ኢየሱስ ይመጣል |ፓስተር ኣስፋው በቀለ|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 66

  • @user-oh2lk4wm6j
    @user-oh2lk4wm6j Před měsícem

    እኛ ተማሪዎች መንፈስ ቅዱስ አስተማሪያችን ነው ፦ስለሚጠቀምባቸው ሰዎች ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን።

  • @JohnaAsfaw
    @JohnaAsfaw Před měsícem

    የሚገርም አገላለጽ ነው። እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው ተባረኩ።

  • @user-qj3rf6vn2v
    @user-qj3rf6vn2v Před 2 měsíci

    ፓስተር ባክህ ለኔ ፀልዬልኝ ዝሙት በጣም ነው የሜያስቸግረኝ ከጌታ ጋር እንድርቅ የሜያደርገኝ ዘመኔን የበላ የዝሙት መንፈስ ነው ባካችው ክርስትያኖች ሃና ብላችሁ ፅልዬልኝ ከዜክ ከተያዝኩበት ባርነት ሃጥያት እንዴትስመልጠኝ ጌታ😢😢😢😢😢😢

  • @user-xb8vs2bv7p
    @user-xb8vs2bv7p Před 9 měsíci

    ጌታይባርካችሁ ወንድሞቼ በጣም እየጠቀምከንነው መጋቢአስፋው

  • @AmbachewuAssefa-sn2iw
    @AmbachewuAssefa-sn2iw Před 5 měsíci

    ወንድም ተመስገን ብዙ እየተባረክ እንደሆነ አምናለሁ ምክንያቱም ድንቅ ትምህርት ስለሆነ እየሰማህ ያለህው።በእውነት ጌታ ይባርክ በብዙ እየተባረክን ያለንበትን ትምህርት እና ወቅቱን የጠበቀ ትምህርት እያሰማህን ስለሆነ ያለህው። ይገርምሀል ጌታ እየሱስን እንድናፍቅ መምጫውን ወይ እኔ እንድሄድ የምናፍቅ እየሆንኩ ነው። ፓስተር አስፋው በቀለን አብዝተህ አመስግንልን በብዙ እየተባረክንበት ነው።እየሱስ እንዲናፍቀን እና ራሳችንን እንድናዘጋጂ እያደረገን ነው። ያከበረህን ጌታ እያከበርከው ነውና እንወድሀለን በልልን ።

  • @Jusesmyking6625
    @Jusesmyking6625 Před 4 lety +6

    AmennnnnAmennnnnnn እንዴት ያለ ተስፋ ነው ኢየሱስ ቶሎ ና ማራናታ

  • @thitinabirhanu1351
    @thitinabirhanu1351 Před 4 lety +6

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ በጣም ግልፅ በሆነ መንገድ ነው እንደናንተ አይነቶችን የጌታ ባርዎች እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን ከዚህም በላይ ፀጋው ይብዛላችው።ኢየሱስ ያድናል!!!!!!!!!!!!

  • @aberkitila7765
    @aberkitila7765 Před měsícem

    Tebareku Bertuu Ina qaxiuu

  • @tgbeyene3548
    @tgbeyene3548 Před 2 lety +1

    በእውነት በዚህ ጊዜ የሚያስፈልገ ትምህርት ነው
    ፀጋ ይብዘለችሁ ተበረኩልኝ💕👐
    ኦ!ጌታችን እየሱስ ሆይ ቶሎ ና 🙏

  • @tsehaykebede3250
    @tsehaykebede3250 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቼ ስለ እናተ
    እንደዚህ አይነት የሕይወት መዳኒት እጅግ በጣም የሚያስፈልገን ነው በዚህ በመጨረሻው ዘመን
    ጌታ ኢየሱስ የአገልግሎታችሁን ዘመን ይባረክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አሜን

  • @getaselamenarefiteamenamen1761

    ያባቴ ልጆች ተባረኩ እንዲህ አይነት ትምህርት በጣም ለመማር ፈልግ ነበር ይህን እድል የሰጠኝ ጌታ ይባረክ።

    • @batibati8207
      @batibati8207 Před 2 lety

      እኔ እራሱ እግ/ር ለሁሉ ግዜ አለው

  • @user-sm1jx1zr1i
    @user-sm1jx1zr1i Před rokem

    God bless you both of you

  • @abebemamecha8684
    @abebemamecha8684 Před 2 lety +1

    ጌታ ይባርካችሁ ለመሆኑ የእኛ ሀገር ቤተክርስቲያን ለማስተማር እምብዛም ፍላጎት ብዙ የለም ሐሰተኞች እየፈነጩ ነው አስታገሣችሁ ጌታ ይባርካችሁ።

  • @michaelshenkoru4985
    @michaelshenkoru4985 Před rokem +1

    ለቤተክርሲቲያን የማንቂያ መልእክት !!! አብዝቶ 2 ታቹሁንም ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ።

  • @enat1907
    @enat1907 Před rokem

    Wow Amen

  • @fikerselam6049
    @fikerselam6049 Před 9 měsíci

    ዎው

  • @sarawolde2790
    @sarawolde2790 Před 4 lety +1

    በጣም ብዙ ትምህርት አግንቻለው ወንጌላዊ ተክሉዬ በእውነት ከፓስተር አስፋው ጋር ስላተዋውከን ጌታ ይባርክህ የፓስተር ትምህርቶች በጣም ጠቃሚ ገንቢ ናቸው በጣም ነው የሚወዳችሁ ፓስተር ፀጋው በእጥፍ ይብዛልክ ሁል ጊዜ ያንተን ትምህርት ዘውትር የምያገኙት የተባረኩ ናቸው ስወድክ

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 Před 3 lety +2

    Amen Amen Amen 🙏 Haleluya Glory to God!!!!

    • @kingdomvoice1
      @kingdomvoice1 Před 2 lety

      የመፅሀፍን ቅኔያዊና (poitic) አቡቀለምሲሳዊ (Apocalyptic) ቋንቋ ባለመረዳት በየዘመናቱ ክርስቶስ ሊመጣ ነው እያሉ ስንቶች ስጋቸው ወደ አፈር ተመልሷል። ቆም ብሎ ላሰበና እንደቤርያ ቅዱሳን መፅሐፍን ለመረመረ ግን ክርስቶስ እንደ ተስፍ ቃሉ በአንደኛው መቶ ክፍለ ዘመን 70 ዓ.ም ከሐዋሪያት ትውልድ መካከል አንዳንዶች ሞትን ሳይቀምሱ የነብያቱንና የቅዱሳኑንን ደም ሊበቀልና አሮጌውን ኪዳን ወደ ፍፃሜ ለማምጣት ዳግም በክብር ተመልሷል። የተፃፈውና የተፈፀመው የትንቢት ቃል ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ከሆነ እነ ሐዋሪያው ያዕቆብ "የጌታ መምጣት ቀርቦአል ፣ ፈራጅ በደጅ ፊት ቆሞአል" ያሉት እየቃዡ ሳይሆን በእርገጥኝነት በራሳቸው ትውልድ ክርስቶስ ዳግም እንደሚመለስ በመንፈስ ስለተረዱ ነበር። ክርስቶስ ራሱ ለሐዋሪያው ዮሐንስ "በቶሎ እመጣለሁ" ሲለው መቼም ተሳስቶ አልነበረም። በአጭሩ "ማራናታ" በአንደኛ መቶ ክፍለዘመን የነበሩ የመጀመሪያዎቹ ክርስቲያኖች ፀሎት እንጂ የእኛ ትውልድ አይደለም።

  • @zekariyasamesalu5473
    @zekariyasamesalu5473 Před rokem

    ተባረኩ

  • @zekariyasamesalu5473
    @zekariyasamesalu5473 Před rokem

    ፓስተር ተባረክ በጣም ደስታ ነው የሚሠማኝ ስታስተምር ተባረክ

  • @yemanedesta5340
    @yemanedesta5340 Před 2 lety

    ተክሉ ከባሰተር አሰፋው በቀለ እግዝአብሔር ያብዛላችሁ በጣም እየተጠቀምን ነው እግዝአብሔር አሁንሞ ቸባረኩ

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 Před 3 lety +2

    Amen Amen Amen Geta Eysus Hoye Marantha Haleluya Amen 🙏 🙌

  • @tmnitesak7042
    @tmnitesak7042 Před 4 lety +1

    Asfelgi melikt new !!! Pastor ybzalk , Wngelaw Teklu Tebarek

  • @tegegnkebede9232
    @tegegnkebede9232 Před 2 lety

    ፓስተር አንተንም ትምህርትህንም እወዳለሁ።ጌታ ይባርክህ።

  • @user-gp7bv3dz7n
    @user-gp7bv3dz7n Před 2 lety

    እማኜ አለልኝ

  • @aduniagebremedhin865
    @aduniagebremedhin865 Před rokem

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 Před 3 lety +1

    GLORY Be To God In Heaven Hallelujah 🙏

  • @aduniagebremedhin865
    @aduniagebremedhin865 Před rokem

    Amennnnn Amennnn my dearest God's men👍👍👍Praise the Lord Brathers 🙏🙏🙏🙏. Haleluya Haleluya 😀😀😀

  • @berhaneyakobwedisebeko...3032

    ye abate yesus agelgayoch wendmoche geta abzto ybarkachu .

  • @muludolebo244
    @muludolebo244 Před 2 lety

    አሜዜግ እግዚአብሔር ይባረካቹ እወደቹሁሃለሁ

  • @Lava-wv9uj
    @Lava-wv9uj Před rokem

    አሜን አሜን ማራናታ ቶሎ ና

  • @user-lz7bk6tk6i
    @user-lz7bk6tk6i Před měsícem

    777

  • @tsegamezmur439
    @tsegamezmur439 Před 2 lety

    አሜንን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና ሃሌ ሉያ ክብር ምስጋና ሁሉ ለስሙ ይሁንለት የኔ ጌታ🙏ተባረኩልኝ በብዙ ፀጋ ወዳጆች📖♥️🔥ኢየሱስ እውነት መንገድ ሕይወት ነው!! ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ከሲኦል ያድናል!!

    • @user-qj3rf6vn2v
      @user-qj3rf6vn2v Před 2 měsíci

      ያመነ የተጠመቀ ይድናል ነው የምለው ቃሉ ያልተማረ ኣዬድንም ስትል ስማው ተሳስተክ መሆን ኣለበት ግን ንግግርክን ኣልተረዳውም መማር ወደ ሙላት የእግዜያብሄርን ቃል ለማወቅ መማር ኣለብን ትክክል ነው ግን ያልተማረ ኣዬድንም ተብሎ ኣላነበብኩም

  • @fausiaeuthopia2708
    @fausiaeuthopia2708 Před 4 lety

    ተባረኩ፣ጊታ፣ፀጋዉን፣ይብዛልን፣ከባድ፣ነዉ፣እግዚአብሔር ፣አይኔን፣ክፈትልኝ፣የቃሉ፣እዉነት፣እንዴገባኝ፣ምን፣ላድርግ፣ጊታ፣ሆይ፣እርዳኝ

  • @rechorich5072
    @rechorich5072 Před 4 lety +1

    GOD blesse you both aboundently ,this what i want hear,

  • @ToneLij-li3iw
    @ToneLij-li3iw Před rokem

    Aebsa

  • @batibati8207
    @batibati8207 Před 2 lety

    ተባረኩ ክርስትና እና ክርስቶስ ምንእደሆነ እያስተማራቹን ስለሆነ እግ/ር አብዝቶ ይባርካቹ😘😍😘😘🙏

  • @elsaamare5313
    @elsaamare5313 Před 3 lety

    ጌታ ይባረክ ጌታ ይመጣል የሚለው ያስፈራኝ ነበር አሁን ግን ከፓስተር አስፈው ስማር በጣም ናፈኩ ክርስትያን ሁሉ መማር አለበት

  • @aklilubashe7377
    @aklilubashe7377 Před 4 lety

    የኃለኛው መለከት ሲነፋ እኛ በምድር የምንቀር ጌታን ለመቀበል እንነጠቃለን ይላል ።በሌላ ጎኑ ፯ ተኛው መለከት ወይም የኋለኛው መለከት ስለሚል ከ ፯ ማህተም በኃላ መለከት ስለሚከተል እስከ ፯ ተኛው መለከት ድረስ ቤተ ክርስትያን በምድር አለች የሚለውን ያስረግጣል ።

  • @rebkatesfaldet5050
    @rebkatesfaldet5050 Před 4 lety

    ሀይ ተክሉ የፓስተር አስፋውን የአበት ስም አስተካክለው እርግጠኛ ነኝ በቀለ ነው የሚሆነው ተባረክ::

  • @kingdomvoice1
    @kingdomvoice1 Před 2 lety

    መፅሐፍ ብዙዎች አሰተማሪዎች አይሁኑ ይላል። እናንተም አንድ ቀን ለስህተት ትምህርታችሁ ጌታ ይጠይቃችሃል።የመፅሀፍን ቅኔያዊና (poitic) አቡቀለምሲሳዊ (Apocalyptic) ቋንቋ ባለመረዳት በየዘመናቱ ክርስቶስ ሊመጣ ነው እያሉ ስንቶች ስጋቸው ወደ አፈር ተመልሷል። ቆም ብሎ ላሰበና እንደቤርያ ቅዱሳን መፅሐፍን ለመረመረ ግን ክርስቶስ እንደ ተስፍ ቃሉ በአንደኛው መቶ ክፍለ ዘመን 70 ዓ.ም ከሐዋሪያት ትውልድ መካከል አንዳንዶች ሞትን ሳይቀምሱ የነብያቱንና የቅዱሳኑንን ደም ሊበቀልና አሮጌውን ኪዳን ወደ ፍፃሜ ለማምጣት ዳግም በክብር ተመልሷል። የተፃፈውና የተፈፀመው የትንቢት ቃል ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ከሆነ እነ ሐዋሪያው ያዕቆብ "የጌታ መምጣት ቀርቦአል ፣ ፈራጅ በደጅ ፊት ቆሞአል" ያሉት እየቃዡ ሳይሆን በእርገጥኝነት በራሳቸው ትውልድ ክርስቶስ ዳግም እንደሚመለስ በመንፈስ ስለተረዱ ነበር። ክርስቶስ ራሱ ለሐዋሪያው ዮሐንስ "በቶሎ እመጣለሁ" ሲለው መቼም ተሳስቶ አልነበረም። በአጭሩ "ማራናታ" በአንደኛ መቶ ክፍለዘመን የነበሩ የመጀመሪያዎቹ ክርስቲያኖች ፀሎት እንጂ የእኛ ትውልድ አይደለም።

    • @Marthahealthyliving
      @Marthahealthyliving Před 10 měsíci

      ዛሬስ ስለ ጌታ መምጣት የአስተሳሰብ ለዉጥ አለህ/ሽ??

    • @kingdomvoice1
      @kingdomvoice1 Před 10 měsíci

      @@Marthahealthyliving ጌታ ዳግም የመጣው በአንደኛው ክፍለ ዘመን ነው። በየዘመናቱ አለም የተለያዩ ጦርነትን አስተናግዳለች፣ ለወደፊትም እየቀጠለ ይሄዳል። መፅሐፍ እንደሚል ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም። በየመደረኮቹ የምትሰሚው ሁላ ከሰው ልብ የመነጨ የሀሰት ትምህርት ነው። አንድ ነገር ማወቅ ያለብሽ ውሸት የእውነትን ልብስ ቀምታ እያሳተች ነው። ለማንኛውም እውነትን ለማወቅ ከፈለገግሽ ለመነጋገር ዝግጁ ነን። በየመድረኩ የምትሰሚው እና የምታይው ሁሉ ወንጌል አይደለም።

  • @sarawolde2790
    @sarawolde2790 Před 4 lety

    Welcome wongelawi tekluye& pastor asfaw

  • @danielnegash7985
    @danielnegash7985 Před 2 lety

    glory to God

  • @selamawitkumnbi9536
    @selamawitkumnbi9536 Před 3 lety

    Amenamen ewent

  • @selamawitkumnbi9536
    @selamawitkumnbi9536 Před 3 lety

    Yes

  • @etaferahutessma9605
    @etaferahutessma9605 Před 10 měsíci

    Geta tsegawen yabzalachehu tebareku🙏ebakehe yepastor Assefaw selke magegnet echelalehu?

  • @selamawitkumnbi9536
    @selamawitkumnbi9536 Před 3 lety

    God bless you and your family all

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 Před 3 lety

    Ameeen Amen 🙏

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 Před 2 lety

    Maranata Geta IYESUS how Toyota Na.

  • @abebemamecha8684
    @abebemamecha8684 Před 2 lety +1

    ይህንን በብዛት ሊጥ ለለመድን እንጀራ እየሰጣችሁ ነው።

  • @htmebamena5477
    @htmebamena5477 Před 5 měsíci

    Legu yememtaw abatun yet askmto nw ?selzhe Eysus yememta kehone Eysus Abate nw 3 amlake yelem selase taote nw 🎉

  • @zekariyasamesalu5473
    @zekariyasamesalu5473 Před rokem

    የፓስተር ስልክ እፈልጋለሁ

  • @zematube8985
    @zematube8985 Před rokem

    ግን ፓስተር በስጋ አልነበረም እኮ የሄደው እንዴት በስጋ ይመጣል?

    • @zematube8985
      @zematube8985 Před rokem

      እባክህ መልስልኝ

    • @JohnaAsfaw
      @JohnaAsfaw Před měsícem

      በሥጋ ነው እኮ የሄደው ....ማለትም በትንሳኤው አካል። መልእክቱ ከደረሰህ መማማር እንችላለን ።

  • @maranatajesusamenamen6805

    7

  • @redayhemy7264
    @redayhemy7264 Před 3 lety

    »»ፆ»ፄጰ