ከVIP TAXI ለፓስተር ሶፊ 2022 Rav4 ተሸለመ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • Divine Show with pastor Sofi
  • Zábava

Komentáře • 145

  • @justice4allmen
    @justice4allmen Před 3 měsíci +6

    ይሄ ሰው ቅንና ደግ ሰው ነው እ/ር ይባርከው ማዳኑን ጤናና ረዥም ዕድሜ ይስጠው የሀገሩ ጉዳይ ያሳስበዋል በየነገሩ መሀል መፍትሄ ይላል ደግነቱ በዛ ላይ ተባረክ ወንድሜ

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 Před 3 měsíci +4

    ሶፊ በእውነት የምር ከሆነ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን። ወንድማችን ሄኖክንም እግዚአብሔር ይባርክ በወጣ ይተካ፣ ሄኖክ ሀቅ በመናገርም ይሁን በደግነት በአስተሳሰብ ትልቅ ሰው ሆኖ አግኝቸዋለሁኝ🇪🇷🤔👍🙏

  • @DanielBegashaw-xw9hh
    @DanielBegashaw-xw9hh Před 3 měsíci +2

    ዋው ለጋስነት ደስ ይላል
    ለሄኖክ ማለት ምፈልገው ነገር ዘዳግም ምዕራፍ 4 ከቁ 12 ጀምሮ ቢያነብ
    ከዃላው የፈጣሪ ስእል ነው ብሎ የለጠፈው እንደ እግዚአብሔር ቃል ነወይ እያረኩ ያለሁት ብሎ እንዲያገናዝብ ይረዳዋል
    በተረፈ በርታልን ላገር ግንባታ ገጽታ የበኩልህን እየተወጣህ ነው ደስ ብሎኛል
    የመንግስት አካላት የቅሬታ ደብዳቤ ሲደርሳችሁ ምላሽ መስጠት ልመዱ
    በርቱልን

  • @ruthsamuel4860
    @ruthsamuel4860 Před 3 měsíci +4

    I respect a man who values and appreciate his wife. secondly, he is a very humble and sincere person. I also like his honesty. I wish this businessman all the best for a prosperous future ahead. congrats to Sophie

  • @yohannesalemayehu3667
    @yohannesalemayehu3667 Před 3 měsíci +2

    ሄኖክን ማድነቅ ያስፈልጋል ለምን ባደጉ አገሮች በጣም ሊግጀሪ መኪናዎች ኡበር ይሰራሉ ይህን ወዳገራችን ማምጣቱ ያስደንቃል በርታ በሉት

  • @santidemanzanillo
    @santidemanzanillo Před 3 měsíci +2

    Mr. HENOK YOU ARE A VISIONARY BUISNESMAN. GOD BLESS YOU.

  • @birukbima1365
    @birukbima1365 Před 3 měsíci +2

    በእውነት ወንድም ሄኖክ አከበርኩህ ሁሉም ሰው ለሃገሩም ለሰውም ሲያስብ የሚያስደስት ነው ፈጣሪ ለምትወዳቸው ቤተሰቦችህ ጤናን ያትረፍርፍልክ ሰው ከነችግሩም ለሃገሩ ሲቆም ደስ ይላል ብዙልን።ሶፊም በመሃል እንደዚ አይነት እንግዶችን እያቀረብክ ስለ ሃገራችን ያለንን ተስፋ ከፍ አርግልን እናመሰግናለን።

  • @AdmiringFullMoon-hm7po
    @AdmiringFullMoon-hm7po Před 3 měsíci +6

    ድንገተኛ በረከት ይወርድብሃል ያለው ያ የሰፈሬ ነብይ የምሩን ነው ማለት ነው

  • @yetmworkberhanu9489
    @yetmworkberhanu9489 Před 3 měsíci +2

    I am very pleased to see this kind determined with grandiose vision proud Ethiopian. I will try your VIP taxi when I come to Ethiopia. I wish you a very best luck!!

  • @aboCome
    @aboCome Před 3 měsíci +1

    አቦ ሄኖክ የገንዘብ ብቻ ሀብታም አይደለም የእውቀትም ሀብታም ነው ❤❤❤❤

  • @willyou2030
    @willyou2030 Před 3 měsíci +1

    ስለ ኤሌትሪክ መኪና ብዙ ማለት ይቻላል ! አጀንዳዉ ሌላ ነዉ ! ወደፊት አንድ በአንድ ታዩትአላችሁ ላንተ ለመኪና ሻጩ የምመክርህ
    የራስህ የእሳት አደጋ መከላከያ አዘጋጅ የፈራኸዉ አደጋ ከኤሌትሪክ መኪኖችህ ነዉ የሚነሳው ሌላዉ ጥሬ ስጋ ቀንስ ስፖርት ስራ ቦርጭ አጥፉ !

  • @melakumamo7408
    @melakumamo7408 Před 3 měsíci +5

    እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ እግዝእትነ ይባርክ❤😂

  • @ethio8516
    @ethio8516 Před 3 měsíci

    Ps . Sofi enkon dess ale I am happy for you bro! Thank you bro Henok God bless you more

  • @yohannsg.mariyam3008
    @yohannsg.mariyam3008 Před 3 měsíci

    እኔ ታክሲ ሹፌር ነኝ የአገር ውስጥም የውጪዎቹም ጥሩ ነገር ይፈልጋሉ እንደ አገርም ኩራት ነው በርታ ወንድሜ ።

  • @JhenCaballero
    @JhenCaballero Před 3 měsíci

    እኔ መኪና መግዛት ፈልጋለዉ ፓስቴር ሶፎንያስ እባኪህን ከዚህ ሰዉ ጋር አገናኜኝ ❤❤❤

  • @meselugelan
    @meselugelan Před 2 měsíci

    ተባረክ ወንድም

  • @user-qv5ux8bw1z
    @user-qv5ux8bw1z Před 3 měsíci +2

    God blessed you obbo henok

  • @abiymekuria2693
    @abiymekuria2693 Před 3 měsíci

    ሄኖክ በጣም እናመሰግናለን visit Ethiopia the land of origin በየመኪናወች ይለጠፋል (በሚያምር ፁህፍ)❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-lb2uh4ed4y
    @user-lb2uh4ed4y Před 3 měsíci

    አበሳ ወድም በርታ ይብዛልህ ቆንጆ 😄

  • @yagetamekdi66
    @yagetamekdi66 Před 3 měsíci +4

    እሰይ ያድርግልህ

  • @yohannestemesgen1851
    @yohannestemesgen1851 Před 3 měsíci +2

    Congrats Pastor Sofi!

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před 3 měsíci +4

    ፓስተር፡ ሶፊ፤ እዚህ፡ የሰለጠነው፡ አገር፡ ስደተኛ፡ መጀመሪያ፡ የሚማረው፡SAFETY፡ ነው! እኔ፡ በቤቴ፡ እሳት፡ ቢነሳ፡ የሚጮኸው፡ ማሽን፡ ባይኖረኝር፡ ብዙ፡ ቅጣት፡ እከፍላለሁ! እንዴት፡ መውጪያ፡ መግቢያ፡ ይዘጋል???

  • @user-dh2xv9qx2m
    @user-dh2xv9qx2m Před 3 měsíci +2

    😀😀esy enkowan honelhe Geta yemesgen eneswoenem Geta yebark💙💙💙💙💙❤❤❤❤❤

  • @girmagashu8730
    @girmagashu8730 Před 3 měsíci

    Wow Sofi, you deserve it........The same goes for the winner/giver, God blessed you....!!
    And It would be good if you did it with your touching hand for me also who is your brother....

  • @selam7863
    @selam7863 Před 3 měsíci +1

    Congratulations 🎉 Sofi 🎉Henokn businessu ybarek.

  • @wome8375
    @wome8375 Před 3 měsíci +1

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️ ሶፊ በጣም ደስ ነው ያለኝ ልጁንም እግዚአብሔር ይባርክው

  • @justice4allmen
    @justice4allmen Před 3 měsíci +1

    እዚህ አውሮፓ እንኳን 2030 የቤንዚን መኪና እናስቀራለን ብለው የሚያስቡት ያኔም አይቻልም ይባላል: የኛ ሀገር ነገር ደግሞ አምራቾቹን ቀደምናቸው 😅 አንድ ግለሰብ ብቻውን የሚወስንባት ሀገር 😢

  • @btin1791
    @btin1791 Před 3 měsíci +2

    አቶ ሄኖክ እኔም በምቀጥለው ሳምንት መጥቼ i terview ላደርግህ ነው መኪና አዘጋጅ😂

  • @Gobena1986
    @Gobena1986 Před 3 měsíci

    እኔ ግን በጣም ተጠራጠርኩ አንተ ደግሞ ዳይመንዱ በምን እንደመጣ ታውቃለህ? ቀለበቱን ስትስመው ዋው ሲል ልቤ ደነገጠ
    ሰውየው ግን ጸባዩ ደስ ይላል የሐብቱን ጉዳይ ተወው ምን አይነት መንፈስ እንዳለበት አላውቅም ሶፊ መቼም በቀን ግፋ ቢል ሁለት እንጀራ ነው የምትበላው ብቻ ሃብታም ለመሆን የ666,የኢሉመናቲ አባል እንዳትሆን ምን ያልህል ለመኖር ነው ደግሞ ለሚኪ ማኪን የጉድፈቻ አባት ሆኗል አይ ሁለታችሁም እንዳትበላሹ😊

  • @melkamzena-yo9ou642
    @melkamzena-yo9ou642 Před 3 měsíci

    Oh my God that's amzaing pastor Sofonyas happy ester 🙏

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤ሰውየው ትህትናውና ግልጽነቱን አለማድነቅ አይቻልም! እኔ ባለሁበት ሃገር ቢሆን ይህ ሰው ከሚያደርገው አስተዋጽኦ ስንት ሽልማት ይገባው ነበር!! ግን ምን ይደረግ ህጻኑ ወደስልጣን ወጣና እንደነ ሄኖክን የመሰሉ ለሃገራቸው ገና ብዙ እናደርጋለን ለሚሉ ህጻኑን ይህ ሊረዳው ወይንም (Understand) ማድረግ ከባድ ነው!! ❤❤❤

  • @Uniquestart-
    @Uniquestart- Před 3 měsíci

    Egziabher Yemesgen

  • @hailem9116
    @hailem9116 Před 3 měsíci +2

    አቶ ሄኖክ መልካም ሰዎች ሀገራችን ውስጥ በዚህ መንግስት ያልደረሰባቸው መከራ የለም እና እባክህን ወንድሜ ተጠንቀቅ

  • @NatanWolde-nz7ps
    @NatanWolde-nz7ps Před 3 měsíci

    ye ewunt kehon congrats.......gen ewunet new pastor

  • @GraceTube
    @GraceTube Před 3 měsíci +1

    sofi alwyas your vidos got sound quality problems...sound enginer keter 😂

  • @miratmanindra1451
    @miratmanindra1451 Před 2 měsíci

    SoFi Des yilal wow👍

  • @MesiyeGechMesiyeGech
    @MesiyeGechMesiyeGech Před 3 měsíci

    ሶፍ እንኳን ደስ አለህ ሄኖክ ግን ይመቸው

  • @WakjiraKasu
    @WakjiraKasu Před 3 měsíci

    Wow pastor siletebereketelik sitota wondimachinet desta tesemitognal congratulations 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @yabayaba6809
    @yabayaba6809 Před 3 měsíci

    birow kebed yilal...tenesh setupu lay biserabet arif new...plus coloru bright bihone arif new henoke...just enede coment...betam arif company new yejemerekew...customerochehem kebed yalu sewoch nachew...simetu des yemile environment lay bisetenagedu des yilachewal beye asebalew

  • @ahadutech1519
    @ahadutech1519 Před 3 měsíci

    የ ኦርቶዶክስ ልጅ ነው አግዚአብሔር አድሜ ዘመኑን ያርዝመው እመቤታቺን ምልጃዋ አይለየው 🙏🙏🙏

    • @user-xi1sx7st4s
      @user-xi1sx7st4s Před 3 měsíci

      ፓስተሩ ጠቅልሎ ጋዜጠኛ ሆን እንዴ፡?
      ማሞ ሊላ መታወቅያው ሌላ፡ ዲቫይን ሸው ብለህ ሰይመህ ግን ዉሎህ ደግሞ. .......

  • @user-nu9zo5ix9x
    @user-nu9zo5ix9x Před 3 měsíci

    ሶፊ አድናቂህ ነኝ ግን ዛሬ የመጣኸው የወረደ የሚቀፍ እንግዳ ነው ብቻ ይሄ መቅረብ ያለበት ዩቲዩብ ላይ አልቅሰው የሚበሉ ዩትዩበሮች ጋር ነው😮😮😮

  • @proshambelkebede6057
    @proshambelkebede6057 Před 3 měsíci

    ትሁት ባለ ኃብት ተባረክ ጨምረ

  • @hussenjemal6837
    @hussenjemal6837 Před 3 měsíci +1

    congrats i really appreciate

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před 3 měsíci

    ሁሉም ነጋዴ መጥፎ ነው ልንል አንችልህ ጥሩና ህግን የሚያከብር ነጋዴም ይኖራል ታዲያ ጥሩ ነጋዴዎች ጥያቄያቸው ካልተመለሰ ተጠቃሚው ይጎዳል ይሄ ሁሉ ችግር የሚፈታው መንግስት ቀርቦ ችግሮችን በማወያየት ይመስለኛል

  • @onekocollections
    @onekocollections Před 3 měsíci

    Est pastor sofi adi pc(laptop shelimegn) betam sile miyasfelign nw

  • @Trure7Love
    @Trure7Love Před 3 měsíci

    ሌላ ድራማ ከሌለው ለተደረገልህ ነገር ተደስቺያለሁ 🙏🏽🫡‼️👉🏾በል እንግዲህ ታክሱንም ከቻለልህ እነቪትስን ለአንዱ ለክርስቶስ ጀግና ፅደቅበት ወይም ለመቆዶኒያ እርዳ🙏🏽

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 Před 3 měsíci +1

    አገሬን እወዳለሁ? በነፃ የምትሰራ አትመስልም? አገሩን የሚጠላ አለ እንዴ? በግድ ታልተገፋ በስተቀር።

  • @user-rb2uz8sz2k
    @user-rb2uz8sz2k Před 3 měsíci

    Congrats pastor safi
    blessings

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 Před 3 měsíci

    ዋጋቸው አንዴት ነዉ? ለሁሉም መንገደኛ ተመጣጣኝ ቢሆን ጥሩ ነዉ 🙏❤

  • @fisehamekonnen9397
    @fisehamekonnen9397 Před 3 měsíci

    የመንገድ ስራ ከነበረው የጥራት ደረጃ መሻሻሎች ይታያል ። ይሁንና አሁንም ግንባታው ከደረሰበት የፊኒሽንግ ጥራት አንጻር ብዙ ይቀራል። የከርቭድ ስቶን እና የአስፋልቱ የፊኒሽንግ ደረጃ ዝቅተኛ ነው። ማቴሪያሉ መባከኑ ካልቀረ ፊኒሽንጉ ላይ ምን አለ ጥንቃቄ ቢደረግ። ወርክ ማን ሽፕ ላይ ቢሰራ። ማሀንዲሶች ሌላ አገር ለምሳሌ ዱባይ ሂደው አይተውና የልምድ ልውውጥ አድርገው ቢመጡ።

  • @TakeleBizuayehu-gl1hu
    @TakeleBizuayehu-gl1hu Před 3 měsíci +3

    ክርስቶስን አየመሰሉ የሚኖሩይሰደዳሉ ዓለምን የሚመስሉ ቢሸለሙ ምን ያስደንቃል አቶ ሶፊ ፍራ እንጂ .......

  • @Selampeace111
    @Selampeace111 Před 3 měsíci

    doing good technology transfer

  • @user-fr2ef6ci7k
    @user-fr2ef6ci7k Před 3 měsíci

    ያከራዩታል

  • @firehiwottesfaye3163
    @firehiwottesfaye3163 Před 3 měsíci +1

    ዋውውውውውውውው

  • @mariamawitalemayehu5198
    @mariamawitalemayehu5198 Před 3 měsíci

    Sofi miracle money malet yh new,Gebah eeeeeeeee?minm calculations yelewm ebakhn awo weym aydelem bel mechem Gazetega aydelem melis atatam ,gin bemskrnetachew Dil nesu yemilewn yemtehaf kidus Kal astawsna emenu anyway Cong lante Des blogal🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 Před 3 měsíci +1

    Geta abezeto yechemwrelh.

  • @gemechisgenet8687
    @gemechisgenet8687 Před 3 měsíci

    god bless you

  • @direabebe4457
    @direabebe4457 Před 3 měsíci +1

    ምድረ እብድ ከምትሰበስብ ጥሩ ፕሮግራም እየሰራክ ተመልካቾችኽንም አስደስት አንተም ተለቀቀብክ ይመችክ

  • @kaki682
    @kaki682 Před 3 měsíci

    ደስታህ ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ

  • @user-zl6be6be4q
    @user-zl6be6be4q Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @misganaadugna5472
    @misganaadugna5472 Před 3 měsíci

    Waawu Henok geta yibark. Endihum sofii enkuan des ale?

  • @c2beca272
    @c2beca272 Před 3 měsíci

    Pastor you should kneel for Jesus not for vehicle 😭 Auto henok God bless you for your genoricity ❤

  • @MarvenGay-iy3oc
    @MarvenGay-iy3oc Před 3 měsíci

    ይመችህ ሶፊ ወንድማችን

  • @nyctimes2728
    @nyctimes2728 Před 3 měsíci

    Wow! So Happy for you Sofi!

  • @user-rj4kl9kw6t
    @user-rj4kl9kw6t Před 3 měsíci

    U deserve much more ❤❤❤ and God bless the person who gave you the gift ❤❤

  • @demelashwendimu504
    @demelashwendimu504 Před 3 měsíci

    Congratulations bro

  • @yohannesmulu1096
    @yohannesmulu1096 Před 3 měsíci

    Im Happy for you Sofi

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 Před 3 měsíci

    በነገራችን ላይ መንገድ ዘግቶ ንግድ ትክክል አይመስለኝ
    ሄኖክ መኪና መሸጫ ብቻ ሳይሆን አብዛኛዎቹ መንገድ ይዘጋሉ

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 Před 3 měsíci

    ሶፊ የመኪና ነጋደዎች መኪናውን የገዛህበትን ዋጋ ደረሰኝ ላይ ጠቅሰው አይሰጡህም
    ከሞኢንኮ እና ከታምሪን ውጭ ሌሎቹ ሌቦች ናቸው
    ደረሰኝ አይሰጡም

  • @tegegntesfaye172
    @tegegntesfaye172 Před 3 měsíci

    wowww ሶፌ እንካን ደስ አለክ ❤❤❤

  • @Okk657
    @Okk657 Před 3 měsíci +1

    ሄኖክን እና ፓስተሩን ምን አገናኛቸው

  • @dmbdmb1609
    @dmbdmb1609 Před 3 měsíci

    Congratulations

  • @user-sv8xr5gv8c
    @user-sv8xr5gv8c Před 3 měsíci

    ማሽአላ

  • @teketelermias1275
    @teketelermias1275 Před 3 měsíci +2

    Thiis man relate all traders' problem with dollar. Even if I am not clear about this man, most traders in Ethiopia they are the cause of inflation with doing their self-centered/sigibigib characters

  • @elsaelsa2213
    @elsaelsa2213 Před 3 měsíci

    Congrats sofiye

  • @unitityisstrenght6578
    @unitityisstrenght6578 Před 3 měsíci +15

    V 8 የሚባል መኪና አለ?V 8 እኮ የሞተር ሲሊንደር ብዛት ቁጥር(የመኪናው ሞተር ጉልበት መለክያ ነው እንጂ የመኪና አይነት አይደለም )እስማቀው....

    • @zelalemdemelash3343
      @zelalemdemelash3343 Před 3 měsíci +5

      አንተ ሲሊንደር ቁጠር, እነሱ ስሙን ቢያሳስቱትም ይነዱታል 😅

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 Před 3 měsíci +1

      ምድረ ቀፎ ምን ያውቃሉ ብለህ ነው ሰርቀው ላመጡት🤑💰🤷🏽‍♀️

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 Před 3 měsíci

      @@zelalemdemelash3343 V8 ላንተ ብርቅህ ሌሆን ይችላል !!!እኛ እንስራው እንዳው አታውቅም ለንዳንተ አይነቱ ግምብ ራስ ለማስማር ነበር!!!!!

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 3 měsíci

      Ewnet neew..mekinaw Toyota new..

    • @amanuelfekadu3226
      @amanuelfekadu3226 Před 3 měsíci +1

      We dont really have that much v8 vehicle in ethopia except land cruiser I think that's why

  • @user-ng1nb6xc7e
    @user-ng1nb6xc7e Před 3 měsíci

    truth

  • @Gudaan_Rabi
    @Gudaan_Rabi Před 3 měsíci

    አቶ ሄኖክ ጥሩ መሃይም መሆን አለበት እንዴት አሮጌ መኪናን ያበረታታል? አሮጌ መኪና ከነዳጅ ፍጆታ በተጨማሪ የመለዋወጫ ወጪ ከፍተኛ ነው። መንገድ ለትራፊክ አስቸጋሪ ከሆነ ለግለሰብ ተብሎ እንዴት ብዙሃን የሚጎዳበት ይሻል? ጥሩና ቅናሽ ዋጋ ቢያደርግ ሱቁ አፋር ሎጊያ ቢሆን ሰው ሄዶ ይገዛል ምን አስጨነቀው ቦሌ ላይ

    • @nyctimes2728
      @nyctimes2728 Před 3 měsíci

      You are sick brother. Please, change your fake name. You don't deserve it

    • @Tewahedo16
      @Tewahedo16 Před 3 měsíci

      አሁን ስድብ ምን አመጣው ? ያልተስማማህበትን ነገር ሰውን ሳትዘልፍና ሳታዋርድ መግለጽ አትችልም ? .....

    • @ruthsamuel4860
      @ruthsamuel4860 Před 3 měsíci

      ​@Dave-nu9ld he just hates him for his wealth. jealousy 😂
      this business man is very humble and hardworking, I wish him all success.

  • @rahelmamo1170
    @rahelmamo1170 Před 3 měsíci

    ሄኖክዬ ለኔስ አንዱን ብትጥልብኝ ምን ይልሀል❓

  • @iskinderalemayehu2838
    @iskinderalemayehu2838 Před 3 měsíci

    እኔ እራሴ ኢትዮጵያ ነጭ ሸሚዝ አድርጌ ብልት እስር ስወርድ ነጩ ሸሚዜ ተበላሽቶ ወረድኩኝ ስለዚህ VIP በጣም እሪፍ ጅማሬ ነው

    • @yohanesabate1219
      @yohanesabate1219 Před 3 měsíci

      "....ብልት እስር ስወርድ.." ስትል?

  • @abebawtesfaye
    @abebawtesfaye Před 3 měsíci

    እውነት አይመሰለኝም

  • @1234ghhddghhj
    @1234ghhddghhj Před 3 měsíci +1

    I mean why did they give him? Whst did he do significant to improve human life? Seriously? What is his contribution? What a world, what a fake life. What an embarrassment

    • @friyeamen9579
      @friyeamen9579 Před 3 měsíci +2

      🤔..... 🤷🏽‍♀️

    • @nyctimes2728
      @nyctimes2728 Před 3 měsíci

      You are sick of jealousy.

    • @melesemago927
      @melesemago927 Před 3 měsíci

      Pastor Sofi ተፅዕኖ ፈጣሪ ስለሆነና አሁንም ተፅዕኖ እየፈጠረ ስለሆነ በማህበረሰቡ ውስጥ መነቃቃትን ያመጣል።

  • @PaulosAbera-wz1gw
    @PaulosAbera-wz1gw Před 3 měsíci

    how mach vip❤❤❤

  • @yohannestemesgen1851
    @yohannestemesgen1851 Před 3 měsíci

    Baga gammadan Soortuu Soofoniyaas M.

  • @yetagesutecho-gx8um
    @yetagesutecho-gx8um Před 3 měsíci

    ሄኖክ ለጠቀላይ ቢሮ አሳውቅ አብይጋ ሂድ ይህንን የአገር ጉድ ይወቀው መብቴው እሱናእሱ ብቻ ነው

  • @wayessaolkaba249
    @wayessaolkaba249 Před 3 měsíci

    Baga gammadde Soofii!

  • @AfroUp-jr6dc
    @AfroUp-jr6dc Před 3 měsíci

    ❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌹👍👍

  • @setotacarreview9668
    @setotacarreview9668 Před 3 měsíci

    Hahahahahahhahahah Nice Drama New Paster Soffi

  • @anteneh41
    @anteneh41 Před 3 měsíci

    እኔ ላስገባላችሁ

  • @Daniel.Podcast
    @Daniel.Podcast Před 3 měsíci

    እሄ የምታወሩ ፣ ወሬ ሁሉ ፣ባለሀብቱን ሌባ፣ላማንሸራሸር እንጅ ፣ አንድንም ደሃ፣መሀበረሰብ ፣የምያካትት ፣ፈይዳ የለውም።
    የትኛዋ ፣እትዮጵያዊት ፣እናት ትሁን ፣በእነዝህ Taxi የምትቀመጠው ?
    እትዮጵያ የምመቸው ፣ ላለው እንጅ ፣ ለእውነተኛ ዜጋ፣ ተመችተው አያውቅም ።😮

  • @alemayehuasfaw
    @alemayehuasfaw Před 3 měsíci

    ፎገርክ ማለት ነው ? ታክስ ላለመክፈል ፣ማንቁርትህን ተይዘህ ትከፍላታለህ።

  • @Eyerusalemhailukiya
    @Eyerusalemhailukiya Před 3 měsíci

    Sofi enkuan des ale

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 Před 3 měsíci

    እረ ሶፎኒያስ አንተም የማርያም ስዕል ባለበት ቦታ ትደርሳለህ እንዴ!! ሰይጣንህ እንዴት አልተነሳም ?😊

  • @newethiopian7277
    @newethiopian7277 Před 2 měsíci

    እኔ ይህን ሰል ቀንተህ ነው እንድማትሉኝ ተሰፍ አርጋለሁ ጨምሮ ይሰጥው ነገር ግን
    ሄይ ሰውዬ ትግሬ ነው ።መንሻ ምንድ ነው በተልው እውነት አይንግርህም አዲሰአበበ ውሰጥ 50% የሚሆነው ቀድሞው ሰርት ተጠቅሞ የበለፅግ ነው ። አሁን ራይድ የደሃ ወጣቹች መስተዳዳር የሆነውን መጫርቱ ተግቢ አይምሰለኝም ዛሬ አንድ ቪትሰ ሰንት ነው ። ኮፓክት ያሪስ በህጋዊ መንግድ ለመግዛት ግበያ ማርጋሬት ነበር ነገር ግን የኢትዮጵያ ነገዴ በደሃው ላይ መዝምቱ ተግቢ አይደለም ።አውሮፓ አሜሪካ ማንፃፃሩ ተግቢ አይለም ጥቂት 2 ሚሊዮን ባለፅግን ቁጥር የለታም 150,000000 ህብረተሰብ ቁጥር ውሰጥ ።ተግቢ አይደለም 65 ቢሎይን ዶሎር እዳዳ ተሸክማ ያለች ሀገር ውሰጥ ። አቅሙ ካለህ ፍበሪካ ሰርተህ ለውጣቱ ፍጥሩ።

  • @dmbdmb1609
    @dmbdmb1609 Před 3 měsíci

    I saw you with red car

  • @deborhateferi7122
    @deborhateferi7122 Před 3 měsíci

    Wey Btam Dis Yelal

  • @sirakyohannes2878
    @sirakyohannes2878 Před 3 měsíci

    ገዝቶት ነው ከምር ያስታውቅበታል

  • @michaleaberham8021
    @michaleaberham8021 Před 3 měsíci

    www

  • @AbiyAhmed-bn5qu
    @AbiyAhmed-bn5qu Před 3 měsíci

    Ssofi asnedagn

  • @zafugetachew-uz4yn
    @zafugetachew-uz4yn Před 3 měsíci

    Ewent zelayo temchetayalch ewent heni yemech efuuu