የእግዚአብሔር ፍቅር || ፓስተር ሄኖክ መንግስቱ || Pastor Henok Mengistu || Ethiopian Amharic Preaching at ecbcsb

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 05. 2022
  • UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
    ሠላም የዚህ ቻናል ቤተሰዎች በመጀመሪያ እንኳን ወደ እዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ:: በቤተክርስቲያናችን የሚካሄዱ ፕሮግራሞችን በዚህ ቻናል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ከዚህ በመቀጠል ስለ ቤተ-ክርስቲያናችን አመሰራረት እና አመጣጥ ማወቅ ለምትፈልጉ ከታች አጠር ተደርጎ የተጻፈውን ጹሁፍ እንድታነቡ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
    የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች
    • ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ
    • ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ
    • ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ
    • ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ
    • የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት
    • የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት
    • ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት
    በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
    ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን::
    +251921295181
    +251900623469
    አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ
    +251-114432284
    ስለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ
    የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ የሣሪስ አጥቢያ ጎፋ ከነበረችው ከመጀመሪያ አጥቢያ ለአባላቱ በቦታ ርቀት እና ህብረትን ከማጠናከር አንፃር እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ሰኔ 21 1984ዓ.ም ፍቃድን በማግኘት በሣሪስ ተመሠረተች፡፡ በዚህ መሠረት ሐምሌ 1 1984 ዓ.ም የማምለኪያ ቦታን በመከራየት 30 የሚሆኑ አባላትን በመያዝ የመጀመሪያውን የአምልኮ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 5 1984 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በነበረውም የአምልኮ ጊዜ በወንድም ላቀው ተሰማ የእግዚአብሔር ቃል የተሠበከ ሲሆን በተጨማሪም የሽማግሌዎች ቦርድን በመወከል ወንድም በዛብህ በልሁ የሳሪስ አጥቢያ ተብላ እንድትጠራ እንደተወሰነ ገልፀው ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
    በመቀጠልም እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ መሠረት አገልግሎቱ እየቀጠለ እና የአባላቱም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የቦታ ለውጥ ለመደረግ ተወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት በቁጥር መቶ(100) የሚሆኑ አባላትን በመያዝ በ1990 ዓ.ም የራሱዋን ቦታ በማግኘት አዲስ የማምለኪያ ቦታ ልትሰራ ችላለች፡፡ አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድና ቤተ-ክርስቲያን በተሰጣት ፀጋ መሠረት በዚሁ 480 ካ.ሜ በሚያህል በራሱዋ ቦታ ላይ አምስት መቶ ስልሣ(560) የሚያህሉ አባላትን በመያዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሠጣትን ሀላፊነት እየተወጣችና እየፈፀመች ትገኛለች፡፡
    የጠቅላላ አባላት ቁጥር 540 ወንድ፡-175 ሴት፡-365
    The Present Saris Branch of ECBC had been found in Gofa area until sene 21-1989 E.c. Due to some factors such like un suitableness of the area and so as to consolidate unity, The change in location become crucial hence, the current branch found around saris was established hamlea 5 1984 e.c hence the current branch found around saris was planted following successful travel to attain the required license in the same year.
    If the end of course of diligence to solve those factors, It was possible to launch the 1st day the Sunday weekly program in 5 hamlea 1984. On the starting day , the word of God was preached by M.r Lakew Tessema. And M.r Bezabeh belihu Who was from ECBC Board, the verification of the name of the church to be “Saris Branch” and some other derails of ECBC.
    Following that based on the vision, which have been Sourced from God the service continued and was why change in location was essence. Thanks to lord; since the church, with 100 members was able to attain a new 480m2 place, with no rent, load to construct its own shelter. Laying on the will and Grace of God the church is still found, with 540 members performing its responsibility given from God.
    #ፓስተር_ሄኖክ_መንግስቱ #Pastor_Henok_Mengistu #Ethiopian_Amharic_Preaching
  • Hudba

Komentáře • 69

  • @rashaibrahim8647
    @rashaibrahim8647 Před měsícem

    አሜንን አሜንን 📖📖🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🤲🤲❤❤❤❤❤ተበረክ በየሱሰ ሰም

  • @woynishetdukale6225
    @woynishetdukale6225 Před 28 dny

    አዎ የእግዛብሔር ፍቅር አይለወጥም እሱ ያው ስለሆነ አመሰግናለው ፓስተር ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @woynishetdukale6225
    @woynishetdukale6225 Před 28 dny

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AronYanose
    @AronYanose Před měsícem

    Amen Amen❤

  • @user-qo3ub6lx7g
    @user-qo3ub6lx7g Před 5 měsíci

    Yemiyabereta dnk tmhrt❤

  • @teshomeworkineh5136
    @teshomeworkineh5136 Před rokem +5

    ድንቅ የመዳን መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ። ለአለም ሁሉ የተሰጠ መድኃኒት ።
    የእግዚአብሄር አብ ድንቅ ስጦታ !!!

  • @misganawaddis9366
    @misganawaddis9366 Před 4 měsíci

    thank you.

  • @eseyasfshaye9007
    @eseyasfshaye9007 Před 3 měsíci

    God bless you blessed 🙏

  • @sinelizwingalo6365
    @sinelizwingalo6365 Před rokem +4

    Amen amen kiber lesu yihun yesu fiker bucha nawu yemayilawotawu paster henok dink ye keristos bariya sila anite egizbeher yimasgen tabarak

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +3

    ፓስተዬ ተባረክ ስወድህኮ

  • @hanagess4730
    @hanagess4730 Před rokem +2

    አሚንአሚንአሚን

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 Před 8 měsíci

    ❤❤

  • @muluneshbageta6907
    @muluneshbageta6907 Před rokem +2

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ተበርክ

  • @amakelechyetesha8970
    @amakelechyetesha8970 Před 2 lety +2

    Ameeeeeen ejeg tebarekiyalew heniye biruk new

  • @habtamualemayehu5566
    @habtamualemayehu5566 Před rokem +1

    ተባረክ

  • @diribeebokii3856
    @diribeebokii3856 Před 9 měsíci

    ❤❤🙏🙏📖🍇

  • @eldaworld1829
    @eldaworld1829 Před 2 lety +2

    Yene wd tebareklgh

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 Před 8 měsíci

  • @zahraala6507
    @zahraala6507 Před rokem +1

    Amenamen amen amen amen amen amen

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 Před rokem +1

    Ameeeeeeenn

  • @user-bk8yc2yt3h
    @user-bk8yc2yt3h Před rokem +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
    የእግዚአብሔር ፍቅር ከሁሉም ይለያል እዉነት ነዉ
    😢😢የሰዉ ፍቅር ያልቃል
    ትክክል ነው ሁሉም የተስማማሁ በሁሉም
    እግዚአብሔር ፈጽሞ ጨርሶ ይባርክህ
    ጸጋዉ አሁንም ይትረፍረፍልህ
    📖💯📖💯📖💯📖💯📖💯
    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @chalaxafa7887
    @chalaxafa7887 Před 2 lety +3

    Waaqayyoo.gardha

  • @elsateshome7344
    @elsateshome7344 Před rokem +1

    Tebareki

  • @tadalechzewuda4774
    @tadalechzewuda4774 Před rokem +1

    ❤❤❤❤ tebarek

  • @hanagirme7736
    @hanagirme7736 Před 2 lety +2

    ተባረክልኝ

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 Před rokem +1

    Amen

  • @belaybast6827
    @belaybast6827 Před rokem +1

    Amne

  • @meriyyoutube6153
    @meriyyoutube6153 Před rokem +2

    God bless you❤

  • @bezayegirma4895
    @bezayegirma4895 Před rokem +2

    ዘመንህ ይባርክ

    • @abebadabi133
      @abebadabi133 Před rokem +1

      Ameeeen💯💯💯💯💯💯💯💯💯💘💘💘💘💘👏👏👏👏

  • @adanechalemu7720
    @adanechalemu7720 Před 2 lety +2

    AMEN AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏GOD BLESS YOU 🙏

  • @abebadabi133
    @abebadabi133 Před rokem +2

    Ameeeen💯❤❤❤👏👏👏

  • @adanechalemu7720
    @adanechalemu7720 Před 2 lety +2

    YES YES YES YES YES YES YES

  • @genetsade6865
    @genetsade6865 Před 11 měsíci

    ከዚህ የምበልጥ ፊቅረ ለማንም ማለት ለማንም የለም !!!አሜንንንን

  • @comcell4306
    @comcell4306 Před 2 lety +2

    Amen amen amen amen 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @salhesalhe4362
    @salhesalhe4362 Před 2 lety +2

    Amen Amen Amen 🙏 Bless name of Lord 🙏

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤Aaaaaaaaa

  • @tsehaygebremariam7966
    @tsehaygebremariam7966 Před rokem +1

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @tsigeredahagstrom9177
    @tsigeredahagstrom9177 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን

  • @abrahammaru6292
    @abrahammaru6292 Před rokem +1

    paster denqe magalaxe nawe egzibher zamnhen agalglothen yebarke

  • @tigist.gejatigist4626
    @tigist.gejatigist4626 Před 2 lety +2

    Ameeeen Ameeeen Tebarekiii 📖📖📖💒🔥🕊😰😰📖📖🤲🙇‍♀️🙇‍♀️❤❤❤🙏🙏

  • @genetgalasu9067
    @genetgalasu9067 Před rokem

    ሃሌሉያ ውውውውው ውውውውው ሃሌሉያ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ዘመንን ይባረካው ፓስተር wawo 📖 💗💗

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před rokem

    Egziabher hoy lezelalem temesgen 💙

  • @merihunkifle6475
    @merihunkifle6475 Před 2 lety +2

    God bless you!

  • @user-lt7pt6dw2w
    @user-lt7pt6dw2w Před 11 měsíci

    ውይ ሄንዬ ጌታ አብዝቶ ይባረክ እንደ አንተ አይነት ስው ያብዛልን ጌታ ተባረክ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤

  • @adanechalemu7720
    @adanechalemu7720 Před 2 lety +3

    GOD IS GOOD

  • @ebesamekonnen2119
    @ebesamekonnen2119 Před 2 lety +2

    love u, respect u as a usual ma pastor!
    much grace

  • @fantahunwoldederede2970
    @fantahunwoldederede2970 Před 4 měsíci

    Henok you are lovely apostle

  • @MarefiaGebre-kn5fp
    @MarefiaGebre-kn5fp Před 8 měsíci

    Showing the love of Jesus be blessed pastor .

  • @ayantukedir7367
    @ayantukedir7367 Před 5 měsíci

    Haaalleeelluuyyyaaaaa..... Amen

  • @olanabalcha9804
    @olanabalcha9804 Před 2 lety +2

    God bless you!!!! I love his preaching style really!!!

  • @eb6259
    @eb6259 Před 5 měsíci

    የማልጠፋዉ ከፍቅሩ የተነሳ ነዉ❤❤❤❤ ሃሌሉያ!!

  • @user-fi1yz6of8w
    @user-fi1yz6of8w Před 6 měsíci

    Hule sibkehin imelketina ifesalehunyi tebarekilinyi

  • @aschalewdejeneyoakin
    @aschalewdejeneyoakin Před rokem

    God bless you 🙂🙂🙂🙂🙂🙂🙂🙂🙂🙂🙂🙂🙂🙂🙂🙂🙂

  • @malasacheereduno8485
    @malasacheereduno8485 Před rokem

    amennnn Amennnnn Amennnhaleluya❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sv1cn6zp9c
    @user-sv1cn6zp9c Před 10 měsíci

    አሜን፫

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před rokem

    ወዶ ወዶ አዳነን

  • @amdeselassieayalew2908

    እኔን ከወደደ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም።

  • @jenacena8257
    @jenacena8257 Před 3 měsíci

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ
    ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ
    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 😭😭😭😭😭ኡፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭
    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ 😭😭😭
    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ 💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤💤✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅💤💤💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qw8mx4hj7y
    @user-qw8mx4hj7y Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤😂

  • @tilayetachbele5914
    @tilayetachbele5914 Před 2 lety +2

    Hallo Pastor Henok.
    I am blessed.with Word of God the way you prechtig .Butt i have Kompliment. Why soo laud.
    I canot Hering same of Importen Thing .
    Becus you are toooo lauhd🤭🤭🤭😒

  • @asmaramelody3153
    @asmaramelody3153 Před 9 dny

    Please go apart from fun

  • @cherubejiga179
    @cherubejiga179 Před 6 měsíci

    አንተን ማን ፈራጅ አዴገህ? የትኛው ወንጌል ነው የፈቀደልህ?

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 Před 8 měsíci

  • @beletchwlis2377
    @beletchwlis2377 Před rokem

    Amen

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 Před 8 měsíci

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 Před 8 měsíci