4403 Před 2 lety +1

    አሜን

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 Před 2 lety +2

    Amen zimare malyikit yasamalan eeeeeeeellllllllll inamasaganalan ❤🌻💛🌼💚🌻⛪⛪⛪🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲

  • @aberashbelete2437
    @aberashbelete2437 Před 2 lety +1

    Zemara melaktin yasemalin

  • @SleepyCheckers-nk7ue
    @SleepyCheckers-nk7ue Před 2 měsíci +1

    መዝሙሩ በጣም ስለ ወደድነዎ ለሰኔ 12 ሰርከስ ልንሰራበት ነው❤❤❤

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን🙏

  • @barimaaza4817
    @barimaaza4817 Před 2 lety +1

    አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @saraworku5602
    @saraworku5602 Před 2 lety

    ዝማሬመላእክትን ያሰማልን እመቤታችን ኢትዮጵያን ሰላም ታድርግልን በስደቷ ጌዜ ያረፈችባት ቅድስትሀገር ኢትዮጵያ ሰላምእና ፍቅር ተርባለች 💚💛❤️💒💒💒💒⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🌹🌹🌹😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @hannaendalew4102
    @hannaendalew4102 Před 2 lety +1

    amen!

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-445 Před 2 lety +1

    እልልልልል እግዚአብሔር ይመስጌን

  • @ethane7799
    @ethane7799 Před 13 dny

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-si4tj7qg1z
    @user-si4tj7qg1z Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫

  • @BoMarN-wt9wb
    @BoMarN-wt9wb Před rokem

    አሜን አሜን አሜን!!!

  • @ayeledemissre7182
    @ayeledemissre7182 Před 2 lety +1

    ZEMARA MELAKTUNE YASEMALEN

  • @abebatessema5775
    @abebatessema5775 Před 2 lety +2

    Zmare MELAEKT yasemaln be edme be tsega yitebkln yagelglot zemensh yarzmln 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💙💙💙💚💚💚💜💜💜💛💛💛🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹

  • @AletEndalelegn-yx1gn
    @AletEndalelegn-yx1gn Před rokem

    በርቺ 😮😮😊😊❤❤

  • @danydory368
    @danydory368 Před 8 měsíci

    Le Emebetachn ketezemeru mezmuroch yihe lene andegna new hulem new yemizemrewu

  • @hopehope3996
    @hopehope3996 Před 2 lety +1

    Zemari melyikt yasemalin le dingil kibir Ina misgana yigebal me degwa inate

  • @user-bp4ed5nq5f
    @user-bp4ed5nq5f Před rokem

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @zahra...9789
    @zahra...9789 Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku Před 8 měsíci

    ሰንት ት/ቤት ደጉ ጊዜ አቤቱ ለንሰሃ አብቃን

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c Před 2 lety

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mareyamekonon2261
    @mareyamekonon2261 Před rokem

    AMEN AMEN AMEN

  • @martigheywot6946
    @martigheywot6946 Před 5 měsíci

    Enate betam mitwedew mezmur new elllllllllllllllllllllll

    • @-mahtot
      @-mahtot  Před 5 měsíci

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏

  • @Mikikiki124
    @Mikikiki124 Před 2 lety +1

    Amen amen amen 🙏 🥰🥰🥰

  • @eyeruseyerus3188
    @eyeruseyerus3188 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏

  • @alemayehualemayehu
    @alemayehualemayehu Před 8 měsíci

    ይሄን መዝሙር ልጆች ሆነን የቤክ/ን ኮርስ ምርቃት ላይ አቅርበነዋል::ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን::