"ከኪሳራ ተነስቼ በወር የአንድ ሚሊዮን ብር ገቢ ባለቤት ሆኛለሁ" ልዩ የበዓል ውሎ ከዳዊት ድሪምስ ጋር/በእሁድን በኢቢኤስ/
Vložit
- čas přidán 11. 09. 2024
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’s own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
ፈጣሪ እንዳንተ ያለ ድንቅ ኢነርጂ ያላቸው ሰዎችን ያብዛ።
እኔ ድንቅ ነኝ አንተ ድንቅ ነህ ሁላችንም ድንቅ ነን ደሰ ይላል dawit dreams
ወንድሜ እውነትም ድንቅ ሰው ነህ
በጣም ገራሚ ሰው መልክትህ ለያንዳንዳችን ነው እራሳችንን እንድናይ
Really Amazing person u learning for many good things በኢትዩጵያ እንደዚህ ሰዎች ጥቂት ቢበረክቱ እንደምታድግ አልጠራጠርም EBS እናመሰግናለን ምርጥ ቆይታ ነበር ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ እመኛለው 🙏😇😍❤🇪🇷❤🇪🇹❤
ሊዬ ፕሮግራምሽን በጣም ነው ምወደው እኛም ካንቺ እና ከካሜራ ማኖቸ ጋር ነው አብሬ ምውለው ብዙ ነገረ ተምሬበታለው ወድሜ ዳዊት ተባረክ በርታልኝ እደዘ እዳተ ሚያነቃቃ ሰው ነው ሚያስፈልገው በዚ ግዜ ከዚ በላይ እውቀቱን ይጨምርልክ ዘመንክ ይባረክ
Neju
@@kedirseid6161 ወዬ
በጣም መካሪ ሰዉ ነህ እንዳንተ አይነት ነዉ የሚያስፈልገዉ ለማደግ 🙏🙏❤❤
ዋው ዋው ወንድም ዳዊትዩ ትስፈ ቆርጭ ባለሁበት ሰት ያንተን ፕሮግራም ሳይ ሲስማ ብውነት ነው የምልህ ይጨለመው ተስፍስዩ ኢንደሀና ሲብራ ታየኝ በውነት ይልቅ ስው ትልቅ ንገትን ይድጣል ያልሁት በስደት ኣለም ላይ ነኝ ያንተን ህልም ኣንግቸ ይርሚራመድ ያርገኝ
በጣም ደስ የሚል እና ብዙ ነገር ሊያስተምረን የሚችል እና የሚገባ ሰው፣ ድንቅ ነው
ወንድሜ ተባረክ🙏🏻😘💕
ምንም አይነት ምክንያት ተቀባይነት የለውም ብለህ አልነበር ኩሽ አፕ ስለሰራህ ደስ ብሎኛል!!
I'm amazing... affirmation!
Thank you Dave!
ይቅርታ ግን ቅዳሜዎች ምነው በሰላም ነው ብሩክታይት ከናተ የተለየችው እሷ ብቻ ቀረች
Mahgoiq
Incredible energy! Stay blessed 🙏🏽
እስካሁን ሲንግል ድንቅ ድንቅ ልጆችን ዉለድጅ አግባና
ዳዊት ወዲ ገዛዉተይ አልፎሮማዮ ኤሬትራ
GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO YOU GENTLEMEN FOR YOUR POSITIVE AND ENERGETIC APPROACH FOR LIFE 🙏 AMEN 👍🙏
Dave you are wonderful l love your energy
እዉነት ይህን መድረክ ተቀላቅየ ለመማር ብዙ ግዜ ተምሬለሁ ብዙ ገንዘብ እየከፈልኩ ግን ኪሴ ባዶ ሲሆን ትምህርቱም አስጠላኝ ጥሩገቢ ላለው ሰው ባለው ሰአት ቢማር ብዙ ለውጥ ያመጣል በርቱ
You can learn in CZcams for free.
@@goldengirl7934 ባማረኛ ይፃፍ
@@amenatseid9067 በነፃ ከዬቱብ ተማሪ ነው የምትልሽ እኔ መማር እፈልጋለሁ ሀገር ስገባ
@@uamamarali4794 አሁንማ በስልኬ የተለያዩ ትምህርቶችን እከታተላለሁ በአካል ለመማር ወጭ አለው ስራ ለሌለው ሰው ትንሽ ይከብዳቸዋል
ዳዊት የምር ጀግና
የስውየው ጥርት ድስ ይላል ናገር ግን ሀሳቦን መረዳት ይቸግረኛል
So come to dawit dreams. It will all be clear and achievable. Give it a shot.
Wow I like his positivity
እድሜና:ጤና:ይስጥህ:ወንድሜ።
ስራዉ ግን ግልፅ አልሆነልኝም
Amazing. God bless you brother
በጣም አሪፍነው
አዲሡ አመት 2014 የሠላም የፍቅር ይሁንልን አዲሡ አመት መልካም ዜና የምንሠማበት ሠላም እና ፍቅር የምንሆንበት ለሀገራችን እድገት በልጽግና እና አንድነታችንን የምናጠናክርበት ዘመን ይሁንልን::!
ከ ፉረጎ አስተሳሰብ መውጣት ግድ ነው......
ታማኝበየነንይመስላልወሬው
ዎውውውው ምርጥ ትምህርት ነው በእውነት
Deva we love you 🤜🤛🙌💪
Wow..☀this is really Amazing, He is so incredible , God bless all !!!
በግጥም ድንቅ ነን
Best Sunday 🔥✌🏻
That is true ከማንም የበለጠ ሀብት ያለበት ሀገር ነው ኢትዮጵያ ስራ ስስሩ ብቻ።
ቅን ጀግና የተማረ የተባረከሰው
Thank you
መልካም ወጣት
ድቅ ሰው በርታ👍👍
Thinking positive is always good.
Liya intervi adergulen be seyefu bihon des yelgale kapehon shay programe lay 😘😍😍
እኮን አደረሳችሁ
የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆኑኝ በአክብሮት እና በፍቅር እጋብዛለሁ
God bless daviye
Part of Prosperty Gospel.
ተጃጃሉ "ድንቅ ነኝ" እያላቹሁ በመንገድህ ሁሉ እግዘብሔርን እወቅ ነው የሚለው ቃሉ።
መስተንክር እና ድንቕ ኣድርገሕ ፈጥረሐኛል ይል የለም ወይ ቓሉ ወንድሜ
Positive energy is the driving force to success.
ምንድ ነው ምንም አልገባኝም ???
በ'ድንቅ ናችሁ እና በምግብ አይነት' ያለቀ ፕሮግራም:: ወንድማችን ከየት ነው? የት ተማረ? ምን አጠና? የት ይሰራ ነበር? ድፍን ያለ ፕሮግራም ሆነ::
The guy sucks, ተከፍሎበት እንጂ ሀሳቡን እንኳ በትክክል የማያስረዳ ሆነብኝ።
እኔን የተናገረኝ ነው የመሠለኝ ዳዊት ድሪም
እንደዚህ ከሰብህ እራሱ ትልቅ ነህ። በርታ ችግርን ማወቁ በራሱ ዋናው ነገር ነው ወደ ለውጥ ለመሂድ በርታ/ በርች። ጠንክረን ከሰራን በተሰጠን ፀጋ የማንደርሰበት ሀኔታ/ ባታ የለም እኔ በበኩሌ ከምንም ተነሰቸ ብዙ ነገር ሰርቻለሁ እሁንም ብዙ ነገር ለመስራት በየቀኑ በርትቸ እየሰራሁ ነው ከምንም በለይ እያንዳንዱ ቀን በደስታና በጉጉት መጠቀም ዋናው ነገር ነው።
WOW...he is Amazing!!!
luvyaa coach
Insipre Ethiopia btakerbuln arif new
Waw batem new yamekaberk wadem.
ዋው
wonderful young a model Ethiopian!
Betami nwe yamewadhe selkihen lakelgin swe hager nwe yalwet
,dawat .LoV you
በርግጥ ይሄ ገቢ ባብዛኛው የሚመጣው ከመንግስት ድርጅቶች ካዝና መሆን አለበት
Be positive.
You got it man. አፍዝዝ አደንግዝ ነው ኡዳዩ። ይህን ህዝብ ለማጃጃል ከተፈጠሩ ማደንዘዥዎች አንዱ ነው።
@@bethelhaile5135 hahaaa! You nean I am baised. I don't think so. I am telling before its smoking. Don't fool! If you really have that kind of ability and have that amount of money please lend your hand to me just with your a day or single day income of that 365 day's millions. I would have paid in three year period that is when made 1,095, 000.00 birr in those three yrs.
Hmmmm
ይሄ ግማሽ ፑሻፕ ነው
ሙሉ አይደለም
ዋውውው ደስ ሲል
Dawit dreams betam nw mwedh
It's a thin line between a con man and a motivational speaker ..... but he is a good market strategist, and he is selling his product very well...."amazing". Not bad for , million birr per month. You talk great and you make great money too. These days and age are for these kinds of people.
Absolutely true Bruh, as you see he surrounded by ladies tho
@@ETBeMore he gave good comments btw
@@ETBeMore What he is saying is it's easy to miss the mark when you are a motivational speaker. Many people flatter and it is just a cloak(kaba) to get money.
ቲያንስ ላይ ስልጠና ይሰጥ ነበረ
Meche?
ወይ ኢቻ አለም እስኪ ተወን
ዱኒያገብታለችእዚህቤትአይዱኒያ
Allah ayweldem ayweledm amsayam yelewm egnam ljochu sanhon bariyawachu nen Allah demo getachin new. Dawit yanten tmhrt eketatelna yhe ababalh bcha ykebdegnal fetari eskalk hulachinm bemimechen melku astemren yante tmhrt lehulum slehone bye new .
Wow what a productive day 😍
Liyayeeeeee konjo
Wow
I love ur breakfast MAN
YOUR A GOD YOU TALL BY SHOER BEST AND BEST GRAT
❤❤❤❤❤❤
18/24 oz Bottle reg. Fill with reg. Water near fill line to Juice Fill 2 kinds Mango-Tangarine-Pine-Apple: with Apple in it to replace Gas in insulation Mix Glucose cycles frequcy.
Wow Amazing ♥️
Ene denk negn engna denk nen wooooo🙌🙌😸😸💪💪✊✊👍
ዋቴ
Ainduin saycherse lelatiqe lemon asfelge?
Motivational Speaker
bewunt baxm teru mikr nw
Dear Dani dram what up I like your one word pretext when I decided to change my life but I come more pretext I don't have strong commitment and consistency
Waw
I am Amazing!!! Devayae Amazing keep shinning
Dav ye mnale kedem bye bawkh
AGERU LIFERSE DRESOO !!! FEGAEG BAY AGARE !!!OK FEGEGETA WEDE KEFETA MAMAAAAA!!!
Welo setsere wede lebesachewenm lebesh hill chama ayemecheshem beye asebalhun
After sport In breakfast engra kito dulat 🤣🤣
ማር ሲበዛ ይመራል።
በሌሎች ሰዎች ተደጋግሞ የተነገረ ነገር አታቅርቡ።
Sebebe = malet ante nehe
@@me-fs4yy 😃😃😃😃
Yihenin alamahin lepolotika atawulew
ምድረ ድንዙዝ አትጃጃሉ ሰውየው የረሱ ተልእኮ ይኖረዋል ምድረ ጀዝባ
ስኬታማ እንድንሆን የሚያሰለጥን ነው ይህ ነው ተልእኮ ሌላ ምን አሰብክ ወይ ሰው
Life is not as you like to talk!
Sorry leslasa laboro alewdm,
ሳትጰልዩ ነው የምትበሉ የተሰጣቹህን የእለት እንጀራ? ምድረ ፈሪሳዊ ሁሉ ኢየሱስ ክርስቶስ የእለት እንጀራ እንዲሰጣቹህ ብቻ ጰልዩ ያለው
ለእለት ብቻ ስለምንኖር ነው ። ይሁን እንጂ ነግን ከኖርነ ለነገ እንጀራ ለማግኘት የዛሬውን ምግብ አመስግነን እንብላ ። ዛሬ አመስገነን ያልተመገብነው የእለት እንጀራ ነገ የእለት እንጀራ ካጣን የማጉረምረሚያ በር መክፈቻ መንገድ ነው ።
Mamesgen tiru new gin yelet enjera malet yegziyabher Kal new ♥
@@fetihiyashukrala2350
ሰው በተፈጥሮው ( ማተር) ቁሳዊ በምድር ሰማያዊ በሰማይ ( ኢማቴሪያል) ፍጥረት ነው ። ማለት ሰው የሰማይ እና የምድር ኮምፐናንት ነው ማለት ነው ።
ስለዚህ ሰው በምድር ለመኖር ኢነርጂ ያስፈልገዋል ። ይህንንም ኢነርጂ የሚያገኘው ከምግብ ነው ። ምግብም የሚገኘው የሰው ቁሳዊ አካል ከተበጀበት ከመሬት ነው ። በእርግጥ ይህ የሚያሳየው ኢንፎርሜሽን ሰው ምን ያህል ከኦሪጂኑ እና ከዴስትኒሼኑ መሬት ጋር ( የምድር አፈር) ጋር ግንኙነት እንዳለው ነው ።
እንደዚህ ማለት እንችላለን ፣ የሰው ቁሳዊ አካል የተበጀው ከመሬት ፣ የሚበላው ፣ ከመሬት ፣ የሚደመደመው መሬት ላይ ነው ።
ይህ ቢሆንም ሰው ( ሰማያዊ) ሰውነቱን በሕይወት በዚህች ምድር ላይ አዝልቆ ወደ ሰማያዊ ሐገር ለመግባት የነፍስ ኢነርጂ ያስፈልገዋል ፣ ይህም እነርጂ የሰው ነፍስ ምግብ ስለሆነ የሚገኘው ሰማይ ከተገለፀው የእግዚአብሔር ቃል ነው ። ትክክል የእግዚአብሔር ቃል የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ነፍስ ሰማያዊ የእለት እንጀራ ነው ፣ ይሁን እንጂ ሰማያዊ እንጀራ እንድናገኝ የምንፀልየውን ያህል ምድራዊ እንጀራም ለማግኘት መጰለይ ተገቢ ነው ። ምድራዊ የእለት እንጀራ የሚሰጠው እራሱ ፈጣሪ ነው ። ምንም እንኳን ሰው ጥሮ ግሮ ቢበላም፣ በአጠቃላይ የእለት እንጀራ ማለት ፈጣሪ የባረከው ትንሽ ነገር ማለት ነው ። ትንሽ ይዞ በብዙ መኖር ነው ፣ ብዙዎቻችን ኑሮአችን የመሰረትነው በመጣር በመጋር ነው ወይንም በስራ ነው ።
በነገራችን ላይ ስራ ማለት የተረገመ ሰው የሚሰራው የድካም መግለጫ ነው ።
ምክንያቱም ስራ የመጣው ከውድቀት አለም በሁዋላ ነው ፣ ስለዚህ ሳክሰስፉል የሆነ ሕይወት
በምድር ለመኖር የእለት እንጀራን ማስባረክ ያስፈልጋል ። ፈጣሪ ለጳድቃን ይሁን ለሀጢያተኛም ፀሐይ ያወጣል ፣ ዝናብም ያዘንባል ፣ ይህ ማለት ለእለት እንጀራ ማግኘት ምንጭ ነው ።
በምድር ላይ ፀሐይ ካልወጣ ዝናብ ካልዘነበ ወይንም ውኃ ካልተገኘ እንኳን ለዘመናት ለእለት መኖር አይቻልም ፣ በእርግጥ መንፈሳዊ ፀሐይ ( ኢየሱስ) መንፈሳዊ ዝናብ ( መንፈስ ቅዱስ)
የሚሰጠው ሰማያዊ ምግብ ለሚፈልጉት ነው ።
በአጠቃላይ በምድር ላይ ለስጋዊ አካል ለእለት ኑሮ በሰማይ ለመንፈሳዊ አካል ዘላለማዊ ኑሮ ለመኖር የእለት እንጀራ ያስፈልገናል ፣
ስጋ ያለ ምድራዊ ምግብ ( ኢነርጂ) እነደማይኖር ሁሉም ያለ ሰማያዊ ምግብ ( ኢነርጂ) ነፍስም አትኖርም ።
betam des yilal dave!
I love u. You are amazing and i am amazing too.1 birr =1dollar
Dawit enkan teweledk! 1dolar====1birr!!!
Tena ysth ystachuh!
yezemnu meinilke neh
atfoger ebakeh
ሳክስ 🎷🎷🎷
ህዝባቹ እየሞተ እናንተ እዚ ፋ ትላላቹ.
ንዓይ ውን ወዲ ገዛውተይን መማህርተይን እዩ ነይሩ ግን ኢትዮጵያዊ ምኾኑ ኣብዚ እየ ፈሊጠ ብዝኾነ ዕድመን ጥዕናን ንክልተኩም ::
I am afraid he will become pastor.
Balgezya
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔i wounder???????
What he is doing? He must be oromama
Can i have his Adress?