ሰዎች የሚወዱልኝ ምርጥ የቂቤ አነጣጠር ያገር ቤት ጣእም ‼️Ethiopian clarified Butter

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ቂቤ 7 እሽግ
    ኮረሪማ
    ኮሰረት
    አብሽ
    ነጭ ሽንኩርት ዝንጅብል
    በሶ ቢላ
    ነጭ ቅመም
    ጥቁር ቅመም
    የኮረሪማ ቅርፊት
    #ethiopianfood #ቂቤአነጣጠር #wowethiofood #ቂቤ አነጏጎር ,ebs tv,genet nigatu,Abel birhanu,Ethio forum,donkey tube,ashruka አሹሩካ,ethioinfo,Ethiopian movie,eyoha media,ebc,seifu on ebs

Komentáře • 139

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018  Před rokem +26

    7 እሽግ ቂቤ
    ኮረሪማ 1 ኩባያ
    ኮሰረት 1 ኩባያ
    1/2 ኩባያ የኮረሪማ ቅርፊት
    1 እራስ ነጭ ሽንኩርት እርጥቡን
    2 የሻይ ማንኪያ የተከተፈ እርጥብ ዝንጅብል
    2 የሾርባ ማንኪያ ጥቁር ቅመም
    2 የሾርባ ማንኪያ ነጭ ቅመም
    2 የሾርባ ማንኪያ አብሽ

    • @noahpaulos5931
      @noahpaulos5931 Před rokem +1

      Why is too dark?

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  Před rokem +3

      @@noahpaulos5931 ሲቀዘቅዝ ነው መልኩ የሚታየው ትኩስ ቂቤ ስለሆነ ነው ጥቁር መስሎህ እንጂ ጥቁር አይደለም መጨረሻ ያለው ቪዲዮው ከቀዘቀዘ በሃላ ያለውን እየው የ ቢጫ መልክ ነው ያለው ቪዲዮውን ጨርሰህ እየው

    • @mekdes12tube59
      @mekdes12tube59 Před rokem +3

      እሽ እህቴ አረብ ሀገር ስሙ ምንፍነው ቅመሙ ጠፋብኝ ከይቅርታ ጋር ንገሪኝ

    • @taibah3242
      @taibah3242 Před rokem +2

      @@WowEthiopianfood2018 ውሀ ባይጨመርሳ ቺግር ይኖረዋል ወይ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  Před rokem

      @@taibah3242 ውሀ እኮ የተጨመረው ቂቤው ንፁህ እንዲሆን ነው ካልፈለግሽ አለመጨመር ነው

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 Před 2 lety +7

    በጣም ቆንጆ የቅቤ አነጣጠር ነው ። የሁሉም ሰው አነጣጠር የተለያየ ነው። እኔ ነጭ ሽንኩርት አልጠቀምም ። ክትፎ ላይ ጣእሙ ይታወቃል ብዬ ስለማስብ ነው። በርችልኝ ውዴ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  Před 2 lety

      Thank you 🙏❤️

    • @dubaimine9323
      @dubaimine9323 Před rokem

      Yewet kibe meselegn
      Le ketfo Sihon hulum endless hono nech shenkurt ena zenjebelun kenesesh anterew

  • @tigistlakew9032
    @tigistlakew9032 Před rokem +6

    እርድ ቢኖረው ደሞ መልኩ በጣም ያምር ነበር ። እስከአሁን ካየሁት የቂቤ አነጣጠር ለየት ያለ ነው እናመሰግናለን ተባረኪ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  Před rokem

      Thank you 🙏❤️

    • @user-rk2ql5qr2b
      @user-rk2ql5qr2b Před 3 měsíci

      😊😊pppppppppppppppppppppppppppppppppppppp😊ppppppppppppp😊pppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppp😊00000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000😊00000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000​@@WowEthiopianfood2018

  • @michaelsolomon6845
    @michaelsolomon6845 Před 3 měsíci +1

    You the best. Very clear instructions. Easy to follow. Thank you from usa

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před rokem +2

    እጅሽ ይባረክ! ባለሙያ። እኔም እንዳንቺ ነው የማዘጋጀው። ትንሽ የሚለየው ለሁለት ሣምንት ያህል ውጪ ነው የማቆየው፣ በተወሰነ ጊዜ ለወስ ለወስ አደርገዋለሁ። እንደዚህ ሲቆይ በተለይ ለወጥ ቆንጆ ነው ያሰማል። ለቤትሽ አዲስ ነኝ፣ ሰብስክራይብ አደረኩ👍 እንጀራ ነው ብዙም ያላስደስተኝ😏 I don't know ከጤፉ ይሁን ምን እንደሆነ አልገባኝም። መስቀል ጤፍ ነው እዚህ የማገኘው California.

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  Před rokem

      እዎ ትክክል ነሽ ለተወሰነ ጊዜም ታሽቶ ይቆያል እኔ በጣም እንዳይበስል ስለምፈልግ ነው በቶሎ ያነጠርኩት ቤተሰብ ስለሆንሽ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ የእንጀራ ነገር የቡዙ ሰው ችግር ነው ግን አንዴ መላው ከታወቀ ቆንጆ እንጀራ ይጋገራል ከጤፉ አይመስለኝም የመስቀን ጤፍ ቆንጆ አርገው የሚጋግሩ አሉ ስታቦኪ እርሾውን በዛ አርገሽ እቡኪው ሲቦካ ደሞ አብሲት ጥለሽ ከቦካ በሃላ እስከሚያቀር ጠብቂው እና ጋግሪው በዚህ መልኩ ካልሞከርሽ እስኪ ሞክሪው

  • @emulayliatube
    @emulayliatube Před 2 měsíci

    ሞያሽን ስላካፈሽን እናመሠግናለን 💐

  • @amenamuhamad7706
    @amenamuhamad7706 Před rokem +27

    ከልቤአመሰግናለሁ የኔውድ ጎበዝነሽ እናም መልክቴለሴት እህቶቻችን ቶቶክላይ በ35አመትሽ ከመጨፈር እደዚህ ሞያካላቸው ተማሩ❓👂👂

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 Před 3 měsíci +1

    ዋዉ እናመሰግናለን🙏🏾

  • @yemariam
    @yemariam Před 5 měsíci +1

    ጎበዝ ነሽ አመሰግናለሁ🙏

  • @melkamfamily
    @melkamfamily Před 2 lety +2

    በጣም አሪፍ ስራ ነው እህቴ እጅሽ ይባረክ

  • @user-to3me8il3s
    @user-to3me8il3s Před 2 měsíci +1

    ዋውውውውው እህቴ ጠክሪ

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 Před 2 lety +3

    ቆንጆ አነጣጠር ነው በርቺ

  • @artt3915
    @artt3915 Před 17 dny +1

    👍

  • @user-zi2tj5ep4i
    @user-zi2tj5ep4i Před 5 měsíci +1

    እናመሠግናለን

  • @be8cab
    @be8cab Před 2 lety +2

    እጄችሽ ይባረኩ። watching #1

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Před 5 měsíci +1

    ጎበዝ፡ያገሬ፡ልጆች፡አመሰግንሻለሁ፡መያ፡ተማርኩ፡እያየሀቹ፡በርቱልኝ፡🤗🥰👍

  • @nuramohammed2603
    @nuramohammed2603 Před 2 lety +1

    በጣም አረፍ ስራ ነው እህት 🥰🥰

  • @nadhishow
    @nadhishow Před rokem +3

    I've never done it this way before. I'm going to try it thank you!

  • @senaitgutana6612
    @senaitgutana6612 Před 3 měsíci

    Geta yebarekeshe ebete ye ethiopian kebe agerbet endalehu hulu new yeshetetew endet des endalegne ...ejeshe yebarek

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 Před rokem +1

    Bexami konijo new ijshi yibareki

  • @freytube2731
    @freytube2731 Před 2 lety +1

    Thank you for sharing Frey, I will try it.

  • @yenewebtadesse465
    @yenewebtadesse465 Před rokem +1

    ያምራል😘

  • @emanda1tube21
    @emanda1tube21 Před 2 lety +1

    እጅሽ ይባረክ እህቴ

  • @luladawit9431
    @luladawit9431 Před rokem +2

    Tack

  • @nestiethio9687
    @nestiethio9687 Před 2 měsíci

    Thank you ❤❤❤

  • @zainbza1377
    @zainbza1377 Před rokem +1

    እጅሽ ይባረክ እኔም እሞክራለዉ እናቴ

  • @UaeUae-gu3us
    @UaeUae-gu3us Před 5 měsíci +1

    ጉበዝ

  • @freweinitekie7869
    @freweinitekie7869 Před rokem +1

    እናመስግናለን

  • @DTCHANNEL8590
    @DTCHANNEL8590 Před 2 lety +1

    You are so wonderful, wish you a new day full of joy and happiness. Always accompany and develop with you like

  • @TinaHabeshawit
    @TinaHabeshawit Před 2 lety +1

    Thank u for sharing 😊

  • @Alemye777
    @Alemye777 Před rokem +2

    ጥሩ ሀሳብ ነው ያሳየሽን:ነጭ ቅመም ማለት ነጭ አዝሙድ Cumin) ነው? ከ የሌላ ሀገር ቅመማቅመም ጣእሙ ስለተለየብኝ ነው🙏

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  Před rokem

      ትክክል ነሽ Cumin ነጭ አዝሙድ ነው thank you for watching 🙏❤️

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 Před rokem +1

    Woooow

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 Před 3 měsíci +1

    እስኪ የአሁኑን የፍሲካ ቅቤ በዚህ መልኩ አንጥሬ ኮመንት እፅፍለሁ ሞያ ሽን ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  Před 3 měsíci

      እኔም እመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ትወጅዋለሽ ሞክሪው🙏❤️

  • @mathiopiam
    @mathiopiam Před 2 měsíci

    ፍሮጅስየለለውስሰው❤❤❤❤❤❤

  • @shewaethio-baking6923
    @shewaethio-baking6923 Před 2 lety +1

    Enkuan aderesesh, betam konjo new

  • @elbethelbrehane2253
    @elbethelbrehane2253 Před rokem +2

    Betam gobez berchi gn weda metenu lesent kilo kibe new kememun yechemershew

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  Před rokem

      አመሰግናለሁ 🙏❤️ 7 እሽግ ቂቤ ነው ሰባቱን መዝነሽ ማወቅ ይቻላል

    • @maryamawittad
      @maryamawittad Před rokem +1

      @@WowEthiopianfood2018 የቅመሞቹንም መጠን ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  Před rokem +1

      @@maryamawittad thank you for watching sis 🙏❤️ 7 እሽግ ቂቤ
      ኮረሪማ 1 ኩባያ
      ኮሰረት 1 ኩባያ
      2 የሾርባ ማንኪያ ነጭ ቅመም
      2 የሾርባ ማንኪያ ጥቁር ቅመም
      ግማሽ ኩባያ የ ኮረሪማ ቅርፊት
      2 የሾርባ ማንኪያ አብሽ
      አንድ እራስ ነጭ ሽንኩርት እርጥቡን
      2 የሻይ ማንኪያ ዝንጅብል እርጥቡን
      2 የሾርባ ማንኪያ በሶቢላ ደረቁን

    • @maryamawittad
      @maryamawittad Před rokem +1

      @@WowEthiopianfood2018 አመሰግናለው ዛሬ ጀምሬዋለው ውጤቱን አሳውቅሻለው ግን አንድ ጥያቄዬ ነጭ ቅመም ማለት ወይም ነጭ አዝሙድ የሚባለው ከደረቅ ነጭ ሽንኩርት ከደረቅ ዝንጅብል ጋር ተፈጭቶ የሚዘጋጀው ይሆናል ነጭ ቅመም ለቅቤ ይሆናል ወይስ ይሄ አንቺ የተጠቀምሽው ሌላ ነው ነጭ አዝሙድ ለብቻው ስለሌለኝ ነው የጠየኩሽ በድጋሚ አመሰግናለው

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  Před rokem

      @@maryamawittad እሺ አመሰግናለሁ 🙏❤️እኔ የተጠቀምኩት ነጭ አዝሙድ ቅመም ነው አዎ ቅቤ ውስጥ ይጨመራል አንቺ ያለሽ ከ ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል የተደባለቅ ከሆነ ምንም ችግር የለውም ያው ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል እርጥብ መጨመርሽ ስለማይቀር

  • @user-dr5ms9bp2o
    @user-dr5ms9bp2o Před 6 měsíci +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 Před rokem +1

    ⭐️⭐️⭐️

  • @lulitayalew5833
    @lulitayalew5833 Před rokem +2

    እሕቴ፣ ነጩን ጨርቅ ከየት ገዛሽው?

  • @bettyhaylu6223
    @bettyhaylu6223 Před rokem +2

    በርቺ ስንት ኪሎ ቅቤ ነው የተተቀምሽው እባክሽን መልሺልኝ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  Před rokem +1

      7 እሽግ ቂቤ ነው በኪሎ አለካሁትም 7 ገዝተሽ በኪሎ መዝነሽ ስንት እንደሆነ ማወቅ ትችያለሽ ውጪ ሀገር የምንኖር በእሽግ ነው የምንገዛው እንደ ኢትዮጵያ አይደለም

    • @jeg11
      @jeg11 Před rokem +1

      7 esheg kibe wede 3.5 kg newu.

  • @user-zo5vm8qw3n
    @user-zo5vm8qw3n Před rokem +2

    ጥቁር አዝሙድ ቅቤውን አያጦቅርብንም ወይ??

  • @hgggg6654
    @hgggg6654 Před rokem

    እሽ❤

  • @zeinebumabdurahman
    @zeinebumabdurahman Před 8 měsíci +1

    እህቴ ስንት ግራም ቂቤ ነው የተጠቀምሽው

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  Před 8 měsíci

      አንዱ እሽግ 454 ግራም ነው እኔ የተጠቀምኩት 7 እሽግ ነው እያንዳዱን ደምሪው

  • @peace3791
    @peace3791 Před 3 měsíci +1

    እቤክሽ ኮረሪማ በእንግሊዘኛ ምን ማለት ነው? ለመግዛት ፈልጌ ነው

  • @heluyebirhanu7490
    @heluyebirhanu7490 Před 11 měsíci

    የቅቤው ሰም ወይም ፎቶውን ብታስቀምጭልን

  • @uaesharjah4586
    @uaesharjah4586 Před rokem +1

    👍👍👍👍👌👌

  • @UaeUae-gu3us
    @UaeUae-gu3us Před 5 měsíci

    ለመደናዉ

  • @moonaloe9164
    @moonaloe9164 Před rokem +1

    ሠላም

  • @Sara.Sara13120
    @Sara.Sara13120 Před rokem +1

    ስንት ኩባያ ውሃ ኣደረግሽለት???

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  Před rokem +1

      5 ኩባያ በቂው ነው ከዛም በላይ መጨመር ትችያለሽ

  • @UaeUae-gu3us
    @UaeUae-gu3us Před 5 měsíci +1

    ፍርጅየመገባዉ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  Před 5 měsíci +1

      ውጪም ፍሪጅም ማስቀመጥ ትችያለሽ እንደፈለግሽ

  • @aminamoh619
    @aminamoh619 Před rokem +2

    ኮስርት ምንድ

  • @kbb7400
    @kbb7400 Před 11 měsíci +1

    ጥቁር ቅመም ጥቁር አዝሙድ ነው?

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  Před 11 měsíci +1

      አዎ

    • @kbb7400
      @kbb7400 Před 11 měsíci +1

      @@WowEthiopianfood2018 ምኝቸት አብሽ አስራር አላስየሽም መስለኝ ፈልጌ አጣሁ ቅቤ አነጣጠርሽ እንደ እናቴ ነው ባለሞያ ነሽ እዚህ አገር ነጭ ሽንኩትና ዥንጅብል አይጨምሩም አመስግናለሁ🙏🏾

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  Před 11 měsíci +1

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ እኔም የቤተሰብ ሞያ ነው ያሳየሗችሁ.ምንቸት አብሽ እሺ እሰራለሁ🙏❤️

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 Před 2 lety +4

    ምን አይነት ይቂቤ ካርቶን ነው ስሙን እባክሽ ? 🙏

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  Před 2 lety +1

      ስሙ my country non salt ነው የሚለው አረንጓዴ ካርቶን ነው የት ነው ምትኖሪው እኔ ካናዳ ነኝ በየ ሀገሩ የተለያየ ነው ያለው

    • @JonathanSarah1234
      @JonathanSarah1234 Před 2 lety +1

      Thank you. እምኖረው American. ነው እንከን ተዋወቅን በርቺ 🙏

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  Před 2 lety

      @@JonathanSarah1234 🙏❤️

    • @birtukant8765
      @birtukant8765 Před 8 měsíci +1

      my country is the best butter. it is cultured butter. so any cultured butter is good.

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  Před 8 měsíci

      @birtukant8765 yeah 👍

  • @sitrelahkedir829
    @sitrelahkedir829 Před rokem +2

    የኮሪማው ልጣጭ ታጥቦ ነው ውይስ አቦራው እንዲት እናስለቅቀው

  • @Hilm.Ethiol
    @Hilm.Ethiol Před 3 měsíci +1

    ቅቤ መክረዎን አየች

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  Před 3 měsíci

      የቪዲዮው ርእስ ይሄ ይሁን እንዴ 🤣🤣🤣🤣

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 Před 2 lety +1

    🙏👏🥰

  • @tofeqshefa8724
    @tofeqshefa8724 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @Alemye777
    @Alemye777 Před rokem +1

    ኮሰረት እንደሚታመስ አላውቅም ነበረ

    • @Alemye777
      @Alemye777 Před rokem +1

      ይቅርታ ቅቤ ለማንጠር ፈልጌ ድጋሚ ገብቸ እያየሁ ስለነበረ ነው :ጥያቄውን የጠየኩሽ :እስካሁን ያንችን አነጣጠር ነው የወደድኩት👏

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  Před rokem

      ምንም ይቅርታ የለውም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ አዎ ኮሰረት ይታመሳል እኔም ከቤተሰብ የወረስኩት ሞያ ነው🙏❤️

  • @Sintayahumedin97
    @Sintayahumedin97 Před rokem +1

    መልካምነትለራስበቅንነትመትናል

  • @SamrawitTeshale
    @SamrawitTeshale Před 3 měsíci

    ኮረሪማ አይበዛም

  • @ameleworkalemayehu1854
    @ameleworkalemayehu1854 Před 3 měsíci +1

    ውውሃ ለምን ትጨምሪሽ?

  • @etuetu659
    @etuetu659 Před rokem +1

    ጉበዝ