በኔ እጅ ልኮታል II Pastor Henok Mengistu II መጋቢ ሄኖክ መንግስቱ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ይህ የመጋቢ ሄኖክ መንግስቱ (ሲንገሌ) ኦፊሴላዊ የዩቱብ ገፅ ሲሆን፣በዚህም ገፅ ላይ በየወቅቱ የሚለቀቁ ትምህርቶች ስብከቶችና ህይወት የሚያንፁ አገልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ፡፡
    This is an official CZcams channel of Pastor Henok Mengistu (Singele). You can subscribe and reach out to the teachings, preachings and life changing services of his ministry.
    #pastor_HenokMengistu #መጋቢ_ሄኖክ_መንግስቱ

Komentáře • 76

  • @peace2all51
    @peace2all51 Před 8 měsíci +1

    እስኪ አሜን በሉ እያላችሁ ህዝቡን አታሰልቹ

  • @TimaTima-ws8qz
    @TimaTima-ws8qz Před 6 měsíci

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    በጌታ
    ስም
    ተባረክ
    ፍራማ
    ሁን 📖📖📖📖📖📖📖📖🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇

  • @tsegakebede5131
    @tsegakebede5131 Před 9 měsíci

    Jesus is the center of the Gospel!

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 Před rokem

    ምርጥ የእግዚአብሔር ኣገልጋይ አንደበትህን እግዚአብሔር ያጣፈጠ ስሙ ብሩክ ይሁን በረታ ተጓዝ እወድሀለሁ ረዥም ዕድሜ ይስጥልኝ

  • @muluuwarqi8112
    @muluuwarqi8112 Před rokem

    Amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖 ebifama ebifama ebifama ebifama ebifama

  • @kidistmekonnen5143
    @kidistmekonnen5143 Před 2 lety +5

    የኔ እየሱስ መኖር አልችልም ያላንተ ሁሌም ላንተ እሳት አድርገኝ!!

  • @Rippedsad
    @Rippedsad Před rokem

    ተባረክ፡አብዝቶ፡አብዝቶ፡አብዝቶ፡ሄኖክ፡መነግሥቱ።

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 Před 2 lety

    ፓስተር singal i love you

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před 9 měsíci

    ❤አሜንንንንን

  • @tsegakebede5131
    @tsegakebede5131 Před 9 měsíci

    Ur so lukey, preaching the true anointed Gospel

  • @muludestametaferia7439

    አሜንንንን

  • @direfasi
    @direfasi Před rokem

    Yesss Jesus is the gospel

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 Před rokem

    አሚን ጌታ ይመስገን

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
    የማይሰለች ኡፍፍ አባ ስም ይባረክ
    ፓስቴር እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ❤️💖❤️💯💯💯✅✅✅

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před rokem +1

    እውነት ሃዋርያቱ እየሰበኩ እስኪመስለኝ ነው የሠማሀት የወንጌልን ጉልበት የተረዳሁበት Thank You!!!!

  • @mesafintteshome1884
    @mesafintteshome1884 Před rokem

    Pastor geta yibarik banite timrt ine betam tebarikiyalewu

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 Před rokem

    አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰😍😍

  • @alimaalima479
    @alimaalima479 Před 8 měsíci

    Amen

  • @elsa9940
    @elsa9940 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 Před 2 lety

    Amen Amen God bless you bor 💕 💕 🙏

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 Před rokem

    በጣም ድንቅ መልዕክት ነው

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 Před 2 lety

    Amen Amen God bless you

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Před 10 měsíci

    amen Eyesus new wagaye widdd new pastoriyee sewedik tsega yibzalih

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před 9 měsíci

    ❤እልልልልልልልልል ሃሌሉያያያ

  • @eshetubeyene7756
    @eshetubeyene7756 Před 2 lety +2

    Egezaber ye barke

  • @matifayisa4298
    @matifayisa4298 Před 2 lety +2

    Ameen ameen

  • @agelgay.birhan.niguse
    @agelgay.birhan.niguse Před 2 lety +1

    አሜን አሜን እልልልልል እልልልልል እሰይ ሀለሉያ ጌታ ይክበር የደፈረት ሰልጣነ እየሱሰ ጌታ ንው

  • @user-bx9gn1nh9q
    @user-bx9gn1nh9q Před 2 lety

    ፓስቴርዬ ሄንዬ ተበረክ😍🙏🙌

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 2 lety +1

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።u

  • @yrgaawad2113
    @yrgaawad2113 Před 2 lety +3

    AMEN EYESUS LEZELALEM YADNAL!!! PASTER HENOK GETA YEBAREKH 🙏

  • @henokgetahun5004
    @henokgetahun5004 Před rokem

    Hi this is Henok Getahun Zewdie Photographer Is Jesus Christ God bless you all

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před rokem

    ሄኒ የኔም ክርስትና አባት የጎፋው ገብርኤል ነው!! የዶሮው ምሳሌ ለየት ያለ ነው

  • @user-ru2lw9gl1i
    @user-ru2lw9gl1i Před rokem

    iysuse geta new kibre late yhune simei yadinale hahùuuu lili heniye geta eysuse yebarki tafawsuko tabarki barki yebarkai

  • @user-xn8wh2kx1p
    @user-xn8wh2kx1p Před rokem

    ተባረኪ

  • @henokgetahun5004
    @henokgetahun5004 Před rokem

    This is Henok Getahun Zewdie Photographer Is Jesus Christ superstar God love's you and your family

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 Před 2 lety +1

    IYESUS KIRISTOS BICHAWUN Yadergal Amen Amen Hallelujah

  • @selammaru4702
    @selammaru4702 Před 2 lety +2

    Amen Amen

  • @samijesus9953
    @samijesus9953 Před 2 lety +1

    አሜን ለገመመዱ አልሰጥም

  • @latifaethiopia5900
    @latifaethiopia5900 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ተባረክ ጌታ የቃሉ ፀጋ ይብዛልክ
    ጌታ አብዝቶ አስፍቶ ይባረክህ ዘመንህ ይለምልም
    ተባረክ በ ቡዙ ጌታ ይባክህ

  • @tsegakebede5131
    @tsegakebede5131 Před 9 měsíci

    Eyesus Geta new!

  • @degefutamire2546
    @degefutamire2546 Před 2 lety +2

    Yetabaraki sawe .ante barakatachine nahi

  • @samijesus9953
    @samijesus9953 Před 2 lety +1

    የእግዚአብሔር ሰዉ ተባረክ።

  • @zerihunlanjore962
    @zerihunlanjore962 Před 2 lety

    Pastor henok egizabeher abizto yibarkih ejig wosagnina dink timirtnawu bazih zaman buzuwoch ye wengelin ewunat titawu lela hasab eyasitamaru balubat kalun end kalu masitamar be fitsum mabarak nawu

  • @user-ih2sz3ei5s
    @user-ih2sz3ei5s Před 2 lety +1

    ዋው ሃሌ ሉያ አሜን አሜን ተባረክ ሄን እንዴት እንደ ምወድህ ፀጋ ይብዛልህ

  • @Mybigmission
    @Mybigmission Před 7 měsíci

    You are blessed always 🥰🥰🙏🙏

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 2 lety +1

    Amennnn.Amennnn.Amennn haleluyaaa kibir legeta yihun eyesus yadnal🙏🙏🙏🙏🙏 tebarek heni

  • @bemihretehtekeliye1833
    @bemihretehtekeliye1833 Před 2 lety +4

    pastor ጸጋውን ያብዛልህ ጌታ!! በጣም ተባረኩ

  • @hanahoney3669
    @hanahoney3669 Před 2 lety +1

    Amennnnnn

  • @alazaralazar
    @alazaralazar Před 2 lety +1

    Good news!

  • @enanyene2999
    @enanyene2999 Před 2 lety

    Betam yemiwedew sibiket hodachew amilakachew yemilewin......

  • @elsa9940
    @elsa9940 Před rokem

    እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ጌታ

  • @meheretutsige7
    @meheretutsige7 Před 2 lety

    Amazing preaching!!! GETTA YESUS yibarkih kenebetesebih, Paster!!!

  • @alemhailemariam3682
    @alemhailemariam3682 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💖

  • @roziiyoutube7210
    @roziiyoutube7210 Před 2 lety

    Amen Amen Amen halelujah Teberekii pasteriyee siwadh 🙏🙏🙏💞🙏❤️✝️♥️♥️

  • @user-bx9gn1nh9q
    @user-bx9gn1nh9q Před 2 lety

    የተበረክ ሰው ነህ ሄንዬ😄🙏😍

  • @kechinetariku6495
    @kechinetariku6495 Před 2 lety +1

    My favorite may God bless you

  • @samijesus9953
    @samijesus9953 Před 2 lety +1

    ዋጋዬ ውድ ነዉ።

  • @85wos
    @85wos Před 2 lety +2

    Amen wow God is Good

  • @user-pr2cn4pb5n
    @user-pr2cn4pb5n Před 2 lety

    የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ በጣም እንወዳለን❤

  • @senaittesfaye9536
    @senaittesfaye9536 Před 6 měsíci

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @letebrhanalemayo7500
    @letebrhanalemayo7500 Před 2 lety +1

    Wawwww
    blessed 🙏🙏🙏🙏
    Pastor

  • @mahilathaylu2615
    @mahilathaylu2615 Před 2 lety

    አሜን ፓስተር ጌታ በደሙ ይሸፍንህ

  • @mebrakgofar2883
    @mebrakgofar2883 Před 2 lety

    Amen Amen hallelujah

  • @adissdej2717
    @adissdej2717 Před 2 lety

    🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @salhesalhe4362
    @salhesalhe4362 Před 2 lety +2

    Amen Amen Amen Jesus is Lord

  • @tesnegeri5925
    @tesnegeri5925 Před 2 lety

    Wow, you are especial man of God pastor, I love you so much, you are blessed

  • @hawigebeyehu6554
    @hawigebeyehu6554 Před 2 lety

    Amen Amen Amen God Bless You, Paster

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Před 2 lety

    Yes,,,,,, praise God,,, haleluyaaaaaa,,,,, you are blessed 🙏🙏🙏❤️❤️❤️👏👏👏

  • @kiflerikita3955
    @kiflerikita3955 Před 2 lety

    አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ

  • @teferigudissa3431
    @teferigudissa3431 Před 2 lety +2

    ALWAYS GOSPEL IS GOD NEWS!!! THANK Pastor!!!

  • @muluuwarqi8112
    @muluuwarqi8112 Před rokem

    Uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu kan nu harka jiru akka tauti in beken! samu kenya nuf bani abbaa? Ebifamaaaaa dacha dachaaa p henok

  • @jesusisawayoflife9168
    @jesusisawayoflife9168 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen🙏 Glory to almighty God!!!

  • @messikabatu656
    @messikabatu656 Před 2 lety +2

    Amen

  • @mahilathaylu2615
    @mahilathaylu2615 Před 2 lety

    አሜን ፓስተር ጌታ በደሙ ይሸፍንህ