አዲስ ነሺዳ ዋሪዳ3 /

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • ።።። ዋሪዳ 3/// ከ ተጨማሪ ግጥሞች ጋር
    ።።።።።
    ድንቁርናው፣ ተፍረምርሞ ተበራክቶ
    ይታይ ነበር፣ የዙልሙ በር ፍትህ ዘግቶ
    ሳይመጡማ፣ የኛ ፈንታ ኑሩል ዓለም
    መሸም ነጋ፣ ፅልመት እንጂ ብርሃን የለም
    ።።።
    ሺርክን ወደው፣ ለግዑዛን ሲዋከቡ
    ካለት በላይ፣ ጠጣር ሆነ የሰው ልቡ
    እንስቲቱን፣ ሲጭኑ አፈር ከነ ነፍሷ
    አልነበረም፣ ዘብ የሚቆም ሸምጋይ ለርሷ
    ።።።።።
    ሳይወለድ፣ የሂዳያው ባለ ተራ
    በዚያን ጊዜ፣ ኑር ታብቶ ዞላም ደራ
    ሳናሸልግ፣ የእዝነት ውሃን ስንጠማ
    በዝነት መጡ፣ አነግበው የዝነት አርማ
    ።።
    ባትመጡማ፣ ዘይነል ውጁድ ኸይረል ወራ
    ግመላቱ፣ ሸክዋው በዝቶ መች ሊያወራ
    አዝመራውስ፣ መች ሊበቅል መች ሊያፈራ
    መዲናይቱም፣ አትባልም ሙነወራ
    ።።።።።።
    በረቢዑ፣ ብትወልደው አሚነቱ
    እንደ ምስራቅ፣ ብርሃን ዘራ ላለማቱ
    ተኳኩሎ፣ ያውም እትብቱ ተቆርጦ
    ለኛው መጣ፣ መጨረሻ ሁሉን በልጦ
    ።።።።
    በዊላዳው፣ ፅልመት ጓዙን ሸካከፈ
    ስቃይ በደል፣ ከናካቴው ተቀረፈ
    ባንዲት ንጋት፣ ኑሩን ላለም ያፈገገው
    የሺ አመቱን፣ የፉርስ ሳት ዶግ አረገው
    ።።።
    ባንቱ እኮ ነው፣ ሎሌው ልዑል ሆኖ ያነጋው
    ነዋይ ተድላው፣ የፈሰሰው የተንጋጋው
    የታፈርነው ፣ ኢማን ደርሶን የሰለምነው
    መምሰል ሸሽተን፣ የሐቂቃ ሰው የሆንነው
    ።።።።።
    ያላንቱማ፣ ሰዋዊነት እየከሳ
    በተቆጠርን፣ ከሰው ሳይሆን ከእንስሳ
    ።።
    ሊሳን ሃሉ፣ ነቢ ተወለዱ እያለ
    በደስታ፣ ኩርሲይ ዓርሹ ተማየለ
    የሂዳያው፣ ጮራ ላለም ብቅ እንዳለ
    ባንዲት ጀንበር፣ ዙልም ዞላም ኮበለለ
    ።።።።።።
    ተወለደ፣ ጌታው ወዶ ያስወደደው
    እንኳን ዛቱ፣ ስሙ ለአርሽ የከበደው
    በኑር ማጭድ፣ የሺርክ አረሙን አጨደው
    የኡሚዩ፣ ሃያል ኢልሙ ጀህሉን ናደው
    ።።።።
    ሊነጋጋ፣ ሲል ነውና መጨለሙ
    በሙስጦፋ፣ ይኸው ነጋልን አለሙ
    ዋለሉለት፣ ሙላው ቢሻራን የሰሙ
    በውልደቱ፣ ተፈረጀ ትልሙም ህልሙ
    ።።።።።
    ባንቱ እኮ ነው፣ ቢላል ሎሌነት የራቀው
    የወላጅ ሐቅ፣ ንግስን አልፎ የተላቀው
    ተደሰቱ፣ ሲል እያዘዘን ሶመዱ
    ለምን ልዘን፣ በረቢዑ በመውሊዱ
    ።።።።
    ሲዲቃችን፣ አቡበክርን ሲድቅ ያጠረው
    እንደ ዘሀብ፣ የዑመር ልብ የነጠረው
    ባንቱ ነበር፣ ኡስማን ኑረይን የተቸረው
    አው ባንቱ ነው፣ ዓሊይ በዒልም የጠጠረው
    ላንቱ እኮ ነው፣ሰዕድ ላይስት የወጠረው
    ባንቱ ነበር፣ ሐምዛ ባሰድ የታፈረው
    ከናካቴው፣ ኻሊድ ሽንፈት ያልሞከረው
    አርበኛዎ፣ ቃዕቃዕ ሺ ጦር የሰበረው
    ላንቱ ቢል ነው፣ ሱሃይብ ንግዱ ያልከሰረው
    ባንቱ ነበር፣ ዙልቢጃደይን የታመረው
    ጋሻ ጃግሬው፣ ዲራር ዐድው የከወረው

    ብርሃን ዘልቆ ፣ ፅልመት ደቆ
    ፍትህ ደምቆ፣ አድሎው ጠልቆ
    ዙልም ዞላም የመከነው
    ውዠብርብሩ የሰከነው
    ኑሩል ዓለም ባንቱ እኮ ነው
    ኢማን ደርሶን የሰለምነው
    ጣቃ ተውሂድ የደወርነው
    ተሺርኩ ዞግ ያገለልነው
    የወየዘርን የታመርነው
    የሐቂቃ ሰው የሆንነው
    ኸይሩል በሸር ባንቱ እኮ ነው
    የነፍስያን፣ ሰጋር ጋልበው እየጠፉ
    ሁሉም ንግዱ፣ ኪሳራ ነው በኖ ትርፉ
    ባትመጡማ፣ ተውሒድ በለው ኢባዳቱ
    ያላንቱማ፣ መች ሊታወቅ ፆም ሶላቱ
    ።።።።
    ጃሂሊያው፣ መቱን ለክፎ ሲነባበር
    እስልምና፣ እንዳልነበር ሆኖ ነበር
    ግንስ ድንገት፣ ቀኑ ደረሰና ፍርዱ
    ተወለዱ፣ ከውኑን አልሚው በተውሒዱ
    ።።።።
    ኢማን ደርቆ፣ ሺርኩ ፈልቶ እየናኘ
    ነቢ ያላንቱ፣ ባሏህ ሚያምን ባልተገኘ
    ኢማን ደርሶን፣ ጌታን አውቀን የሰለምነው
    ኑሩል ዐለም፣ ባንቱ እኮ ነው ሰው የሆንነው
    ።።።።።
    ትልቁ ሰው፣ መደምደሚያው የሙርሰሉ
    ሲወለዱ፣ ገደል ገባ ጥል በደሉ
    ተደሰቱ፣ ሲለን ጎልቶ ቁርአን በርሱ
    የሚከፋው፣ ብትቆሽሽ ነው ሙዳ ነፍሱ
    ።።።።
    ተወለደ፣ ጥረት ልፋቴን ሊያጠፋው
    ሲል ነው ኢብሊስ፣ በመውሊዱ የሚከፋው
    ሙሐመድን፣ በረቢዑ ተሰጥቼ
    ተው አትበለኝ ፣ምኑን ላክብር መውሊድ ትቼ
    ።።።
    እንደ ምስራቅ፣ ብርሃን ሚያፈልቀው ውበቱ
    መልስ ስጪን፣ ውድ እናቱ ወሊይቱ
    ስትወልጂው፣ ያን የሙላውን የበላይ
    እንዴት ነበር፣ ገፅታቸው ምድር ሰማይ
    ።።።።።

Komentáře • 877

  • @nananure4471
    @nananure4471 Před 2 lety +313

    አልሀምዱሊላህ እንባየን ባልገድበውም አሏህ ከፍ ያድርጋችሁ ምርጥ ስራነው በህልሜም በውኔም ነው የማዳምጠው

    • @mekinjemal2459
      @mekinjemal2459 Před 2 lety +5

      Z

    • @ethiotalk3802
      @ethiotalk3802 Před 2 lety +7

      Quran stsema eko enba wef lezefen gn..

    • @bahreymohammed3002
      @bahreymohammed3002 Před 2 lety +8

      @@ethiotalk3802 egna eko sle sew anakm balayenew anfred esu ahun quran sisemam yemiyaleks sew lihon ychlal yhe demo nebyachnn endnwed tedergo ye tesera neshida enji zefen aydelem

    • @lailaqasem6154
      @lailaqasem6154 Před 2 lety +1

      🥰🥰🥰💖💖

    • @aliyyiihashuum9422
      @aliyyiihashuum9422 Před 2 lety

      @@lailaqasem6154 j

  • @TofikYusuf
    @TofikYusuf Před 2 lety +426

    ወላሂ ግጥምን ኡስታዝ ሰዒድ አህመድ ይግጠሟት!! እጅግ በጣም ውብ ስራ ማሻ አላህ ውብ ዜማ ( ባይላኩ ባይመጡማ አለምን ይውጣታል ክፉ ጨለማ) ውዴ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም

    • @Tireka_1
      @Tireka_1 Před 2 lety +3

      😍❤️❤️❤️

    • @bintbilal6033
      @bintbilal6033 Před 2 lety +2

      👏💖💖

    • @Khedir_Emran
      @Khedir_Emran Před 2 lety +2

      Try something together ❤❤

    • @seiddessie4606
      @seiddessie4606 Před 2 lety +13

      @Tewfiq ሀቢቢ አንተም የዋሪዳ ቲምን ብትቀላቀል ደስ ይለናል።

    • @kamilayasin1163
      @kamilayasin1163 Před 2 lety

      💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝➕🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝

  • @nuzamiyaabdurehman1553
    @nuzamiyaabdurehman1553 Před 2 lety +240

    ሠው እንዴት ደጋግሞ እየሠማ ደጋግሞ ያለቅሳል
    ኑረል አለም ባንቱ እኮ ነው ❤️❤️❤️

    • @teybamohammed7416
      @teybamohammed7416 Před 2 lety +4

      አሰብኩት እኔም ኡመርዬን እንዲህ አላፈቅርም ነበር እሳቸው ባይመጡማ አለይከ ሰለዋቱ ወሰላሙ

    • @nuzamiyaabdurehman1553
      @nuzamiyaabdurehman1553 Před 2 lety +3

      ያሠይደል ወራ አንቱማ ባትኖሩ የታለ አብበከር የታለ ዑመሩ

    • @sebahmohammed8611
      @sebahmohammed8611 Před 2 lety +1

      😭😭❤❤❤

    • @hawatube9013
      @hawatube9013 Před 2 lety +3

      እጅግጉንንንንን😔😔😔😔

    • @user-yh9pz8gf4p
      @user-yh9pz8gf4p Před 2 lety +3

      በጣም ስያልቅ ስልምድግም ነው ማስቢው 💞

  • @Dare_smart_tube
    @Dare_smart_tube Před rokem +20

    ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን ነኝ
    ባይመጡማ ነሺዳ በጣም ነው የምወደው
    የማላቀውን ሰው እንድናፍቅ ያረገኛል እኔ ማየት የምፈልገው #ሙሀመድን ነው እኔ ያደኩት ከሙስሊም ወንድምና እህቶቼ ጋር ነው #ሙስሊም ማለት ለኔ #ሰላሜ ነው የአኔ መኖር ምክኒያት እናንተ ናቹ የእናንተ መኖር እኔ ። ከልቤ እወዳቹሀለው

    • @lubabahussan2965
      @lubabahussan2965 Před rokem

      ኑሪልኝ የኔ ውድ አላህ ይውደድሽ ሂዳያውን ይወፍቅሽ የምወደውን እስልምናዬን ላንቺ ተመኘውልሽ ኢንሻ አላህ

    • @user-pz1gj8zm5p
      @user-pz1gj8zm5p Před 3 měsíci

      የኔ ውድ ስለሚ😢❤❤አስለቀስሽኝ ወሏህ የኔ ውድ ነቢ እኔም ማየትን የምናፍቀው እህህ😢❤ፊዳከ አቢ ወዑሚ ያረሱለሏህ😢😢ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም

    • @EdyyatHiyaru
      @EdyyatHiyaru Před 2 měsíci

      eht islam lanchim mengedu kft nw habibti lbshin adamchiw wde kemlshi belay selamawi nuro behuletum hager aleshi hidayawn allah ysteshi mgnotea nw

    • @user-oz3kx6py4g
      @user-oz3kx6py4g Před 8 dny

      የኔዉዲ አላህ ቀጥተኛዉን መገዲ ይምራሺ❤❤❤

  • @Ibro_wedi_haji
    @Ibro_wedi_haji Před 2 lety +124

    ወላሂ ደስ ከብለካ amharic neshid ብፍላይ ዋረዳ ፕሮግራም am from eritrea love you
    🇪🇷❤🇪🇹

  • @seadaseada211
    @seadaseada211 Před 2 lety +92

    ኡስታዜ ስኢድ ያንቱ ደረሳ ስለነበርኩ አልሀምዱ ሊላህ ደስተኛ ነኝ አላህ በአፍያ ያቆይልን ሙነሽዶች ደሞ የኛ ስለሆናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ምርጦችየ ለአላህ ስል ውድድድድድድ

    • @medystyle3080
      @medystyle3080 Před 2 lety +1

      እኔም የ ኡስታዝ ሰኢድ ደረሳ ነበርኩ አልሃምዱሊላህ ኡስታዝ ኩራታቺን ነው 💪💪💪

    • @zizu_7441
      @zizu_7441 Před 2 lety +1

      Welahi ustaz seid yeleyalu allah yakoyln habiby❤

    • @kedircomputerandmobilesolu3299
      @kedircomputerandmobilesolu3299 Před 2 lety

      Enem yesachew deresa neberku

    • @user-lv6yw5ot8f
      @user-lv6yw5ot8f Před 2 lety

      ማሻኣላህ አሚን💔

  • @rabiatube9102
    @rabiatube9102 Před 2 lety +31

    ምነው እሄንን ነሺዳ እንደኔ ዴጋግሞ የስማው ላይክ ያረግ

  • @nejatseidahmed
    @nejatseidahmed Před 2 lety +46

    ባይመጡማ....
    ወላሂ ጉድ ነበር! ሹክር ለ አለማት ጌታ ለጀሊሉ ሀቢቢን ለሰጠን አልሐምዱሊላህ

  • @footballgoal3023
    @footballgoal3023 Před rokem +8

    አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም አላነብይና ሙሀመድ

  • @abeymersha1577
    @abeymersha1577 Před 2 lety +40

    ሲመቹኝ እኮ በጌታ ድምፅ ግጥም ዜማ አንደኛ ናችሁ

  • @sabirimam4965
    @sabirimam4965 Před rokem +13

    "ባይላኩ ባይመጡማ
    ዓለምን ይውጣታል ክፉ ጨለማ"
    ወላሂ ሀቅ ነው!!!❤

  • @satgolabdalahi9619
    @satgolabdalahi9619 Před 2 lety +14

    فداك أبي وأمي ونفسي يارسول الله صلى الله عليه وسلم 💔💔💔😭😭😭😭

  • @mami2182
    @mami2182 Před 2 lety +106

    ወልላሂ ነሺዳው ልብን ያሚያሟሟ፤የሚያስለቀስ፤ የነቢያችን ዉዴታ የሚጨመር፤እሳቸዉን ለማያት የሚያጓጓ ነው፡፡ አላህ ይጨምርላቹህ፤ አልላህ ከነቢያችንና ከናንተ ጋር የጀነት ጀማአ ያርገን፡፡

    • @veryfunnyeverintheworldtub7213
      @veryfunnyeverintheworldtub7213 Před 2 lety +3

      Quran libun yalalmamuaw dereq leb zefen(neshida)yamamual malet zebet nw
      Alhamdulilah be selefoch menged yaderegen

    • @mami2182
      @mami2182 Před 2 lety +3

      @@veryfunnyeverintheworldtub7213 ፍሬንድ አትሳሰት: አይንህን ግለት። እውነቱን ፈለግ። Little knowledge is dangerous.

    • @temimashikur8318
      @temimashikur8318 Před 2 lety

      Oooo

    • @temimashikur8318
      @temimashikur8318 Před 2 lety

      Iiiii

    • @hanankedir2659
      @hanankedir2659 Před 2 lety

      @@veryfunnyeverintheworldtub7213 7

  • @Its_Me_Ebra
    @Its_Me_Ebra Před 2 lety +115

    የኛ ሀቢቢ❤❤❤❤❤❤❤
    የኛ ነብይ 😘😘😘😘😘😘😘
    የኛ እዝነት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    ባይመጡማ ግመሊቱ መች ታወራ
    ባይመጡማ አለምን ይውጣታል ክፋ ጨለማ
    ባይመጡማ የኛ ውዱ ነቢ❤❤❤❤❤❤❤

    • @titaaamdihun8815
      @titaaamdihun8815 Před 2 lety +4

      عليه افضل الصلاة والسلام على سيدنا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا حبيبي يارسول الله

    • @missbirkisa9696
      @missbirkisa9696 Před 7 měsíci

      ❤❤❤🎉❤❤❤❤❤

  • @hawabahrain96
    @hawabahrain96 Před 2 lety +8

    ኡስታዝ ሠኢድ ወላሂ ለመግለፅ ቃል አይገኝም እንደው አሏህ ሀያትችሁንን ያርዝመው ብቻ

  • @lubabahussan2965
    @lubabahussan2965 Před rokem +3

    አልሀምዱሊላህ አለ ኒዕመተል ኢስላምን ጌታዬ አላህ

  • @MOHAMMED.7381
    @MOHAMMED.7381 Před 4 měsíci +2

    مشاعل والهي أنا أحب هذه النشيدة كثيراً ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muhammedyasin246
    @muhammedyasin246 Před rokem +4

    Maytegeb neshida jezakumullah
    Alhamdulillah nebin ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም leseten

  • @heyruabdulkadir3938
    @heyruabdulkadir3938 Před 2 lety +58

    ኑረል ዓለም ባንቱ እኮ ነን
    መርሀበን ያረሱለሏህ!!

  • @hamduebrahim4036
    @hamduebrahim4036 Před 2 lety +52

    ...ባትመጡማ!!
    😲 ምን አይነት ድንቅ ነሺዳ !😍
    😲 ምን አይነት ድንቅ ግጥም !😍
    😲 ምን አይነት ድንቅ ዜማ !😍
    😲 ምን አይነት ውብ ታዳሚ !😍
    👌👌 ሁሌም ቢሰማ የማይጠገብ ነሺዳ🙏
    💗💗💗 አንቱ ባትመጡ ምን እንሆን ነበር ! ሀቢቡና 💖 መርሃበን ረሱለሏህ💖💖 ሰ .ዐ .ወ 💗 በዚህ ስራ ላይ ለተሳተፋችሁ 👏👏👏እና ለታደማችሁ✌️ አሏህ ይባርካችሁ🤗 ማሻ አሏህ በማለት በ Like👍 እናሳያቸው :: 👉ገና ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን!👍✊

  • @sofii3558
    @sofii3558 Před 2 lety +73

    ኢማን ደርሶ ጌታን አውቀን የሰለምነው ኑረልአለም ባንቱኮ ነው ሰው የሆነው😢😢💘💘
    እጅግ በጣም ልብ የሚነካ ግጥሙ ዜማው ያሰላምምም ኡስታዜ ሰኢድ አህመድ እና ውድ ሙነሽዶቻችን አሏህ ያቆይልን

  • @aishatnegyeabderiwa724
    @aishatnegyeabderiwa724 Před 2 lety +27

    መርሐበን ረሱለሏህ ጦሀነብይ ያአሏህ እዝነት ይስፈንቦት ያሐቢቢ ባይላኩ ባይመጡማ አለምን ይውጣታል ክፉ ጨለማ
    ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም💘💘

  • @medystyle3080
    @medystyle3080 Před 2 lety +32

    ግጥም አንደኛ
    ዜማ አንደኛ
    ሙንሺዶች አንደኛ
    መድረክ መሪ አንደኛ
    የክብር እንግዶች አንደኛ
    የ ሙንሺዶች ጥምረት አንደኛ
    ሁሉም አንደኛ 👍👍👍👍
    😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @alkashattube3410
    @alkashattube3410 Před 2 lety +8

    የየዘመናችን ሸህ ጫሊ ናቸው ኡስታዝ ሰዒድ

  • @abdulazizmehamed9119
    @abdulazizmehamed9119 Před rokem +1

    አላሁመሰሌአላሙሀመድ ረሱልዬ እንወዶታለን

  • @azanfilmsahmednurye1715
    @azanfilmsahmednurye1715 Před 2 lety +16

    አልሀምዱሊላህ

    • @TofikYusuf
      @TofikYusuf Před 2 lety +1

      በርቱ አህመዴ ድንቅ ስራ ነው አላህ ይውደድላቹ

    • @salihanurye1315
      @salihanurye1315 Před 2 lety +1

      Bayemtumaa Andega Ahmede dekamhe eko Kelalee adelem Allah yewdedhe. Allah yetebkhe

    • @ahmedhamod1136
      @ahmedhamod1136 Před 2 lety +1

      Ahemda denke sira wlahi dekemhale ajerhen Allah yabezalhee

  • @user-se6hf3lz6j
    @user-se6hf3lz6j Před 2 lety +28

    ባይላኩ ባይመጡማ መዲናይቱም አትባልም ሙነወራ ወሏሂ ሀቅ 🥰ግጥምን ዑስታዝ ሰዒድ ብቻ ይግጠሞት🥰

  • @zeynebmuhdin2570
    @zeynebmuhdin2570 Před 2 lety +5

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረከኝ
    በቃ ምርጥ ምርጥ ማሻ አላህ

  • @user-gg5do7yp6e
    @user-gg5do7yp6e Před 2 lety +52

    ግጥም ከዜማ ድንቅ ሆኖ የተዋሀደ ግሩም ነሺዳ !!! የረሱልን ፍቅር ይበልጥ የሚጨምር አሪፍ ስራ።
    ኡስታዝ ሰኢድ አህመድ ስላንተ ቃል የለኝም። የዚህ ትውልድ ጫሌ ልበልህ ይሆን???

  • @Khedir_Emran
    @Khedir_Emran Před 2 lety +18

    የኔ ዘንፋላ... ሙሀመድዬ... አንቱ ባትመጡኮ... ጨለማ ነበር ሀቢቢ ❤❤❤❤❤

    • @FenuYasin
      @FenuYasin Před 2 měsíci

      Awo welahi yegna wd nebi

  • @mami2182
    @mami2182 Před 2 lety +18

    Top ዜማ + ገራሚ ግጥም+ ሰቃይ መድረክ + ቆንጆ አለባበስ = ደጋጋሜ ባዳምጠዉ ለነሱ የለለኝ ፈቅር እየጨመረ መጥቷል። ነሺዳው ሲበዛ በጣም power ኣለው

  • @EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn

    በቀን ስንት ጊዜ እሰማዋለው አይይይ ዛሬስ ናፈቁኝ አልቅሸ ልሞት ነው ያሀቢቢ ያረሱለሏህ اللهم صل وسلم على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم 😭 😭 😭 😭

  • @salihanurye1315
    @salihanurye1315 Před 2 lety +3

    Andega sira ahmede Dekamhen ayeto Allah yechemrelhee

  • @mami2182
    @mami2182 Před 2 lety +15

    እንደ ኡስታዝ ሰኢድ ነቢያችንን በአማረኛ ግጥም ያሞገሳችው መካከል የመጀመሪያ ደረጃ ሰትጠኃቸው።

  • @judiyashemsu6301
    @judiyashemsu6301 Před 2 lety +5

    ምን እንደምል ቃላት አጠረኝ እኮ ብቻ አላህ ያቆይልን ውስታዛችንም አላህ ያቆይልን ውድድድድድድ ዋሪዳዎች

  • @seadamohammed7221
    @seadamohammed7221 Před 2 lety +7

    ኢናአሊላሂ ወኢነአለይሂ ራጅኡን
    አንተ ቀጥተኛዉን መንገድ ምራን ያረብብ

  • @Ethio_neshidas
    @Ethio_neshidas Před 2 lety +39

    ሳይላኩ የኛ ፈንታ ኑሩል ዐለም..
    መሸም ነጋ ፅልመት እንጂ ብርሀን የለም😓
    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም።

  • @tube2660
    @tube2660 Před 2 lety +21

    ውበ ኖት የነኛ ነብይ ♥ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም♥
    እወነትም ባትመጡ የት ምን እንዴት እንደሚኮን አእምሮ ያለው ሰው አይደበቅበትም
    ከገጣሚው አንስቶ እስከ ሙንሺዶች ውበት ያየንበት አሏህ ያቆያችሁ ♥♥♥♥

  • @basitchefa1792
    @basitchefa1792 Před 2 lety +22

    ሁሌም ረቢዕ ሁሌም መውሊድ!
    አንቱን ለራሱ ሁሉን ላንቱ ነው ነው ሀቢቤዋ♥
    ባትመጡማ ያንቱ ባንሆን ምን መላ ነበረን
    አልሀምዱሊላህ አልፈ አልፈ መራ!

  • @hanakamil5593
    @hanakamil5593 Před 2 lety +3

    Ustaz Seid Allah yetebekeh. Yechemereleh

  • @fatemahussen3881
    @fatemahussen3881 Před 2 lety +1

    ማሻአላህ ተሰምቶ የማይጠገብ

  • @user-qs2ec6yk1r
    @user-qs2ec6yk1r Před 2 lety +2

    ያአሏህ ፊዳከ አቢ ወዑሚ ያረሱለሏህ💔😭

  • @sadiaabduseid8825
    @sadiaabduseid8825 Před 2 lety +1

    አልሀምዱሊላህ የረቢኡ ናፉቂነኝ መውሊድ የሚጠላዉማ ከአላህ የተጣላ ቀልበደረቅ ነው ኑሩልን የኛምርጦች

  • @elhamreem8371
    @elhamreem8371 Před 7 dny

    ሰለላሁ አሌህ ወ ሰላም ፌዳከ አቢ ወ ኡሚ ያሀቢበላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edrees3917
    @edrees3917 Před 2 lety +2

    ሶለሏሁዓለይሂወሰለም ወላሂደጋግሜደጋግሜነውየምሰማው በጣምደስስስስስትላላችሁ አላህይጠብቃችሁ ሙአዜ ወድሜ ማሻአላህናችሁ

  • @hannannah5117
    @hannannah5117 Před 2 lety +3

    muaze betaamm naw desyemilew
    betam naw yewededkut
    Gn mejemeriya akababi yalechw classical tnsh btkenes tnsh
    Ke protestantoch gar temesasele lemalet yakl naw keza wch yalew gn wowwwww❤❤❤❤❤

  • @bekadmodas
    @bekadmodas Před 2 lety +2

    እንኳን እየሰማሁት አይደለም ገና ስለዚህ ነሺዳ ማሰብ ስጀምር እንባዬ ይወርዳል።

  • @seadajihor9602
    @seadajihor9602 Před 2 lety +2

    ይለያልአይገልፀውም በጣምየሚያስገርምግሩምነሽዳ
    ኡዝታዝሰኢድአላህእድሜችሁንያርዝምልን ሙነሽዶንምአላህበሙሀባያዝልቃችሁ
    አሏሁመሶሊአላሀቢቢናወነብይናሙሀመድ💓💓💓

  • @khalidyusuf143ky
    @khalidyusuf143ky Před 2 lety +43

    MashAllah habibi don't stop we need more walhi my heart was melted even tho I only understand 40% of amharic. My Allah bless you all

  • @fuadabdi9000
    @fuadabdi9000 Před 2 lety +11

    መንአይነት ግሩም ግሩም ድምጽ ነው ያላቹ ኧረ በጣም በርቱ ወላሂ

  • @nunchannel8441
    @nunchannel8441 Před 2 lety +6

    ባይመጡማ አለምን ይውጣታል ክፉ ጨለማ
    ምርጥ ስራ good job 👍❤👍❤👍❤😍😍😍❤❤❤😍😍😍👍👍❤😍👍❤👍😍❤🇪🇹

  • @monahussen5232
    @monahussen5232 Před 2 lety +10

    መከባበራቹ ፈገግታቹ እርስ በርስ ስትያዩ ግጥሙም በጣም ። ልዩ ነሺዳ

  • @riyoat7381
    @riyoat7381 Před 2 lety +6

    ምን ልበል ያ አላህ
    አሂበክ ያረሱለላህ ሰዐወ

  • @user-nm1lu3se5h
    @user-nm1lu3se5h Před 2 lety +10

    ባይመጡማ የኛ ዉቡ ሀቢቢ ያረሡለሏሁ ፋዳከ አቢ ዋ ኡሚ ዋሩሂ ያረሡለሏህ ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀እድሜ ለሁላችሁም ለሙነሽዶችም ለኡሥታዝ ሠይድም ይሥጥል

  • @user-fm8og1bi3p
    @user-fm8og1bi3p Před 2 lety +2

    ማሻ አላህ 😘😘😘😘ማነው አህመድ ተሾመን ያየ አላህ ይዘንልህ ወንድሜ😘😘😘😘

  • @bintummi5157
    @bintummi5157 Před 2 lety +10

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም። ያረብ ምንኛ ልብ ይነካል። ባትመጡማ የረሱላለህ ምን ይውጠን ነበር?❤❤❤❤❤❤
    ባይላኩ ባይመጡማ!!
    ዓለምን ይውጣታል ክፉ ጨለማ!!🙏🙏🙏🙏

  • @merdiamiftah3738
    @merdiamiftah3738 Před 2 lety +10

    አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ወባሪክ አለይሂ ናዐም ወላሒ መርሀበን ረሱሉላህ ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) ምክንያቱም የርሳቸዉ መላክና መምጣት ነዉ ዛሬ የኔ በህወት የመቆየት እና የመኖሬ ምክንያት እንጂማ እናቴም አትኖርም ነበርና ሰሉ አለል ሀቢብ ( ሰ.ዐ.ወ) ወንድሜዋ አላህ ሁሌም እንደምለው ውብ እና ወድ ያድርግህ አላህ ያግዝህ ድንቅ ስራ 🙏🙏🙏

  • @user-hc8sg3re7m
    @user-hc8sg3re7m Před 2 lety +2

    ቃላት አጠረኝ
    ምን ብዬ ልግለፃችሁ
    ብቻ አሏህ ይጠብቃችሁ
    💚💛❤️

  • @kemaledinjemal5509
    @kemaledinjemal5509 Před 2 lety +10

    ግጥም ከዜማ ድንቅ ሁኖ የተዋሀደ ግሩም ነሽዳ! የረሱልን ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ፍቅር ይበልጥ የሚጨምር አሪፍ እና ቆንጆ ስራ! ኡስታዝ ሰኢድ አህመድ ስላንቱ ቃል የለኝም አሏህ ከፍ ያድርጋቹህ።

  • @hawatube9013
    @hawatube9013 Před 2 lety +3

    ياسلام ياسلام ياسلام الله اكبر الله اكبر الله اكبر يحفظكم الله تعالى ٱستازنا

  • @titaaamdihun8815
    @titaaamdihun8815 Před 2 lety +3

    عليه افضل الصلاة والسلام على سيدنا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا فداك روحي يا حبيبي يارسول الله

  • @mami2182
    @mami2182 Před 2 lety +31

    ነቢያችንን በአይን ሳናያቸው ያመነባቸውና የወደድናቸው ፣ ድምጣቸዉን ብንሰማና በአካል በናያቸው ኖሩ እንዴት ነበር....................... ቃል አይገልጸውም ፣

  • @edrisalewi5395
    @edrisalewi5395 Před 2 lety +5

    የተዋለልንን ለረሳነው እኛ የነፍስ ምግብ ነው። ወላሂ ወድጄዋለሁ አላህ ሀያታቹን ያርዝመው

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 Před 2 lety

    የአላህ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ እረሂሙ💖💖💖💖ማሽአላህ ብያለው ❤❤❤❤❤

  • @kedirmencha
    @kedirmencha Před 2 lety +5

    ዋሪዳ ቁ 3 ባይመጡማ_
    ምርጥ ሰራ ማሻአሏህ

  • @sitiseid
    @sitiseid Před 2 lety +3

    ያረብ እንዴት ደስ ይልላል ያሳቸውን ስማ ባአማረ አንደበት የስማት ምርጥ ስራ ነው

  • @riadhee
    @riadhee Před 5 dny

    Love from Pakistan ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    سبحان اللہ

  • @mesfinkassa8899
    @mesfinkassa8899 Před 2 lety +1

    Betam tru sira naw walahi dastaia nai alahe yachamrelacho eslam bamhona koraho alahamabolila

  • @ritamh8732
    @ritamh8732 Před 2 lety

    ኡስታዝ ሰኢድ አላህ ይጨምርልህ እድሜ ከ ጤና ጋር yezemenachin mrx gexami

  • @hanakamil5593
    @hanakamil5593 Před 2 lety +3

    Masha Allah. Endet des mil neger naw seyidi (selelahu alayhi wa salam) endi eyetewedesu mayet!!!!!!!!!

  • @rahmarahma4152
    @rahmarahma4152 Před 2 lety +3

    ማሻ አላህ ቃላት ያጥረኛል ውብ ነው 💚💚💚💚👌👍

  • @fetiyasiraj3535
    @fetiyasiraj3535 Před 2 lety +5

    ባይመጡማ እኔ እኔ አልሆንም ፊዳከ አቢ ኡሚ እሩሂ የረሱለላ

  • @kemeryasiraj2346
    @kemeryasiraj2346 Před 2 lety +3

    ማሻአላህ
    ዋሪዳዎቻችን ሁሌም ታናፍቁናላቹ
    አላህ ይጠብቃቹህ

  • @zmyoutube
    @zmyoutube Před 2 lety +1

    በሳምት አራቴ የማየውነሺዳ ወላሂ ምርጥነው የሙዚቃ ድምፅ ግን ይታሰብበት

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před 2 lety +1

    አለይሂ ሶላቱ ወሰላም ያረሱለሏህ💖🌹🌷💞💞💖💖🌹🌹🌷👍

  • @titifeeamw1888
    @titifeeamw1888 Před 2 lety +11

    ባይላኩ ባይሙጣማ አለምን ይውጣታል ኩፋ ጨላማ ♥ የኛ ነብይ ሙሀመድ ♥ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ውብ ስራ አላህ ይጨምርላቹ አላህ ይጠብቃችሁ።

  • @fatumaahmed1008
    @fatumaahmed1008 Před 2 lety +1

    Mash Allah ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼Allah fekerachun eske jenet yargew #Amin

  • @user-ob2zv7dq2k
    @user-ob2zv7dq2k Před 2 lety +4

    አላህ የህዲኩም ባስ ጠማችሁ ሰውን የምታጠሙ ጧትም ማታም ነሽዳ ግርግር ጭፈራ የምትወዱ ነሽዳ ሲበዛ ልብን ያደርቃል ያውም የሙዚቃ መሳሪያ ገብቶበት እስኪ ልብ የሚያርጥበውን ቁርአን ነክ ለህብረተሰቡ አስተላልፍ ምድረ ዲንጋይ አሞቂ ጠማቹ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ለማጥመም ነው የተነሳችሁት ነቢን መውደድ ማለት ሱናቸውን እየተከተሉ ነው ሲተገብሩ የነበረውን እየተገበሩ ነው ሙ ጧትና ማታ በመነሸድ አይደለም

  • @saadablayo5218
    @saadablayo5218 Před 2 lety +1

    ያረሱሉላ እርሶ ለአፍታ አላህ ፍቆዶ በዱንያ ልናያቹ ብትመጡማ በዛዉ እለት ኸይር ስራ ቢኖረኝ ሙቼ ከናተ በሄድኩ ፊዳካ አቢ ወኡሚ ያረሱለላ 😭😭😭😭😭😭😭😭🙄

  • @rahmarhama2201
    @rahmarhama2201 Před 2 lety

    ማሻአላህ ግጥሙ በጣም ደሥይላን አልሀምዱላህ ያኡመቴ ሥላም😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @rahmakfkn5095
    @rahmakfkn5095 Před 2 lety

    ባይላኩ ባይመጡማ አለምን ይዉጣታል ክፉጨለማ ሀቅነዉ ወሏሂ ሀያት ጀባ ብያለሁ

  • @AbduTamem-vv6zg
    @AbduTamem-vv6zg Před 5 měsíci +1

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ወላሂ ❤❤❤❤❤❤❤ማሻ አላህ ብለናል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saadaarbe8538
    @saadaarbe8538 Před 2 lety +3

    ማሻአላህ ምርጥ ግጥም ምርጥ ዜማና ስራ ተባረኩልን

  • @hayathassan7818
    @hayathassan7818 Před 2 lety +7

    The best nashidah ever Masha'Allah heart touching wellahi "ሀቢቢ ባይላኩ ባይመጡማ አለምን ይዉጣታል ክፉ ጨለማ"😥😥😥 may allah protect you all our madih we lv you guys ❤

  • @ikamobilapp9150
    @ikamobilapp9150 Před 2 lety +22

    ለኛ ብለው ደምተዋል
    ለኛ ብለው አልቅሰዋል
    ለኛ ብለው ተሰደዋል
    እኛን ናፍቀው ተክዘዋል

  • @nejusemater9245
    @nejusemater9245 Před 2 lety +1

    ያ አለህ ግሩም ነው ወለህ ባይመጡማ ዓለምን ይውጣታል ክፉ ጨለማ ወለላዬ ❤️ልብ ያደማል 😥 ምን እንደምላቹ አለውቅም ሀያትትትት ለሁላቹም

  • @AdemMohammed-dl7cm
    @AdemMohammed-dl7cm Před rokem +1

    ሙዐዝ እነ ድንጋይ
    አሏህ እስር ይስጥህ

  • @abdulfetahsaddo2862
    @abdulfetahsaddo2862 Před 2 lety +1

    mashallah waalhi betam des yimil menzuma nw yaa allah walhi

  • @AbduTamem-vv6zg
    @AbduTamem-vv6zg Před 5 měsíci +1

    ድምፃቹ ጭምር ያምራል አላህ ይባርካቹ

  • @zemzemseid958
    @zemzemseid958 Před 2 lety +2

    ወላሂ ብዙ ብል ደስ ባለኝ ------------- በዝምታ ይድረሳችሁ አላህ አፍያችሁን ይስጣችሁ በመኖር ውስጥ አይደል ሁሉም -------

  • @appstube9330
    @appstube9330 Před 2 lety +3

    S.A.W...mashallahe betam dess yilal bertu...

  • @sadathassen5022
    @sadathassen5022 Před 2 lety +1

    ነቢ ላንቱ ማልቀስ ብቻ በቂ አይደለም፨
    ❤❤❤اللهم صل وسلم على سيدنا محمد❤❤❤

  • @lubabaebrahim193
    @lubabaebrahim193 Před 2 lety +7

    🌹🌹🌹🌹ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም 🌹🌹🌹🌹 የኛ ነብይ ባትመጡማ ይውጠን ነበር ጨለማ 😭😭

  • @userausri1447
    @userausri1447 Před 2 lety +4

    ሁሉም ለፍታል በዋሪዳ ግን እንደ ሙአዝ ማንም የለም ሙአዝ የኛ ከፍ ማለት ሚና የተጫወተ የሀገራችን እንቁ ወጣት ነው በርግጥ ሁሉም አንደኛ ናቸው ግን የ ሙአዝ........

  • @hamduebrahim4036
    @hamduebrahim4036 Před 2 lety +4

    ልብ❤️ አርስ ነሺዳ የግጥሙን ጥንካሬ ሳላደንቅ አላልፍም😓 !
    አልሀምዱሊላህ ዲናችን ውብ ነው 😍😍

    • @jwowlkd4734
      @jwowlkd4734 Před rokem

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mujetebanuzefa6616
    @mujetebanuzefa6616 Před 2 lety +1

    wellahi betam des yemil neshida nw

  • @hanankarim5074
    @hanankarim5074 Před rokem +1

    Yaa selam masha alla s 🌹a 🌹w

  • @ethiodire8953
    @ethiodire8953 Před 2 lety +6

    Mashallah ☝🏼🌺🌺💐ሲጀምር እንጉርጉሮው ልብ ሰብሮ ይገባል ረዘም ብታረጉት ደስ ይላል የህብረት ነሺዳውም ማሻአላህ ትልቅ መልክት አለው🙋🏽‍♂️በርቱ አላህ ታላቅ ነው የማይሞት የማያንቀላፋ ዘላለማዊ ህያው ሃያል🙋🏽‍♂️

  • @kamilaoromo3276
    @kamilaoromo3276 Před 2 lety +1

    I Love you so much nabimuhaammd♥️💔fidaaka abi wa ummi ya rasulallh♥️💔😭😭😭

  • @hamdiasefa7373
    @hamdiasefa7373 Před 11 měsíci +1

    masha alllah may alllah give you more than this