//ውሎ//ከፊልም ባለሙያዋ አይዳ አሸናፊ ጋር "ከዊልስሚዝ ጋር ሰርቻለሁ ግን ያን ያህል አያጓጓኝም …" //እሁድን በኢቢኤስ//
Vložit
- čas přidán 23. 03. 2024
- An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv. - Zábava
❤❤ደስ የምትል እናት ናት ፈታ ያለች አይዳያ
ሊያ እርጉዝ ናት ወንድ ነው የምትወልጂው ኢሻአላህ
John 3 (አማ) - ዮሐንስ
16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
17: ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
የስ በሀሳቧ እስማማለሁ Emotional connectionበሁሉም ነገር በጣም አስፈላጊ ነው!
በጣም ደሰ አለኝ እርጉዝ መሆንሽን ሳውቅ ። እግዚአብሔር ይመስገን
አይዳ በጣም አድናቂሽ ነዉ ❤
ልጅ አሜን ምርከና እድሜ 4 ዓመት ከ 5ወር የልጆች ፕሮግራም ላይ መሳተፍ ስለሚፈልግ መዝግቡልኝ።
የመዳም ቅመሞችየ በሰላም ላገራችን ያብቃን 😊🙏
አሜን ❤❤
To ስም@@Helenabebe-fu5sl
አሜን አሜን
በየዋት ቁጥር ማልጠግባት ምርጥዬ ጎበዝ ሴት በርቺ።🎉🎉🎉❤❤
የኛ በመሆንሽ ብቻ ደስ ይለኛል የሀገር ጀግና አይዳ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የምወድሽ አይዳ ኢየሱስ ይወድሻል ከሞት በኃላ ህይወት አለ ስለዚህ በጊዜ ለዚህ ጌታ ህይወትሽን ስጪው❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂
ጉድ እኮ ነው።🤣🤣🤣እረ ተፋቶት እርሷን
እረ ተው የሰውን ክብር አትንኩ የሶን ሐይማኖት. በምን አወቃችሁ ደሞ ?? ⁉⁉⁉ ባገኛችሁት አጋጣሚ መለፍለፍ ትወዳላችሁ 👈👈👈 የሰው ልጅ አምኖ ሲመጣ ነው ደስ የሚለው 👈👈👈 አረጋጉት አመሰግናለሁ
ልብሽን ህይወትሽን የውሸትም ቢሆን የሰጠሽው ውነተኛው ኢየሱስ መሆኑን አረጋግጪ መፅሀፍ መንፈስን መርምሩ ይላል 😊
❤❤❤❤❤
አይዳ የምትወደድ ናት ዮቱዮብዋን እከታተላለሁ ደግነትም አላት አዛኝ ናት እግዚአብሄር ጤና እና እድሜ ይስጣት ከነቤተሰብዋ❤❤
💚💛❤️
ሊያዬ እርጉዝ ትመስያለሽ ❤ ደስ ስትል
አይዳዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ረጅም እድሜ ይስጥሽ እኔ እንጃ ግን ብቻ በጣም ነው የምወድሽ።ሁሉም ነገርሽን በጣም ነው የምወደው ።
I like her the way she is talking Aida❤
Ayda professional confident hard worker......i wanna be like her when i grow up 😂am really proud of her ❤️ ♥️ 💕 💖 💜 💓 ❤️
Congratulations Liya!!
Shes amazinggggg
ይመቻት ❤
EBS is promoting diversity, equity, and inclusion in Ethiopia.
Ebs should hire ayda she's great editor 🥂💯💯💯
JESUS Loves you ... Ayda
The true way for ur ethernal life is Jesus...
ሊያ እርጉዝየ
She's clean and clear 👌 ❤❤❤❤
ayedaye is the best of best to me God bless her
EBS laye betsera entbqat alen echin jegena
Ayda the ምርት አንድ አደኛ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ የት ላግኝሸ በኛ ሰፈር መች ነው ምትመጭው እወድሻለሁ ❤❤
Ayda awesome ❤
አይዳ ሳቆ ደስ ሲል
What is the movie name they’ve watched?
ኢትዮጵያዬ ምነውጠፋሳ?¿
ኢትዮጵያዬ አይዳ ስወድሽ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዳየ በጣም ደሥ ትያለሺ
She is amazing lady❤
Ayda cactus drejetesh min hone
I think you created "yegna group" right? Anyway i appreciate what you doing brave woman
Yemir betam new yewodedikat fata yelech sewu ❤❤
ሰለም ሊያዬ፡ፖሮግራምሽ በጠም፡ነዎ ምዎደው በጠም፡ደስ ይላል አይዳን፡ግን ውፍረት ቀንሽ፡በሉዋት በታራፋ፡እንዎድሻለን ያፖሮግራሙ አድናቂ፡ነኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አማርኛ አፃፃፍ ነፍስ ይማር
Pls stop body shaming .... she knows better She doesn't need nobody's advice dear
I loveeeeeeeeeeeee this Woman ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰወዳት❤❤❤
Liya konjo ❤❤❤
Aydaya btam nw mwodsh ❤❤
አይዳ ጀግና
Ayida jagina nat❤❤❤
ይችን ሴትዮ አገናኙኝ በፈጠራችሁ
ayida mert sew
Adity wow l love your energy 🫶🏽👑♥️
❤❤❤
Liya i really like you but don't touch your guest
Ayeda betam bekat yalat sate 1 ken bagenat menotea new❤
❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ስመጣ አይዳን እና መአዛ ብሩን ማግኘት እፈልጋለሁ በጣም አድናቄነኝ መልካሞን ሁሉ እመኛለሁ
ከውሀላዋ ያለው የሬንቦ ዣንጥላ ነው,,, ፈታ ያለች ናት
ሬምቦ የምን ምልክት ነበር?
የግብረ ሰዶማዊያን ምልክት
Mebtuwa newu feta yalech himechat
@@samwell59ሰው ዘቅዝቀው የገደሉት ነው ወይስ ከ5 እስከ 90 አመት ሴቶችን የሚደፍረ? ወይስ ደግ ሆኑ የሚሉት ሰዎች ምልክት?
ገርሞኛል ጃንጥላው
ተዋናይ መሆን ምይኞቴ ነበር 😊
I know u rasied with honorouble family. Your granpa and brother teddy ashenafi were workholic
all the beast
❤❤❤❤
የፁጉ ቀለሟ እና ሁኔታ ሁሉ እራሷን እንደ ወንድ የምታደርገው ነገር ብዙም ደስ አትልም😢
ያ ጉዳይ ትመስለኛለች
@@kedist1978 እኔም! በሰው ሃገር ብዙ ከመቆየቴ የተነሳ እና እነሱን ብዙ ከማየቴ የተነሳ አውቃቸዋለሁ።
@@TigistGebresilass-mh6irአዎ እኔም ውጭ ነኝ በሩቁ አውቃለሁ
የወረኛ እና አሽሙረኛ ስብስብ
😂😂😂?ወይኔ እናቴ ጤሎብኝ ከቪዲዮው ይልቅ ኮሜንት ማንበብ ነው እና ይሄንን ሳይ ፈታ አደረገኝ ?@@donkey_tube4_fotamidiya_seyfus
ጋዜጠኛዋ ሌላ ቋንቋ ሚያወሩ ነው የመሰላት ተቁለጨለጨች እኮ።😂😂😂
😂😂😂😂😂
ማራራ ጉድናን ትመስላለች
😂😂😂
😂😂😂
አው ተሰምቶኛል ያልሻት ፋርተሻት ነው አይደል
😅😅😅
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የDj Lee ታላቅ እህት ነች እንዴ ??
baxemnwe miwadesh
ዳንኤል ግን ቢቀርብህ😏
ሊያ ስትበዪ በደንብ ቢዪ
I apprciate ayada wow u are best ever😍😚😙
በናትሽ ምኞተን አሳክልኝ😢😢😢
እኔ ግን ምኗም አልጣመኝም ነገርየውን ትመስላለች
ሆነች አልሆነች አታገኗት😂😂
lokal gazetegnoch selchet yelalu
ሴት እኮ እንደ ሴት ስትሆን ክብሯ እኮ ነው እግዚአብሔር በስራው ትክክል ነው ይህን እመኚ አይዳ
እኔ ስራ በጣም ጎበዝ ነኝ። ሲጭሁብኝ ግን በጭራሽ አልወድም። በቃ አልወድም። ሞራሌ ሁሉ ነው የሚጠፋብኝ እስክለምዳቸው ድረስ። ዲስፕሊንድ ነኝ። ግን መብትና ግዴታየን ማወቅ እፈልጋለው። ማንም መጥቶ መብቴን እንዲገፈኝ አልፈልግም። በማይሆን መንገድ እንዲጫወትብኝ አልፈቅድም።
👺👺👺👺👺
ይህች ሴት በሙያዋ በጣም ጎበዝ ናት። ትልቅ ቦታ ተቀጥራ መስራት ያለባት ሴት ናት። 👈
ጉንፋን ይዟት ነው ወይስ ሲጋራ አጫሽ ናት
ትልቅ ህክምና ያስፈልጋታል።
👺👺
በጣም የምወዳት ሰው ናት።
በፊትም ሳቃት ቲቪ ላይ እሁድ መዝናኛ ቀርባ የማቃት እሷና ሉና ኩማ ዳይሬክተሮች ጎበዝ ናቸው በጣም ሉና የት ትሆን ይሆን
Ende why you care about her voice she is a role model for many womens due to her work
ሴት ነች ወንድ ነው 😮
ከቤ ናት
ፆታዋ ግን ምንድን ነው?
Why do you care?
ሰው
Sitasitela begata ahun yichi minuwa new yemiyasitemirew endewm lezibiyan yemitasifafa new yemitimesilew 🤮👹
ሴት እንደወንድ ስትሆን ደስ አይልም
Ar liya alebabesish
👎👎👎
ምን ታሪግሽ
ሰውዬ ነው ሴትዮ?
ወንድናት ሴትናን
Jil
ጀዝባ
ጀግና ናት!... አንተ ግን ባለጌ!
ጅል።አንቺ ስላልሽ የሚቀየር ነገር የለም።
አንቺ ነገረኛ ወንድ ነሽ መሰለኝ።
ማሀይም አይዳ ጀግነ የጀግነ ጀግነ
አይዳ ስወድሽ🥰👏 ምርጥዬ ሰው ነሽ
❤❤❤