"የዮሐንስ ራዕይ መግቢያ" | በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ | Yonatan Aklilu | @MARSILTVWORLDWIDE @yonatanakliluofficia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Komentáře • 214

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Před 6 měsíci +34

    እንዴ እኔ ሲጠብቁ የነበራችሁ የዮሐንስ ራእይ wow እግዚአብሔር ካተ ጋር ይሁን ያስጀመረው እግዚአብሔር ያስፍፅመው 🙏🙏🙏welcome ዮኒያችን ❤❤❤

  • @yohannestesfaye7709
    @yohannestesfaye7709 Před 6 měsíci +52

    "በዚህ ሰው አንደበት ጨለማ ሲገፈፍ ፣ ብርሀን ሲበራ ፣ ተስፋ ሲለመልም ፣ በግልፅ የሚታይበት የዮሐንስ ራዕይ ትምህርት ስነ ሞለኮታዊ ይዘቱን እንደጠበቀ ተብራራ! ክብር ሁሉ ለታረደው በግ ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን!!!

  • @user-rc2tk7qb5j
    @user-rc2tk7qb5j Před 11 dny +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @thabangaleseng9294
    @thabangaleseng9294 Před 3 měsíci

    ዮኔ የክርስቶስ ሰላምና ፍቅርፀጋበረከት በዘመኔ ሁሉ ይከተልህእስከ ዘላቂ መንፈስ ቅዱስ ይምራቅየዘላለም ህይወት ተቆጣሽ የእርግዝናማራናታ የምነጋገረ የምንጠብቀው ክርስቶስ ሆይ ቶሎና ቶሎና

  • @user-wh1uw9gd7s
    @user-wh1uw9gd7s Před 5 měsíci +1

    Ameeeeen Ameeeeen hallelujah

  • @user-gm1jg9ss2z
    @user-gm1jg9ss2z Před 6 měsíci +4

    ዮኒዬ ዮሐንስ ረዕይን መፅሐፍ በልዩመገለጥ ሰላስተማርከን ቤትህ ልጆችህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ

  • @user-gy9yr9xd1m
    @user-gy9yr9xd1m Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @HalleluyaZema
    @HalleluyaZema Před 6 měsíci +7

    Halleluya .... ብሩክ ነህ! ዮኒን እስቲ ባርኩት ❤❤❤

  • @mihrettadesemeheret3958
    @mihrettadesemeheret3958 Před 6 měsíci +1

    AMEN AMEN AMEN

  • @prodagishoko
    @prodagishoko Před 6 měsíci +3

    ኤሄን ድንቅ አግልግሎት እስከ ክርስቶስ መምጣት ድረስ አይወስድብህ ተባርክልኝ ዎዳሃለሁ ❤

  • @user-iq3fn3cz7c
    @user-iq3fn3cz7c Před 3 měsíci

    ናፍቆታችን ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ❤🥰🥰 ዮንዬ ተባረክ ❤️🥰🥰

  • @Tinsuye-jl5kw1cl4p
    @Tinsuye-jl5kw1cl4p Před 6 měsíci +4

    የዮሐንስ ራእይ መፃፍ አቤት የፍራቻ መፃፍ ነበር አሁን ግን ተከፈተ ለኔም እንድሁም ለሌሎችም።ዮኒ ተባረክ ዘመን ይለምልም 🎉🎉🎉🎉🎉ገረመኝ ማብራርያው❤❤❤

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Před 6 měsíci +4

    ኡኡኡኡኡ ምን አይነት መገለጥ ነዉ ድንቅ መልዕክት ❤❤❤

  • @liyyubadhaso2956
    @liyyubadhaso2956 Před 5 měsíci +2

    Ammmmmmmeeennniii abba🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🙏🙏

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před 6 měsíci +5

    ❤❤ዮኒዬ በእውነት ስለ አንተ እግዚአብሔር አመስግናለሁኝ
    ተባረክ ❤

  • @Elsamana111
    @Elsamana111 Před 2 měsíci

    እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለጌታችን ለኢየሱስ ይሁን 🎉🎉🎉❤❤❤😊😊

  • @bk7202
    @bk7202 Před 6 měsíci +3

    ብርክ በል ዮንዬኮ

  • @user-un7rd9bp6y
    @user-un7rd9bp6y Před 6 měsíci +2

    አሜንንን እልፍ አዕላፍ ቅዱስ ቅዱስ በለው የሚያመሰግኑት ❤❤❤ተባረክ ዮኒዬ

  • @zeritutefera6574
    @zeritutefera6574 Před 4 měsíci

    ገብቶኝ ይሁን ሳይገባኝ በጣም የምወደው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍልን እያስተማርከኝ ስላለህ ተባረክ አሜንንንንንንንን❤❤❤❤❤እስከሞት ድረስ

  • @user-yb3zd8sj7i
    @user-yb3zd8sj7i Před 6 měsíci +2

    አሜንንንንንንንንን ዮንዬ ጌታ ዘመንህን ያለምልመው❤❤❤❤❤❤

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን በእየሱስ ስም አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @NohaAfara-qy6kf
    @NohaAfara-qy6kf Před 5 měsíci +1

    Ameeeeen🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤

  • @user-lz9uj5gz3r
    @user-lz9uj5gz3r Před 5 měsíci +1

    Ameeeen 🙏🙏🙏🙏

  • @dawithailu4485
    @dawithailu4485 Před 6 měsíci +2

    ተባረክልኝ ወዳጄ ዮናታን!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Před 6 měsíci +2

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD REVEREND AND DOCTOR YONATAN AKLILU.

  • @thabangaleseng9294
    @thabangaleseng9294 Před 3 měsíci

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ይባረክ

  • @mihrettadesemeheret3958
    @mihrettadesemeheret3958 Před 6 měsíci

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @taminech4450
    @taminech4450 Před 6 měsíci +2

    ዮንዬ ተባረክልኝ 🙏🙏🙏ዘመን ይባርክህ 😘😘😘😘😘

  • @Tinsuye-jl5kw1cl4p
    @Tinsuye-jl5kw1cl4p Před 6 měsíci +2

    እስከ መጨረሻው 🎉🎉በጉጉት ..........🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ebbaebbba151
    @ebbaebbba151 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je Před 6 měsíci +1

    ዮኒዮ ትምእርትክን ስከታተለው በጣም ነው ምታነፀው እውነት ጌታ ካተጋ ር አለ ይሰራል አሜን

  • @user-cm3sl7bi6o
    @user-cm3sl7bi6o Před 2 měsíci

    ለአሜንንን 🙏❤🙏

  • @AsinatTolosa
    @AsinatTolosa Před 2 měsíci

    Yonye yen abat ❤❤❤

  • @burtukanasefa6069
    @burtukanasefa6069 Před 2 měsíci

    Ameen Ameen Ameen Maqaan Waaqayyo Haa Ulfatu❤

  • @ababaa3514
    @ababaa3514 Před 4 měsíci

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰thank you so much yoniye ❤❤❤❤❤❤❤❤👈

  • @rahelhassen8844
    @rahelhassen8844 Před 6 měsíci +8

    ዪኒዪ ዪኒዪ አሁንም ለምልም ፅጋውን እግዚአብሔር ያብዛልህ በጣም ስጠባበቅ ነበር የሚገርም መገለጥ ነው የአውሬው መንፈስ ተመታ አሜን

  • @firezerjeylan2071
    @firezerjeylan2071 Před 6 měsíci +1

    ዮኒ የእግዚአብሔርን ቃል የምታስተምርመትና የምትሰብክበት መንገድ ልዩ ነው እናመሰግናለን

  • @genet4110
    @genet4110 Před 6 měsíci

    AmenAmenAmenAmenAmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmm

  • @AbebaSata-bt6zg
    @AbebaSata-bt6zg Před 6 měsíci

    Geta eyesus abiztp yibarekh yoni❤❤❤❤

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Před 6 měsíci +4

    ምን አይነት ድንቅ
    ግሩም ትምህርት ነዉ
    ሁሉ ነገር በአድስ መልክ ነዉ
    በመንፈስ ቅዱስ የተብራራዉ
    Wow❤❤❤

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Před 6 měsíci +2

    በዮሐንስ ራዕይ
    የትንሣኤ ጌታ
    የይሁዳ አንበሳ ኢየሱስን ነዉ❤

  • @user-bx8zy7tl5d
    @user-bx8zy7tl5d Před 6 měsíci +1

    Amen amen amen amen tebareik ❤❤❤🤲🤲🙏🙏🙌🙌

  • @workneshsneshawu5295
    @workneshsneshawu5295 Před 6 měsíci +1

    God bless you ,your family and your serving ,I am really touched by your teaching

  • @Natidutamo50
    @Natidutamo50 Před 6 měsíci

    amen

  • @AmareMengesha-ko9ix
    @AmareMengesha-ko9ix Před 2 měsíci

    ቀኑ ናፈቀኝ ያቀን መቼ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-rr9ur2xp1j
    @user-rr9ur2xp1j Před 6 měsíci +2

    ዮኒዬ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ የተወደድክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @serenawiliamz7270
    @serenawiliamz7270 Před 6 měsíci

    Amen

  • @user-zi2xj2ji8v
    @user-zi2xj2ji8v Před 3 měsíci

    Glory Be To Jesus Christ

  • @comcell3788
    @comcell3788 Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ amen

  • @Brbr-pd6ey
    @Brbr-pd6ey Před 6 měsíci +1

    Amen kibir hullu letaredew beg yhun iwnet indew zemenih agelglotih betih lijih tdarih brik ybel beyesusm❤❤❤❤❤❤

  • @TEDDYMsibi
    @TEDDYMsibi Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤ halelugaaaaa❤ amennnn

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 Před 6 měsíci +2

    ❤አሜን አሜን አባታችን ዮናታን እግዚአብሔር ዘመናቸው ይባርክ ተባረኩ ❤🙏

  • @Tameis4Christ
    @Tameis4Christ Před 6 měsíci +2

    ሁሌም አንዳኛ ነህ ዘመንህ ይባረክ የኔ መር የኔ መጋቢ
    በጣም ወድጄዋለሁ ሁሉም ሰው መረዳት በሚችልበት ሁኔታ ነው ያቀረብከው እስከ ፍጻሜው ጌታ ካንተ ጋር ይሁን ጸጋ ይብዛልህ ቀጥል ተከናወን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 Před 6 měsíci +1

    በዝይ መንፈስ አንድ መዝሙር ልጋብዛቹ
    ያየናል የማያይ ስምስል
    ይሰማናል በብርቱ ዝም
    ስል አሌ የምረዳን ብዙፋኑ
    ልደርስልን ---
    ለግዝያዉ በምያልፈዉዉዉዉ
    መከራ ብናዝን ተራ በተራ የማጥል ጌታን ህዘናል ልባችን በእርሱ ይጽናናል
    ራእይ መጽፍ ስናጠና የአሁን ችግር ዉጣ ወርድ ሳይሁን የተባርከዉ ተስፋችን ርጉሳችን ኢየሱስን ለማዬት ኢንጉዋጉዋለን.
    ዮንዬ እግዚአብሔር ይባርክ ረዥም ኢድሜ ኑርልን ኢንዳንቴ አይነቶች ይብዙልን የእግዚአብሔርን ቃል በምገባ የማስተምሩን

  • @bute5158
    @bute5158 Před 6 měsíci +1

    ዮኒዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ለአንተም ለቤተሰብህ በበለጠ ይባርክህ ይህ ትምህርት በተለያዬ ግዜ ፈልጌ ባጠናውም ሁሌ አልረካም ኡሁን በጣም በፈለግሁበት ግዜ አንተ ጀመርከው ደስ አለኝ ከጅማሬው እግዚአብሔር አንተንም በበለጠው ይባርክህ በድንገት ነው አሁን ምናአለ ብዬ ነው ያገኘሁት በጉጉት የሚቀጥለውን እጠብቃለሁ ተባረክ

  • @MhretDanel
    @MhretDanel Před 6 měsíci

    amen 👏👏👏👏👏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💝💝💝

  • @ayelechdenabo5167
    @ayelechdenabo5167 Před 5 měsíci +1

    Wow amazing message God bless you and your family 👍🙏👏🙌😍😍😍😍

  • @user-gl8jz7nk8n
    @user-gl8jz7nk8n Před 6 měsíci +1

    እግ/ር ይበረክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 6 měsíci +5

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabareke

  • @elisatamirat4501
    @elisatamirat4501 Před 6 měsíci +2

    Yoni tabariki 🎉🎉🎉

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 Před 6 měsíci +2

    በጣም ድንቅ መብራርያ ነው ደስ የምል አገላለጽ ነው ዮኒ የተባረክ ጸጋ ይብዛልህ ሙሉን ስንመር ብዙ እበረከለሁ ረዥም እድሜ ኑር

  • @zeritutefera6574
    @zeritutefera6574 Před 4 měsíci

    ሃሃሃሃሃ ዮኒ 666 ጎዶሎ ×3 ፍፁም ጎዶሎ ውውውውውው አቦ ተባረክ ስወድህኮ!!!!!!

  • @user-ee2zo9oj1k
    @user-ee2zo9oj1k Před 6 měsíci +1

    Aman amannnnn❤❤❤❤

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 Před 6 měsíci +1

    ተባረክ ዮንዬ😊

  • @menta6786
    @menta6786 Před 6 měsíci

    ድንቅ ትምህርት

  • @gizawithaile1499
    @gizawithaile1499 Před 6 měsíci +1

    Amen 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @user-pk8dc4dx7y
    @user-pk8dc4dx7y Před 6 měsíci +1

    ድንቅ ትምህርት ነው ዮኒ ተባረክልን

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Před 6 měsíci +1

    ድንቅ አገላለጽ
    ድንቅ መልዕክት ነዉ❤

  • @raheldesta4373
    @raheldesta4373 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤

  • @Gennet-ml5ci
    @Gennet-ml5ci Před 6 měsíci +1

    Amennnnnamennnnnn❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yoditabebe7785
    @yoditabebe7785 Před 6 měsíci +2

    ተባረክ ለበረከት ሁን❤🎉❤🎉❤🎉

  • @YefkirsewuEthiopia
    @YefkirsewuEthiopia Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulugetanata
    @mulugetanata Před 6 měsíci +1

    እንወድሃለን ዮኒ በትምህርትህ ተባሪከናል

  • @mekdescanal
    @mekdescanal Před 6 měsíci +1

    God bless you ❤
    በመጨረሻም እማረዉ ዘንድ የምናፍቀዉን "ዬሐንስ ራዕይ" ጀመርከዉ፡ እጅግ ግሩም ነው 👌 መንፈስ ቅዱስ አብዝቶ ይግለጥልህ🙏

  • @ShalomAfework9
    @ShalomAfework9 Před 6 měsíci

    Yoniye egzihabher kbatun chemrobhal betam enamasegnalen yemfelgew tnhrt new ❤

  • @user-qi1su5bs9r
    @user-qi1su5bs9r Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ታበረክ ታባረክ ማማዬአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ታበረክ ታባረክ ማማዬአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ታበረክ ታባረክ ማማዬአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ታበረክ ታባረክ ማማዬአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ታበረክ ታባረክ ማማዬአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ታበረክ ታባረክ ማማዬ😢😢😢😢😢

  • @alimemesh1400
    @alimemesh1400 Před 6 měsíci +1

    Yoni I'm catholic but kante fkr eyeyazegn ymr. Yemr eyesus kante gar nw❤

  • @yohannestesfaye7709
    @yohannestesfaye7709 Před 6 měsíci +1

    "ክቡር ክቡር ሀያል ክቡር ለዘላለም የምትኖር አምላካችን እግዚአብሔር!

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Před 6 měsíci +1

    ዮኒዬ ጌታ እብዝቶ ይባርክ ከዚህ በላይ እግልግሎት ይስፍ በቅድስ ደም ተሸፍን የሚገዳደሩ ሁሉ በጌታ ስም
    ይውደቁ ክክፍ አይን ይታወሩ❤❤❤

  • @ephremnigusie
    @ephremnigusie Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ashenafikorma9531
    @ashenafikorma9531 Před 6 měsíci

    AMEEEEEEEEEEEEN ❤❤❤

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 Před 6 měsíci

    ተባረኩኩኩኩ😊😊

  • @genet1009
    @genet1009 Před 6 měsíci +1

    በጣም ደስ ብሎኛል እራይን ስለጀመርክልን ሁሉም ቸርቾች ወደዚህ ምራፍ ቢገቡ መልካም ነው ።

  • @mihrettadesemeheret3958
    @mihrettadesemeheret3958 Před 6 měsíci

    You are blessed prophet

  • @hannaskitchen1213
    @hannaskitchen1213 Před 6 měsíci

    መነወ ዪኒ እንደድሮ ቀሰ ብለህ ሳትጮህ ብታሰተምረን። ለረሰህ ተረብቨህ እኝም ረበቨክ። ለዉጣቶቸ ጥሩ ነዉ ለኛ በአድሚ ለገፉነው ይረብቫል ? ጌታ ይባርክህ
    🙏🌺🌹❤️

  • @mihrettadesemeheret3958
    @mihrettadesemeheret3958 Před 6 měsíci +1

    HALLELUJAH HALLELUJAH HALLELUJAH ELELELELELE ELELELELELE ELELELELELE EGZIABHER YEMESGEN

  • @abiyteketel-ng7bq
    @abiyteketel-ng7bq Před 6 měsíci +2

    ተባረክ አባታችን ልብን በከበረ ተስፋ የሚሞላ ትምህርት ነው የጀመርክልን ፀጋ ይብዛል እንወድሃለን

  • @CheerfulCamera-gn4bf
    @CheerfulCamera-gn4bf Před 6 měsíci +1

    አንዳንዶቻችሁ ፀጥ እና ዝግ ብላችሁ ተማሩ፡፡🎉🎉🎉

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 Před 6 měsíci

    ሃሌሌሌሉያያያ❤❤❤❤🎉🎉🎉እልልልልል😊😊😊

  • @user-cs9eg3wk4f
    @user-cs9eg3wk4f Před 6 měsíci

    Ameñ❤

  • @user-my2yy4vd9t
    @user-my2yy4vd9t Před 6 měsíci

    Amen amen amen amen eysusi ybarikh 📖📖🙌🙏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙏🙌❤❤❤

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 Před 6 měsíci +3

    አመን አሜን አሜን የሕይዋንስ ዕራዬ የአብን ፍቅር የምናይበት የፍቅርመፅፍ ነው የተሥፋ መስታወት ነው መፅፍነው አሜንንን የድልመፅፍነው ጠላት የሚቀጣበት አሜንን የምስጋና መስታወት ነው ። ለታረደው በግ ሃሌሉያ ክቡር ክቡር ለዘላለም የምትኖር አምላካችን አግዚአብሔር አሜንንንን !

  • @meme-fu1pu
    @meme-fu1pu Před 6 měsíci

    ዮኒዬ አሁንም የጌታ ፀጋ ይብዛልህ አፒታይታችንንን ክፍት ነው ያረከው ተባረክ❤

  • @user-ly9xs4uv5k
    @user-ly9xs4uv5k Před 6 měsíci

    Amen amen amen amen amen amen bayesusim Zar mazarih yibarai yoniye tiwulidi asalifo yisitik📖📖📖📖📖📖📖📖📖📚📚📚📚📚

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Před 6 měsíci

    Amen amen amen amen halelueya kebr le Eyasues yehuen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wd2kd6uz8v
    @user-wd2kd6uz8v Před 5 měsíci

    Yoni egzihabiher yibarkih enwodihalen

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 Před 6 měsíci

    ሀሌሌሌሉሉሉያያያ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤😍😍🥰🥰🥰🙏

  • @user-hs2xk8ev8b
    @user-hs2xk8ev8b Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @hanaayano9143
    @hanaayano9143 Před 6 měsíci

    No words keep shining ❤🙏

  • @maniti139
    @maniti139 Před 6 měsíci

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ያለምልመው ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤