የምታምነውን እወቅ | ስነሰይጣን| ክፍል አንድ | ፓስተር አስፋው በቀለ www.operationezra.com
Vložit
- čas přidán 14. 01. 2023
- Digging the deeper truth of the bible. Bible teaching in Amharic!
ለሙታን ሕይወት ፥ ለተኮነኑ ጽድቅ ፥ ለጠፉት እረኛ ፥ ለታመሙት ፈዋሽ፥በጨለማ ላሉት ብርሃን፥ ለተጠሙት የሕይወት ውሃ ፥ ለተራቡት የሰማይ መና የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚገልጠውን ወንጌል በመስበክና በማስተማር ሰዎች እርሱን አምነው እንዲቀበሉትና እንዲያመልኩትና በወንጌሉ ቃል እናገለግለዋለን። - Zábava
ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ. በአገልግሎትህ እጅግ ተጠቅሚያለሁ!!
እጅግ በጣም ፓስተር ተባረክ ሁሉንም ትምህርቶችን ተከታታዮችን ሁሉንም ልጨርሳቸው ጥረት እያደረኩ ነው ተባረክ
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ፃድቅ ፈራጅ እሱ ብቻ ነው።
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ….ፀጋ ይብዛልህ
በብዙ ተባረክ ፓስተርዬ ❤❤❤❤❤ እንወድሃለን ❤❤
Thank you. God bless u more.👍👏
ፓስተርዬ ተባረክ እግዚሀብሄር በአንተ ላይ ባስቀመጠው ፀጋ እየተለወጥን ነው ጌታ ይባርክ ከዚህም በላይ ይብዛለህ
ፓስተር ጌታ ይባርክህ ትምህርትህን በጣም ነው የምወደው አሁንም ይጨምርልህ
ጌታ ይባረክ
Wow yemigerim miskirnet new pasterye betimirtih ketetekemu sewoch wust andua negn
ፀጋዉን ያብዛልህ ፓስተር :ስላንተ እግዝአብሔርን አመሰግናለሁ!!
Thaks Pastore
ፓስተር እድሜን ይጨምርልህ ይትረፍረፍልህ
Pater God bless you again and again!!!!
Pastariye geta yesus yibark tabarak kibir misgana lawadeden badamu lawajen sigdat amliko la yesus yihun ameeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeen egzabiher yimasgen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
God bless you pastor Asfaw Bekele Your lesson ready to return of JESUS CHRIST; LORD COMING SOON!
Pastorye 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 betam nw mamesegnewu bzu tetekmylewu i love u so much
God bless you
አባ ጌታ ይባርክህ
God bless u more and more❤luv u pastor
Yemigerm timhrt new
GBU dear pastor
paster u r so blessed! I pray my God to give u you grace and long life! Be Blessed in Jesus Name again and again!!!
ፖስተር፣ጌታ፣ዘመንህ፣አሰከ መላ ው ቤሰበረህ የረባርክህ ፣መዝሙሮች ለስለስ የሉ ናቼው
ብርክ በልልኝ
ፖስተር ተባረክ
ተባረክክክክክክክክ
Amennnnnn
thank you paster
Thank you and GOD bless
God bless You. You have no idea How we are blessed with your
ጌታ ይባርክ አባ❤
ተባረክ
Amen geta abzito yibarkih
Wowu!!!!
Love the song. Where can I find it? Brings back memories.
ፓስተር ጥያቄ ነበረኝ
የዛሬ 5 አመት ስለንጥቀት ያስተማርከው የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ክፍል ላይ ስታስተምር እየሱስ ከሙታን ከተነሳ በኋላ ወደሰማይ ያረገበት ስጋ እራሱ አይደለም የሚል ነው እንዴት ይሆናል የማይበሰብስ ስጋ ነው እኮ ያለው ሞትን ድል አድርጎ በተነሳበት ስጋ እንደሄደ ተመልሶም በዛው ስጋ እንዲመጣ ነው የማውቀው እንደው ብታስረዳኝ ፍቃድህ ከሆነም ደግሞ አትንኪኝ ወደአባቴ አላረግኩም ብሏታል ብለህ ነበር ግን እኮ ቶማስ እጆቹን በችንካሩ አስገባ እና እይ ብሎት ነበረ ? ተባረክ ፓስተር
Asiti banna…
Pastorye may God bless you but I can't find the verses you mantion Ezekiel 38 & Isaiah 28:14 about Lucifer thanks
Isaiah 14:12
@@JesusislordJhone316-pq7bg thanks I got it the one he meantion is on Ezekiel 28
ጌታ ይባረክ
God bless you