ስሜትን የመቆጣጠር ጥበብ || @manyazewaleshetu ||

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • ምኞታችንን የምናገኘው ከመንፈሰ consciousness ነው!
    መንፈሰ(consciousness) ብቸኛው እውነታ ነው!
    ለሁለት ይከፈላል (አእምሮ እና ልብ) ወይም [Conscious and subconscious] ይባላሉ።
    እነዚህ ሁለት የማይታየው ማንነታችን ክፍል አካሎች ናቸው።አሰራራቸውን መረዳት ትልቅ እውቀት ነው። በዚህ ቪዲዮም ማንያዘዋል እሸቱ ስለሁለቱ ምንነት ያብራራል።

Komentáře • 59

  • @getawbahiru9943
    @getawbahiru9943 Před rokem +9

    ማንዬ ድምጽህ ከፍና ዝቅ እያለ ሁሉንም ለመስማት ከበደኝ ቢሆንም ደጋግሜ ሰማሁት ብትችል ወጥ የሆነ ድምጽ ይሁን❤❤❤

  • @waaaabh
    @waaaabh Před rokem +8

    ማኔ ስማማ ነገ ተተኪው ለሀገር ትስፈኛው ልጅ ነኝ የምሰማህ በርታልኝ

  • @eseyemekeds7433
    @eseyemekeds7433 Před rokem +3

    እናመስግናለን በርታልን ውድ ወንድማችን

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m Před 7 měsíci

    Wooow Mane Enemesegenalen Meretu Wedemachin Yesedet Ehet Wedemochekin Balenebet Betam Eyaneqaqaken Ke FETARE Gare Edenawera Agezekenal Tebarekelin!!!🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před rokem +4

    ማኔ እኔ በጣም ነው የማደቅህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-qm1pe2rs3m
    @user-qm1pe2rs3m Před rokem +1

    ትክክል

  • @alemtsehaykibret9368
    @alemtsehaykibret9368 Před rokem +2

    ማንዬ እንወድሀለን በርታልንእናመሰግናለን🙏

  • @asteraster9505
    @asteraster9505 Před rokem +3

    ሰላም እና ጤና ፍቅር ያብዛል ወንድም

  • @mikiworkineh6727
    @mikiworkineh6727 Před rokem +2

    ማኔ በምን ቃል ላድንቅህ
    እግዚአብሔር ጤና ይስጥልኝ

  • @genetaemare8994
    @genetaemare8994 Před rokem +1

    አረ ምታስተምረን ነገር ሁሉ ገብቶናል እናመሰግናለን ብልህ ነህ

  • @AkramAli-cd7lv
    @AkramAli-cd7lv Před rokem +1

    Thanks 👌👌

  • @belayneshemengistumercho1027

    ማኔ ወድሜ በርታልኝ በርታል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TibebuAklile
    @TibebuAklile Před rokem

    Mane bewnet betam new miwedih emebete tibarikh enem and ken endante tilik ye dihinet mekerawochin alfe dil yaderku set negn

  • @wosendessie1168
    @wosendessie1168 Před rokem

    እኔ በጣምነዉ የምሳሳልህ ስትናገር የሁነቀን ቢደክመዉእሳ ቅስብሉባወራ እያልኩ አስባለዉ ማንያዘዋል የኔአንደኛ ጀግናየነህ ምንም እንዲነካህ አልፈልግም እርስክንጠብቅ

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 Před rokem +1

    ማኔ እናመሠግናለን

  • @eyarusnadew2485
    @eyarusnadew2485 Před rokem +1

    Egizabiher yimesigen ikan dena mexahilin wedimachiii💞💞💞💞👍👍👍👍👍

  • @nabylly
    @nabylly Před rokem +2

    ስላም እና ጤና ይስጥልኝ ኘሮግራሞችህ ተወዳጅ ናቸው 👍። ሀገራችንን ይባርክልን 🤲 እንደ አስተያየት የድምፅ ጉዳይ ቢታሰብበት
    (sound effect ) በተለይ በዩቱዩብ ሲለቅ መታረም አለበት እባክህ ? ስራህን በንፁህ በጠራ በተስተካከለ
    ድምፅ ኮለለል ብሎ እንድንከታተል እናመሰግናለን ።

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před rokem +1

    እናመሰግናለን ማኔዬ

  • @welotube463
    @welotube463 Před rokem +5

    ሠላም የሀገሬ ልጆ ኢትዮጲያውያን ፍትህ በወለጋ ለሚጨፈጨፍ ንጽሀን😢😢😢😢😢😢 ፍትህ ለምስኪኑ ገበሬ😢😢😢🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @Ashenafi-kq3uo
    @Ashenafi-kq3uo Před 11 měsíci

    ማኔ የኔ አንደኛ

  • @user-by9td8ok3i
    @user-by9td8ok3i Před rokem +1

    አመሰግናለሁ ማኔ ዛሬ ጥያቄየን ነዉ የመለሰክልኝ

  • @keretatawe
    @keretatawe Před rokem +1

    ማን ትምህርቶችህን እከታተላለው ግን ክፍል አንድን አይተን ለክፍል ሁለት በጣም እረጅም ግዜ እንጠብቃለን በመሀልም ሌላ ትምህርት ስለምትልቅ የትምህርት ወጥነት ችግር ገጥሞኛል ወንድም ይሄን አስተካክልልን አመሰግናለሁ ብሮ !!!!!!!❤

  • @YonasLove-ch9ku
    @YonasLove-ch9ku Před rokem

    አዲሱ። ስብከት ነው🌏💫🎻

  • @saras9696
    @saras9696 Před 11 měsíci

    Thanks

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ የጥበብ ሁሉ ወንዝ ነዉ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነዉ!

  • @nafiisaaismaailkaliil9030

    Thank you very much longliveforyou 👍

  • @abdualye8473
    @abdualye8473 Před rokem

    ማኔ ትለያለህ በርታልኝ!

  • @aberhambitsuhamlak5755

    💝jigna 🥰🥰🥰

  • @ketemagofie2797
    @ketemagofie2797 Před rokem

    magna sewu!

  • @taleffitawok6243
    @taleffitawok6243 Před rokem

    ድምዕህን አስተካክለው ሀሳቡ ጥሩሆኖ ግን ለመከታታል አስቸጋሪ ነው

  • @Bewnetmitu
    @Bewnetmitu Před rokem +1

    እውነት ነው በጣም አሪፍ ትምርት ነው 🙏👍

  • @user-zr9ey4fe8i
    @user-zr9ey4fe8i Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @CheruSisay-vy9yq
    @CheruSisay-vy9yq Před měsícem

    ማኔ ግን ትለያለህ በእውነት

  • @banteamlakayalew2634
    @banteamlakayalew2634 Před rokem +1

    እኔ ባንተ አምላክ አያሌው አስፋው።በ2015ዓ.ም 16ቢሊዮን ብር ከ ኦፓል ትርፍ ያገኘውት ብር ነው።thanks giving gad

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 Před rokem +1

    ማን ያዝዘዋል እሸቱ መልካም ሠው መልካም ነገር ነው ምታስተምረን በርታ ግን አንድ አስተያየት አለኝ ስታስተምረን መጀመሪያ አንተ አንድ ሠው ሁን ምክንያቱም ደሞ እግዚአብሔር ማለት የሁሉ አምላክ ነው በሙስሊሞችም ቢሆን አላህ በአረበኛ ነው ስለዚህ ስታስተምረን አንድ ሁን የሠው ልጅ ሁሉ ነው ሚማርብህ ዘር ሀይማኖት መርጠን አደለም ግን አንተ ባመንህበት ታምነህ ስትገኝ ነው ወንድሜ ስለዚህ በአንድ ሁነህ አስተምረን እስኪ የማን ሙስሊም ወንድሞቻችን ናቸው እንደናንተ ሲያስተምሩ ሁለት ሁነው ሚያውቁት በፍፁም ተሳስተውም እንኳ አይቀላቅሉም ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ።አመሠግናለሁ

  • @hawariyawtube8159
    @hawariyawtube8159 Před rokem +1

    you said well brooo!

  • @lilyhabeshawit6831
    @lilyhabeshawit6831 Před rokem

    perfact bro

  • @user-fk6bn4qu5i
    @user-fk6bn4qu5i Před rokem +1

    እናመስግናለን ስምተን ለፍሬ ያብቃን

  • @danimuluneh78
    @danimuluneh78 Před rokem

    🙏

  • @yaredmammo6149
    @yaredmammo6149 Před rokem +4

    Mane ውዱን ነገር ስለምታካፍለን አመሰግናለው።

  • @anwarahmed634
    @anwarahmed634 Před rokem

    ማንዬ አላህ ይስጥህ🙏

  • @user-fg7xs3lr1j
    @user-fg7xs3lr1j Před 6 měsíci

    ይሄንን ኮሜንት እስክታየዉ ሁሌ እጽፋለሁ
    ማኔ ለምን ከሱስ መላቀቅ ለከበዳቸዉ ሰዎች አታነቃቃም

  • @thenextsize
    @thenextsize Před rokem

    😍😍😍🙏amssgnalwu wandme

  • @ArsemaVlog
    @ArsemaVlog Před rokem

    😂😂😂😂😂😂…..Rupper Manyazewal coming soon😊

  • @eliyatos811
    @eliyatos811 Před rokem

    bertalegn wendeme

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před rokem

    ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ከሲኦል ያድናል የሐዋርያት ሠራ 4 12

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 Před rokem

    ትምህርቶችህ ጥሩ ነበር በተቻለ ግን የድምፅህ ጩኸት ላይ ለውጥ ብታደርግ!! ያለ ጩኸት የምታስተላልፈው መልዕክት ወደ ውስጥ ሰርፆ የሚገባ ነው ።

  • @anagedefa5744
    @anagedefa5744 Před rokem

    Bro swdk❤️

  • @96Entertainment269
    @96Entertainment269 Před rokem

    አእምሮ -Mind ሲሆን
    ልብ-Subconscious mind ነው።

  • @mulumache7261
    @mulumache7261 Před rokem

    endet nw tadya yaa simet create madreg minchilew

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql Před rokem

    ማኔ. እንወድሀለን በርታ

  • @user-md6fu5de8u
    @user-md6fu5de8u Před rokem

    ግን ለምን ትጮሀለህ እር ተው

  • @firdosebrahim19
    @firdosebrahim19 Před rokem

    mane mrt sew bertalen gn degmo sle islam stawera bedenb anbebeh mehon alebet mist lebalua baria thun mil neger yelem

  • @Me-li5pq
    @Me-li5pq Před rokem

    ስራ አጥ Motivational speech አድራጊ 😂😂
    ደንቆሮ

  • @bornayoutube6214
    @bornayoutube6214 Před rokem

    ዋውው. በጣም ሀሪፍ ትምህርት በርቱልን
    በቅንነት ብቻ ሰብስክራይብ በሉኝ የመዳን ቅመም ነኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @belayneshemengistumercho1027

    ማኔ ወድሜ በርታልኝ በርታል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤