ከባዶነት ወደትልቅነት || from zero to hero ||
Vložit
- čas přidán 12. 09. 2024
- In this video, we'll be sharing valuable tips and insights on how to start from the bottom and grow big. Whether you're an aspiring entrepreneur, artist, or simply looking to improve your life, we'll provide you with practical advice to help you achieve your goals.
We'll start by discussing the importance of having a clear vision and setting achievable goals. We'll also explore the power of perseverance and resilience, and share strategies for overcoming obstacles and setbacks.
Next, we'll delve into the importance of building a strong network and seeking out mentors who can offer guidance and support. We'll also discuss the value of continuously learning and improving, and how embracing failure can be a key factor in achieving success.
We'll conclude by sharing inspiring stories of individuals who started from humble beginnings and grew into successful and influential figures. By the end of this video, you'll be armed with the knowledge and motivation to start your own journey towards success.
Don't forget to subscribe to our channel for more inspiring and informative content!
ማንያዘዋል የእውነት ስለረዳኽኝ አመሰግናለሁ በህይወቴ ለውጥ አምጥቻለሁ ። እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ
Bro naa jiradhuu rabbii siif haa ibsu jirenya koo ibsiteta. Betam amesgnehalw brooooo
እናመስግናለን ማኔ በዚህ አጋጣሚ መፅሀፍ ማግኘት ለማትችሉ ወይም ቁጭ ብሎ ለማንበብ ጊዜ የለላችሁ የድምፅ መፃፍት ሚቀርቡበት tedel tube ሚል አለ በጣም ህይወት ቀያሪ ነው እኔ በብዙ ጠቅሞኛል ዱባይ ማዳም ቤት ነው ምስራው በኤርፎን እየስማሁ ስራየን እሰራሁ በተለይ ስደት ያላችሁ ልጆች ትጠቀማላችሁ
አሜን አሜን አሜን አሜን
ይመችህ ብሮ እድሜና ጤና 😘😘😘 ይስጥህ
i think this is a new move ,the editing the way you present changed .....,good job bro
ማኔ በጣም እናመሠግናለን አንተን የሠጠን ፈጣሪ ይክበር ይመስገን ከአምላክ ጋር ያለኝ ቅርበት ብዙም አለሰነበረም አመስጋኝም አልነበርኩም ያንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ በስራዬ በትምህርቴ በአጠቃላይ በህይወቴ ትልቅ ለውጥ አምጥቻለሁ በዚህም ከልቤ አመሰግናለሁ ያለህን የውስጥ ሰላምና እረፍት ይጋባልና አምላክ ከዚህም በላይ አትረፍርፎ ይስጥህ።ይህንን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
የክርስትና ሃይማኖት ተከታይ አለነበርሽም ነበር ማለት ነው።
ማኔ ጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት ወጣቶችን የሚአጠነክር የሚአበረታታ ነው ስራ ነው እግዚአብሄር ይስጥህ
ማኔ አንተኮ ያብዛኛውን ኢትዮጵያዊ ሂወት መከራን ችግርን እርዛትን ብዙዎቻችን ላይ ተሽክመነው የምንዞረውን ሂዎት በስእል እያሳዬኽን የምታስተር ከሌሎች አንቂዎች በተሻለ ራሳችነን የምታሳየን መስታዉታችን ነህ በርታ አንተ ለውዥንብር የማትበገር ጠንካራ ነህ አንተ ማለት የኔ ሂወት ግልባጭ ነህ እኔነቴን በአንተ አንቂ አጀንዳ ውስጥ አላጣውም ፈጣሪ ይጠብቅህ ጫማዬን ሳደርግ ሁሌም አመሰግንሀለሁ
አመስግናለሁ እኔ ከትንሽ ነገር ለመነሳት እያሰብኩ ነው እና ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ😍
ማኔ በጣም ነው የማመሰግነው ጮክ ብለህ ስታወራ ኢነርጁክን ነው የምታጋባው በጣም ነው የማመሰግ ነው ፈጣሪ የልብህን መሻት ይፈጽምልክ በጣም ነው ማከብርክ አንተን ካወኩህ 3 አመት ሞላኝ ሁሌም ሳልሰማክ አልውልም ያሰብኩትን አሳክቼ እንዲሳካ ካደረጉት ሰዎች መሀል አንዱ ማኔ ነው ብዬ እንደማኮራክ እርግጠኛ ነኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ተመስገን ፈጣሪ አተን ያዘጋጀልን በምክንያት ነው ፈጣሪ ጥበብና ማስተዋል ይስጥልኝ
manya 7th is nice for all
the shot, the editing ,the power is so insane ! nice job!
ትክክል የኔ አበሳ የኔም ህልም አድ ቀን ይሳካል አሁላይ ለህልሜ መስዋትነት እየከፈልኩ ያለሁ ነኝ
SLM እነንም እየገባቹ አበረታቱኝ
በማርያም
መልካምነት ለራስ ነው ኑ ገባ በሉ
Yene wd ayzosh hulum yalfal
tanks mana you are so good motivational speaker
The seventh one amlak malet new hulum besu new yemsakaw amen
ማኔ ወንድማችን እናመሰግናለን
Number #7 but at @Top #1st step
Thank you Man❤🙏
🙏🙏
TEBAREKI WONDIME
ብሮ ከዚም በላይ ተትረፍረፍ!!!
Good ...go a head!!!
እናመሰግናለን ምርጫየ እጣ ፈንታየ ቅዱስ እግዚአብሔር ነው። እሱ ምን እንዳደርግ ከኔ ይልቅ ስለሚያውቅ ።
God bless you
በጣም አናቃቅተኛሀል👌💗🙏
መልካም ሰዉ ነሕ እናመሰግናለን
ፈጣሪያባርክህበጣምነውምወድህየውነትፈጣሪከፍያድርግክ
Thank you bro liyyuu inwadale nurili❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏
Thanks for your advice Mane! 🙏
ጀግና እኮ ነህ ማርያምን
ሰው ማንን ይመስላል ኑሮውን አሉ ወፈርክ ማኔ
ማኔ የተሟላ ትምርት ነው በተለይ የኛን ድርሻ ተወጥተን የአምላክን ተአምር መጠቀም ታላቅ ትምርት ነው አመሰግናለው
Bro shkuren
Le jemari you tuber step by step astemir
Mane thanks
10q bro
😘😘
ሰላም ማኔ አንተን እንዴት መግኛት እችለለው????
# 7 🙏❤️
Well come mania thank you so much 😘😘
Manyazewal wndme sle fetari be sefat astemrn, seket kal Egzaber bado new
Thank you bro ❤❤
The power of Serving, The Power of Focus and Going extramile are also the key to success.
Thanks manye ❤❤❤❤
7&5
እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ቀጥልበት
Thank you ....wuddddddddddddd bro
*Great tips thanks for sharing bro*
Thanks bro
ማኔ ለኔ የተፈጠረ እስኪመስለኝ ነው ስሰማው የማላውቀው ነገር ተሰምቶኝ የማያውቅ የውስጥ ደስታ ነው የሚሰማኝ ። እ/ር ብርሀንህን ይጨምርልህ ብሮሮሮሮ ብሮሮሮሮሮሮ
ሁሉም ቢሰማው ብዬ ተመኝው
thanks mey
❤❤❤🙏🙏
Tru nw enamesegnalen
Maneye tebarekelng demetseh hula energyen yekeyerewal gn maneye ke selam atalay gar metazegajut ye radio program eko betaaaaaam merettt nbr lmn tewachut???
I accept ❤❤❤❤❤❤❤exactly
Netork=Networth...it is true
7ተመቸኝ ግን ሁሉም ግሩም ነው
ማኔ በርታ አድናቂህ ነኝ
EGIZABIHER YISEXILIN Ameseginalew
Selam manyazewal yet new seminar yemitazegajew alem cinema sehed tetehal aluge betam mekafel felege neber tell me your address pls
Mani Betam Adinakeh negn kemejemeriyaw jemiro eketatelalehu enam lewit alegn Lezihim Amesginalehu. Gin ahunim erdatah Yasfeligenal How I meet you please From Jimma
7
Think and grow rich is worth $100000000000000. Yet, you can find it for free online or the hard copy for less than $10. Sadly most people want to spend a lot of money on brand shoes or something that won’t make a real change in their life. Than you mane. Our Bob proctor lol
Thank u Man❤
ጠፍተነበር በጣም ደብሬኝነበር
Thank you
በጣም ትጮሀለህ አተስብም
ገራሚ ምክርነው እደኔ ለውጥን የናፈቀ ይህቪድዎ መልሥ አለው
ስዎችያልህውትምኛ. እውነት ምክንያቱም ብርብቻ ነውናካብትው
mrt mane 7
እባክህ online ላይ ልንማረው የምንችለውን ትምህርት ጠቁመን ከአንተ እይታ
Alx software
❤❤👌
Er tolotol yelqeqln teftkbnal
Bero u are gift our cuntry I like freedom of your sprirt when come iwant meet u tank you
🥰🥰🥰🥰🥰🤍🤍🤍🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤💯💯
🙏🙏🙏❤❤❤🏥☝
👍👍👍👍👌
Mane mirt sow nurilngi mirt wondime
Gobez neh amlak yebarki ye ethiopia habti neh, naol eblalew ke modjo
ትዕግስትትት
Areee Wayne kalib nawuu mamasaginewuu agizany sawuu lihuun hasabii bexam aleny nagar gin indata ayinatoch melkam sawoch gaar qirb ayidelahum way saw mahon lasiket mikniyat tihonalah biyee tesfaa adergalewuuu uuuuuuuf tebarek bichaaa alawuqim
Zari,yemigerm,new,mani,lmn,atlgnm,13,6,2015,newu,gn,second,semister,tmhrt,gemrnal,enegn,alhidhum,zari,segn,newu,o,ykrta,alngerhuhm,lka,12 kfl,temari,negn,yawu,hulum,nger,yemistela,newu
Motivation ማለት ያልተጣራ ድፍድፍ ነዳጅ ነው ጆሯቹ ላይ ወንፊት አድርጋቹ ስሙ
Haha you’re so funny 😂
ቀዳዳ ነህ
7
thank you