🔴 አዲስ ዝማሬ " ዓምደ ብርሃን " ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • 🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
    👇 👇 👇
    bit.ly/3C2YHGp
    አዲስ ዝማሬ " ዓምደ ብርሃን " ዘማሪት ፀዳለ ጎበዜ

Komentáře • 189

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem +61

    ይህን ቻናል እንደኔ የሚወደው ማነው በእማምላክ ❤❤❤በእውነት ቁርስ ምሳ እራታችንኮነው ወደ ፈጣሪያችን የሚያደርሰንን እየመገበን ነው በእውነት እናመሰግናለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እመ አምላክ በቤትዋ ታፅናሽ እህታለም

    • @kidistyemariyam1786
      @kidistyemariyam1786 Před rokem +2

      ልክ ነሽ ግን ሰዉ መርጠን ነዉ ምንሰማዉ ሁሉም እኮ ምስጋና ነዉ በጣም ነዉ ያዘንኩት የቴዎድሮስ የሊዲያ ብቻ ሲሆን ነዉ ወድያዉ ብዙ ላይክ የሚኖረዉ ይሄ ምንን ያመለክታል ሰዉ መከተል 😢😢

    • @meherat938
      @meherat938 Před rokem +1

      @@kidistyemariyam1786 ማስተዋሉን ያድለን ከዘማሪው ሳይሇን ከመልክቱ ነው የምንመገበው ቃሉን

  • @zere-senaye-assefa7277

    በእውነት የናፍቅነውን ድምፅ ዳግም አግኝተናልና እግዚአብሔር ይመስገን።ፀዲያ አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን።

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay9882 Před rokem

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን

  • @nunuzegolla7614
    @nunuzegolla7614 Před rokem +4

    እልልልልል ጸዲዬ የተክልዬ ልጅ እውነት ነው እንኳን አንቺ እኛንም አሳድጓል ፀጋውን ያብዛልሽ ዘመን፣ ቦታ የማይቀይርሽ እውነተኛ የቤተክርስቲያን ልጅ እንዲህ አረስርሽን ናፍቀን ነበር ።

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Před 11 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለምን እንደው ባላውቅም አስለቀሰኝ ካህናት አባቶች እየተገደሉ ባላለቅስ ነው እሚገርመኝ ትክልየ አባቴ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም አሰጠን ኦ አምላኬ ምነው ጨከንክብን😭

  • @asterworku3833
    @asterworku3833 Před 7 měsíci

    አባቴ ተክልዬ የኔ ሕይወት ነው የተዘመረው በእለተ ቀኑ ከአስፈሪ የመኪና አደጋ አተረፉኝ ከዚያ በእለተ ቀናቸው ልጅ ሰጡኝ ጠላት ሞት ደግሶልኝ አባቴ በምልጃቸው ሕይወት ሰጡኝ እልልልልል በሉልኝ እስከ እለተ ሞቴ ድረስ እመሰክራለሁ🙏🙏🙏

  • @wengelztewahedo7
    @wengelztewahedo7 Před rokem +13

    አባ ተክለሃይማኖት ኢትዮጵያዊ ጻድቅ በእውኑ ለሐገራችን ሰላሙን ያሰጡት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ❤️✅

  • @andinetwolde3767
    @andinetwolde3767 Před rokem +5

    እኔም ፀድዬ እህቴ አብሮ አደጌ
    የጻድቁ ምሰክር ነኝ የጻድቁን
    በረከት ያየ እንደኛ የተጎበኘ በደጃቸው
    ያደግ የተፈወስን ከክፉ የተከለልን እናውቀዋለን የተክልዬ ልጆች ያደረገን
    እግዚአብሔር ይመስገን !!!!!!!!!
    ገና እንዘምራለን ብዙ ምክንያት አለን

  • @YeshworkMolla
    @YeshworkMolla Před 3 měsíci

    ❤ሊያስጥለኝ አይችልም ዓለም ባልተረዳው❤
    ቃል እየመዘዘ ትርጉሙ ሳይደባው❤
    ❤ገድልና ተዓምሩን አልጠራጠር❤
    ካደነው ሰው በላይ የለም ምስክር❤

  • @alenegashu4397
    @alenegashu4397 Před rokem +2

    ተናፋቂዋ ፀዳለ ጎበዜ ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ።

  • @lewtayehutemesgen1361
    @lewtayehutemesgen1361 Před rokem +8

    ፀዴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ፀጋወን አትረፍርፎ ይስጥሽ። የአባታችን በረከት ዘወትር አይለይሽ።

  • @Ermi956
    @Ermi956 Před rokem +16

    የተዋህዶ ልጆች ተዎ ግን እየገባቹ መዝሙሬን ስሙ ተዎ ተዎ

    • @ሙሉዘተዋህዶ
      @ሙሉዘተዋህዶ Před rokem

      እሽ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

    • @meherat938
      @meherat938 Před rokem

      እሺ እመ ብረሀን በቤትዋ ታፅናሽ ሰብ አድርግያለው

    • @sasab2001
      @sasab2001 Před 9 měsíci

      እሺ እመቤቴ ትጠብቅሺ❤❤❤❤

    • @asterbrhanu8512
      @asterbrhanu8512 Před 6 měsíci

      እሺ እህታችን 🥰🥰🥰

  • @michael-12
    @michael-12 Před rokem +6

    ፍቅሯ የገባው ሁሉ እናት ነች ድንግል ማርያም በሷ ተማጽኖ ያፈረ ማንም የለም አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @meazagetachew5719
    @meazagetachew5719 Před rokem +3

    በእውነት ይሄ መዝሙር ልዩ ነው እየሰማሁት ውስጤ እንደ እሳት በደስታ ተቀጣጠለ አቤት እግዚአብሔር እንደምን ያለህ ቸር ነህ ግን ተክልዬን የመሰለ አባት ሰጠህን ተመስገንልኝ።

  • @alextakele
    @alextakele Před rokem +9

    የአባታችን ቃል ኪዳን እኛንም ሀገራችንንም ይጠብቅልን አሜን(3)

  • @tigi3192
    @tigi3192 Před rokem +6

    እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ተክለሃይማኖት አመታዊ በአል አደረሰን አደረሳችሁ ።ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን 🥰

  • @tameratmekonnen3044
    @tameratmekonnen3044 Před 11 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ... ዘወትር ቢሰማ የሚጣፍጥ ግሩም ዝማሬ ነው አባታችን በቃል ኪዳናቸው በጎዉን ይፈፅሙልሽ ...

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ተክለሃይማኖት አባቴ በጸሎትህ አስምረን አማልደን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ጸጋዉን ያብዛልሽ

  • @zemarittigestsileshi8386

    ፀዲዬዬዬዬ ድምፀ መረዋዋ በዚህ ስርቅርቅ ድምፅ ግሩም ዝማሬ አብረንሽ እንድናመሰግን ስላዘጋጀሽልን ፀጋውን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥሽ!!!

  • @marthamamo7875
    @marthamamo7875 Před 7 měsíci +1

    አቤት እንዴት ያለ ዝማሬ ነው መንፈስን የሚያድስ,የሚያጽናና, ነፍስን የሚያርስ እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ያረከን አምላክ አቤት ስርአት የተረጋጋ ተክልዬ ተክለ አብ ምልጃህ አይለየን 🙌🙌🙌🙌

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Před 13 dny

    እልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před rokem +2

    እልልልልልልልል ጥዑማ ዜማ አጥንትን
    የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ
    ያሰማልን ፃድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት
    ፀጋውን ያብዛልሽ ተወዳጅ ዘማሪት ❤

  • @beselotkebede4973
    @beselotkebede4973 Před rokem

    ጻድቁ አባታችን ልጆችህን ባርከን እንዳንተ ያለ አባት ከቶ ከየት ይገኛል!!!!?

  • @tsionbaheran468
    @tsionbaheran468 Před rokem +1

    Yesefrye lij tsdya bate Cristiyanyne eystawshege kedegu gezye gare Aselkeshege😭 zemarye Melakete yasemelna yenye konjo 🙏❤️❤️❤️❤️

  • @luwamgebrehiwot1882
    @luwamgebrehiwot1882 Před rokem +9

    እልልልልልልልልልልልል እንኻን ኣደረሰን የተዋህዶ ልጆች የተክለሃማኖት ጸሎታቸው ይድረሰን

  • @endutube
    @endutube Před rokem +1

    ይችን የምታነቡ ሁላ ክፉ አይንካችሁ ..ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @belayneshasefa7632
    @belayneshasefa7632 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏

  • @tsionbekele4170
    @tsionbekele4170 Před 17 hodinami

    አምደ ብርሀን ዘኢትዮጵያ
    አባ ተክለሃይማኖት ሐዲስ ሐዋርያ
    እኔ ምስክር ነኝ ያሳደገኝ ቤቱ
    ያላስማረዉ የለም አባ በፀሎቱ /5/
    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @biruktawithika6689
    @biruktawithika6689 Před rokem

    Kalehiywot yasemalin🙏🙏🙏...Abune teklehaymanot tsegawun yabzalish yene enat...uuuufffaaa..lanchi kal yelegnim...hulem zemirilin🙏🥰🥰🥰🥰..Dingil baleshibet titebikish❤❤❤❤❤

  • @lemlemalem7963
    @lemlemalem7963 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-dy7ru9eu9x
    @user-dy7ru9eu9x Před 2 měsíci

    የኔ ባለ ስርቅርቅ ድምፅ ፀጋውን ያብዛልሽ ተክልዬ ይባርክሽ❤❤❤❤

  • @wondaermisho4565
    @wondaermisho4565 Před rokem +2

    የቅዱስ ተክለሃይማኖትን በረከት የቀመሰ ያውቃል።

  • @user-gz1vo3sc9y
    @user-gz1vo3sc9y Před rokem +5

    አጥንት የሚያመለምልው የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን እህታችን ❤❤ ረጅምእድሜን ከጤና ያድልሽ አምላከጻድቃን ቸሩ መዳኒዓለም✝️

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለእክትን የሰማልን

  • @shamsushamsu7100
    @shamsushamsu7100 Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    ❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @meserettadesse5100
    @meserettadesse5100 Před rokem +1

    ልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማል ጸዲ ኢትዬጵያዊ ፃዲቅ አባ ተ/ክልሀይማኖት ሀብተ ረድኤ በረከት አይለየን ለኛ ለምናምነው አሜን

  • @mehrerithabte780
    @mehrerithabte780 Před rokem +3

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ እንዳስማሽን ፃድቁ ተክለሀይማኖት በህይወት ዘመንሽ ሁሉ ያስብሽውን ያለምሽውን ይሙሉልሽ ትዳርሽን ልጆችሽን ይባርክልሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ ከዚህ በላይ የምታገለግይበት አሜን የፃድቁ የአባ ተክለሀይማኖት በረከታቸው ይድረስ ።

  • @kiyayeasellawatube4721

    Enkun Aderesechu 💕24💕🤲
    yetsideku bereket Ayilayen 🤲🤲💕🇪🇹🇪🇹
    Ellllllllllllllllllllllll zemeri meleketen yesemalan 🤲🤲👏👏

  • @kalaman9760
    @kalaman9760 Před rokem

    ይሄን መዝሙር ስሰማው እንባዬ ይቀድማል ;ኡፍፍፍፍ ተክልዬ አባቴ ሀገራችንን ሰላም አርግልን!

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před rokem

    አሜን አሜን አሜንየፃድቁ አቡነ ተክለ ሀይማኖት በረከታቸዝው ይደርብን ፆለትምልጃቸው ከሀገራችን ጋራ ይሁንልት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ ሙላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤልሥለ ቅዱሥ ሡ ራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ላሊበላ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ እያቄም ሥለ ቅዱሥ ዪሤፍ አረጋዊ ሥለ አቡተ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ መጥምቀ ሙለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ አባ እትጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @ethiotube6460
    @ethiotube6460 Před rokem +1

    የተክለሐይማኖት አምላክ አጥንትን የሚያለመልመውን የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን እህታችን❤❤❤

  • @kidusibekele1046
    @kidusibekele1046 Před 7 měsíci

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před rokem +1

    ዓምደ ብርሃን ዘኢትዮጵያ አባ ተክለ ኃይማኖት ሐዲስ ሐዋርያ እኔ ምስክር ነኝ ያሳደገኝ እቤቱ ያላስማረው የለም አባ በጸሎቱ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን የአባታችን የፃዱቁ የአብነ ተክለ ኃይማኖት በረከት ረድኤትን ጸሎታቸው ምልጃቸው ይደርብን በኛ በደካሞቹ

  • @netserabdagne5438
    @netserabdagne5438 Před rokem

    አባ ተክለሀይማኖት ሰባኪ ወንጌል

  • @tsegalast5114
    @tsegalast5114 Před měsícem

    ዝማሬ የመላእክትን ያሰማልን

  • @misganakasa9773
    @misganakasa9773 Před rokem +1

    እኔ ምሰክር ነኝ ያሳደገኝ ቤቱ
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለእህታችን

  • @WeleteHana
    @WeleteHana Před rokem +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እልልልልል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለአባታችን ለአቡነ ተክለ ሐይማኖት አመታዊ ክብረ ባዕል

  • @bisrathabte2327
    @bisrathabte2327 Před rokem +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውዷ ዘማሪት። ተክልዬ አለኹ በሥጋ አለኹ በነፍስ ይበልሽ። 🙏❤

  • @bezakulu9440
    @bezakulu9440 Před rokem +3

    ዝምሬ መላክት ያሰማልን እህታችን በርከታቸው ይደርብን አሜን::

  • @degaregeaddismekuria5840

    እህት ወንድሞቻችን ዘማርያንን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን፡

  • @mahederegedilat8243
    @mahederegedilat8243 Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před rokem +1

    አባ ተክለሀይማኖት ኢትጲያ ጻዱቁ በእዉነት ሰላም ለገረችን ይጠብቅልን አሜን

  • @binitesfa6862
    @binitesfa6862 Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን::

  • @bete_lukas
    @bete_lukas Před rokem

    የአባታችን ረዴት በረከት ይደርብን

  • @-ashengemedia3502
    @-ashengemedia3502 Před rokem

    ፀዲ ድምፅሽን ስለሰማን ደስ ብሎናል

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 Před rokem +1

    ገና የአባታችን ገድል ለአለም ይሰበካል እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ እቅበተ እምነትን የያዘ ዝማሬ ነው። እህታችን ዘማሪት ጸዳለ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን። በርቺልን አትጥፊ!!!

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Před rokem

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በጣም ነው የምወድሽ

  • @yetemteka5796
    @yetemteka5796 Před rokem +2

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። እንኳን ደህና መጣሽ ይህ ውብ የሆነ ዝማሬሽ ናፍቆን ነበር

  • @haregethiopia2578
    @haregethiopia2578 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Před rokem +1

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን 🌹✝️💐በቤቱ ያፅናልን ✝️
    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 💙✝️💜

  • @yeshiwerk4541
    @yeshiwerk4541 Před rokem

    Yene wud Eht Ewedshalehu,,,Kale hiot yademash ABA,

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 Před rokem

    እልልልልልል ዝማሪ መላእክትን ያሠማልኝ እንኳን አደረሠን ለአባታችን ለአቡነተክለሃይማኖት ንግስ በአል

  • @meseytbarek692
    @meseytbarek692 Před rokem +1

    elllllllllllllllll elllllllllllllllll Amen zemare melykitin yasemalin💓💓💓💓💓💐

  • @khanpk166
    @khanpk166 Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን አደረሠን የተዋህዶ ልጆች

  • @hruvhdvs2486
    @hruvhdvs2486 Před rokem

    እልልልልልልልልልልል
    ድንቅ ዝማሬ አጥንትን የሚለመልም የመላእክት ዝማሬ ይስጥልን ውድ እህተችን ድምፅ መረዋ ጸዳለ

  • @ድንግልማርያምእናቴናት

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ እህቴ🙏
    የአባታችን የፃድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት በረከት ረድኤቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏

  • @ephremneway7986
    @ephremneway7986 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀዳለ። እውነት ነው "ያላስማረው የለም አባ በፀሎቱ " አጥንት የሚያለመልም መልእክት ነው። በረከታቸው ይደርብሽ።

  • @g.d3783
    @g.d3783 Před rokem

    የመጀመሪያዋን ሙሉ አልበም (ምስጋና አምልኮ ስግደት ) የሚለውን ሳይቆራረጥ ጥርት ባለ ሁኔታ ልቀቁልን በእግዚአብሔር

  • @fasikalove
    @fasikalove Před rokem +1

    እኔም ምስክር ነኝ ያ ድንቅ ፀበሉ ከሰይጣን እጅ ፈልቅቆ ቤቱ የተከለኝ

  • @Enu26
    @Enu26 Před rokem +1

    ፀዳለ ........የልጅነታችን❤❤❤❤❤

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሀታችን

  • @tigistbelete15
    @tigistbelete15 Před rokem +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እህቴ

  • @tarikuzelalem1919
    @tarikuzelalem1919 Před rokem

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀዲዬ!!

  • @yegebreail
    @yegebreail Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባ ተክለሃይማኖት በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete Před rokem

    አሜን አሜን🙏

  • @Miratewangel2413
    @Miratewangel2413 Před rokem +1

    ዓምደ ብርሃን ዘ ዘኢትዮጵያ
    አባ ተክለሃይማኖት ሐዲስ ሐዋርያ
    እኔ ምስክር ነኝ ያሳደገኝ ቤቱ
    ያላስማረው የለም አባ በፀሎቱ
    እልልልልልልልልለልልልልልለልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @SolomonAlemu-zs5ef
    @SolomonAlemu-zs5ef Před rokem +2

    ጸድዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የጻድቁ በረከት በሁላችን ይደር

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete Před rokem +6

    እንኳን አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳዊያን።
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።

  • @hymettube12
    @hymettube12 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bio7757
    @bio7757 Před rokem

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ

    አሜን🙏 ዝማሬ መላክ ያሰማልን 🙏

  • @habtamugebeyehu598
    @habtamugebeyehu598 Před rokem +6

    ገና ይነበባል ገድለታምራቱ! ❤

  • @christiankirubelm7536

    Zmare melakt yasemash tsedalye! አንጀቴ ነው የራሰው።

  • @eyobgetachew8600
    @eyobgetachew8600 Před rokem

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!

  • @user-oe5ux4ho5e
    @user-oe5ux4ho5e Před rokem

    እሰይ እልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ጸድዬ እንዲህ ረጋ ያለ የምስጋና መዝሙር ነበር የናፈቀኝ ማንም እየተነሳ ድምጽ ስላለ ብቻ እንደሚነግድበት ሳይሆን ይህ ነው ምስጋና ወትሮስ ያለ መክሊት መች ይሆንና!

  • @net8360
    @net8360 Před rokem

    እልልልልልል እልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yaregalmatebneh186
    @yaregalmatebneh186 Před rokem

    ቃለህወት ያሰማልን።

  • @abebaali5356
    @abebaali5356 Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቁይልን የፃዲቁ አባታችን አቡነ ተክለአይማኑት በረከት እረዴታቸው በረከታቸው ይደርብን አገራችን ሰላም ፍቅር አንድነታችንን ያስምሩልን አሜን አሜን አሜን !!!❤️

  • @mekdiendale4620
    @mekdiendale4620 Před rokem +1

    ብዙ ሆነን ሳለ የማጠቅመንን የማናውቅ ነን ይሄ ቻናል 300k subscribers እያሉ ነው follow ማድረግ የጀመርኩት ይኸው ስንት አመት 1M መሙላት አቃታን እስኪ በዚህ እንኳ እናግዛቸው።እንኳን ለፃዲቁ ተክለሃይማኖት አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

  • @senaitgebremedhin7460

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🌿🙏🌿🌷🙏🌿🌹🙏🌿🌺🙏🌿🌻🌿🤲🤲

  • @Ge2_Tube
    @Ge2_Tube Před rokem

    አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን::

  • @አብረሀትንጉሴ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛልሽ አሜን

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před rokem

    ቃለሂወት የሰማልን

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️✝️🙏

  • @weynshetgelana6662
    @weynshetgelana6662 Před rokem

    Zimare melaikit yasemalin

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Před rokem

    Amen zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel 👏 ♥ ❤

  • @emushaking2757
    @emushaking2757 Před rokem

    🅐🅜🅔🅝 🅐🅜🅔🅝 🅐🅜🅔🅝 ዝማሬ መላክት ያሰማልን ፈጣሪ በቤቱ በአዉደ ምረቱ ያፅናሽ 🅐🅜🅔🅝⛪️🕯✝️🙏

  • @sewhuentube4288
    @sewhuentube4288 Před rokem

    እኔም ምስክር ነኝ ያሳደገኝ ቤቱ ፣
    ያላስማረው የለም አባ በጸሎቱ ፤
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ✝️

  • @johnnybelay9198
    @johnnybelay9198 Před rokem

    ፀዲዬ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏