የምታምነውን እወቅ | ስነመንፈስ ቅዱስ | pneumatology | አስፋው በቀለ (ፓ/ር) |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 01. 2023
  • Digging the deeper truth of the bible. Bible teaching in Amharic!
    ለሙታን ሕይወት ፥ ለተኮነኑ ጽድቅ ፥ ለጠፉት እረኛ ፥ ለታመሙት ፈዋሽ፥በጨለማ ላሉት ብርሃን፥ ለተጠሙት የሕይወት ውሃ ፥ ለተራቡት የሰማይ መና የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚገልጠውን ወንጌል በመስበክና በማስተማር ሰዎች እርሱን አምነው እንዲቀበሉትና እንዲያመልኩትና በወንጌሉ ቃል እናገለግለዋለን።
  • Zábava

Komentáře • 78

  • @user-ll5gw1dp9i
    @user-ll5gw1dp9i Před 11 měsíci +2

    የእውነት መልካም ትምህርት ነው
    መንፈስ ቅዱስ ለካ እንደዚህ ያለ አምላክ ነዉ
    ጌታችን የሆነ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ

  • @danababa591
    @danababa591 Před rokem +1

    ወወወወወወወወወወወወወወወ
    የአባቴ መንፈስ እወዳለሁ🔥🔥🔥🔥😭😭😭🔥🔥🔥🔥📖💝💝
    ወወወወወወ ፓስተር ጌታ ይጠብቅልን ተባረኩኝ🔥📖💝💝🔥💝
    በእውነት ኖርማል ሆኜ ማስመት አልቻኩም ይህን ትምህርት ወወወወወወ🔥🔥🔥🔥🔥😭😭😭😭🔥📖🔥💝አሜንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን ክብር ሁሉ ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን👏 ጌታ እድል ሰጥቶኝ አንድ ቀን ብጸልውልኝ እናፍቃለሁ🔥💝🙏🔥🛐

  • @MarkosMark-fz2bt
    @MarkosMark-fz2bt Před dnem

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @Amsalsileshi
    @Amsalsileshi Před měsícem

    ፓስተር ተባረክልኝ በጣም ደስ ብሎኛል ስለቅንነትህ እና አስተምሮትህ ❤❤❤ተባረክልኝ መንፈስ ቅዱስን በይብልጥ እንዳውቀው ስላስተማርከኝ❤❤❤❤ተባረክ

  • @tsehayhailemariam7106
    @tsehayhailemariam7106 Před rokem +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ አተ ፓስተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አሜን እግዚአብሔር ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አሜን

  • @dawitworkuofficial2776
    @dawitworkuofficial2776 Před rokem +1

    ፓስተር ተባረክ በጣም ደጋግሜ ነው የምሰማው ትምህርትህን blessd❤

  • @MarkosMark-fz2bt
    @MarkosMark-fz2bt Před dnem

    ተባረክ ፓስተርዬ

  • @romagebremariam239
    @romagebremariam239 Před rokem +3

    ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን
    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክህ ፀጋው ያብዛልህ ይጨምርልህ ዘርህን ይባረክ አገልግሎትህ ይባረክ ፖስተርዬ በጌታ በኢየሱስ ስም ስፋ አሜን 🙏🙏🙏

  • @MeseretGetachew-sg7nc
    @MeseretGetachew-sg7nc Před 4 měsíci

    ፓስተርዬ ተባረክ ደግሜ ነው እየሰማሁት ያለሁት ስለመንፈስ ቅዱስ መስማት እጅግ በጣም ነው የምወደው ምክንያቱም ያንፀኛል ደስ ያሰኘኛል ያንፀኛል ጌታዬ መንፈስ ቅዱስ ተባረክልኝ❤❤❤

  • @user-nr3sy9yy3m
    @user-nr3sy9yy3m Před rokem

    አሜንንንንንንን አሰራርሓካ ፍልይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před rokem +6

    አሜን ክብር ለመንፈስ ቅዱስ የረዳህ እግዚአብሔር ይባረክ ይጨመር በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይብዛልህ ተጠቅመናል ክብር ለንጉሳችን ይሁን

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 Před rokem +3

    ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግህ ፓስተርዬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️

  • @user-jo2do2by2j
    @user-jo2do2by2j Před 9 měsíci

    amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @MarkosMark-fz2bt
    @MarkosMark-fz2bt Před dnem

    Amen

  • @belyhanan9106
    @belyhanan9106 Před rokem

    ተባረክ አሁን የመንፈስቅዱስ ጥበብ ይጨመርል ወንድሜ

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 Před rokem

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ፓስተር
    መንፈስ ቅዱሳን ባለማወቅም በድፍረትም አሳዝኜው አስመርሬው አውቃለሁ ምክንያቱም እውቀት ስለሌለኝ ነው አሁን ግን ተምሬያለሁ እንደሚረዳኝም አምናለሁ ምህረቱ ይብዛልን

  • @user-dd4qo6fb7v
    @user-dd4qo6fb7v Před 10 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ያብዛ መምህሬ

  • @TihitinaBirhan
    @TihitinaBirhan Před rokem +2

    ፓስተርዬ ተባረክ ዘመንህ የተባረከ ይሁን በጣም በጣም እኔም ቤተሰቤም እንወድሀለን

  • @meseretgetachew3744
    @meseretgetachew3744 Před rokem +2

    ፓስተርዬ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን።

  • @yemeru9732
    @yemeru9732 Před rokem

    በጣም እየተጠቀምኩኝ ነው ። ከትምህርቱ በፊት ያለ መዝሙር ቢቀር ጥሩ ይመስለኛል ።

  • @tsigeasefa-ho1ec
    @tsigeasefa-ho1ec Před rokem

    ጌታ ይበርኮት

  • @esheituester359
    @esheituester359 Před rokem

    አሜን አሜን

  • @tsigeasefa-ho1ec
    @tsigeasefa-ho1ec Před rokem

    አሜንንንንንንንንንን

  • @haregeweintsegaye1209

    ፓስተር ጌታ ይባርክህ

  • @nigussiemengistu1025
    @nigussiemengistu1025 Před rokem

    amen Tebarek Jesus Hulgize kante gara yihun!!!

  • @senatorbullo4075
    @senatorbullo4075 Před rokem +1

    አሜን አሜን በእግዚአብሔር መንፈስ መሰወር ይሁንልኝ

  • @esheituester359
    @esheituester359 Před rokem

    ኦሜን።ተባረክ

  • @gediyontsegaye3349
    @gediyontsegaye3349 Před rokem +1

    ሲጀምር ምትጋብዙን መዝሙሮች በጣም አሪፍ ናቸው::

  • @user-it9cl4bd1m
    @user-it9cl4bd1m Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ፓስቴርዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ📖📖📖📚📚📚💯💯💯

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 Před rokem +3

    ፓስተርዬ ድጋሚ እንደአዲስ እየሰማሁት እውቀትን እያገኘሁ እራሴን እያየሁበት ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @genetmoges3206
    @genetmoges3206 Před rokem

    መንፈስ ቅዱስ መለኮት ነው

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 Před 9 měsíci

    ጌታ ይባርክህ

  • @selamabrham7252
    @selamabrham7252 Před 10 měsíci

    ተባረክልን❤❤

  • @musemadawit6734
    @musemadawit6734 Před 3 měsíci

    geta eyesus ahunm esun bemawok yibarkih!

  • @nigussiemengistu1025
    @nigussiemengistu1025 Před rokem

    Amen Amen Amen Mulatu ymtalign Amen!!!

  • @AD-lx3st
    @AD-lx3st Před rokem

    አቤት፣የመንፈስ፣ቅዱሰ፣ሰጦታ
    አምላኬ፣በባለጠግነቱ፣ይሙላብህ
    ተባረክ ።

  • @tadutadu554
    @tadutadu554 Před 10 měsíci

    ተባረክ ፖስተር

  • @user-jo2do2by2j
    @user-jo2do2by2j Před 9 měsíci

    Amen amen❤❤❤

  • @user-cq2eu1uf7i
    @user-cq2eu1uf7i Před rokem

    ተባረክ ፓስተር!!! ወደድኩህ!!!!

  • @user-wc7kz6wz5f
    @user-wc7kz6wz5f Před 4 měsíci

    Bless you 🙏 ♥️

  • @edenwoldai381
    @edenwoldai381 Před rokem

    ጎይታ መመሊሱ ፀግኡ የብዝሐልካ ፓስተር። ቅባትህን ያንጀርብብ።

  • @melalgebreyesus5363
    @melalgebreyesus5363 Před 9 měsíci

    geta yibarkh pastor 😇😇

  • @enkenyeleshlegesse7756

    Tebarek yegetatsega yibizaleh

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 Před 9 měsíci

    God bless you ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @selamawitassefa8716
    @selamawitassefa8716 Před 6 měsíci

    Ebakot suyastemeru atechuhu

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጥንቃቂ ቃሉን ሰለምታሰተምር ተባረክ

  • @getachewgemetchu167
    @getachewgemetchu167 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምርልህ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን!!

  • @wintakabod1582
    @wintakabod1582 Před rokem +3

    This is very important for me
    I was craving about holy spirit
    Thank you pastor

  • @belaynehcheneko3656
    @belaynehcheneko3656 Před rokem +1

    🎉

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ውንድማችን በርታልን 🙏🏾

  • @BERHANUish
    @BERHANUish Před rokem

    መንፈስ ቅዱስን ማወቅ ለዚች ምድር ይሁን ለሚመጣው ጥያቄ ሁሉ መልስ ነው።

  • @grace-or7qy
    @grace-or7qy Před rokem

    ፓሰተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏😘😘😘🥰🥰🥰

  • @user-jo2do2by2j
    @user-jo2do2by2j Před 9 měsíci

    Bewnt betam temrlw get yebrkek wendma

  • @nigistyegeta279
    @nigistyegeta279 Před rokem +1

    Amen! Amen!

  • @mulatukebede9656
    @mulatukebede9656 Před rokem

    እግዝአብሄር። ይባርክህ
    እንወድሀለን

  • @winydemssie
    @winydemssie Před rokem

    ፓሰተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏💕

  • @user-io7co7os9i
    @user-io7co7os9i Před rokem

    ፀጋና ሰላም ይብዛልህ የኔ አባት ❤

  • @elsag2834
    @elsag2834 Před rokem

    እግዚአብሔር እየባረከ ይባርክህ🙏❤️

  • @sebawityonas5835
    @sebawityonas5835 Před rokem

    አሜን ጌታ ይባርክ ይሰማል

  • @edenwoldai381
    @edenwoldai381 Před rokem

    አሜን ሀሌሉያ

  • @gadisefita403
    @gadisefita403 Před rokem

    Pastor Egzihabiher abzito yebarkih!
    Betam turu timirt new.

  • @ednageb3224
    @ednageb3224 Před rokem

    May God bless you Abundantly

  • @mercy44
    @mercy44 Před rokem

    GOD bless you.

  • @akiyamelakugaming4870

    AMEN AMEN AMEN AMEN 🙏 🙌

  • @m.b2762
    @m.b2762 Před rokem

    ፓስተር ጌታ ይባርክህ።

    • @asegesechsefot2142
      @asegesechsefot2142 Před rokem

      ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ይባርክህስለ ተሰጠህ ፀጋ ይባረክ ።ከዚሀም በፊት ኮመንት ላይ ጽፌአለሁ ሌላ መገናኛ መንገድ አላወቅም በጣም የማማክአው ሰው ያጣው ባማክርም እንኳ ይህን ያህል ስሌላው ወገን የሚገደው ጊዜ የሚሰጥ የሀም ችግርህን ደግሞ እገሊት እንዲህ ብላ ብሎ ምሳሌ ይሆንለታል ወንድሜ እባክህን ከቻልክ አግዘኝ ከብር በላይ ከእንጀራ በላይ የሕይወት ችግር ነውና አውቃለሁ ጊዜ የለህም ግን እርዳኝ(ከእትዮጵያ/ሐዋሳ)

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz Před rokem

    God bless you more pastor 🙏🙏🙏

  • @kerentsion4768
    @kerentsion4768 Před rokem

    Waw I learnt a lot pastor God bless you more and more🙏

  • @jalejembere2911
    @jalejembere2911 Před rokem

    Tabarke paztee

  • @melkamuyisihak9277
    @melkamuyisihak9277 Před rokem

    Geta abzito ybarkih p/r

  • @azeblencha4812
    @azeblencha4812 Před rokem

    Birik Bel

  • @tigistassefa5577
    @tigistassefa5577 Před 4 měsíci

    We need to know about Mormon 🙏Please thanku

  • @deborahalemayehu3287
    @deborahalemayehu3287 Před 6 měsíci

    Be cd
    Tedrgo
    lehulu
    Bidrrs
    Youtub lemaytekemu
    Wedegeter endigeba timhrtu

  • @elsaamare5313
    @elsaamare5313 Před rokem +1

    ፓስተር ላገኝህ እፈልጋለሁ እንዲት እንደማገኝህ ንገረኝ እባክህ ኤድመንተን ነኝ

  • @senatorbullo4075
    @senatorbullo4075 Před rokem

    መንፈስን ቅዱስ ሸፍነኝ

  • @shwalemregaza7370
    @shwalemregaza7370 Před rokem +2

    አሜን አሜን