ምክንያት ስላለኝ ነው የምዘምርልሽ || ዘማሪት ሳራ መንግስቱ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual CZcams Channel Content
    ✟ምክንያት ስላለኝ ነው✟
    ✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟
    ምክንያት ስላለኝ ነው የምዘምርልሽ
    ምክንያት ስላለኝ ነው ቅኔ የምቀኝልሽ
    አሁንም ይብዛልኝ ፍቅርሽ/2/
    ከዚህ በላይ እንዳመሰግንሽ
    አ.ዝ
    አውቃለሁ ከደጅሽ ምን እንዳገኘሁኝ
    አስታውሰዋለሁ ሸክሜን እንደጣልኩኝ
    የለመንኩሽ ሁሉ መቼ ከንቱ ቀረ
    ሰይጣን ተመለሰ እንዳቀረቀረ
    ጠላት ቢከፋውም ለአንቺ በመቆሜ
    አደገድጋለሁ ደግሜ ደግሜ
    አ.ዝ
    ልቤ አርፏል በአንቺ በእናቴ አማላጄ
    እንቅፋት እሾሁ አይበቅልም በደጄ
    በሚጣፍጥ ዜማ በኤፍሬም ውዳሴ
    ሳሸበሽብልሽ ትረካለች ነፍሴ
    ጠላት ቢከፋውም ለአንቺ በመቆሜ
    አደገድጋለሁ ደግሜ ደግሜ
    አ.ዝ
    ውለታ ያለበት የማይከፈል
    ሲመሽም ሲነጋም ያመሰግናል
    ማርያም ማርያም ይላል ምድርና ሰማዩ
    በልጅሽ መከራ አልፎለት ገዳዩ
    ጠላት ቢከፋውም ለአንቺ በመቆሜ
    አደገድጋለሁ ደግሜ ደግሜ
    #እነዚህንና የመሳሰሉ ተተኪ ዘማሪያንን ለማበረታታት ከፈለጋችሁ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ አበረታቱ:-
    +251911828072
    #ተተኪ የቤተክርስቲያናችን ዘማሪያንን በተለያዩ ዝማሬዎች በ21ሚዲያ ብቻ ያገኛሉ #Subscribe በማድረግ አገልጎሎቱን ይደግፉ
    #ምክንያት ስላለኝ ነው የምዘምርልሽ የመዝሙሩ ባለቤት ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
    21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
  • Hudba

Komentáře • 518

  • @user-Esrael
    @user-Esrael Před rokem +160

    በርቱልን የዘፈን መንፈስ ይውደም ምድሪቷ በዝማሬ ትከደን❤❤❤❤

  • @tewahedo243
    @tewahedo243 Před 7 měsíci +27

    #ምክንያት_ስላለኝ_ነው
    ምክንያት ስላለኝ ነው የምዘምርልሽ
    ምክንያት ስላለኝ ነው ቅኔ የምቀኝልሽ
    አሁንም ይብዛልኝ ፍቅርሽ(፪)
    ከዚህ በላይ እንዳመሰግንሽ
    አውቃለሁ ከደጅሽ ምን እንዳገኘሁኝ
    አስታውሰዋለሁ ሸክሜን እንደጣልኩኝ
    የለመንኩሽ ሁሉ መቼ ከንቱ ቀረ
    ሰይጣን ተመለሰ እንዳቀረቀረ
    ጠላት ቢከፋውም ለአንቺ በመቆሜ
    አደገድጋለሁ ደግሜ ደግሜ
    #አዝ
    ልቤ አርፏል በአንቺ በእናቴ አማላጄ
    እንቅፋት እሾሁ አይበቅልም በደጄ
    በሚጣፍጥ ዜማ በኤፍሬም ውዳሴ
    ሳሸበሽብልሽ ትረካለች ነፍሴ
    ጠላት ቢከፋውም ለአንቺ በመቆሜ
    አደገድጋለሁ ደግሜ ደግሜ
    #አዝ
    ውለታ ያለበት የማይከፈል
    ሲመሽም ሲነጋም ያመሰግናል
    ማርያም ማርያም ይላል ምድርና ሰማዩ
    በልጅሽ መከራ አልፎለት ገዳዩ
    ጠላት ቢከፋውም ለአንቺ በመቆሜ
    አደገድጋለሁ ደግሜ ደግሜ
    ዘማሪት
    ምርትነሽ ጥላሁን

  • @bisratchebsi5389
    @bisratchebsi5389 Před rokem +246

    ጠላት ቢከፋውም ገና እዘምራለን 🥰🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

    • @kalkidanadane4507
      @kalkidanadane4507 Před rokem +8

      ማርያም ❣️❣️ማርያም❣️❣️ ይላል ምድር እና ሰማዩ በልጅሽ መከራ ሞቶለት ❣️❣️❣️ እልልልልልልልልልልልልልል❣️❣️❣️
      እህታችን አንቺን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን ውድድነው ማረግሽ💗💗

    • @mariamawittewolde740
      @mariamawittewolde740 Před rokem +4

      አሜን።

    • @malikmajid2034
      @malikmajid2034 Před rokem +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @netsanetsimoenztewahdo2045
      @netsanetsimoenztewahdo2045 Před rokem +2

      ❤❤❤❤❤❤🙏🙏

    • @nebilali5080
      @nebilali5080 Před rokem +3

      Mezmur

  • @misganawwondemnew8697
    @misganawwondemnew8697 Před 19 dny +5

    እስከመጨረሸው በቤቱ ያፅናሽ እህታችን

  • @mikimog8005
    @mikimog8005 Před rokem +120

    ወይኔ ድምጿ በስመአብ ይነዝራል❤
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ🙏🙏🙏

  • @user-yz8dt9uh9h
    @user-yz8dt9uh9h Před rokem +121

    ምክንያት ስላለኝ ነው የምዘምርልኝ 😥
    አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያጽናልን 😍💕🌹👏👏👏

  • @abrehamtsegazeab7236
    @abrehamtsegazeab7236 Před rokem +46

    ድምጽሽ ተሰምቶ አይጠገብም ዘማሪት ሳራ በእድሜ ትንሼ ብትሆኝም እናቴ ብዬሻለሁ ጸጋውን አብዝቶ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ እንደዚሁ ዲያቆን አባቴ የአደራደርህ ብቃት እጹብ ድንቅ ነው መድኃኔዓለም ጸጋውን አብዝቶ ይስጥህ

  • @hopolapos
    @hopolapos Před rokem +28

    21 ሚድያ እነዚህን ልጆች አደራ
    ዲያቆን ብስራት
    ዘማሪት ናዶስ
    ዘማሪት በፀሎት
    ዘማሪት ሳራን እንዲሁም ሌሎቹን በጋራ አድርጋችሁ ቢቻል 1 አንድ ሙሉ አልበም ካልሆነ ግን ሁሉንም አንድ አልበም አሰሯቸው እግዚአብሔር ይርዳቹ

  • @16Kassegn_Eseye
    @16Kassegn_Eseye Před rokem +43

    የእኔ ውድ እህት በወጣትነት በዚህ ከንቱ ዘመን እራስሽን በእግዚአብሄር ቤት ስታገልግይን ስትገለገይእንዴት መታደል ነው። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፣የአገልግሎት ዘመንሽን በቤተክርስቲያን ያርዝምልን፣የሰው ልጅ ፋፃሜው ሲያምር ነውና ፍፃሜሽን ያሳምርልን፣ከዚህ በላይ የምንታገልይበትን ፀጋውን ያብዛልሽ።21 ሚዲያ በርቱ።

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 21 dnem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤🎉

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +54

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእመቤታችን በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @yenenehtizazu
    @yenenehtizazu Před 29 dny +3

    ጠላት ይቃጠል ገና ብዙ እንዘምራለን የኔ ውድ እህቴ

  • @rvfghbgbh2100
    @rvfghbgbh2100 Před rokem +43

    ምክንያት ስላለኝ ነው የምዘምርልሽ ❤🙏 ጥላት ቢከፍውም ላንች በመቆሜ አደገድጋለሁ ደግሜ ደግሜ ❤🌹አጥንት የሚአለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @mekutube6946
    @mekutube6946 Před rokem +22

    እናመሰግናለን ያልታዩና ያልተሰሙ ልጆችን ስለምታቀርቡልን በጣም ደስ የሚል ድምፅ

  • @Kali-ps5sp
    @Kali-ps5sp Před rokem +29

    Her voice ❤️
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏾

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před rokem +28

    ጠላት ብከፋሁም ላንቺ በማቆመ አደገድጋለው
    ደግሜ ደግሜ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ
    መላእክትን ያሰማልን ግሩም መዝሙር ነው ❤

  • @lenasarhaasnake566
    @lenasarhaasnake566 Před rokem +33

    የኔ እናት እግዚአብሔር የአገልግሎቱ ዘመንሽን ይባርክልን ከቤቱ አፅንቶ በቅድስና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @yenenehtizazu
    @yenenehtizazu Před 29 dny +2

    M ዝማሬ መላእክት ያሰማል

  • @BetselotBetsy-fm6wu
    @BetselotBetsy-fm6wu Před rokem +21

    በእውነት አስደናቂ መዝሙር ነው ከነ ደምፅሽ🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ💚💛❤️🙏

  • @teenamedu3121
    @teenamedu3121 Před rokem +20

    ምክንያት ስላለኝ ነው የምዘምርልሸ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነው የእናትች ክበሮ በልባችን ይሁን ሀገራችን ይጠብቅልን

  • @efratamuluneh1874
    @efratamuluneh1874 Před rokem +23

    ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ እናት 😍😍😍

  • @dguhfdghj2846
    @dguhfdghj2846 Před rokem +17

    ምክንያት ሥላለኝ ነው የምዘምርልሽ ❤️😓
    ምክንያት ሥላለኝ ነው ቅኔ የምቀኝልሽ
    አሁንም ይብዛልኝ ፍቅርሽ
    ከዚህ በላይ እዳመሠገንሽ //21// እናቴ
    ዝማሪ መላአክ ያሠማልን

  • @mayarede
    @mayarede Před rokem +18

    አጥንትን የሚያለመልም የ መላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ተባረኪ❤❤❤

  • @Ethioenate
    @Ethioenate Před rokem +18

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን እህታችን ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ በቤትዋ ታኑርሽ🙏

  • @rahealeyasu6161
    @rahealeyasu6161 Před rokem +16

    ምን አይነት መባረክ ነዉ አንድ ነገር ለማሳወቅ ያክል ይህ ድንቅ ድምፅ ለማመሰገን ብቻ ከፈጣሬ የተሰጠ ፀጋ ነዉ የኔ እህት ፀጋዉን ያብዛልሽ!!!!!

  • @mikre_aimro
    @mikre_aimro Před rokem +26

    አሁንም ይብዛልኝ ፍቅርሽ ከዚህ በላይ እንዳመሰኝሽ! 🥰🙏

  • @saraeshteu3039
    @saraeshteu3039 Před rokem +12

    እመቤቴ ማርያም ፀጋስንታብዛው የኔ ምከሼ ተባረክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tesfagebrialmedia
    @tesfagebrialmedia Před rokem +8

    በርቱ

  • @user-sc6pf7mu4p
    @user-sc6pf7mu4p Před rokem +6

    ምክነያት ስላለኝነው እምዘምርልሽ ምክነያት ስላለኝነው ቅኔ እምቀኝልሽ አሁንም ይብዛልኝ ፍቅርሽ ከዚህም በላይ እደአመስግንሽ የጌተየእናት ዲንግል ማርያም እናመስግናለን እዘምርልሻለን እኛ ልጆችሽ ❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላኤክት ያሰማልን

  • @mantegboshwedajoyeshanew
    @mantegboshwedajoyeshanew Před měsícem +1

    እናቴ አባክሽ ስለቴን እውን አድርጊልኝና እኔም ምክንያት ስላለኝ ነው ልበልሽ ! እናቴ !

  • @user-xm5bx2gi9g
    @user-xm5bx2gi9g Před rokem +12

    ምክንያት ሰላለኝ ነው የምዘመርልሽ👏በጣም የምወዳት መዝሙር ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን እህቴ እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋዉ ያብዛልሽ💒✝️👏

  • @yonasbegashaw-le6kb
    @yonasbegashaw-le6kb Před rokem +12

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ።

  • @EsubalewDerbie
    @EsubalewDerbie Před 5 dny

    ፀሎት ሰሚዋ ማሪያም እድሜ ጤና ትስጥሽ በቤቷ ታቆይሽ

  • @muligetaalemu4986
    @muligetaalemu4986 Před rokem +7

    ስርአቷ ደስ ስትል እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @natiman8514
    @natiman8514 Před rokem +5

    ኪዳነምህረት🙏

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube Před rokem +7

    እጅግ ውብ የሆነ ድምፅ እና ዝማሬ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ZeharanigatuZ
    @ZeharanigatuZ Před 10 dny +1

    Miknyate slalgnr nwe ymizmrlshe ahnme ybizalgne fikrshe❤❤❤❤❤❤❤

  • @gfd4850
    @gfd4850 Před rokem +6

    እግዚአብሄር ፍጻሜውን ያሣምርልሽ ቃለህይወት ያሠማልን

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před rokem +5

    አሜን ሁሌም ይብዛልን የምርያም ፍቅር 🥰🥰🥰 ዝማሬ መላአክት ያሰማልን 🙏

  • @biruksebsebe3786
    @biruksebsebe3786 Před rokem +5

    ማርያምን ሰምቼ ልጠግበው አልቻልኩም😇❤ እመቤቴ ትጠብቅሽ በአገልግሎት ታጽናሽ😊 ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላክት ያሰማልን እኅታችን በቤቱ ያፅናሽ

  • @zedyemaryamlij659
    @zedyemaryamlij659 Před rokem +6

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ ❤❤🙏🙏

  • @ephremabiy3310
    @ephremabiy3310 Před rokem +5

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልሽ ዘማሪት❤❤❤

  • @mekdesseyfe8890
    @mekdesseyfe8890 Před rokem +5

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን እህታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @user-xt9vy3hg2e
    @user-xt9vy3hg2e Před rokem +4

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ከዚህ በላይ የምታገልግዪበትን እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @user-cl5xh2jg3d
    @user-cl5xh2jg3d Před 11 měsíci

    ,ማርያም እርጂኝ ባክሽ ኣማልጂኝ

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @MistreYohannes
    @MistreYohannes Před rokem +3

    ጠላት ቢከፋውም ላንቺ በመቆሚ አደገድጋለሁ ደግሜ ደግሜ ❤❤❤

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 Před 5 měsíci +1

    ምክንያት ስለለኘነ ዉ የምዝምሪልሽ😢
    ልብን ያረካል እርካታሽል ልብን ያጠግናል❤
    አጥንትን የምያለም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በፀጋዉ ላይፀጋ ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ💒💒💒💓💓💓💕💕💕💞💞💝💝💞❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před rokem +4

    የኔ ቆንጆ ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ❤❤❤

  • @user-wj8wu7wv9y
    @user-wj8wu7wv9y Před 3 měsíci +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před rokem +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናልን እህታችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-zg4hq9bw5o
    @user-zg4hq9bw5o Před rokem +4

    እዉነት በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ ሳራ መንግስቱ ❤❤

  • @wisdom1223
    @wisdom1223 Před rokem +3

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን፣ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-oi7it8px2d
    @user-oi7it8px2d Před rokem +1

    አሜን አሜንአሜን

  • @user-cg6zb9wd1b
    @user-cg6zb9wd1b Před 8 měsíci +1

    በቤቱ ያኑርሽ ድምፆሽ ተሰምቶ አይጠገብም

  • @helohe4703
    @helohe4703 Před rokem +5

    Bertalin

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před rokem

      አሜን ዝማሬ መላእክት ያለማልን
      ያገልግሎት ዘመንሽን ድግል ትባርክልሽ

  • @aklilumuluget2880
    @aklilumuluget2880 Před rokem +3

    ለእናታችንማ ምስጋና ቢይንስባት እንጂ አይበዛባትም አሜን

  • @bereketlake7554
    @bereketlake7554 Před rokem +2

    Zimare melaiktn yasemaln ❤❤

  • @user-to9gr4vq2e
    @user-to9gr4vq2e Před 4 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @user-mn1cc2mn6e
    @user-mn1cc2mn6e Před 6 měsíci +1

    እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዚው ቀጥይ

  • @SikoSilo-yo1gj
    @SikoSilo-yo1gj Před rokem +3

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናሽ

  • @GoogelNet-dq8xx
    @GoogelNet-dq8xx Před 10 měsíci +2

    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛል

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube Před rokem +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️

  • @titutefera54
    @titutefera54 Před rokem +1

    በርቺ የኔ ቆንጆ ሌላም መዝሙር

  • @BeamlakAbera
    @BeamlakAbera Před rokem +1

    ❤ዝማሬ መልአክ ያሰማልን❤ 21😅

  • @tsihonadise8495
    @tsihonadise8495 Před rokem +2

    Batame nawe ye mazemuer mewadaw tasefa korca salakese wada lbonaya yemalsayal kaleywate yasemalne

  • @MistreYohannes
    @MistreYohannes Před rokem +2

    እመቤት ሆይ አንቺ ጠብቂን አሜን❤❤❤❤

  • @user-xp5vb1sy3j
    @user-xp5vb1sy3j Před rokem

    ምክንያትስላለኝነውእምዝምርልሽ 😢😢😢

  • @AbrehamHailey
    @AbrehamHailey Před rokem +2

    ❤❤❤ አሚን ፍቅሯ ይብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addistebela6300
    @addistebela6300 Před 11 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-uq2oz4rh1z
    @user-uq2oz4rh1z Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማለአክ ይሰማሌሽ🙏📖🙏📖🙏📖👏

  • @bezawitbezawit7613
    @bezawitbezawit7613 Před rokem +1

    Zemare melakten yasemash

  • @user-zq2xw7vp4e
    @user-zq2xw7vp4e Před rokem +2

    ዝማሬረመላእክት ያሰማልን ፍፃሜሽ ያሳምርልን

  • @ksanetkiros6868
    @ksanetkiros6868 Před rokem

    በቤቱ ያፅናሽ

  • @MameMame-sr7in
    @MameMame-sr7in Před rokem +1

    እታችን ድምጽሽ ያምራል በርቺ

  • @AmirJemal-uk6nv
    @AmirJemal-uk6nv Před rokem

    ምክንያት ስላለኝ ነው የምዘምርልሽ እናቴ አማላጄ ወላዲተ አምላክ

  • @adisgetachew1451
    @adisgetachew1451 Před rokem +3

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እግዚአብሔር
    ይባርክሽ

  • @user-ze1ds8np1c
    @user-ze1ds8np1c Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይጠብቆሽ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ

  • @Miki-pb2ff
    @Miki-pb2ff Před rokem +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።በቤቱ ያጽናልን።

  • @AlemuMengesha-fg3ud
    @AlemuMengesha-fg3ud Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ በሞገስ ያሳድግሽ

  • @user-tc4hw5tv1d
    @user-tc4hw5tv1d Před 9 měsíci +1

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Michaelgashaw1010
    @Michaelgashaw1010 Před rokem +2

    አሁንም ይብዛልኝ ፍቅርሽ ከዚ በላይ እንዳመሰግንሽ እመቤቴ በምሕረት እጅሽ ዳብሺኝ

  • @infojoy251
    @infojoy251 Před rokem +3

    ያሳድግሽ : የናንተን አይነት ያብዛልን ❤

  • @saragetenet5948
    @saragetenet5948 Před rokem +1

    Amen Amen Amen 🙏 😊😊😊

  • @exitmastery
    @exitmastery Před 8 měsíci +1

    jesus love u ❤

  • @ermiastenkir5283
    @ermiastenkir5283 Před rokem +2

    Ere be mariam lelam tizemr betam des tilalech🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fentesgedefaw5055
    @fentesgedefaw5055 Před rokem +2

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @netsanetkebede4123
    @netsanetkebede4123 Před rokem +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd Před 2 měsíci

    Amen Amen Amen zemare melaet yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @serkalemabate4691
    @serkalemabate4691 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ

  • @temesagenamalaka4511
    @temesagenamalaka4511 Před rokem +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏💞እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኣዉ መክኒያት ኣለኜ🙏💞

  • @MistreYohannes
    @MistreYohannes Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @matihabesha
    @matihabesha Před rokem +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🙏

  • @user-oi8sh8gy8d
    @user-oi8sh8gy8d Před rokem +1

    ጥሩነሽ በዚውቀጥዪ

  • @endeshawtedila-ll4os
    @endeshawtedila-ll4os Před rokem +2

    በቤቱ ያኑርሽ በዕምነትሽ ያፅናሽ ።

  • @eliasm7436
    @eliasm7436 Před rokem

    ምክንያት ስላለን ነው የምንዘምርልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SimoneAbera
    @SimoneAbera Před 8 dny

    በቤቱ አጽንቶ ይጠብቅሽ ቆንጂት♥

  • @Daniel-qy8uo
    @Daniel-qy8uo Před rokem +1

    እኞ እየዘወርን እምነታችንን ማሪያም ማሪያም ታማልዳለች

  • @SoliSoli-ir8to
    @SoliSoli-ir8to Před rokem +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን😊😊😊😊