Abet Abet አቤት አቤት - Elizabeth Berhane ኤልሳቤጥ ብርሃነ NEW AMHARIC MEZMURE

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 03. 2024
  • ትንቢተ ኢሳይያስ
    ምዕራፍ 6
    1፤ ንጉሡ ዖዝያን በሞተበት ዓመት እግዚአብሔርን በረጅምና ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ተቀምጦ አየሁት፥ የልብሱም ዘርፍ መቅደሱን ሞልቶት ነበር።
    2፤ ሱራፌልም ከእርሱ በላይ ቆመው ነበር፥ ለእያንዳንዱም ስድስት ክንፍ ነበረው፤ በሁለት ክንፍ ፊቱን ይሸፍን ነበር፥ በሁለቱም ክንፍ እግሮቹን ይሸፍን ነበር፥ በሁለቱም ክንፍ ይበር ነበር።
    3፤ አንዱም ለአንዱ። ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ምድር ሁሉ ከክብሩ ተሞልታለች እያለ ይጮኽ ነበር።
    4፤ የመድረኩም መሠረት ከጭዋኺው ድምፅ የተነሣ ተናወጠ፥ ቤቱንም ጢስ ሞላበት።
    Written and performed by Elizabeth Berhane
    Recording and Mixing by Dawit Mekonen
    Video by Honest Pictures
  • Hudba

Komentáře • 26

  • @TenayeZewde-ui8js
    @TenayeZewde-ui8js Před 3 měsíci +3

    ኤልሲዬ ተባርከሽ ቅሪ እህቴ የሐረሯ

  • @Muna-bn7rx
    @Muna-bn7rx Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤ዋው ከብር ሁሉ ለመዳኒታችን ለየሱሴ ይሁን አሜን ተባረኪልኝ😊።

  • @user-cl5rg7ej7x
    @user-cl5rg7ej7x Před 3 měsíci +2

    ኤልሲዬ ተባርከሽ ቅሪ እንዴት ልብ ያረሰርሳል ለበረከት ሁኚ

  • @user-de5fe9nk7w
    @user-de5fe9nk7w Před 3 měsíci +1

    ድንቅ ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @ymlove6512
    @ymlove6512 Před 3 měsíci +1

    ኤልስዬ ብርክ በይልኝ ቀለም የለን በጣም ነው የምወድሽ❤❤

  • @emebetbekele2485
    @emebetbekele2485 Před měsícem +1

    Amen , God bless you Else

  • @sebeletesfaye901
    @sebeletesfaye901 Před 3 měsíci +2

    Amen,Amen!!! Keber lenegusu tebarke Elsiye .

  • @diboramulugeta6016
    @diboramulugeta6016 Před 3 měsíci +2

    Amen! Tebareki

  • @user-de5fe9nk7w
    @user-de5fe9nk7w Před 3 měsíci +2

    Wedekefeta yemiyaweta zemara tebareki

  • @user-de5fe9nk7w
    @user-de5fe9nk7w Před 3 měsíci +2

    Hula bezufanu yale Gata

  • @user-de5fe9nk7w
    @user-de5fe9nk7w Před 3 měsíci +2

    Hulgiza bezufanu yal Gata semu yibarek tebareki eheta

  • @user-de5fe9nk7w
    @user-de5fe9nk7w Před 3 měsíci +2

    Betakeb andebet kaleh yeneger Abat yetekebrek ante

  • @Rutali2020
    @Rutali2020 Před 3 měsíci +3

    ❤❤❤

  • @ELMEDIA21
    @ELMEDIA21 Před 3 měsíci +3

    የሚለወጥ ሁኔታ እንጂ የሚለወጥ አምላክ የለንም። አምላካችን ዛሬም በዙፋኑ ላይ ነው። እግዚአብሔር ይባርክሽ!

    • @elizabethberhane3898
      @elizabethberhane3898 Před měsícem +1

      Shalom! ከአመታት በፊት በአንተ የሚታመኑ የሚለውን መዝሙሬን video ሰርተህ ከመልቀቅህ ከሳምንት በፊት ይመስለኛል ፣ አንድ video አየሁና ውስጤ video ለመስራትና ለመልቀቅ ተመኘ። ግን የሚሰራልኝ ሰው አልነበረም። በኋላ አንድ እህት አንተ post ያደረከውን ስትልክልኝ፣ ውይ የእኔ አይነት ስም ያላት እህት ብዬ ስከፍተው የእኔ ነበር ። እግዚአብሔርን በጣም አመሰገንኩ ። እርሱ የልብን መሻት ያዳምጣል። አንተን ተጠቅሞ ፣ ዝማሬዎቼ መውጣት ጀመሩ። ለብዙ ጊዜ Peace for Ethiopia ን የት አግኝቼ ልንገረው እል ነበር። በአንተ ጌታ አበረታታኝ፣ በቅርብ ደግሞ ኢትዮጵያ ሄጄ እንደገና እንድሰራቸው ጌታ ረዳኝ። ክብር ለእርሱ ይሁን። እግዚአብሔር በነገር ሁሉ፣ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ።

    • @ELMEDIA21
      @ELMEDIA21 Před měsícem

      @@elizabethberhane3898 በእውነት ለምስክርነቱ የሥራው ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ። በጣም የምንገረመው በውጭ አገር የተወለዱ ልጆቻችን (አማርኛ አይችሉም) የአንቺን መዝሙር መርጠው ይሰማሉ። መዝሙሮችሽ ወደ አዳኙ ጌታ ብቻ ስለሚያሳዩ ሰዎችን የመለወጥ፣ የማነቃቃት እና ወደ እግዚከብሔር የማቅረብ ሐይል አላቸው። በእግዚአብሔር መንግሰት የተሰጠሽን መክሊት በሚገባ አተርፈሽበታል። እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ጸጋውን ይጨምርልሽ። ከመላው ቤተሰብሽ ጋር የእግዚአብሔር ጸጋ እና ጥበቃው ይብዛላችሁ።

    • @ELMEDIA21
      @ELMEDIA21 Před měsícem

      @@elizabethberhane3898 እህቴ ኤልሳቤት ከመላው ቤተሰብሽ ጋር የእግዚአብሔር ሰላም እና ጥበቃው ይብዛላችሁ። ስለ ሰጠሽው ምስክርነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ። እግዚአብሔር የሰጠሽን መዝሙሮች እኛ ብቻ ሳንሆን የምንሰማቸው አማርኛ መናገርም መስማትም የማይችሉት ልጆቻችንም ጭምር ናቸው። በተለይም "ጌታ ኢየሱሴ" እና "በአንተ የታመኑ" የሚሉትን ዝማሬዎችሽን መላው ቤተሰባችን ደግግመን እንሰማለን። መዝምሮችሽ አዳኙን ጌታ ብቻ አጉልተው እና አክብረው ያሳያሉ። በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ በብዙ እንዲጠቀምብሽ ምኞታችን ነው። እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ ይባርክሽ!

  • @sebleberhanu151
    @sebleberhanu151 Před 3 měsíci +3

    Amen Amen!! Tebareky Elsy.

  • @emuetekle4790
    @emuetekle4790 Před 3 měsíci +4

    Ellllllllll Our gift Elcye GOD bless you more & more you are blessed my dear sister ❤

  • @zewditubeyene5938
    @zewditubeyene5938 Před 3 měsíci +2

    ❤ የኔ ውድእህት አቤት እግዚያብሄር ትልቅ ነው ልቤን አረሰረስሽው ለሰው የማይቻል ለእግዚያብሄር ይቻላል ሀሌሉያ

  • @yewibdarsolomon1972
    @yewibdarsolomon1972 Před 3 měsíci +3

    Amen, Amen, 🙏!!! Elsiye Geta abezto yebarkesh. Beautiful woman and beautiful song.

  • @user-de5fe9nk7w
    @user-de5fe9nk7w Před 3 měsíci +3

    Andebatachin yanten kedsena
    bech yawera Ameeeeen kezihe belay yetekembeshe eheta haye yalew zemara

  • @bayushkumssa5942
    @bayushkumssa5942 Před 3 měsíci +3

    Tebareki Elsiye !!!

  • @menbereberihun443
    @menbereberihun443 Před 3 měsíci +3

    God bless you Elsie.

  • @user-de5fe9nk7w
    @user-de5fe9nk7w Před 3 měsíci +2

    Abat maderiyahen bark Elsi abzeto yebarkeshe denk zemara

  • @user-de5fe9nk7w
    @user-de5fe9nk7w Před 3 měsíci +2

    Bebeleta moges yetegelet zemar