መንገድ ላይ ተዋውቄያት ከ6 አህጉራት ምግቦችን አስቀመስኳት!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 06. 2024
  • የተለያየ አገሮችን ምግብ መቅመስ ስለፈለገች የጃፓን ፣ ብራዚል ፣ ፈረንሳይ ፣ አውስትራሊያ እና የአሜሪካን ምግቦችን አበላሗት፡፡ እዚቹ አዲስ አበባ ውስጥ!
    አብዛኛዎቹ ምግቦች ለእሷ አዲስ ናቸው በዛላይ ምን እየበላች እንደሆነም አልነገርኳትም፡፡ ስነግራት ትንሽ ደንግጥ አለች!
    / dashenrestaurant
    profile.php?...
    sishu.deneke...
    / ausemb.et
    / kokoro.addis
    tablesea.com/reserve_restaura...
    timecode
    0:00 መግቢያ
    0:42 የዚህ ክፍል መጀመሪያ
  • Zábava

Komentáře • 1,6K

  • @Belew-un2hr
    @Belew-un2hr Před 11 měsíci +169

    ሁለተኛዋን ጥሩሰው ላስተዋወቀኝ ለእሸቱ እና ለአስተማሪው እረጂም እድሜ ይስጥልኝ

  • @tube2984
    @tube2984 Před 11 měsíci +118

    ማነው ከእሼቱ ቤት የመጣው እጅ ወደላይ በዛውም ሴ/ብ እያደረጋችሁ ግቡ😊

    • @Ethiopiaye2023
      @Ethiopiaye2023  Před 11 měsíci +6

      እንኮን በደህና መጣቹህ

    • @KUFFAR1
      @KUFFAR1 Před 11 měsíci +1

      Is this a he or a she??

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Před 11 měsíci +27

    አይዳዬ እስካሁንም ዘግይተሻል ማንም እውቀት ሳይኖረው የቀለደበትን አንቺ ባለሞያ ሆነሽ ሳለ መዘግየትሽ 😢 እሼ ተባረክ ድንቅ ሰው ስላስተዋወከን✌️

    • @seifu5603
      @seifu5603 Před 11 měsíci +1

      የባህር አትክልት በካስቴሌ አዲስአበባ ላይ በካስቴሊ ፒያሳ የቀይ ባህር ሽሪምፕ በቀይ ባህር አሳ ቤት ስንቱን አስታወስኩት አይዳ ወደኋላ አርባአመት ነው የመለስሽኝ Red sea ኢትዮጵያ ውስጥ ያልነበረ የለም አባትሽን ነፍሳቸውን በሰላም ያሳርፍልን።

  • @Ethiopiaye2023
    @Ethiopiaye2023  Před 11 měsíci +140

    I’m overwhelmed and humbled by the encouraging comments so many of you have taken the time to write. I deeply appreciate it. I have started to reply to comments, but I realize I need my Amaric typists by my side and since it’s Sunday, I will start that tomorrow. Have a great day all and a special special shout out To Eshe and the entire Donkey Tube community.

    • @betty2718
      @betty2718 Před 11 měsíci +5

      I am really happy to know you 😊keep it up 🥰. Since yesterday night i watched all your youtube videos i really enjoyed it i wish you all the best 😍 😊😊

    • @Lore9072
      @Lore9072 Před 11 měsíci

      አማርኛ እስከ ነገ አስጠበቀች

    • @abelgirma8769
      @abelgirma8769 Před 11 měsíci

      👏👏👏👏👏👏

    • @Model-Entertainment
      @Model-Entertainment Před 11 měsíci +1

      Your narration has its own beauty...cant admire u enough...love u aidiaye

    • @bisrat1269
      @bisrat1269 Před 11 měsíci

  • @MeLove-th7zy
    @MeLove-th7zy Před 11 měsíci +60

    በእሽ ስም መተናል ሀገርሽን የምትወጂ ጀግና ሴት❤❤❤

  • @selomemengistu9796
    @selomemengistu9796 Před 11 měsíci +36

    በእሼ ስም! መድሐንያለም ጨምሮ ይባርከው!

  • @BekinfuGaredew-nu6uy
    @BekinfuGaredew-nu6uy Před 10 měsíci +5

    እሸቱ ሁለተኛ ጥሩ ሰው ወደ ምድራችን ኢትዮጵያ ስላመጣክልን እና እድናገኛት ስላደረክ እያመሰገንኩ እህታችንን እግዚአብሔር እዲረዳት እመኛለሁ 🙏🙏🙏

  • @danielyohannes2710
    @danielyohannes2710 Před 11 měsíci +25

    እንደዚህ አይነት ሙሉ ኢትዮጵያዊ ሰው እንኳን ወደ ሶሻል ሚዲያው ብቅ አልሽልን

  • @senaitm2897
    @senaitm2897 Před 11 měsíci +55

    በ እሸቱ መጣሁ። ጉድ እኮ ነው!!!🤔 ኢትዮጵያዬ እንዲህ የመሳሰሉ ሰዎች አሏት።
    I am so proud of you both ❤

  • @user-df3gt4zu5p
    @user-df3gt4zu5p Před 11 měsíci +30

    ይሄው በእሼ ስም ግን ውድድድድድድድድ ነው ያረኩሽ እንዳየሁሽ እማ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ❤❤❤

  • @user-ri1pv9zv8q
    @user-ri1pv9zv8q Před 11 měsíci +10

    ፈታ ያለች ምርጥ ኢትዮጵያ አገር ወዳድ ነሽ ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mengesha9143
    @mengesha9143 Před 11 měsíci +11

    ይህ show የተለያዩ ሀገሮች ምግብ መቅመስ ለሚያምራቸው የተለያዩ ሀገራት ምግብ ከምን እንደሚዘጋጅ ለማያውቁ አስተማሪ ነው ሰው ከእምነቱ ጋር የሚጣረስ ምግብ ከመመገቡ በፊት ከምን እንደሚሰራ መገንዘብ ያስፈልጋል

  • @helinatadesse4335
    @helinatadesse4335 Před 11 měsíci +48

    ኢትዮጵያ የምትፈልገው አገርዋን የምትወድ የምታገለግል እውቀትዋን የምታካፍል የአንቺ አይነት እድሉን ላላገኙት በቅርብ ሆነሽ ማካፈል እኛንም አስቢን እድሜና ጤና ይስጥሽ ላይክ አለን እናስተባብራለን በርቺልን ውሾቹ ዋው ...

    • @zerayakobgedamu2901
      @zerayakobgedamu2901 Před 11 měsíci

      ማን እንደሆነችና አላማዋ ምን እንደሆነ አውቀን ብናመሰግን አይሻልም ችኩል ለምን እንሆናለን ከመሪያችን አንማርም?

    • @selamkassa1839
      @selamkassa1839 Před 11 měsíci

      ምንድናት ልትይን ለየት ያለ ነገር አትወዶም

    • @Ethiopiaye2023
      @Ethiopiaye2023  Před 11 měsíci

      😊 በጣም አመሰግናለሁ

    • @user-xe2zv3ls7q
      @user-xe2zv3ls7q Před 11 měsíci

      Meder gegena eko new ye ethio hizeb selzgh manem eyemetachu yegemamabetal . Amargha becha yawera cheger yelewm. Gen lemen ezawe hagerachew endezgh ayeserummm???

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w Před 11 měsíci +7

    ኢትዮጵያ የምትፈልገው እንዳንቺ አገር ወዳድ ፍቅር የሆነ ሰው ነዉ❤

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 Před 11 měsíci +7

    ኢትዮጵያዬ ደስ የምትይ የእናንተን የአዘጋጇን የመሰሉ ሰዎች መኖርን እንድንወድ ስለምታደርጉኝ አመሰግናለሁ። በርቺ መልካምነት ሁሌ አሸናፊነት።

  • @abbyassefa7777
    @abbyassefa7777 Před 11 měsíci +6

    አይዳ ትልቅ ሰው በዮቱብ መምጣትሽ በጣም ደስ ይላል ብዙ ወጣት ዮቱበር ኢትዮጵያውያን ብዙ ካንቺ አቀራረብ ይማራሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ በርችልን

  • @EthioLidu
    @EthioLidu Před 11 měsíci +12

    የኔ እናት እንዴት ደስ እንደምቲይ እሸቱ ነው ያስተዋወቀኝ እግዚአብሔር ረጅም ጤና ይስጥሽ

  • @samridire8460
    @samridire8460 Před 11 měsíci +8

    ከእሼ ቤት ነው የመጣሁት ጥሩ ነገር እንዳለ እርግጠኛ ነኝ ❤❤❤

  • @selamutekeba3960
    @selamutekeba3960 Před 10 měsíci +3

    አይዳ አሸናፊ በጣም ጎበዝና ጠንካራ ነሽ። ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። ከፊልም ኤዲቲንግ ጋር የተያያዘ ትምህርቶችን ሰርተሽ ብትለቂልን ብዬ አስባለው። ብዙ ማወቅና መማር ስለምፈልግ ነው። ቅንነትሽን አምላክ ያብዛልሽ

  • @asmarech591
    @asmarech591 Před 10 měsíci +2

    እኔም በእሸቱ ነው የመጣሁት አይዳ በጣም ደሰ ትላለች ፈሪ ነፃነት፣ለሰው ያላት አቀራረብ ክብሯ በረች የኔ ፈልቅልቅ ❤

  • @SARAABE
    @SARAABE Před 11 měsíci +7

    በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነዉ ሀገርሽ ላይ ለመስራት ማሰብሽ ❤ የቡና ቤት እህቶቻችን ጋር ብቅ ብትይ ደሰ ይለኛል Please 👏👏👏

  • @SariYene-ec8iv
    @SariYene-ec8iv Před 11 měsíci +3

    በእሼ ስም በሁለት ስልክ ነው subscribe ያረኩት ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ ልዩ ክብር አለኝ

  • @melawkebede7340
    @melawkebede7340 Před 11 měsíci +3

    በእሼ ስም እድሜና ጤና ለሁለታችሁም🎉🎉🎉🎉

  • @abelsisay5788
    @abelsisay5788 Před 11 měsíci +4

    አሪፍ ነው ግን በኢትዮጵያ ከተለመደው የአመጋገብ የተለየ ፍጥረትት አየበሉ ማሳየትሽ ምናልባት ተቃውሞ እንዳያስነሳብሽ አንደምታቂ ህዝቡ ሀይማኖተኛ ነው ችግር እንዳይገጥምሽ ጥንቃቄ ብታረጊ አሪፍ ነው በተረፍ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ወድጄዋለሁ🙏

  • @kmnj7199
    @kmnj7199 Před 11 měsíci +7

    በ እሼ ስም subscribed i am from Eritrea 🇪🇷 ❤❤❤ loved our original culture.

  • @tigistalemu7580
    @tigistalemu7580 Před 11 měsíci +8

    የኔ ውድ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ ኢትዮጵያ እንዳንቺ ያለ ነዉ የምትፈልገው❤❤❤❤

  • @user-xb1fo4lo6f
    @user-xb1fo4lo6f Před 11 měsíci +1

    አንቺ ጀግና ሴት ነሽ አገራችን እንዳንቺ አይነት ሰዎችን ያብዛላት ❤❤❤❤ እናመሰግናለን እሼ

  • @derejed6418
    @derejed6418 Před 11 měsíci +1

    Loved your interview with Eshetu. Love ኢትዮጵያዬ❣️

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 Před 11 měsíci +2

    እሸትሻ ይህቺን ልበ ቅን ኢትዮጵያዊ ስላስተዋወቅከን በጣም እናመስግናለን 🙌🏾 💚💛❤️

  • @zeyniahassan731
    @zeyniahassan731 Před 11 měsíci +3

    ለሀገሬ የሚመጥን! በጣም ነው የወደድኩት

  • @andualmebelay152
    @andualmebelay152 Před 11 měsíci +2

    እንዴት እንደምወድሽ እድሜሽን ያርዝመው
    ገላገልሽን ከእነዚህ ፉለጠው ቁረጠው

  • @danielhagos6971
    @danielhagos6971 Před 11 měsíci +5

    Thank you Ayida, everything is beautiful and well organized. I'm really excited.
    I can say I also have shared deep experince with Blen.
    Even though we have seen each of her reaction from her face in each restaurant, I wish if you gave her a chance to talk about her feelings before you close this episode. I hope you she had a lot to say.
    Thanks!

  • @mtsehay
    @mtsehay Před rokem +12

    What a great production series!! Exactly what Ethiopiaye needs, God bless you, love and light🙏🏽❤️✨

  • @mekdestessma
    @mekdestessma Před 11 měsíci +6

    በሼ ስም የእሼ አስተማሪ ❤❤❤❤

  • @fkreselamsisay4290
    @fkreselamsisay4290 Před 10 měsíci +1

    ኢትዮጵያዬ💚💛❤
    በእሼ ስም
    አይዳዬ💜💎🙏👌

  • @melakugetachew6546
    @melakugetachew6546 Před 11 měsíci +1

    የምር ምርጥ ሰው አሳወቀን እሼ ሲበዛ አድናቂሽ ነኝ።

  • @tf7382
    @tf7382 Před 11 měsíci +22

    በእሼ ስም Subscribed 😊In my life time, atleast once, I wish to work with you ..Keep up the good work aydu.
    Tip -Please help us to like it and share .For us to see and support it should respect the culture and norms of Ethiopians.😍😍😍

  • @sossienad-sanders6068
    @sossienad-sanders6068 Před rokem +11

    What an amazing adventure Blaine and her friends had,!! Thank you Aida for taking them on an amazing adventure!!!

  • @TalgtaBaszne
    @TalgtaBaszne Před měsícem

    በጣም ደስ ትያለሽ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነሽ❤❤

  • @user-xq8kc2ij4z
    @user-xq8kc2ij4z Před 11 měsíci

    በጣም አሪፍ ነው! ሁሉም ሊለምደው ይገባል ።አማራጭ የለንማ

  • @brookeisaac7161
    @brookeisaac7161 Před rokem +14

    Hip Hip 🎉. Lovin’ it. Very genuine. Uniquely authentic. Gives the Ethiopian viewers a fresh new look. Different from the usual. Spodiodi 👍🏾🇪🇹

  • @mahalettesfaye4357
    @mahalettesfaye4357 Před 11 měsíci +3

    Showing love and respect in honor of Eshetu.

  • @mensur5689
    @mensur5689 Před 11 měsíci +1

    ቀለል ያለ ጨዋታ በጣም ደስ ይላል

  • @hannaw.3323
    @hannaw.3323 Před 11 měsíci +1

    አይዳ እንዳንቺ አይነት የሀገር ሀብቶችን ያብዛልን። ሀገሬን ከፍ ስላረግሽልኝ አከብርሻለሁ። የሀገራችን image ለመቀየር ገና ብዙ ይቀረናል። በርችልን ሁሌም ከጎንሽ ነን። እሸቱ ሰሰትኩህ። እግዚያብሄር ዘርህን ይባርከው።

  • @Lily-hr5hb
    @Lily-hr5hb Před 11 měsíci +7

    This is amazing! Thank you, Ayda! Shout out to Eshé for the intro!
    Need to add more, I love love, love the content, ur interaction with the kids is genuine, and your positive spirit is so contagious. Can't wait to watch the rest of the videos.

    • @Ethiopiaye2023
      @Ethiopiaye2023  Před 11 měsíci

      😊 Yes, shout out to Eshe!! and Thank you so much for your input.

  • @kebreworkgeorges6689
    @kebreworkgeorges6689 Před rokem +3

    A good way to introduce diversity. Keep it up

  • @titt9640
    @titt9640 Před 11 měsíci

    ኢትዮጵያየ በርችልን

  • @tesg9551
    @tesg9551 Před 11 měsíci +1

    Very interesting. Keep on the goooood job.

  • @EAZy-Bzy
    @EAZy-Bzy Před 11 měsíci +2

    በርቺ አይዳ ኢትዮጵያዬ ጥሩ ታሪክ ነው!! እሼ ጋ ታሪክሽን ሰምተን ብዙ ያልተዘመረላቸው ሰዎች እንዳሉ አሳይቶናል::

  • @desta5975
    @desta5975 Před 11 měsíci +3

    You are amazing! Thank you for being there for the young people.

  • @selamworku8060
    @selamworku8060 Před 11 měsíci

    Thank you Eshatu🙏🙏🙏

  • @samitesfaye7249
    @samitesfaye7249 Před 11 měsíci

    Thanks for coming Aida and Eshe thanks for the promotion .

  • @bruktawitdawit6605
    @bruktawitdawit6605 Před 11 měsíci +3

    ደስ ይላል እንደዚ ለየት ያለ ነገር ማየት ናፍቆን ነበር እናመሰግናለን ቤተሰብ ሆነናል👍💐💚💛❤️

    • @Ethiopiaye2023
      @Ethiopiaye2023  Před 11 měsíci

      እንኮን በደህና ጠበቃችሁኝ 😊

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez Před 11 měsíci +5

    Your bravery to move and work in Ethiopia alone is commendable...it is one thing I can't get my head around ..just the thought of it kills me as my experience has never been easy...despite the fact that I love and LOVE my country and my people...please correct me if I am wrong, it is a tough place to navigate life...the crazy driving( before you judge me I lost a loved one in car accident in Addis) I have a trauma from that...the corruption and what not, traumatizing...how about you do a program about it?but I admire you for your courage...respect 🙏.

  • @nebiyumekonnen7619
    @nebiyumekonnen7619 Před 11 měsíci

    You are so sweet Ayda, thank you!

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Před 11 měsíci

    እናመሰግናለን ተባረኪ እሸተጋር አይቼሽ ነው

  • @beshahlakew4337
    @beshahlakew4337 Před 11 měsíci +4

    ዋው እንኳን ደህና መጣሽ ለሀገራችን በፊልምና በዩቲብ ከፍ ያለ ቦታ እንደምታደርሽው ነው

  • @endalenegash9304
    @endalenegash9304 Před 11 měsíci +6

    Aida, you are an amazing woman who exudes positive energy and motivates others to be their best selves. Your adorableness is simply charming. It's fascinating to be around someone like you. I truly appreciate watching you and find that you possess a unique quality.

  • @menberetefera5743
    @menberetefera5743 Před 10 měsíci +1

    አንደ እሸቱ ምርጥ ሰው ተመስገን አምላኬ እወድሻለሁ

  • @Balem_C
    @Balem_C Před 11 měsíci

    What an amaizing persona to be around, i love you already!

  • @Lucky_Blessed
    @Lucky_Blessed Před 11 měsíci +3

    You have no idea how much I liked all your contents. The freedom and the way you talked with them is so natural and amazing. I am not a person who write comment easily but I can't be silent for such amazing job! I wish we can have such posts daily. Thank you for respecting the audience and deliver such a great video. I have seen all the posts and i have the same feeling for all!

    • @Ethiopiaye2023
      @Ethiopiaye2023  Před 11 měsíci +1

      Thank you so much! This means a lot to me.

  • @ashusilesh1497
    @ashusilesh1497 Před 11 měsíci +6

    It's a blessing to learn just your great works .... Hope many Ethiopian girls will be inspired by you and make a difference in their endeavour 👌

  • @nishananteneh1620
    @nishananteneh1620 Před 11 měsíci

    ይገርማል ደስስስ ሲል እሼ ቅን ሰው ያንተን ማንነት አብረህ የዋልካቸው ሰዎች ውጤት መሆናቸውን አሳየኸን ደስስስስ ሲል !

  • @hiwotalemayehu7858
    @hiwotalemayehu7858 Před 10 měsíci

    በጣም ነው የወደድኩሽ ነፃነትሽ ጉብዝናሽ አይዳ

  • @derejed6418
    @derejed6418 Před 11 měsíci +7

    ሰላም አይዳ። I’m one of your admirers on your ኢትዮጵያዬ channel. I was watching your interview on EBS and came up with an idea that could support your project. Could you Please consider picking an Ethiopian from a different ethnic group languages with Amharic translations ? Your personal touch to your community is amazing 😻 Love your work ❣️

  • @bellaejigu3498
    @bellaejigu3498 Před 11 měsíci +3

    In the name of Eshetu I subscribe this channel. Aida you are an incredible person

  • @fiqerlove1942
    @fiqerlove1942 Před 11 měsíci

    💚💛❤ ኢትዮጵያዬ 💚💛❤ Thanks Aida❤

  • @TheBerhaney
    @TheBerhaney Před 10 měsíci

    Blain what a great person .I watched almost all your videos in 2 days.Please Keep up the good job

  • @Degsewtube
    @Degsewtube Před 11 měsíci +5

    እንጀራው በዛ ላይ ቤተሰብጋ ሰብሰብ ብሎ መመገብ እንዴት ይናፍቃል በሥደት የምትኖሩ በተለይ በየ አረብ ሀገራት የማዳም ጓዳ ውሥጥ የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያኖች ለእናት ሀገራችሁ አብቅቷችሁ እንዲህ ሰብሰብ ብላችሁ ቤተሰብጋ ለመመገብ ያብቃችሁ ሀገራችንና ህዝቦቿን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @ethiofirst5002
    @ethiofirst5002 Před 11 měsíci +5

    Please all I can say is keep our culture authentic with everything you do. You already know how our Ethiopian youth. Get influenced by the Western culture. Please inspire the youth to look into their beautiful Ethiopian culture. You are a big role model. I love what u doing so far God be with you.

  • @shemelistube2174
    @shemelistube2174 Před 11 měsíci

    waw ገራሚ ቀረፃ ጥሩ ሀሳብ በርች

  • @user-ml8bv2zr1r
    @user-ml8bv2zr1r Před 11 měsíci +1

    በእሼ ስም መጥቻሐሁ በጣም ነው ምወድሽ ጀግና ሴት ነሽ

  • @user-te8hd1rn3q
    @user-te8hd1rn3q Před 10 měsíci +3

    I subscribed to this channel in the name of Eshetu the Comedian. And I have a comment for you, I really enjoyed your show but to be seen in a world wide try to add English subtitles to your videos, so everyone in the world can understand our country. Keep up the good work.

  • @ETBeMore
    @ETBeMore Před 11 měsíci +7

    Am jealous 😫 It's taking me longer to find my purpose to go back home to immerse with my people learning from them & sharing mine. LOVE ❤️ what you're doing....came from Donkey tube

  • @eyerusalembayeh1161
    @eyerusalembayeh1161 Před 11 měsíci +1

    ስራወችሽን በyou tube ማግኘት በመቻላችን በጣም እድለኞች ነን።Please keep up the good job dear ayda and the team.

  • @habtamumergia8078
    @habtamumergia8078 Před 11 měsíci

    I loved this vedio. Thanks a lot!

  • @hirutmesfin6788
    @hirutmesfin6788 Před 11 měsíci +3

    Wow... how i can get to you ......i never know this kind of restaurant existed in Ethiopia. All of them are mt favorites food.
    What a privilege to be invited and cooked your food by Australian Ambassador. Wow ....me big time.

    • @Black-lioness
      @Black-lioness Před 11 měsíci

      It is in the description box the details of the restaurants

  • @kidushabtewold6317
    @kidushabtewold6317 Před 11 měsíci +3

    I wish I could see their reaction when they are told the snailll😂😂

    • @kidushabtewold6317
      @kidushabtewold6317 Před 11 měsíci

      there it is at the last minute😂😂😂 Thankyou for putting it there

  • @user-zi7mq6qr3e
    @user-zi7mq6qr3e Před 11 měsíci

    በጣም ነው የምትመቹት በርቱ ይመቻቹ

  • @HirutDebay
    @HirutDebay Před 24 dny

    መልካም እህት ተባረኪ በጣም እወድሻለው

  • @mera-2121
    @mera-2121 Před 11 měsíci +2

    ወይኔ አይዳዬ ተወዳጅ ነሽ።❤❤❤❤❤

  • @user-ym1bh7dw7x
    @user-ym1bh7dw7x Před 11 měsíci

    nice interview....Good sound ....

  • @user-kj8rp8nq6q
    @user-kj8rp8nq6q Před 11 měsíci

    Interesting!I really enjoyed it aydaye!

  • @kakush03
    @kakush03 Před 10 měsíci

    You deserve more esha you are brave . Liyaye good to see you

  • @TseganehKuma
    @TseganehKuma Před 10 měsíci

    I like Ayda's passionate communication skills.

  • @nahomkaleb2377
    @nahomkaleb2377 Před 11 měsíci

    wow wow new style 🎉 thank you .

  • @fekadugselassie
    @fekadugselassie Před 11 měsíci +1

    Love how all trips end up in Ethiopia. trip star ⭐

  • @sabaucbamichael3725
    @sabaucbamichael3725 Před 10 měsíci

    This is by far the best you tube channel that I decided to follow. Thank you so much.❤

  • @gashatube6962
    @gashatube6962 Před 11 měsíci

    Missed the part you finish your videos with thank you Ethiopiaye, please include it all time. Good job and thank you!

  • @natnaelasnake8423
    @natnaelasnake8423 Před 11 měsíci

    It is really interesting Video. Keep it up!

  • @zelalemmersie6877
    @zelalemmersie6877 Před 11 měsíci +1

    I wish I had met you inperson. You've very incrediblpersonality and good heart. God bless you and your family

  • @zeinambaideen2236
    @zeinambaideen2236 Před 11 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ስላዝናናሻቸው ደስ ይላል መልካምነት ለራስ ነው

  • @sorretiBT
    @sorretiBT Před 10 měsíci

    Wow amazing 😮 👏 I'm proud of you

  • @muna4267
    @muna4267 Před 11 měsíci +2

    You are a marvelous, caring person. Your sincerity shows in each of your action. Our country needs your kind of people. Brava

  • @Tsedi2112
    @Tsedi2112 Před 11 měsíci

    እንዲ አይነት ፕሮግራም ናፍቆኝ ነበር አመሰግናለሁ እሼ

  • @user-fw5dh7bu3v
    @user-fw5dh7bu3v Před 11 měsíci

    The true love and happiness of ordinary Ethiopians, unbelievably money cannot buy you happiness is definitely true . Thank you for putting spotlight on the humble and polite working people of Ethiopia .

  • @getnetbelay4254
    @getnetbelay4254 Před 11 měsíci

    wow nice experience for them......welcome አይዳ

  • @gbalaker
    @gbalaker Před 11 měsíci

    Great show, keep it up

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8d Před 11 měsíci +1

    እሼ ምርጡ እናመሰግናለን መልካም ሰው ሰላስተዋወከን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤መልካም ሴት እድሜና ጤና ይስጥልን የአባታሽን ነብስ ይማርልን በአፀደገነት ያኑርልን 😢

  • @Tigist-wx6fv
    @Tigist-wx6fv Před 11 měsíci

    በሼ ስም መተናል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ ተባረኪ