ስሜታችሁ ለምን ተጎዳ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • ስሜት
    ከሁሉም አሉታዊ ሰሜቶች ብንጸዳ እውነተኛ ማንነታችንን እናገኛለን።
    ጥሩ ስሜት ማንነታችን ነው።
    ስሜትን የሚፈጥረው ሀሳብ ነው።
    (ጥሩ ሀሳብ = ጥሩ ስሜት መጥፎ ሀሳብ = መጥፎ ስሜት)
    በውስጣችን የሚሰማን ስሜት በውጪ ሁኔታ የሚገጥመን ኩነት ይሆናል።
    አዎንታዊ ስሜት ለህይወት መሆንነት እሺ ማለት ነው።(acceptance)
    አሉታዊ ስሜት ለህይወት መሆንነት እምቢ ማለት ነው።(resistance)
    አዎንታዊ ስሜቶች እኛን ስለሆኑ ትግል አይፈልጉም።አሉታዊ
    ስሜቶች ግን ብዙ ትግልን ይሻሉ።
    ከልጅነት ጀምሮ አሉታዊ ስሜትን ባለማወቅ በውስጣችን አምቀናል።
    አሁንም በልባችን አሉ።መጥፎ ሁኔታንም ይፈጥራሉ።ይቅር እንበላቸው።
    ስሜትን expess ማድረግ ላያክመን ይችላል።ምክንያቱም expressed የሆነ ስሜት
    ተመልሶ supressed ሊሆን ይችላልና።
    በውስጥ የተከማቸ ስሜት ከሰውነት ለመውጣት ሰው፣ ሁኔታ እና አጋጣሚ ይሻል።
    እኛ የመጥፎ ስሜቶቻችን ፈጣሪዎች ነን።ሌላው triger ነው የሚሆነው።
    አሉታዊ ስሜቶችን ነን ብለን ስናምን አሉታዊ ስሜቶች በእኛ ላይ ይበልጥ አቅም ያገኛሉ።
    አንቂ ጥያቄ “አሉታዊ ስሜቱን ነኝ ወይስ ስሜቱን የሚመለከተውን?”
    ጥሩ እንዲሰማን ሰው፣ ሁኔታ እና አጋጣሚ አንጠብቅ።ጥሩ መሰማት የውስጥ ጨዋታ ነው።

Komentáře • 146

  • @user-ek3qb4rg7d
    @user-ek3qb4rg7d Před 2 lety +40

    ማኔ አመሰግናለሁ ስሰማይ የተለየ ስሜት ውስጥ እገባለሁ ችግሩ ልክ ስጨርስ መልሼ ዝብርቅርቅ ውስጥ መግባቴ ነው ግን እመነኝ አንድ ቀን ሁሉም ነገር መልካም ይሆንልኛል❤️

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety +1

      😅😅😅😅😅አይይይ ደጋግመሽ ስሚዉ ሲቀጥል ከአመት በፊት የለቀቀውን ቪዶ ሳትሰለች ከልብሽ አድምጪ

    • @dawittadesse7373
      @dawittadesse7373 Před 2 lety +1

      አለም ያ አንድ ቀን አሁን ነው! ለውጥ ወይም መልካም ነገር ለነገ ካልነው ምኞት ሆኖ ይቀራል።ይህንን ነው ከ ማኔ የተማርኩት
      ➢just do it whatever you want!! start now👍

    • @user-ek3qb4rg7d
      @user-ek3qb4rg7d Před 2 lety

      @@dawittadesse7373 እሽ አመሰግናለሁ bro🙏

    • @user-ek3qb4rg7d
      @user-ek3qb4rg7d Před 2 lety +1

      @Meseret Asfaw የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው

    • @tirunehwondwosen3502
      @tirunehwondwosen3502 Před rokem

      በ ቀጣይነት ያለዉ ለዉጥ ለማምጣት በሳምንት 3 ቀን የሚሠጥ ሥልጠና አለ እሡን ዉሠጅ

  • @yeshigirma930
    @yeshigirma930 Před 2 lety +14

    ምነው ግን አንድ ብቻ ሆክ እኔ አንተነ ሳይሆን ማዘርህን ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጣቸው አንተን ስለወለዱልን😍😍ኑርልን ። እህቶቼ በተለይ አረብ ሀገር የምትኖሮ እህቶቼ በተለያየ ሰዎች የምትጎዱ ስሜታቹሁ ተጎርቶ ተስፋ የቆሮጣሁ ።ፊልም እያያቹሁ እራሳቹን ከምትሸውዱ የማናዘዋል እሼቱን አንድ ቪዲዮን ተመልቱ እመኑኝ መፈሳቹሁ ይታደሳል ቀሪውን ደሞ ከሃይሞኖታቹሁ ጋር ተገናኙ🙏🙏🙏😍😍😍😍🇪🇹❤

  • @efratatola522
    @efratatola522 Před 2 lety +14

    ማኔ አንተን ለኢትዮጵያዊያን የሠጠን አምላክ ይመስገን።የምታስተምረን ይገባን ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 Před 2 lety +10

    እውነት ነው ማኔዋ ትልቅ ትምህር ወስጃለሁ ካንተ ሀሳብ ነው ዋናው ነገር ደስስ የሚለው ደግሞ ሀሳባችንን መቀያየር እንችላለንን❤❤❤❤😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yuhanatube
    @yuhanatube Před 2 lety +8

    ማኔ ትለያለህ የስደት ኑሩ ሲያደክመኝ ባተ ንግግሮች እጠነክራለሁ 🥰

  • @Menen_Tsegaw
    @Menen_Tsegaw Před rokem +4

    Thank you so much Mane! we are lucky of having you!

  • @habetemichaealtesfaye9678

    ማኔ አሁን ላይ ማስተርሴን እየታመረኩ ነው ዋነኛው አሰማሪዬ አነተነህ አመሰግናለሁ !!!

  • @user-ox6ms8ow3d
    @user-ox6ms8ow3d Před 2 lety +5

    ማንያዘዋል በጣም ብዙ ድብርት ውስጥ ነበርኩ በራስ መተማመኔን ተቀምቼ እስራለው ግን ደስተኛ አይደለውም ብዙ ብዙ መገሮች ባለኝ አለመደስት ዝም ብሎ መኖር ብቻ አሁን ብዙ ተምሬብካለው ልጄ ቢከታተልክ ብዬ አልቻልኩም ለኔ ግን ብዙ አትርፌብካለው ባንተ ዳዊት ዳጊ ከልቤ አመስግናለው ራሴን እንዳውቅ እየረዳከኝ ነው ቁጥርክን ባገኝ ደስ ይለኛል አገር ስገባ ደሞ መጥቼ እካፈለው

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Před 7 měsíci

    ማኔ በማጠቅም ስሜት ዝብርቅርቅ ያለ ስሜት ውስጥ እየገባን ወደ ፈጣሪያችን እንፀልይ ስግደት ያለን እህቶቼ ኮሜንት ሳነብ ነው ሁሉም እደሆነ የገባኝ በእምነታችን ጠካራ እንሁን ማኔ አመሠግናለሁ ወድሜ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው በሌላ ህይወቴ ደስተኛ ነኝ አልሀምዱሊላ ተመስገን አምላኬ ይሄም ፈጣሪዬ ከማጠቅመኝ ስሜት አተ አስወጣኝ

  • @akiwt9177
    @akiwt9177 Před 2 lety +2

    Mane yesemonu video editting arif ayidelem kurit kurit yale new. betam achir achir adirigeh batikoraritew arif new. minalibat rejim endayihon bileh lihon yichilal. gin betam silemifetin concentrate lemareg yikebidal. beterefe arif new upload maregun ketilibet, eyetelewetikubet new. tnx

  • @meliymariyamlij2387
    @meliymariyamlij2387 Před 2 lety +1

    በርታልን ወንድሜ ከምንም በላይ እግዚአብሔርን ሰለምታስቀድም በታም ተመስጭ ነው የምሰማክ አንድ ቀን በተማርኩብህ ነገር ለይ ስደርስ አገኚቼህ አመሰግህ ይሆናል

  • @alemitu973
    @alemitu973 Před 2 lety +7

    መልካምነትን ጥንካሬን እውነታን ሥለምታሥተምርን ፈጣሪ ይባርክልን💕💕💕💕🙏🙏🙏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 2 lety +5

    በርታ ወንድሜ,
    እግዚአብሔር ይወድሃል 🤲🤲🤲

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 Před 2 lety +2

    ከእግዚአብሔር በታች የሰራህኝ ምርጥ ሰው

  • @user-bj6cs9iv5r
    @user-bj6cs9iv5r Před 2 lety +2

    ማንየ እረጅምእድሜ ይስጥህያረብ ልዩ ሰው ነህ የህንየደነዘዘትውልድ ባተስታችንተቀየርን በርታልን

  • @sifenisifeni
    @sifenisifeni Před 2 lety +5

    ትምህርትህ በጣም ጥሩ ነው መከታተል እፈልጋለው አሰተማሪ ሰለሆነ ጩህትህን ግን አልቻልኩትም እራሴ ነው የምትበጠብጠው 🤦‍♀️

    • @abynshyoutube1361
      @abynshyoutube1361 Před 2 lety

      😂😁😔

    • @fozebinthabeshatube
      @fozebinthabeshatube Před rokem

      ስልክሽን ድምጡን ቀንሰሽ ማስማት ትቸያለሽ

    • @sifenisifeni
      @sifenisifeni Před rokem

      @@fozebinthabeshatube ምናባህ አገባህ ውሻ

    • @fozebinthabeshatube
      @fozebinthabeshatube Před rokem

      @@sifenisifeni ለስድቡ አመሰግናለሁ ከመሳደብ በፍት የሴትና የወንድ ስም ለይ

  • @sofiataylor67
    @sofiataylor67 Před 2 lety +2

    Great speech.

  • @wogayehuchornake4080
    @wogayehuchornake4080 Před 2 lety

    Bro your power ድንቅ ነው ስለፈጣሪ ያለህ አመለካከት???ለማንኛውም ስብከቱን ለሰባኪያን motivationun ለማንያዘዋል አደራ እንዳይደባለቅባቹ!!!

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 2 lety +2

    ይገርማል ድንቅ መልክት ውስጤ እንድቀየር እያሰብኩ ነው💚💛❤🌺👏👆🌷

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 Před 2 lety +3

    በማንየ የኔ ጀግናዪ እንካን ደና መጣህ

  • @bezaeshetu8607
    @bezaeshetu8607 Před 2 lety +2

    Mane betam amesegnalehu,. amlak edme zemenhh yibarklh.

  • @sisayfeleke161
    @sisayfeleke161 Před 2 lety +6

    ማንዬ የ ኔ አስተማሪ እንኻን ደህና መጣህ!!!

  • @selamselam5302
    @selamselam5302 Před 2 lety +5

    እባክህ ማንያዘዋል ህጻናት ታዳጊዎች ላይ ስራልን እባክህ

  • @hwiimohomed7787
    @hwiimohomed7787 Před 2 lety +3

    Allah adente ayinetochn yabza

    • @ramadantube
      @ramadantube Před 2 lety

      በቅንነት ደምሪኝ ውዴ

  • @enanygetahun6547
    @enanygetahun6547 Před 2 lety +2

    Nurliñ nebse!!!! Egsiaber ke ante gar yiun. Amesegnaleu 🙏🙏🙏❤❤❤😘😘😘😘

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +3

    ማኔ የምር አንተ ምርጥ ሰው ነህ🥰

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl Před 2 lety +4

    እደው ወላሂ አተልጅ. የኔን ችግር ብቻመሠለኝ ከምርርር. ጨቀት ቁጭት ብሶት ከዛም በሽታገዛሁኝ ውነትህን. እድሜናጤና ይስጥህ

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 Před rokem +1

    ማንዬ እኔ ጥሩ ስሜት የሚሰጠኝ ግዜዬን ስጠቀም ጸሎት ሳረግ በስአቱ ስነሳና በስአቱ ስተኛ ጥሩ ስሜት እራሴውስጥ ነው ያለው

  • @genetbekele1277
    @genetbekele1277 Před 2 lety +2

    በጣም ትክክል ነህ ማኔ የኔም አይምሮ እንደዚህ እየሆነ ነው ያስቸገረኝ

  • @yeshimengstutube5162
    @yeshimengstutube5162 Před 2 lety +2

    እናመሰግናለን ማንያዘዎልእሸቱ ክበርልን 👍👍👍👍👍

  • @masterredwan358
    @masterredwan358 Před 2 lety +1

    WAW mane you are really amazed me broo you gat z point

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam4279 Před 2 lety +2

    Thank you for theaching this to our poeople this is the secret of life

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 Před rokem

    ማንዬ ድንቅ ሰው እናመሠግናለን❤👍

  • @hewanayalew973
    @hewanayalew973 Před 2 lety +5

    ማኔ ስጣታችን አንተን ስለሰጠን ፈጣሪ ይመስገን❤🙏

  • @ethiopialove5330
    @ethiopialove5330 Před 2 lety +1

    Wandem allha rajem edeme Tena yesete bezu tamareku

  • @alemtsehaykibret9368
    @alemtsehaykibret9368 Před 2 lety +2

    Maney thanks my brother 🙏🙏🙏

  • @fra_6254
    @fra_6254 Před 2 lety +3

    Thankyou maniyye💚
    Berta💪

  • @user-ox4hy6dc1s
    @user-ox4hy6dc1s Před 2 lety +5

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @serkalemkebede9829
    @serkalemkebede9829 Před 2 lety

    የምፈልገው ነገር አለ ከአላማ ውጪ መኖር አይመቸኝም ስሜትም አይሰጠኝም ዱባይ ነው ያለውት እናቴ በህይወት እያለች እሰዋን ብቻ ነበር ሳስብ ሳስደስት የኖርኩት እናም በማረገው በጣም ደስተኛም ስለነበርኩኝ አስር አመት ነው አንድ ቤት ውስጥ በኮትራት የሰራውት ሰባቱ አመት እንዴት እንዳለቀም አላስታውሰውም በውል ልጅ አሳዳጊም ስለነበርኩኝ ከእዛ እናቴን ሄጄ አስቆርቤ ተመለስሉ ስድስት ወር በኃላ አረፈች በወቅቱ መሄድ አልቻልኩም ከአራት ወር በኃላ ሄድኩ ሀውልትዋ ላይ አልቅሼ ተመለስኩኝ ከእዛ በኃላ ብዙም የተረጋጋ መንፈስ የለኝም ከሁለት አመት በኃላ ተመልሼ ኢትዩ ገባው ላልመለስ ብዬ ዱባይ ግን ነገሮች ተበለሻሽተው ተመለስኩኝ በቪዚት ዚዛ አንድ ዙር አሳደስኩኝ ሰው ቤት ሰርቼ ከእዛም በሲጋራ ጭስ አሞኝ ስለነበር ስራውት ተውኩት በአንድ ወር ከ15 ቀን ቆይቼ ስራ አገኘው አሁንም መልሼ ላሳድስ ነው ሁለተኛ ዙር እና እንዴ ለወረቀት ነው እንዴ ምኖረው ብዬም ጨነቀኝ በጣም ጥሩ ጥሩ ህልሞች ነበሩኝ ከእራሴ አልፌ ከቤተሰብ አልፌ ሰዎችን መርዳት በጣም ነበር ምመኘው በመንፈሳውም ጠንካራ መሆን በፊት ጠዋት ማታ ፀልዬ ነው ምነሳው ምተኛው አሁን አልፀልይም ብዙ ነገር ተዘበራረቀብኝ አሁን አስብኩኝ ታክሲ መግባት አለብኝ ዱባይ ታክሲ ካምፓኒ ብዬ አሰብኩኝ ያለ መስመር እየሄድኩኝ ስለተሰማኝ መስመር ለመያዝ እድሜዬ ሰላሳ ውስጥ ነው መውለድ በጣም እፈልጋለው ልጅ በጣም ነው ምወደው የእናቴም ህልም ነበር እኔ ቤተሰብ መስርቼ ማየት እና ምታነቡም ሰዎች ኢሄንን ፁፌን ማኔም ካየህው የሆነ ነገር በለኝ የሆነ ነገር ላይ ያረገጠ የተንሳፈፈ ነገር ውስጤን ይሰማኛል ግን ከባድ ጭንቀት የለብኝም

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 2 lety

    ማኔ በጣም እኮ ነው የምወድህ ጀግናየ መሰሎችህንያብዛልን

  • @zaharz611
    @zaharz611 Před 2 lety +1

    ልዩ ሰው ነህ

  • @wogayehuchornake4080
    @wogayehuchornake4080 Před 2 lety +2

    በተረፈ motivationu ምንም ጥርጥር የለውም ከማቃቸው motivators ማንያዜ ይለያል

  • @abdallahamo8568
    @abdallahamo8568 Před 2 lety +3

    May Allah promote you

  • @melestesfai8946
    @melestesfai8946 Před 2 lety +4

    You are the one and the best of life decoration person you change my life know I was retuned to my original contents of my life.so I would like to say thank you.

  • @teddy777
    @teddy777 Před 2 lety +5

    ይገረማል ቀኑን በሙሉ ይህን አዳመጥኩ በል አታምኑም

    • @Nejat197
      @Nejat197 Před 2 lety +1

      ጎበዝዝዝዝዝ

  • @selamgelaw934
    @selamgelaw934 Před 2 lety +1

    Manye Tleyaleh slh be miknyat new Teacherye bertalgn 🙏🙏

  • @abe____tube9158
    @abe____tube9158 Před 2 lety +5

    የዛሬው የእኔ ችግር ነው 🥺🥺🥺እድን ይሆን?

  • @user-ls2hd1fy7x
    @user-ls2hd1fy7x Před měsícem

    እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ😍😍😍😍

  • @seniesho9033
    @seniesho9033 Před 2 lety +1

    ስወድህ ማንዬ እውነት ነው ከአጅሬው ጋ ነው

  • @martamengstu2022
    @martamengstu2022 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን ግን እባክህ ምርጥ መጽሃፎችን ማንበብ እፈልጋለሁ በስልኬ እንዴት ላግኝ ወይ አፕ ንገረኝ! ሀገር ቤት ስላልሆንኩ ነዉ እጅ መፀሀፎን እራሱ ቢሆን ጥሩ ነበር

  • @gdnlentertainment2605

    You are the best mandeye besak lemot new

  • @z.z6853
    @z.z6853 Před 2 lety +1

    ትክክልነህማኔ

  • @tigistgemechu883
    @tigistgemechu883 Před 2 lety +3

    Love and respect mane ❤

  • @seidmohammed1052
    @seidmohammed1052 Před 2 lety +1

    ወንድሜ ወድሀለሁ

  • @birshkasssa6375
    @birshkasssa6375 Před 2 lety +2

    Mane akerarebh betam des yilal

  • @user-vw4gi5ck3v
    @user-vw4gi5ck3v Před rokem

    በጣም የምወደዉ ሰዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @joshebeyasu2955
    @joshebeyasu2955 Před 2 lety +1

    egizbher yakbrhe bro

  • @neimatube2559
    @neimatube2559 Před 2 lety +3

    ደውሎድ ነው መረገው ብሮ

  • @jessiy7296
    @jessiy7296 Před 2 lety +1

    Manye abet swdh wendme alem bertalgne Egziyabehr kategar yihun🙏🙏🙏

  • @chrotesfa3193
    @chrotesfa3193 Před 2 lety +1

    zari ewonet anetn semecha yetsemagne semite ale ewonet leyo asetemari neke betame enamesgenalen ewonet new

  • @user-id1mo7uw8z
    @user-id1mo7uw8z Před 2 lety +1

    እካንሰላመጣህ፣በፍትብዙምአላዳምጥህምነበረ፣ምንለፍላፍነው፣እያልኩብዙም፣አላዳምጥህምነበር፣አሁን፣አዳምጥሀለሁ፣ያምእዳዳምጥህ፣ያደረገኝ፣በግዛአብሔር፣ያለህእምነትነው፣ሁሉምከቱነው፣የከቱከቱ፣ከሰማይበታችምንምአድስነገርየለም፣ብሎልጥበበኛዉሰለሞንስለዚህ፣ትዉልዱ፣የደነዘዘዉከፈጣርካርስተራራቅነወ፣በርታ፣በጸሎትበርታ

  • @abigyabelayneh6664
    @abigyabelayneh6664 Před rokem

    great understanding!

  • @ramadantube
    @ramadantube Před 2 lety +1

    ማኔ እናመስግናለን

  • @meriamebrahim2082
    @meriamebrahim2082 Před 2 lety +2

    Thank you

  • @tamratadis8849
    @tamratadis8849 Před 2 lety +3

    ወንድማችን ሰዉ ምንይለኛል (ከይሉንታ) ስለመዉጣት በመኑበት ብቻ ስለመኖር የሆነ ነገር ስራለን ?

    • @hamameyonas4604
      @hamameyonas4604 Před 2 lety

      ታሚ ይሉኝታ ማለት እራስህን ሳይሆን ለሰው መኖር ያ ደሞ ይጎዳል ወደ ኃላ ያስቀራል እኔም በዛ ውስጥ ነበረኩ እግዚአብሔር ይመስገን ተገላገልኩ ማንም በማንም ቆዶ አይቀብርም ትላለች እናቴ ። ታምራት ማለት እግዚአብሔር የፈጠረው እግዚአብሔር በፈቀደው ሰአት እቺን አለም ሚሰናብት ሁሉንም ሰው ማስደሰት የማትችል መሆንህን ማመን መቀበል የአንተን ሀዘን የአንተን ህይወት ከአንተ ውጪ እነዛ የምትጨነቅላቸው ሰዎች አይኖሩትም ያ እነ እከሌ ምን ይሉኛል የሚል ከምንም የማያስጥልም። ለሰው መልካም መሆን መልካም መስራት በቃ ።

  • @abdallahamo8568
    @abdallahamo8568 Před 2 lety

    Fetari hulem kante ga yihun my broo

  • @sabitesfa9916
    @sabitesfa9916 Před 2 lety

    ላዳምጥ እየፈለኩ ድምጽህ ይረብሸኛል ግን አንደኛ ነህ

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před 9 měsíci

    እናመስግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bedriyachanal3407
    @bedriyachanal3407 Před rokem +1

    እውነትም ተጨወተብን

  • @ZeynebAli-gb3rq
    @ZeynebAli-gb3rq Před 13 dny

    የምርጀግናነህ በጣምአመሰግንሀለው ❤❤

  • @asmelashabebe
    @asmelashabebe Před rokem

    እኔ ምንም አትመቸኝም ጭወት ብቻ motivation በመጮ አይደለም በተረጋጋ መንገድ ሎጅካል እና ራሽናል አሳቦችን ማቅረብ ነው የሚታነሳው አሳብ ጠቃሚ እንኳን ቢሆን አቀራረብክ ሳቢ አይደለም

  • @seminartube3077
    @seminartube3077 Před 2 lety

    ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድኩት ማኔ አነጋገርክ በጣም ነው ሚያነቃቃው

  • @yemisrachbirhanu7042
    @yemisrachbirhanu7042 Před 2 lety +1

    betam desylal gn hiwot betam kebad nw anten sesma gn yehone kelel yeml neger alew gn behon ke vedio buhal endegena eedemeyasyelaw smet emelesalehu

  • @wachisomoges-oq9qw
    @wachisomoges-oq9qw Před rokem

    አመሰግናለሁ!!!

  • @awekehaile5075
    @awekehaile5075 Před 2 lety +2

    🌸🌸🌸🌸🌸🙏

  • @chefbuzyeshemlise7917
    @chefbuzyeshemlise7917 Před 2 lety +2

    Menzwal yene wendem betam amsgnlhu ejg betam tiru betam le hiwot teqme niger new yemtstmrhu wendem im going to meet you one day soon everything you said is very true if we don't have a spiritual connection with God our life is meaningless I experienced with my life Ant betam buzu sew eytqemk new included me be Libya arge ke Ethiopia le wethu betam buzu amt hongne buzu seqye aslfylfe zre Houston, TX west betam successful yeno ye Greek ena ye Italian restaurant algne gin be emnte tenqra albrkum west selam yelhum neber ahun gin be egzhber bet senor festum. Selam agchu tebtk yene wendem

  • @bnp319
    @bnp319 Před rokem

    Betam enamsgenalen wendmaechn egzabher tegawn yabzalen

  • @keyamenbere6209
    @keyamenbere6209 Před 2 lety

    በጣም

  • @tewfikahmed2064
    @tewfikahmed2064 Před 7 měsíci

    Yene wondem Allah yakbetelegne

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 Před rokem +1

    ኑርልንንንንንን

  • @egigachame190
    @egigachame190 Před 2 lety

    Kanebebkew melkam betam amesegenalew

  • @endaxot2847
    @endaxot2847 Před 2 lety +1

    👏👏👏👌👌👌👍👍

  • @fedila2587
    @fedila2587 Před 2 lety +1

    መኔ አመሠግንሀለሁ ተበረክ

  • @bedriyachanal3407
    @bedriyachanal3407 Před rokem +2

    የኔስ አልሞተም የገበኘል ብዬ ጠብቄወለሁ

  • @tsionmelaku8182
    @tsionmelaku8182 Před 2 lety +1

    Please edit it out 3:25-3:26 it is too far! Be compassionate to others!

  • @mekdesbelete8121
    @mekdesbelete8121 Před rokem

    እኔ የምትለዉ ሁሉ ችግር ዉስጥ ነኝ ሁለዬም እታገላለሁ ግን መዉጣት አልቻልኩም ሁለዬም ልጅነቴን እወቅሳለሁ

  • @habibti135
    @habibti135 Před 2 lety

    Manyazewal betam tlk tmhrt new mtsetew

  • @firtunaassefa1721
    @firtunaassefa1721 Před rokem

    Thank u mane

  • @mihrettube4908
    @mihrettube4908 Před 2 lety +1

    ❤❤✅

  • @getasewderebew9209
    @getasewderebew9209 Před rokem

    wow man

  • @user-uk3qh2ez3u
    @user-uk3qh2ez3u Před 2 lety +1

    የኔ✅✅✅✅

  • @sarajamale5932
    @sarajamale5932 Před 2 lety

    Mana egezihabehar yebareki ebakein selekekin endat lagei

  • @alamzzewudu6854
    @alamzzewudu6854 Před 2 lety +1

    የት ነው ምዝገባው

  • @betibebe478
    @betibebe478 Před 2 lety +2

    🥰👏👏

  • @iloveyoumamailoveyoumama2084

    🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @yostinamesfin1109
    @yostinamesfin1109 Před 2 lety

    man anamerem konjo aydelenm belew letekemetu sewoch mn temekraleh make a vidio in this topic

  • @mommylife6997
    @mommylife6997 Před 2 lety

    Wow Thanks

  • @tahirmustefa332
    @tahirmustefa332 Před 9 měsíci

  • @faithmehari3222
    @faithmehari3222 Před 2 lety

    I just can't hear you, please try to speak slowly your voice is so fast it disturbing me 😱

  • @tayiba6194
    @tayiba6194 Před 2 lety

    የዘሬው ደሞ ልዩ ነው በታለይ የሚራብሽ ድምጽ ዬለውም