Mane man mikiren siletekebelk betam new mamesegnew. Awo hulem speech sitazegaj ke image gar attach sidereg tekebayinet alew yesew mind meyaz tichilaleh. Berta
It was fantastic 😊!. And can you tell us about your school life? I wanna learn a lesson from your history since I'm student finally I'm really great full bro
I know this is difficult but I look inside….I ask why do they did this? And what is the message for me too? That is the best thing I need to do now? First of all I have to save my life.I have to accept and forgive and move to my God and my purpose.
ፈጣሪ አንተን አብዝቶ ሚሊየን ያድርግልን ማኔ
እንደው ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን
አሜን አሜን
በጉጉት ነው የምጠብቅህ! በርታ🙌
አመሰግናለሁ!!
ማኔ ሁልጊዜም እኮ ትምህርትህ ልብ ያሞቃል። የእውነት ትምህርትህን በናፍቆት እያሰብኩኝ ነበረኝ እጄ ላይ notification የገባው። ተባረክ brooo
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
9⁹
⁸⁸⁸⁸⁸⁸⁸⁸⁸⁸8⁸⁸⁸⁸⁸⁸⁸⁸8⁸⁸
very good
አንተ ጀግና ነህ በትምርትህ ተጠቅማለሁ
ጀግና ወጣት ነህ በርታ ❤🎉🎉🎉
Uffffff maneyeeee kal yelengem eko lante you are the best version of human being fetari yetebekeh edmeh yerezemeleng
Amen amen amen yakbrilign
ሠላም ማንያዘዋል የምታስተምረው ትምህርት በጣም ደስ ይለኛል ።ስምህ እራሱ ብቻውን በጣም ደስ ይለኛል አስተያየት ለመስጠት ነው ይህውም ሱፍ ልብሶችን በምትለብስበት ጊዚ ኮቱ በጣም ጠባብ ነው ቆንጆ ተክለ ቁመና አለህ በትክክል በአንተ ልክ እንዲሰፋ እዘአ ዛቸው ።በተረፈ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ
ጤና እና ዕድሜ ይስጥህ ፈጣሪ የኔ ወንድም
Amen amen lehulachenem
ተባረክ ማንዬ እናመሰግናለን
Manye fetari edme ena tena yesteh 😍
በጣም አመሠግናለሁ ማኔ መቀበል ባቃተኝ ሠዓት ያገኘሁት ትልቅ ስልጠና ነው አመሠግናለሁ
You are the best
acceptance ሁሉ ነገርን ይቀይራል። Thanks Man! 🙏🙏
ሀቂቃ ትምህርትህ የምር ነው በርታ ወንድም
ማንያዘዋ በጣም ነው እምወድ ህ ካን ተ ብዙ ት/ት ወስጀ ተምሬያለሁ እና እግዚአብሔር ይባርክህ
Amen amen egzer yestlign
ማኔ የኛ መልካም ትክክል ነህ ባባ ኑርልን
Wooooow Mane Dequ Wedemachin Tebarekilin!!!🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እፉፉፉ አንተ እኮ ትለያለህ ኑርልንንን
ሌላው ስለ አንተና ጓደኞችህ እግዚአብሔር እንደማታምኑ ሰምቼ ግን ስለእግዚአብሔር ስትመሰክር ስ ሰማ በጣም አዋቂ ነው ብዬ ሳ ሰብ የነበረው ሠውዬ እውቀቱን የሚጠቀመው ከሰው ተቃራኒ በሆነ መንፈስ እየተጠቀመ ያለ ሰው መሆኑን ተረዳሁ ። የጎበዝ ኢትዮጵያውያን ጣውንት ብዬ ስሙን አወጣሁለት።
ማኔ❤❤
❤❤❤
Mane great man bless you brother
Mindw endez matfat be Selam nw gin mane. Mindw yehonachut nafeken eko mane ♥️♥️♥️♥️
Alen Alen Alen
ማንዬ ምርጡ በጣም አድናቂህ ነኝ።
ዋዉ ማንየ እኔኮ በምክንያት ነዉ እምወድህ አንጀቴ ነዉ ያረስከዉ ና በርታልን በርታ በርታ፡፡
Amesegenalew
ተባረክ
Amen amen anchem tigist
ማኔ የምግዜም ጀግና ነይ ትለያለይ...........
Amesegenalew yakbrilign
God bless you man and thanks for everything 🙏
ለኢትዮጵያ ብርሃን ትሆናለህ ። ማኔ በርታ
God bless you mane... perfect lesson and beautiful place.
You are meant to talk,teach and share life truth! I enjoy learning from you and inspired me a lot
እንኳን ደህና መጣህ broo
Thank brother, God bless you
Anytime
Wawwwwwwww amazing thanks manye
You are unique
Tank you Manyazwal
Geta Yebarkeh
manyazewal betam enamesegnalen
kezih yebelete entebkalen betam attfa bertalne
Alen alen
ማንዬ ብርቱ ሰው
እንዴት እደምወድህኮ
እኔ እወድሻለው!!
Thank you bro
Waw mane
እናመስግናለን ማኔ
Zemenih yetebareke yihunelih።❤
Great man
Amesegenalew
🙏 ❤❤❤
We miss you
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ወንድምዋ
thank you Bro😊
I like your coaching
Sle fetari setawra tnshi dekika yichmer wndme I mean videown asrzmew , Egzaber edme ena tena abzto yistek wndme 🙏❤️🇪🇹❤️
Amen amen enchemeralen
Thanks Bro.....lucky to have you
Very healing place i like the bush thank you
Sewdek eko
Amesegenalew
Enamsgnalen Egezabher yebarkhi bro 🙏 bebotaw tegntin tmerthin memar lemamchil Metahf betsflen hulum ga tedarsh yhonal enwedhalen I hope 1 day engnanalen
Thanks bro ❤️ God bless u
እንኳን ሰላም መጣህ ማኒ ጠፍተህብን ነበር እናመስግናለን በርታ አሏህ ያግዝህ
Temelesenal
ማኒ በዚህ ትምህርት confused ሆንኩ ምክንያቱም ሁለቱ ማንነቴ እየተጋጨብኝ ነው።
አመሰግናለሁ እንድወዛገብ ስላደረከኝ thanks so much.
Mane man mikiren siletekebelk betam new mamesegnew. Awo hulem speech sitazegaj ke image gar attach sidereg tekebayinet alew yesew mind meyaz tichilaleh. Berta
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Egzabei yxbikik erzim edmi ywnlik
ማኔ ዛሬ ብትሞት መቼም እንደማይፀፅትህ እርግጠኛ ነኝ, እውነታውን አስተምረሀል ወደልባችን እንድናይ አድርገኸናል ፈጣሪ ይባርክህ
Wow 🤗🤗
🤗
Thanks bro this is for me
Yemr memehere eko neh nurelegn wendme
Thank you so much
Manyazo👌👌✌👍👍👍👍💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤🙏🙏🙏
Betam betam denq temarta new 💯💯💯❤❤🤍🤲🤲🤲🙏🙏🙏
It was fantastic 😊!. And can you tell us about your school life? I wanna learn a lesson from your history since I'm student finally I'm really great full bro
I will share on the future videos!! But thanks for watching us!
@@manyazewaleshetu your welcome 😃
ማኔ እኮ ትለያለህ😍😍
አመሰግናለሁ
ማኔ እባክህን ስልክህን እንዴት ነው ማግኘት ምችለው :አንተን መስማት ከጀመርኩ በሗላ ሂወቴ በጣም ተቀይራል በጣም አመሰግንሀለሁ ተባረክልኝ !❤❤❤
ሰላሜ ጠፍቶኛል ሁሌምምምም ጭንቀት ነወ የኔ ሂወት ወንድሜ ምናባቴ ላርግ 😢
EUntew yanth hasb new....negr gn wchawiw. Negr endnamn yadergun betsebochachns...man yastemrachu..becha anth bertaln...
አሜዝግ እስትዴ❤😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማኔ በጣም እየጠጨኑኩኝ ነው
እግዚአብሔር ይባርክህ ወድሜ ማን ያዘዋል
👌💯💯🙏🙏🙏🙏👍❤️❤️❤️❤️
🙏🏿🙏🏿🙏🏿😆
Bro lezi konew. Ymetmchegn
ማኔ ምርጡ ያጠፋሀትን ሜዲቴሽን መልሳት
ብራዘር አንተ የምታስተምራቸው ልጆቹ ከሚረዱት እጅግ የራቀ ጉዳይ ነው። እነሱ ገንዘብ ከፍለው አንተን ለማዳመጥ የመጡት የዕለት ከእለት ሕይወታቸውን የሚቀይርላቸው ነገረ ፍለጋ ነው። የምታስተምራቸውን እንዴት አድርገው ይተገብሩታል? የቁስ አና የኑሮ ጥያቄአቸውን የሚመልስ ትምርት ብታስተምራቸው እነሱም ወደ ገንዘብ ቀይረውት ለሚቀጥለው ስልጠና የሚከፍሉትም ይኖራቸዋል።
አንተ እንጀራህን የምትበላበት ስራ ፈጥረሀል እነሱም መጀመሪያ እንጀራ የሚፈጥሩበትን አስተምራቸውና ከዛ ደግሞ ስለ ደስታ እና ሌላ ነገር ታስተምራቸዋለህ።
በተረፈ በርታ ወንድሜ!
ትምህርቱን በመጀመሪያ አድምጠው! ስልገንዘብ ማስተማር ከብዶን አይደለም::ከገንዘብ ስለሚብልጠው ይማሩ ብለን ነው::የሰው ልጅ በገንዘብ ብቻ አይኖርም::
@@manyazewaleshetu ልጆቹ በሕይወትታቸው ቅድሚያ የሚፈልገው የመጡት ምንድነው የሚለው ቃለ-መጠይቅ አድርገህ ጉለታቸውን ብትሞላ ይመረጣል።
አንተ ይበልጣል ያልከውን ብቻ አይደለም ማስተማር ያለብህ። ለትግብራና ለክትትል የሚመች ነገር አስተምራቸው ከዛ የተለወጡትን ልጆችን አቅርብልን።
ማኔ ለምንድ ነው ቶሎ ቶሎ ማታነቃቃን የኔ
Yene wede neger neh ante
Amesegenalew
Mane, if your sister husband's cheat with your wife how do you accept? ok how?
I know this is difficult but I look inside….I ask why do they did this? And what is the message for me too? That is the best thing I need to do now? First of all I have to save my life.I have to accept and forgive and move to my God and my purpose.
What ? Are you serious ?
🎩
😁
👕👍Great!
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐
💛 መልካም እድል hulem ygtemh wendmachn 💛
⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
😂😂😂 እውነት እኮ ነው ያልከሁ በተለይ አፈቀርኩ እያሉ የሚያስጨንቁ ሰወሆች በጣም ውሸታም ናቸው ከተውሽኝ እሞታአለው ቤተሰቤን አስጨንቆ ያገባኝ ባለቤቴ ሲያገባኝ ጎዳኝ እድሜ ለወድሞቼ። እነሱ ባይኖሩ በጣም እጎዳ ነበር
ማኔ አንተ ተናገር
Thank you so much
ሲጨንቀኝ የአተን ዩቱብ ከፍቼ አዳምጣለሁ እራሴን ፈትሼ እረጋጋለሁ