አንቺን የያዘ ሰው | Anchin Yeyaze Sew | በዘማሪት ሰላማዊት መላኩ |
Vložit
- čas přidán 21. 08. 2024
- #አንቺን_የያዘ_ሰው
አንቺን የያዘ ሰው ምን ይጎድልበታል
በምልጃሽ በረከት ቤቱ ሞልቶለታል
ዘር መከር ባይኖው ጎተራው ባይሞላ
ሁሉም ይሸፈናል በረድኤትሽ ጥላ
#አዝ
በረከትሽ ብዙ የደናግል ገንዘብ
የምስኪናን እናት የርሁባን ቀለብ
ለሁሉ መጋቢ ጸጋሽ የማይጎድል
ስምሽ ጥዑም ምግብ ከረሀብ የሚያስጥል/2/
#አዝ
አንቺ ብትመጪ ከምስኪኗ ቤቴ
እንደ መጥምቁ እናት በዛልኝ ሐሴቴ
የአዲስ ኪዳን ቁርባን መንበር ጠረጴዛ
ጽድቅን አሸተትን የሕይወትሽን መዓዛ /2/
#አዝ
ልቤ ተጠራጥሮ ኪዳንሽን ካልከዳ
ልመናም አልወርድም አልይዝም አቁማዳ
ሁሉን እየሞላሽ መመገብ ታውቂያለሽ
ቢዝቁት የማያልቅ ጸጋና ሀብት አለሽ/2/
#አዝ
የእግዚአብሔር ማረፊያ ኮረባዊት ዋሻ
የሕይወት ውሃ ምንጭ የህግ መፍሰሻ
ነበልባል ተዋህዶሽ ሙሴ አንቺን አይቷል
ጫማውን አውልቆ በፊትሽ ተደፍቷል/2/
#ዘማሬ_ያሬድ
#zemare_yared
#ortodox_mezmur
#mezmur
#yilma
#gebre_yohanis
#twedros
#eotc
#ethiopian_ortodox_mezmur #21_media
#zemarit_selamawit
#zimare
#zemari
#zmare_yared
#eotc
#zik_midia
#merkoryos
#kuankuayenesh_media
#addis_mezmur
#addis_zemare
#new_ortodox_mezmur
ዝማሬ መላዕክት ያሠማል
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን
አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ፀጋሁን ያብዛልሽ 🥰🥰🥰🥰
አሜን
እመቤቴን ይዤ ምንም አልፈራም
አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ። ሄኒ ቀርታ
ሄኒ በርታ
amen@@footballworld6483
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤
አሜን
Ameen Ameen Ameen
AmeenAmeen Ameen
Ameen Ameen Ameen
Elelelelelele
Elelelelelele
Elelelelelele
Zemare malket yasamaln
amen
Amen Amen Amen❤❤❤🙏🙏🙏
Zemare malaketen yasamale ehetache😍😍😍❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏
Amen 🙏🏾
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ❤❤❤
amen
Kale hiwot yasemaln
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
amen
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🙏
It's my favorite mezmur
Glad you could enjoy😊
ዝማሬ መላክት ያሠማለን እህታችን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሌላ ቪዲዮ ስትሰሩ ግርግዳው ላይ ያለውን ስእል አንሱት ወይም በትክክለኛው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ስእል ቀይሩት ትክክል አይደለም
ልክ ነሽ የኦርቶዶክስ ስእል የሚፈቀደው ስእሉ አንድ ሳህን ብቻ ነው ይሄ ብዙ ነው
Misle fiker welda betarig tiru new
@@temesgen637 አመሰግናለሁ
🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሠማችሁ።በርቱ
አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በርቱ
ግድግዳ ላይ ያው ስእል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስእል አድርጉ ከይቅርታ ጋር❤❤
Yederegal mnm aydel
❤AMEEN ❤AMEEN ❤AMEEN
❤AMEEN❤AMEEN❤AMEEN
❤AMEEN❤AMEEN❤AMEEN
❤❤❤❤❤❤❤❤Maariyyaamii Dhaa Hundaa ❤❤❤
kale hiwot yasemalen
ዝማሬ መላክት ያሰማልን መሰንቆና ክራርሮችም እግዚአብሔር ይባሮካቹ❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ❤
Amen
Amen❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስብስክራይብ አድርጉ የተዊህዴ ልጆቻ
ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ
አሜን
❤❤
ተባረኩ በቤቱ ያፅናችሁ
አሜን
❤❤❤❤
አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ፀጋሁን ያብዛልሽ❤❤❤❤😊😊😊😊🎉🎉
አሜን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤
amen
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤
amen