"የኢትዮጵያ ችግር እኔ ነኝ" ፡ ጀግና መፍጠር 1 ፡ Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • JEGNA MEFTER
    This show is a talk show , in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is showing the young generation how hard they have worked to be where they are today.
    and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social medias. further more we are aiming to give the youth role models they can look up to.
    we will invite different guests every week , guests like artists, experts, motivational speakers, sports person, authors e.t.c....
    Today's Guest Motivational Speaker Manyazewal Eshetu
    / @manyazewaleshetu
    #manyazewaleshetu
    #garyvee #motivational #personalDevelopment #inspirational
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Komentáře • 679

  • @bheembheem3111
    @bheembheem3111 Před 4 lety +96

    ከጊዜ ጋር የሚጓዝ ምርጥ ልጅ ነው ገራሚ አስተሳሰብ ነው ያለው የሚናገራቸው ነገሮች ሁሉ አነቃቂ ናቸው እናመሰግናለን!!!

  • @rahelakileluretafikri9003
    @rahelakileluretafikri9003 Před 4 lety +58

    እንደዚህ አይነት የእውቀት መአድ የሆነ ሰውን ለመስማት ጊዜ ያለው ሰው የታለና በዚህ ዘመን ልቦና ይስጠን ብቻ በእውነት

    • @wassimgm3188
      @wassimgm3188 Před 4 lety +2

      ትክክል... ሀገር ያተራምሱ እንጂ....
      ቁም ነገር ማለት በቃ ይህ ነው

  • @kidusfamily3646
    @kidusfamily3646 Před 4 lety +159

    ይሄ ሰውየ ከአምሮየ በላይ ነው የሆነብኝ ልክ ልኬን ነው የሚነግረኝ 😂😂😂😂😂👌🏽👌🏽👍👍

  • @user-ee8mj5xc4t
    @user-ee8mj5xc4t Před 4 lety +33

    የማይጠገብ ልጅ ነዉ ሁለታቹ መግጠማቹ ደስ ይላል በርቱ ከቻላቹ አብራቹ ስሩ እወዳችሆለሁ

  • @ganateshetu5302
    @ganateshetu5302 Před 4 lety +18

    በመጀመሪያ እናመሰግናለን እኛ አረብ ሀገር ያለን ሰዎች በሰዉ ሀገር ተከራተትን የሰራነዉ ቤት በቄሮ እየፈረሰብን ነው ህጋዊ ነው ተመልሰን የት እንኑር መሪ ያጣ ህዝብ ለመኖርም ተሳቀን እንኳን ስራ ለመፍጠር

  • @jerryat7530
    @jerryat7530 Před 4 lety +23

    ሚገርም ነው እውነት ነጻ ሰው አቦ ይመቺክ 👍👍👍::ወንድሜ በርታ ፕሮግራሙ 👌

  • @tamirathaile9310
    @tamirathaile9310 Před 4 lety +44

    አይገርምም ይሄ ልጅ ገና ስጀምር ምቃልድ መስሎኝ ነበር አያያሁት ስሄድ ግን በጣም ወደድኩት አቦ ይመቻችሁ

  • @beytulayasin2335
    @beytulayasin2335 Před 4 lety +131

    እኝ የአረብ ሀገር ሴቶች የማንለዘውን እረዳታ እፈልጋል የአዕምሮ እርዳታ ሀገረችን ገብተን እንዴት መሰራት እንድችል

    • @SaraSara-wl4ts
      @SaraSara-wl4ts Před 4 lety +5

      እውነትሺን ነው በሱው ምክር ለመለውጥ እየሞከርሁ ነው

    • @fisthgzhhejx649
      @fisthgzhhejx649 Před 4 lety +6

      ቤቲ ደስ ይላል እኔም እንዳንች ከአገር ውጭ ነኝ ማለትም አውሮፓ -እንግሊዝ ሀገር ነው የምኖረው ሀገሬ ገብቸ የግል ስራ ብፈጥር ደስ ይለኛል እናም ሀሳብሽን ወድጄዋለሁ

    • @user-oh7ug7kk5i
      @user-oh7ug7kk5i Před 4 lety +1

      በትክክል

    • @fisthgzhhejx649
      @fisthgzhhejx649 Před 4 lety +1

      ምነው እናት ሀሳቤን አልወደድሽውም እንዴ

    • @azkdkaksz3042
      @azkdkaksz3042 Před 4 lety

      @@fisthgzhhejx649 teru hasab new ene dubay negn hagerachine gebten nuroachinen yasamrew

  • @michaelhaile1045
    @michaelhaile1045 Před 4 lety +1

    ሰው ሲነቃ ጥፋት ይበዛል እና ፖሊሲ በጣም መጠንከር ያስፈልጋል እንጂ መንቃት ካልበት የተማረ ምሆን ኣልበት እና በጣም ጎቦዝ ያለው በጣም ጥሩ ኣባባል ነው ተባረክ

  • @user-rw5ir8mh4r
    @user-rw5ir8mh4r Před 4 lety +7

    እዉነት እሄ ሰው በጣም ያስገርመኛል የሚገርም ጭንቅላት አለው የሚገርም ነገር አለው በቀልድ የሚያስተላልፈው ቁምነገር ገራሚ ነው

  • @user-vw1yy4zs2b
    @user-vw1yy4zs2b Před 4 lety +2

    አማን ያዘዋል አቤት ስወድህ እኮ የምትናገራቸው ቃላት አንድም የሚጣል ቃል የለም ሁሉም ከሀይምሮ ውስት የሚቀመጡ ናቸው

  • @apostilthomas849
    @apostilthomas849 Před 4 lety +2

    ይሄ ልጅ ትልቅ. ቦታ ይደርሳል. አይ ማኔ የዘመናችን ድንቅ ልጅ ነዉ. ብዙ እሚጠቅም ነገር አግቼበታለዉ

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Před 4 lety +61

    እንዴት ግሩም አስተሳሰብ አለው ዋዉ ማንያዘዋል አከበርኩህ ወንድሜ!!

  • @adisutube2827
    @adisutube2827 Před 4 lety +59

    ዋው ሚገርም ፕሮግራም ነው ።ማንያዘዋል በጣም ነው የምትመቸኝ part 2

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 Před 4 lety +1

    ተባረክ ወንድሜ ማንያዘዋል ፡ያልከው ሁሉ ትክክል ነው ፡ስኬታማ ሰዋች መተው ካላስተማሩ፡ሰነፋ እና ህልመኛው ብቻ ባገኘው አጋጣሚ ሁሉ ያለ እውቀት ፡እየለፈለፉ ነው ህዝቡን እንዲ ግራ ያጋቡት ፡እና እንዳንተ አይነት እንደ እሼ ያላቹ ወጣቱን እንዲህ ሊያስተምር የሚችል ነገር .በማቅረባቹን ቀጥሉ ፡ማን ያዘዋል 100% ያገራችን ወጣቶች ሁኔታ ገብቶካል ፡ ብዙ ሰው ያልማሉ ያቅዳሉ ግን ተግባር ላይ ዜሮ ፡እሼ ተባረክ ፡በዚው ቀጥል ፡

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 Před 4 lety +2

    እሸቱ
    ትክክለኛው መስመር እያስያዝከን ነው።አገራችን ችክ ካለው ፖሊቲክስና ወሬ መውጣት አለባት።i like your show.በርታልን

  • @selinatoday1557
    @selinatoday1557 Před 4 lety +17

    Very positive and wise man. I'm telling my son every day that he's strong, intelligent, handsome, innocent, helpful, very kind and so on. Really you'll see the difference about his happiness. Please every parent tell your children positive about life.

  • @ashebralemu4705
    @ashebralemu4705 Před 4 lety +5

    ዋው ማንያዘዋል በጣም የሚገርም ሰው ነው እጅግ በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነው የሚናገረው እሼ ስለጋበዝከው እናመሰግናለን ክፍል ሁለትን በጉጉት ነው የምጠብቀው፡፡

  • @user-is5si4yq6w
    @user-is5si4yq6w Před 2 lety +6

    የኛ ዉዶች ከክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

  • @filmongebru5545
    @filmongebru5545 Před 4 lety +4

    I love this guy!! He is my idol. ምን አይነት ሰነፍ እነደሆንኩኝ እንዳስተውል እረድቶኛል። much appreciated ❤️❤️❤️

  • @beonaddis7
    @beonaddis7 Před 4 lety +86

    አቦ የሚገርም ሰው ነው🤔🤔

    • @Tube-oy7ml
      @Tube-oy7ml Před 4 lety +1

      Chanalihin subscribe Adirgeallau inenim subscribe Argagn baqininnat

    • @beonaddis7
      @beonaddis7 Před 4 lety

      ይመችሽ እሼ

  • @user-bf1dt4og7s
    @user-bf1dt4og7s Před 4 lety +14

    ማን ያዘዋል ተመቸህኝ ጎበዝ አሳብ አለህ እሼ የኔ አደኛ ዘና አደረጋችሁን ።

  • @tofikua167
    @tofikua167 Před 4 lety +5

    ይሄ ከባድ ሰው ነው respect 🙏🙏🙏

  • @alemshetkefelew4631
    @alemshetkefelew4631 Před 4 lety +2

    ዋው! እራሴን ቆም ብዬ እንዳይ ነው ያደረጋቹሁኝ! ብዙዎቻችን የሚደንቅ ስጦታ እና ችሎት እያለን ከተግባር የራቀ ስሜታዊ ብቻ ስለሆንን መለወጥ አልቻልንም! አሁን ያነሳችሁት ሀሳብ ለዚህ ችግር በጣም ገንቢ ነው። እናመሰግናለን!!!

  • @Ttt-ig9py
    @Ttt-ig9py Před 4 lety +3

    ሃገራችን እሚያስፈልጋት እንዳንተ አይነት ሰው ነው !! በርታ ወንድሜ!!!

  • @zelalembelay1621
    @zelalembelay1621 Před 4 lety +40

    This guy is so true ok every body has to be watching clear and responsibleo9

    • @seblemulato6304
      @seblemulato6304 Před 3 lety

      Yigermali eshe chinklatu yezihin silk qutir lakilgn ishe ibakihn bizun gize dpreshin yaschegiregnali....

  • @sportapp8550
    @sportapp8550 Před 4 lety +1

    በጣም የሚገራርም እይታ ያለው ልጅ በጣም ነው የምናከብርህ በርታልን አምላክ እንደርሱያሉትን ያብዛልን ዘረኞችን ያጥፋልን አሜን።

  • @DenkneshEthiopia
    @DenkneshEthiopia Před 4 lety +1

    100% ትክክል በውነት የማመሰግንበት ቃል የለኝም የሀንን እንደቀልድ ፈዝ የሚመለከት የኖራልኮ ቀልድ አይደለም የሚያወራው ቁምነገር ነው ሳቃችሁን ቆጥባችሁ አድምጡት

  • @yedilfana8206
    @yedilfana8206 Před 4 lety +165

    👌 ያንተን DNA ወስዶ ይሄን ዘረኛ ትውልድ መውጋት ነበር

    • @mitatekle8484
      @mitatekle8484 Před 4 lety +3

      ዛሬ ገና ከልቤ ሳኩ አመሰግናለው ተስፍ ይወጉ

    • @user-wj1by1vh2s
      @user-wj1by1vh2s Před 4 lety

      🤣🤣🤣

    • @user-ff7qo3ik8b
      @user-ff7qo3ik8b Před 4 lety +1

      ማርያምን ለክ ነው ይወጉ😂😂😂 ይሄን ልጀ በቻናል በጉጉት እየጠበኩት ነው ከመጣ

    • @robelkahsay4372
      @robelkahsay4372 Před 4 lety

      Yemir ewnet new

    • @MaledaTube
      @MaledaTube Před 4 lety +4

      መርፌ ለሚፈሩ ደሞ በኪኒን መልክ ቢዘጋጅ ጥሩ ነው 😁

  • @oykukarayeloykukarayel3229
    @oykukarayeloykukarayel3229 Před 4 lety +36

    የኢትዮጵያ ችግር እኔ ነኝ👌🇪🇹❤

  • @mesfinsharew9174
    @mesfinsharew9174 Před 2 lety +2

    አንድ ግለሰብ
    ማሰብ ያለበት የኢትዮጵያ
    ችግር ወይንም ድህነት
    የኔ ችግር ነው ብሎ ነው ማሰብ ያለበት።
    ምክንያቱም የአለማችንን ጨለማ ያበራው አንድ ሰው ነው።ቶማስኤድሰን የተባለ ሳይንቲስት ነው።

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 4 lety +6

    ገራሚ አስተሳሰብ ያለው ሰው ነው ይመችክ ዋው በጣም ሚገርም ፕሮግራም ነው በዚሁ ቀጥሉበት አሹዬ የኔ ምርጥ

  • @user-ci2ye5jk4b
    @user-ci2ye5jk4b Před 4 lety +1

    ማን ያዘዋል ዋውው በጣም ጅግና ልጅ እንዴት. እንደምወድህ. እግዚአብሔር ከዚህ በለይ እውቀቱን ጥበብን ጨምሮ ይስጥህ. በጣም እምትመቸኝ. ልጅ.

  • @habeshaclip
    @habeshaclip Před rokem +2

    ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን
    ለታመመ ጤንነትን
    ላላገባ ትዳርን
    ላልወለደ ልጅን
    የተሰደደውንም ወገናችን ለሀገራችው ያብቃልን።
    አገራችንን ሰላም ያድርግልን።
    አሜን🙏🙏🙏

  • @jamashmuhammed150
    @jamashmuhammed150 Před 4 lety +2

    ደስ የሚልና በጣም የሚያነቃቃ ምክር የሚሰጥ ሰው ነው እናመሰግናለን

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 Před 4 lety +1

    ዋው ደስ የሚል ልጅ ነው እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን ሀገሬ የሚያስፈልጋአት ልክ እንደ አንተ ገራሚ ሀሳብ ያላቸውን ነው።

  • @adinosulanko7993
    @adinosulanko7993 Před 2 lety

    በጣም ምጋርሚ አስተሳስብ ነው ልናስተውላ ይገባነል bro I appreciate keep it up

  • @kingselemon1001
    @kingselemon1001 Před 4 lety

    በጣም የሚገርም ሰው ነው adviser በብዙ ሺ ገንዘብ በሰዓት እየተከፈላቸው ነው ንግግር የሚያደርጉት እኛ ደግሞ በነፃ ጥሩ ሀሳብ ሲሰጠን ዋው ደስ የሚል ቁም ነገር ያለው ንግግር ነው እናመሰግናለን

  • @kdstyajesuslove7080
    @kdstyajesuslove7080 Před 4 lety

    ዘመናችሁ ይባረክ እሚገርም ሰዉነዉ ዘመንህ ይባረክ እሚገርም መገለጥነዉ እዲህነዉ አሳብን መገልጥ ።

  • @wggsqhyus9714
    @wggsqhyus9714 Před 4 lety +3

    ትቸር ማን ያዘዋል በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ በማንነትህ የምትኮር በአካል በጣም የመከርከኝ ምክር እስካሁን አስታውስ አለው አሁን የደረስኩብት ቦታ እድደርስ መክረህኛል መቸ መከርኩሽ ካልከኝ ሁለትሽ አስር ቻይኖች እንዱስትር ላ17ቀን ታሰለጥን ነበር በግልም በጣም ትመክረኝ ነበር የታክሲ እኮን አጥቸ ቡዙ ነገር እረድተህኛል አመሰግንህ አለው

  • @daniman1484
    @daniman1484 Před 4 lety +3

    የት ነበርክ!!!!! ድንቅ ሰው!!!! አቦ ዘላለም ኑር........ለምን እንዴ አትጎረብጥማ ምቹ ነህ። እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን አሜን።

  • @fevenjackson3964
    @fevenjackson3964 Před 4 lety +5

    I love his Entusiasum,love to talk face to face with him,thanks Eshetuye always you show the best

  • @sone8065
    @sone8065 Před 3 lety +2

    ሁለታችሁም በሙያችሁ አድናቂያችሁ ነኝ በርቱ ።

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 Před 4 lety +2

    ዎዉዉዉዉ ትክክል እኔም አሁን እጀምራለሁ ! በትንሽ ነገር እራስን መለወጥ እናመሰግናለን ወድማችን እዲሁም እሽ።

  • @yigermalmetew4360
    @yigermalmetew4360 Před 4 lety

    እውነቱን ነው። አዲስ አበባ ውስጥ ተጨናንቆ መተላለቅ የሀገሪቱ ትልቅ ትግዳሮት ነውና. መፍትሔው ሌሎችን ከትማዎች ውስጥ እንደሚሳካም ማሳየት ያያፈልጋል። አዲስ አበባን የሀገሪቱ ኤኮኖሚ የትምህርት የዲፕሎማሲ የንግድ የአፍሪካ መዲና መሆን መጨናነቁን አባባሰው። ከሌሎች ሐገሮች ብንማር ጥሩ ነው። መልካምን ነገር አውቆ የማያደርገው ያ ሐጢአት ነው። ይላል መፀሐፉ። በርታ። አይዞህ። ሌሎችንም አይዞአችሁ በላቸው።

  • @naeemaidk6029
    @naeemaidk6029 Před 4 lety

    ይህ ልጅ በጣም ጎበዝነው በራስ የመተማመን አቅሙን አደቅለታለሁ ጎበዝ ጠክር በርታታታ

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር በጣም በጣም ይባርክ, (እትዮ )በዛሬ ግዜ ብዙ መልካም ልጆች አሉዋት!!!!

  • @genetalamaw2652
    @genetalamaw2652 Před 4 lety

    የዘመናችን ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ ትውልዱን በተቻለው ሁሉ እያነፀልን ነው እናመሰግናለን!!

  • @mamionetube2664
    @mamionetube2664 Před 4 lety +1

    አጀት አርስ ትምሮ ነው ተመችቶናል በርታልን እደነዚ አይነት ሰዎች ቢበዙልንና መልካም ነው!!!

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Před 4 lety

    በእውነት ይህልጅ ብርቅይነው ለኛ ለወጣቶች በርታልን የግልክን ዮትዮብ ክፈት መምህርችነክ

  • @user-wi4ox4ob7w
    @user-wi4ox4ob7w Před 4 lety +6

    😂😂😂😂😂😂ሁለት አዝጎች ስወዳቹ❤️❤️❤️❤❤❤😍😍😍 ምርጥ አሳብ ነው ያስተላለፈዎ

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 Před 4 lety

    እውነት የምገርም ጭቅላት ነው በነገራችን ላይ በጣም ነው የምወደክ በርታ ወድም ጀግናንክ 💚💛❤️😘

  • @user-bl1br1zf3k
    @user-bl1br1zf3k Před 4 lety +28

    አቤት መገናኝት ሁለት አድክሞኝ እወዳቸሁዋለሁሁለታቸሁንም

  • @doitright593
    @doitright593 Před 4 lety +8

    ቶፕ ማን ኤንድ ዘ ፈርስት ማን ያዘዋል ብሮሮሮሮሮሮ በጣም ተመችቶናል አንተ በምትሰጠው ትምህርት እኛም ጡንቻ እያወጣን ነው " በርታበት ቀጥልበት ቴንኪው ቬር ማች

  • @efrataefrata6448
    @efrataefrata6448 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔርን በጣም ነው የምወድክ ጎበዝ ነህ ትችላለክ

  • @totitshow795
    @totitshow795 Před 4 lety +1

    ሀሀሀ ስወደው ደሞ በሳቅ ገደለኝ ይመችህ ብሮሮሮሮ የምቶዱት

  • @mohammedaman1158
    @mohammedaman1158 Před 4 lety +1

    እዉነት ነዉ እና መሰግናለን ፈታር ይባርክ ✌️✌️✌️✌️

  • @dibo1415
    @dibo1415 Před 4 lety +1

    ሁለታችሁም ምርጦች ናቹ ሁሌም ባይሁን በሳምንት አንዴ እንደዚህ አብራቹ ስሩ ተወያዩ ❤🌟

  • @user-zw5gf9co1v
    @user-zw5gf9co1v Před 2 lety +1

    የምገርም አቅም ዋው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @yeabtsegawendiwu6060
    @yeabtsegawendiwu6060 Před 4 lety +1

    ዋው ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ ለምልሙ

  • @hayatmeka7204
    @hayatmeka7204 Před 2 lety +1

    አላህ ይጨምርላቹ ሀለታቹም ምርጦች ናቹ

  • @nardosnardos8959
    @nardosnardos8959 Před 2 lety

    Igziyabeher Yebarkachuh Esey Yewnet bertulen merx hasab new waw👏✅

  • @adanetesfaye5907
    @adanetesfaye5907 Před 4 lety +4

    Eshe, u r not only comedian ,OMG, you are great man,I also appreciate Manyazewal.

  • @hiwotethiopia9839
    @hiwotethiopia9839 Před 4 lety

    Wowww batami yegarimali mireti sew selamik yebiza bareta🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤👈selam fikir la Ethiopia yhuni

  • @feraassefa710
    @feraassefa710 Před 4 lety +1

    ገራሚ ሰው ከዘመኑ ጋራ አብሮ ሚሄድ ወጣቱ ሚፈልገዎ የሚያነሳሳው ነው አንደዚ አይነት ሰዋች ያብዛልን

  • @tekaligntamiru7940
    @tekaligntamiru7940 Před 4 lety +1

    ከአርባምንጭ የሚመጣ ሁሉ ጅግና ነው

  • @user-pi9lr2hj3l
    @user-pi9lr2hj3l Před 4 lety +1

    100% እውነት ነው እኛ ኢትዮጵያውያን የአምሮ እድገት እና ስልጠና ያስፈልገናል....

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 Před 4 lety +26

    እሼ አድክሙ ከልብክ የሚያደክም ላተም ተገኘ
    የሚገርመው ልጁ ትክክለኛ የሰው ትርጉም የገባው ሰው ነው ማለት ለተርዳው!!

    • @sintetube8886
      @sintetube8886 Před 4 lety +3

      በጣም ሰው ነው ክልቡ

    • @ruthlove1462
      @ruthlove1462 Před 4 lety +3

      @@sintetube8886 በጣም ቲክቶክ ላይ አየዋለሁ እናም ይገርመኛል

    • @fasikabera9704
      @fasikabera9704 Před rokem

      በትክክል 👍👍

  • @tigistdagnow7010
    @tigistdagnow7010 Před 2 lety +1

    ምርጥ ሠዎች በርቱልን ፈጣሪ ያበርታችሁ ጠንክሩ

  • @Sulinaist
    @Sulinaist Před 4 lety +1

    I like this guy I agree with you and Continue to young people.❤️💕🇪🇷🙏💕 Very heart touching much I have not Ward Thank you

  • @tesfayelsa2312
    @tesfayelsa2312 Před 4 lety +1

    በናትህ ቄሮን እስተምር ህዝቦቻችንን ከመታረድ አስጥልልን ጥሩ ተሰጦ ነው

  • @tigray-revive4067
    @tigray-revive4067 Před 4 lety +3

    'የመጨረሻ ሰነፍፍፍፍ ነን!'...በጣም እውነት!

  • @enchalewayenew9016
    @enchalewayenew9016 Před 4 lety +9

    Wow look at him really so nice as he talk!!!❤️

  • @tgytad9950
    @tgytad9950 Před 4 lety +1

    በጣም ማኔ ማንም ኢትዮጵያዊ ስኬቱን አይነግርህም። እንደአንተ አይነቱ ይብዛልን

  • @zabibhafeker4978
    @zabibhafeker4978 Před 4 lety +1

    Woww ታማቻኝ አንዳበቱ እንዴት ይጠፍጣል ዶንክ ይቱብ ሁሌም አየለው ግን ኮሜንት አድርጌ አለውቅም በርቱ

  • @user-pu6ev2np6g
    @user-pu6ev2np6g Před 3 lety +2

    ምርጥ አስተሳሰብ ያለው ሠው

  • @genetabraha
    @genetabraha Před 4 lety

    ዋው የሚገርም አይምሮ አኮ ነው ያለው አሺ አንተም ንርጥ ነው ሁሉም አንዲወጣ ስለምታደርግ ጎበዝ

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 Před 4 lety +1

    የዝግጅት ክፍሉን እያመስገንኩ ኢንተርቢ ላይ ለተጋበዘው አክብሮቴ ከፍ ያለ ነው ለዚቺ በብዙ ነገር ለተጎዳች ሀገር እንዳንተ ያሉ በጎ ሃሳብ ያላቹህን ባለቤቱ ያብዛ!!! አንት ግን ለዚህ ለጠፋው ትውልድ ድንቅ ምሳሌ ነህ!!!

  • @yosephgetnet2391
    @yosephgetnet2391 Před 4 lety +9

    Best interview ever !!!i love it keep da good job

  • @hulualeentertainment3428
    @hulualeentertainment3428 Před 4 lety +19

    What a man! Respect Both of you guys.

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Před 4 lety

    ትክክል ወደ ችግሩ ሩት መምጣት የሚለው ፐርፌክት አይዲያ ነው ጎበዝ በርታልን

  • @user-ik6cs6yh1r
    @user-ik6cs6yh1r Před 4 lety

    እሽቱ በጣም እናመሰግናለን የሚገርም ሰው ነው። እጂግ ጠቃሚ ነገሮችን ተምሪያለሁ። በወኔ ብቻ ከነገ ጀምሮ እራሴን እፈልጋለሁ።

  • @user-hx8mg8ly7t
    @user-hx8mg8ly7t Před 4 lety +2

    በጣም ነው ምወደው
    ከማይረቡ ሰዎች እድሜ
    ቀንሶ ይስጥክ

  • @user-lz4in8bd7r
    @user-lz4in8bd7r Před 2 lety

    አቦ ይመችህ ሁለታችሁም. በጣም ጎበዝ ናችሁ

  • @achildofgod9954
    @achildofgod9954 Před 4 lety +3

    This dude is legit. I watched the whole video . He is logical, knowledgeable , insightful and also entertaining. I believe he lives in Addis and yet he knows what is really going on in the states. I’m definitely gonna subscribe .

  • @hiwderj4994
    @hiwderj4994 Před 4 lety +1

    ሁለት ልባና ያለውን ሰው ስገናኝ የሚመጣው ለውጥ ለየት ያለ ነው ማንዬ ስላየውህ ደስ ቡሎኝል

  • @Greennature2667
    @Greennature2667 Před 4 lety +1

    በጣም ተመችቶኛል ትክክለኛ ነገር ነው ውይይቱ ላይ ያነሳችሁት ።

  • @nunushe478
    @nunushe478 Před 3 lety

    Great show " we are our problem... lets start from within us first, then family and gradually country. YeEgzihaber Kal endih yilal " betun mastedader yemaychel leyagelegelegn aychelim yilal ... Tiru mastewal new "yeEthiopia Cheger ene negn"... Tebarek wendme.

  • @tigikiros1034
    @tigikiros1034 Před 3 lety

    አንተ ልጅ እንዴት እንደማደንቅህ 2 ጐበዞች በርቱ 😍😍😍

  • @Yafet88
    @Yafet88 Před 4 lety +1

    ባርችዬ ምርጥ ስብህና ያለህ ሰው ነህ ስወድህ እኮ

    • @oneethio4665
      @oneethio4665 Před 4 lety

      ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ Tg My love to you yehagere lij!

  • @melmel4857
    @melmel4857 Před 4 lety

    ጀርመን እና ሆላንድ ድንበር ላይ ነው የምኖረው እና የሆላንድ የገበሬዎችን ምርት እና አፈራቸውን እያየው በጣም ይገርመኛል የኛ መሬት በዶማ ብቻ የሚቆፈር ነው የነሱ በጣም ጠንካራ አና ጠጠራማ ነው
    ልጁ ልክ ነው የኛ በዶማ ይቆፈራል

  • @selamtesfaye2901
    @selamtesfaye2901 Před 2 lety

    “አንተም፥ ልጄ ሰሎሞን ሆይ፥ እግዚአብሔር ልብን ሁሉ ይመረምራልና፥ የነፍስንም አሳብ ሁሉ ያውቃልና፥ የአባትህን አምላክ እወቅ በፍጹም ልብና በነፍስህ ፈቃድም አምልከው ብትፈልገው ታገኘዋለህ ብትተወው ግን ለዘላለም ይጥልሃል።”
    - 1 ዜና 28፥9
    “ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ወደ እናንተም ይቀርባል። እናንተ ኃጢአተኞች፥ እጆቻችሁን አንጹ፤ ሁለት አሳብም ያላችሁ እናንተ፥ ልባችሁን አጥሩ።”
    - ያዕቆብ 4፥8

  • @henoktekle4478
    @henoktekle4478 Před 4 lety +4

    Eshe nice show. Manem arif new. ግን ረጋ ብሎ ብያቀርበው የበለጠ ኣሪፍ ይሆንለት ነበር ። ሞቲቨይቱ አስከነ ክሊፑ ኣድሮጎታል ። በ ኣጠቃላይ ኣሪፍ ነው።

  • @CristianoRtube
    @CristianoRtube Před 4 lety

    ይህ ሠውዬ ለቀረጻ ስጮህ; ሲስቅበት ነበር። but now i am learning a lot from him. THANK YOU mAN

  • @Tyba-lo9sy
    @Tyba-lo9sy Před 4 lety +1

    ያኔ ጀግኖች 💪💪💪💪💪💪❤❤

  • @rahelakileluretafikri9003

    በጣም ትልቅ ሰው ነው ይሄ ልጅ እውነት

  • @fih7949
    @fih7949 Před 3 lety

    መጠንቀቅ ያለበት ሰው ነው ምክኒያቱም ሃሳብ የሚፈሩ ብዙ ባርነትን ፕሮሞት የሚያደርጉ ብዙ ሃይሎች ስላሉ (ባርነት እንዲራዘም የሚተጉ )። ያ ነው የሰደታችን የድህነታችን ምንጭ ። ስለዚህ ተንከባከቡት ።

  • @user-bq2rv5ry1y
    @user-bq2rv5ry1y Před 2 lety

    በታደል ነው ዋውው እኔ ዝም ብየ ላዳምጥ

  • @rukiwolloyewa2742
    @rukiwolloyewa2742 Před 4 lety

    ግልፀኝነትህን ሳላደቅ አላልፍም ኑርልን ባባየ

  • @selammedia5928
    @selammedia5928 Před 4 lety +2

    እውነት ምርጥ ስው ነህ አባቴ 😍