ሕልሜን እንዴት ላግኘው?... የመኖር አላማዬን እንዴት ልወቅ? | @DAWITDREAMS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 220

  • @nigatmereja4527
    @nigatmereja4527 Před 2 lety +99

    የምትሰራውስራ እጅግ ያስመሰግናል ግን ወደክልልም ወጣ ብትሉና ስልጠና ብትሰጡ መልካም ነው

    • @hawamohammed3699
      @hawamohammed3699 Před 2 lety +1

      Lela nahe eha temhert legam yasefalgenal

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety

      👍

    • @sofiseid6257
      @sofiseid6257 Před rokem +4

      በተለይ እኔ የተወለድኩባት ጅማ አሁን በ42አመቴ የነቃሁ

    • @user-xz1df3nn9m
      @user-xz1df3nn9m Před rokem

      አይደለም ክልል አለም ላይ እየሰሩ እኮ ነው። አሁን አንተ እያየኸው ያለው በዓለም መድረክ ነው።

    • @yellewwossenmoghes1643
      @yellewwossenmoghes1643 Před rokem

      This I was a wonderful episode. Succeeding using this advice centers on one important paradigm - success is a process.
      When we consistently writing down our goals we are stretching ourselves. The persistence and tenacity it takes to write and chase down our dreams is a boon, an elexir.
      I have latched onto the path and process of failure but fortunately I am surrounded by go-getters.
      They inspire me And I will always have the time and energy to customize their approach.
      Thank you for rhaaaa

  • @Dreamersquotes
    @Dreamersquotes Před 2 lety +86

    ሙባሪክ እባላለዉ፡፡ ተማሪ ነኝ 12 ክፍል ነኝ፡፡
    ወደፊት እኔ ትልቅ ህልም አለኝ M.U.S.T :: ህልሜ ደግሞ ይሳካል አልጠራጠርም ከአላህ ጋር፡፡ አሁንም በመንቀሳቀስ ላይ እገኛለዉ፡፡ወጣትነቴ በከንቱ እንዲያል አልፈልግም፡፡በወጣትነቴ ህልሜ ላይ ደርሼ ቤተሰቤን መቀየር ሀገሬን እና አለምን ማኩራት እፈልጋለዉ፡፡
    አልጠራጠርም ህልሜ ይሳካል፡፡ ኢንሻአላህ፡፡
    Dawit Dream Thankyou

    • @user-ul5cn5oh9b
      @user-ul5cn5oh9b Před 2 lety +4

      አላህያሳካልህ M U S T እስኪ ዘርዝርው ባይሆን በአማርኛ

    • @Dreamersquotes
      @Dreamersquotes Před 2 lety +1

      Amin amin Amsgnalw

    • @Dreamersquotes
      @Dreamersquotes Před 2 lety +6

      Must enkewan telku heleme selhone mnger ykbdegnal
      Awreche wyem tngere sayhon askeche ena hugne mgegnet nw mfelgaw leza nw yebechaye mister nw

    • @semutueb1304
      @semutueb1304 Před 2 lety +1

      አላህ ያሳካልህ ወድም

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety

      @@Dreamersquotes አላህ ያሳካልህ

  • @kerima2945
    @kerima2945 Před rokem +4

    እውነት ለመናገር ግሩም ሠው ነህ ትምርቶችህ ከሚባሉት በላይ ያስመሰግናሉ ህይወቴን በዚህ መልኩ የምስለው ስለነበር በወደቀ አመለካከት ሁሌ ሳስብ የምጨነቅ ይህ የኔ ስራ ነበር እውነት ስለ እውነትጂ ከዚህ ቡሀላ በፉፁም አልራመድም ክበርልኝ 🙏

  • @fekertube5818
    @fekertube5818 Před 2 lety +8

    አሠላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሠላም መጣህ በጣም ሀሪፍ ምክር ውይይት ነበር የሠው ልጅ ሁሉም ህልም አለው የምንሠራው ሥራ ወደሥኬት የምንጓዝበት ህልምና እቅድ ሊኖረን ይገባል

  • @wollomedia2127
    @wollomedia2127 Před 2 lety +7

    ስንኖር ህልም ሊኖርን ይገባል ስኬታማ ለመሆን ህልም እና እቅድ ማዉጣት ግደ ይላል ከልብ እናመሰግናለን👍👍👍👍

  • @arada123
    @arada123 Před 2 lety +3

    A pastor without religion.

  • @muhamednurabdela4635
    @muhamednurabdela4635 Před rokem +1

    ዋው ዴቭ ምርጥ ነው እንደዚ አይነት ፕሮግራም በትልልቅ እስቴዲየሞች ቢዘጋጅ ለኢትዮጵያ ወጣቶች በጣም ትልቅ መነቃቃትን እንደሚፈጥር ትልቅ ተስፋ አደርጋለው ዴቭ!!! መንግስትም ሊረዳህ ይገባል ምክንያቱም ዜጋ ነው እየቀረጽክ ያለኸው በርታ በጣም እንወዳሃለን እናመሰገናለን🙏

  • @abrehamayalew6397
    @abrehamayalew6397 Před 2 lety

    ዳዊት አንቴን በዝህ ግዜ ለዝች ሀገር የሰጠ አምላክ ሰሙ ይባረክ ብዙዎች በአንቴ ትምህርት እዬተቀየሩ ነው ነገር ግን ይሄንን ነገር የሚታመቻቼው አመቻችቴ እሰከ ታች ብታወርደው እጅግ በጣም ጥሩ ነው ማለቴ በክልል ከቴሞች ሰልጠና ብሰጣቼው አንቴ የሰማ ይለወጣል አምንበታሌው

  • @tsehayasefa1619
    @tsehayasefa1619 Před 2 lety +1

    ትምህርትህ በጣም ጥሩ ነዉ ከጊታ ቃል ቀጥሎ ያፅናናል ብዙ ሰወች ትችያለሽ ጎበዝ ነሽ ይሉኛል ለእኔ ግን አይታየኝም እሰራለሁ ግን ባግባቡ ልጆቸንም እኳን ለማኖር ይከብደኛል በሰወች ዘንድ አለኝ እኔ ግን የለኝም አዳማ ብትመጣና ብታስተምርን እባክህ ተባበረን እምትፈልገዉም የሰወችን ለዉጥ ስለሆነ በተረፈ ፀጋ ያብዛልህ እግዛብሄር ማስታዋሉን ያብዛልህ ግን ስለምሰማህ መነቃቃት ሆኖልኛል አመሰግናለሁ።

  • @mamehasen1550
    @mamehasen1550 Před 2 lety +3

    ዳዊት ፈጣሪ ይጨምርልህ ብዙ ሰው እንደቀየርክ ሙሉ እምነት አለኝ እኔ ግን አንተጋ መጥቼም ባልማርም እከታተላለው መፅሀፋም አነባለው ግን ህልሜንና ማስበው ነገር በተቃራኒ ይሆንብኛል ለምን ?

  • @mawidezion4893
    @mawidezion4893 Před 2 lety +6

    Keep it bravo 👏 i like your lesson

  • @alemneshreda9514
    @alemneshreda9514 Před 2 lety +1

    በመጅመረያ ፈጣረ አድሜህን ያርዝምው! ምክንያቴም የኔን ህይወት ለመለወጥ ከእምለክ የተላከ ሥለክሆንክ.

  • @kediradem2310
    @kediradem2310 Před 2 lety +3

    Thanks so much dearest Dave...May Allah bless you more.

  • @user-bh6tm5mu9t
    @user-bh6tm5mu9t Před 2 lety +5

    እናመሰግናለን እኔ ጥያቄዬ
    1የህልም ትክክለኝነቱን መገምገሜዎች ጥያቄ ብቻ ስጠንኝ
    2የህልሜን መንገድ ጄምሬ በጥሩ ሁኔታ እየሄድሁ እንደሆነ መንገድ ላይ ላይ ለራሴና ለህልሜ የሚሆኑ ቁልፍ ጥያቄና መስመር ያለመሳቴን እምረዳበት ጥያቄ እንዴት ለይቼ ማውጣት እችላለሁ
    3ትልቅ ህልም አለኝ መፅሀፊን pDf ይለቀቅል??

  • @sinasina5015
    @sinasina5015 Před 2 lety +6

    It is a very interesting lesson

  • @workneshtube3829
    @workneshtube3829 Před 2 lety +2

    ዋውው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ወንድማችን ቃላት የለኝም

  • @FikiruBorena-ez1uy
    @FikiruBorena-ez1uy Před rokem

    የሰው ልጅ ህልም ከሌለው መሪ እንደ ሌላው መኪና ነው ሚሄደው ። ህልሜ የጫማ ካምፓኒ ነው motivational speaker መሆን ነው ምፈልገው thanks

  • @eyobahd6687
    @eyobahd6687 Před rokem

    You teach us alot Thanks 👍 The idea of ysebebegnaAnhun!s Amazing of Amazing

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Před 2 lety +4

    ይሄ ሰው የተባረከ ዓይምሮ ያለው በመሆኑ ለብዙዎች በረከት ሆኗል ለኢትዮጵያ ና ለህዝቧም ተስፍ ነው፤

  • @teshomeassefa9271
    @teshomeassefa9271 Před rokem +1

    You are the best person in my world 🌎 thanks for your best words

  • @ethiotech7131
    @ethiotech7131 Před 2 lety +3

    ግሩም ነው።
    1. ግን እኔ ህልሜን በትክክል አወቅሁ የምለው መቼ ነው?
    2. ህልምህን ስታስብ የጎንዮሽ ተፅዕኖ ማለትም ያለምከውን ለማሳካት መቼም tools ያስፈልጋል እነዛ ነገሮች ከሌሉኝስ ከዜሮ ተነስቼ ህልሜን እንዴት ላሳካ?
    ምላሽ ባገኝ ደስ ይለኛል።
    👍👍👍DD

  • @berekahebesha4391
    @berekahebesha4391 Před 2 lety

    በትክክል ህልም ሊኖረን ይገባል ህልም ከሌለን እንሰላቻለን በምንም ይሁን በየትኛውም ደረጃ የምንሰራው ስራ አሳምረን እንድንሰራ የረገናል ያ ማለት ደግሞ የማንለወጥበት / ህልማችን የማንደርስበት ምንም ም/ያት አይኖርም ላይ እንሁን ህልም ካለን እንጥራለን እንታገለዋለን

  • @user-fg6ut7nr9q
    @user-fg6ut7nr9q Před rokem

    እኔ አሁን የመዳም ሸቃላ ነኝ የወደ ፊት ምኞቴ ግን ትልቅ ተቆም እንደሚኖረኝ እርግጠኛ ነኝ አላህን ተወክየ ነው ግን ኢንሻ አላህ

  • @fisoneden7750
    @fisoneden7750 Před 2 lety +1

    ዳዊት ጀግና አርገህኛል ተባረክ

  • @emanloveyoutube247
    @emanloveyoutube247 Před 2 lety +4

    ሰላም ለዚህ ቤት ስለሰጠኸን ትምህርት እናመሰግናለን በርታ

  • @meteman8387
    @meteman8387 Před rokem +1

    ምትኩ እባላሎ ትምሪታቹ በጣም ይማሪካል ግንለሎች ክልሎችም ብትጀምሩ መልካም ኔበሪ

  • @user-ff9jr5mz4j
    @user-ff9jr5mz4j Před rokem

    በውነት በጣም አሪፍ እውቀትነው ምትመግቡን ዳዊት ወደክልል ብቶርዱልን ለሁሉም ተደራሽ ይሆናል ብየተስፋ አደርጋለሁ🙏

  • @sadamu
    @sadamu Před 2 lety +1

    ሰላም እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን እናመሰግናለን አላህ ህልማችንን ያሳካልን እኛ ከጠነከርን የማንደርስበት የለም ኢንሻአላህ
    እናመሰግናለን ወንድማችን አሪፍ ቆይታ ነበርን

  • @smer354
    @smer354 Před 2 lety

    አሰላም አለኩም ማንኝውም ሰው ህልም አለዉ ሰላስተማሪከን ሰከታማነት እናመሰግናለን መቁጠቢና ባለን አቅም መጠቀም አለበት

  • @seyumseyum9103
    @seyumseyum9103 Před rokem +1

    ትምህርትህን ሰፋ አርገው በርታ

  • @Seada333
    @Seada333 Před 2 lety

    በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @fikirufishea6684
    @fikirufishea6684 Před rokem +3

    mesmerizing ...keep up the good works bro...very inspirational...it tells the truth of how we live our dreams ...though i have found my dreaming of living....vocation ...after 30 years...Now i like what i do ...hope i will participate in your class in the near future .thank u god bless u

  • @danayabrham1249
    @danayabrham1249 Před rokem

    Dawit dreams በጣም ነው ማደንቅህ የ ኦንላይን ትምህርት እንዴት ማግኘት እችላለው

  • @nejatn2704
    @nejatn2704 Před 2 lety +1

    እናመስግናለን ዳዊት ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @user-yp3th5hj8d
    @user-yp3th5hj8d Před rokem

    Thanks Dave አንዳንዴ ትንንሽ ጥያቄ ብዙ ቦታ ይይዛሉ

  • @abdmanabdman6060
    @abdmanabdman6060 Před 2 lety +1

    ህልሜን እንዳውቀው ስለረዳኸኝ አመሰግናለሁ

  • @asnaasna3735
    @asnaasna3735 Před 10 měsíci

    Waw very good dawit drims mekelakel efeligalew lawarah echil yehune

  • @arronabiye9908
    @arronabiye9908 Před rokem

    Dave the great one... i love you man,, keep going,,you gonna change not only Ethiopia but also the whole worled.

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 Před 2 lety +1

    እባካችሁ ወደክልል ውጡ እና አሰልጥኑ ወደባህርዳር እና ወደሌሎች

  • @tenaworkfikre7012
    @tenaworkfikre7012 Před rokem

    እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @user-ly3bw9sm9q
    @user-ly3bw9sm9q Před rokem

    ትክክል

  • @user-gs6gp5cg5x
    @user-gs6gp5cg5x Před rokem

    Enamesegnalen tebarek betam arif timirt naw yesetehen

  • @kokeabayen9855
    @kokeabayen9855 Před rokem

    ድቅሰው.ረጅም.እድሜ.ተመኘውልክ.ማርያም.ትጠብቅ.ምንምአልልም

  • @tamrat76
    @tamrat76 Před rokem

    በርታልን መሸታስረዳበት መንገድ ድንቅ ነው።❤

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 Před rokem

    እሰልምና እያንዳንዱዋ ቀን በእቅድ እና በሰራ እንድናሳልፍ ይመክራል ነገ ቀን ምን አልባት አለምን እንሰናበት ይሆናል አንድ ነገር ላሰቸግርህ ለአረብ ሀገር ሴት ቨዲው ሰራልን ትንሸ ብር አለን ግን ሀገር ገብተን ምን መሰራት እንዳለብን ግራ ገብቶናል አብዛኛው ሰው

  • @gezudasura8750
    @gezudasura8750 Před 2 lety +1

    Good presentation
    Thank you

  • @MehekDear-qj9rq
    @MehekDear-qj9rq Před rokem

    U are the best I wish I will also change and then be independent but I dono how

  • @hermeladejene6258
    @hermeladejene6258 Před rokem

    በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነዉ ምትሰጠዉ

  • @hiw.and.1297
    @hiw.and.1297 Před rokem

    Great.

  • @hahahanabehani7820
    @hahahanabehani7820 Před 2 lety

    Thanks so much Mr daweit I never know a bout dream but now better

  • @alehubeletiopiawi493
    @alehubeletiopiawi493 Před 2 lety

    ዳዊት ምርጥ ሰው
    መፅሀፍህን ፈልጌ እንዴት መላክ ትችላለህ

  • @girmaymulu4024
    @girmaymulu4024 Před 2 lety +1

    እዉነት ዳዊት አንተ ትለያለህ ።

  • @toybatubez
    @toybatubez Před 2 lety

    ሰላምህይብዛልኝ አላማ ለማሳካት ጠክረን መስራት ይኖርብናል ።ህልም ማለት በዕንቅልፍህ ለጥ ብለህ የምታየው ተራ ህልም ሳይሆን፡ ከዕንቅልፍህ በጠዋት የሚቀሰቅስህ
    የስኬትህ ደውል ነው።

  • @kelemeworkberhanr1778

    ተምህርቱ በየትኛዉም ሁኔታ አኘላይ ቢያደርጉት የማሠራ ሰለሆነ የሚደነቅ ራዕይ ነወ

  • @hermyejigu6089
    @hermyejigu6089 Před 2 lety +2

    I love the way you explain things Mr Dawit.i have a question though, spirituality and dreams or plan endet enastarkachew??

  • @nanutube8784
    @nanutube8784 Před 2 lety +3

    ኣንተ ልዩ ነክ ነፊ አመት ኑረልኝ

  • @alidesalew8990
    @alidesalew8990 Před rokem

    ት/ት በጣም ጥሩ ነው ግን ክልል ላይ ያለን ሰወች እንደት እናግኘው

  • @adimkewuaguine
    @adimkewuaguine Před rokem

    ሰላም ወንድሜ ሁሌም አዳምጣሀለሁ እና እኔ ዘንድሮ አስራሁለት ተፈታኝ ነኝ እና በደንብ አጥንቸ ሁሉን አድርጌ ነዉ ፈተና ላይ የምቀመጠዉ እና ከመጨነቄ ብዛት ለፈቼ ያጠናሁትን ሁሉም ለማስታወስ ይቸግረኛል እና በፈተና ስአት ድንገት 1+1 ብትለኝ ግራ ይገባኛል ግን እኮ ተፈትኘ ሰወጣ ፈተናዉ ላይ ያልሰራሁትን ሁሉ ድርግም አድርጌ እሰራዋለሁ ምንም አይነት ጥያቄ አይሸዉደኝም እናምን ትመክረኛለህ ወንድሜ እርደኝ ህልሜን ይሆናል ብየ እየጣርሁ ነው

  • @iugggiuytf2049
    @iugggiuytf2049 Před 2 lety +1

    ህልሜ የትልቅ ሬስቱራንት ባለቤት መሆን ነው ኢን ሻ አላህ ህልሜ ከአላህ ጋር እውን ይሆናል

  • @WealthyBillionairesmindset

    Value is what you give, price is what you get

  • @MilenaHayelom
    @MilenaHayelom Před 4 měsíci

    Thanks so much

  • @Prime_rental24
    @Prime_rental24 Před 2 lety +1

    dawit በጣም ቆንጆ ነው ምክ ትምህርት ግን 1 ጥያቂ አለኝ እሱም ምንድነው እኛ Ethiopia dream ከፈጣሪያችን ጋር የምናያይዘው ነገር አለ ምን ትላለክ ለሱ ማለት ፈጣሪ የፃፈልኝን ነው የምሆነው ምናም የሚባል ነገር ስላለ እዲ ያልኩ please ይመለስልኝ

    • @selambirhanu312
      @selambirhanu312 Před rokem

      enem betam betam endimeleslegn mfelgew tyake nw bzu sew teykalew gn mels alagegnim ena mawek mfelgew tlku nger nw plz dawit mels enfelgalen

  • @yeshiworkassefasmamaw1906

    በጣም አሪፍ ነው ግን ወደ ክልሎች ብታስፋፉት ብዙ ለሀገር ጠቃሚ ስዎችን ማውጣት ትችላላችሁ

  • @belayabera2154
    @belayabera2154 Před 2 lety

    በጣም አሪፍ ነው የምትለውን ነገር አውቃዋለሁ ግን ወደ ተግባር ለመቀየር ነው ያቃተኝ እርዳኝ

  • @user-hs6ne1oy3k
    @user-hs6ne1oy3k Před 2 lety

    ትክክል ነው ሁለም ሰው ህልም ሉኖርን ይችላል

  • @user-tm6nm3cq2b
    @user-tm6nm3cq2b Před rokem

    Ewnet ewnet Dave bezih sate asfelagye sew nk ebakehn kelel west seltenawn jemerelen ebakeh.

  • @mirtzetchekol9827
    @mirtzetchekol9827 Před rokem

    እባካችሁ ወደ ባህርዳር ኑ ብዙ ወጣት እየጠፋን ነው

  • @sinorime1761
    @sinorime1761 Před 2 lety +7

    First of i would like to thank you for everything you do.My question is how could teenagers having a big dream and goal in life but same time struggling with family case could chase their dream and get their destination passing through those life difficulties and challenges

  • @Duretegobba
    @Duretegobba Před rokem

    Thanks

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před rokem

    ዋዉ በርታ

  • @bayisatoyi7298
    @bayisatoyi7298 Před 2 lety

    Right you are! My dream must be measurable.

  • @fitsumshibru695
    @fitsumshibru695 Před rokem

    ዳዊት የያዝከውን አይነት አምስት አበድረኝ እና ህልሜን ልጀምረው

  • @ZedoGedefaw
    @ZedoGedefaw Před rokem

    zedo ke dt university,yemren nw yemilachu dawiten kawkut jemiro hiwta beflkuy menged eyehede nw ,thanks dawi dreams

  • @yordilo9302
    @yordilo9302 Před rokem +1

    እኔ የምኖርበትን ምክኒያት አላውቅም ትልቅ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ነኝ እባክህ አግዘኝ እና ከዚህ ስሜት አስወጣኝ

  • @abeltegene5368
    @abeltegene5368 Před rokem

    Betam new yemadenkih.

  • @birahangeremew695
    @birahangeremew695 Před 2 lety

    D.v edme zemenh ybarek

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 Před rokem

    እናመሠግናለን🙏🙏🙏❤

  • @miftamohammed9366
    @miftamohammed9366 Před 3 měsíci

    its true

  • @abrahamenku6142
    @abrahamenku6142 Před 2 lety

    Batam Ejig Batam Ameseginihalew Dave Bante motivational nigigir nebsi zerichalew , menor jemiralew Lewut ke astesaseb yijemiral kezam bakal yigeletal............😍🥰🤩

  • @SamrawitMekonen-rz5gy
    @SamrawitMekonen-rz5gy Před 4 měsíci

    የተፈጠርኩበት አላማ ለማወቅ መክሊቴን ለማወቅ ከበደኝ አግዘኝ

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat Před 2 lety +1

    good Tip Thank You Very Much Peace

  • @samygebre6136
    @samygebre6136 Před 2 lety

    Hi wendmoche ...dawit Dreams wedjewalehu.europ new mnorew ena online cuorse kale meredat efelgalehu.tanx ♥️

  • @user-mf8kt3dt5k
    @user-mf8kt3dt5k Před 2 lety

    ትክክል ነህ

  • @abayneshgetnet8125
    @abayneshgetnet8125 Před rokem

    እየሰራችሁት ያለው በጣም ጥሩ ነው ግን ለምን በክልሎች አትጀምሩም

  • @arayahayelom1328
    @arayahayelom1328 Před rokem +1

    እኔ ዘመዴ ቤት ነው የምነረው ስራ የለኝም ትምህርቴም 10ኛ ክፍል ነኝ ግን ህልሜን ማግኘት አቃተኝ ምን ትመክረኛለህ ወንደም

  • @yordiberhanu5164
    @yordiberhanu5164 Před rokem +2

    Yordanos ebalalw ye 12gna kefel temari negn Betam yemadenkek yemakebrek sw nek kant bezu temriyalw ena ke a .a weta belachu seltena betstu arif yemslegnal

  • @habshawimedia47
    @habshawimedia47 Před 2 lety

    እናመሰግናለን

  • @kibruayele3840
    @kibruayele3840 Před rokem

    ለ ተማሪም

  • @mikisol4680
    @mikisol4680 Před rokem +1

    Egna ke adess abiba weten kelel west minonre wtatoches endatt seltenawnnn enagegnn

  • @zediweloyowa
    @zediweloyowa Před 2 lety +1

    አቂዳውን(እምነቱን) ጠንቅቆ ማወቅ በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ ዋጂብ ነው።ራስን ከተለያዩ መሰረተ ቢስ እምነቶች ማጥራት ቅሮት የሌለው ጉዳይ ነው።ብሎም በእውቀትና በሂክማ ሌሎችን ማስተማር ለድርድር የማይቀርብ ሀላፊነትነው።አላህ እንዲህ ይላል-
    “እነሆ ከአላህ ሌላ አምላክ አለመኖሩንም ዕወቅ፡፡ስለ ስህተትህም ለምእመናንም ምሕረትን ለምን፡፡“ (ሙሀመድ

  • @finansolomon
    @finansolomon Před 2 lety

    thank u for the ... but i would like to ask how i can figure out my dream i don;t rellay know my dream? how????

  • @chushaferaw9360
    @chushaferaw9360 Před rokem

    mesaltan efalgalhu ebakh adrashahn

  • @sonanwalabu6942
    @sonanwalabu6942 Před 2 lety

    Great keep it up

  • @tibkatibka8307
    @tibkatibka8307 Před 2 lety

    Fetari yibarikik tiru new hulem des yilegnal enekakalew

  • @danielgena3083
    @danielgena3083 Před 2 lety

    It is very interested

  • @sarabrara1262
    @sarabrara1262 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዴብብዙወቻችን ከእንቅልፋችን የምንቃታችን ምክንያት ሁነሃል ከዚህ የበለጠ እንድትሠራእግዚአብሄር ይርዳህ መጽሃፋን ፈልጌ በምን መልኩ ነው ማግኘት የምችለውፕሊሥ የምታውቁ ካላችሁ አሣውቁኝ

  • @najatseidahmed8015
    @najatseidahmed8015 Před 2 lety

    So amzing

  • @nefisanefisa8874
    @nefisanefisa8874 Před 2 lety +1

    ራእይ ማለት ምን ማለት ነው

  • @munatube5308
    @munatube5308 Před 2 lety

    ምርጥ

  • @binikasish4364
    @binikasish4364 Před 2 lety

    Dawit dream ኦቲዝም ወይም የመናገር ችግር ቢኖርበትም ደፍሮ ንግግር ያደርጋል። ስለኦቲዝምህ ብታሳውቀን ጥሩ ነው።