Presents by Anjelo pictures Artist Melat & Michael Wedding Grand Eliyana Hotel

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 322

  • @user-lw3uj2jx6n
    @user-lw3uj2jx6n Před rokem +54

    ሜሉዬ የመላው ኢትዮጵያዊ ጉዳይ ሆንሽ !! ትዳርቹ ዘራቹ ይባረክ!!!! 💚💛❤️

  • @ethiopiabekele2146
    @ethiopiabekele2146 Před rokem +110

    I haven’t seen this kind of outstanding weeding for a long time. Everything is amazing and organized. Such a beautiful bride and bridesmaids. Congratulations to the bride and the groom❤❤

    • @peaceforall8032
      @peaceforall8032 Před rokem +3

      Because of the group from Gonder! They are known for being very organised and make everything 100% better !!

    • @bellatube6486
      @bellatube6486 Před rokem

      Any updates regarding her upcoming wedding? The reason you are seeing this kind of wedding is because it is completely sponsored. Everything you see on is a paid advertisement and is fake. Tell the truth without putting other people down.

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 Před rokem +2

      @@bellatube6486 lol. Don't get in the competition so you won't get hurt. Stay in your lane.

    • @user-ku4ls4fz1j
      @user-ku4ls4fz1j Před 2 měsíci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@bellatube6486

    • @user-ku4ls4fz1j
      @user-ku4ls4fz1j Před 2 měsíci

      ኢትዮጵያዊነትን ያስመሰከረ እጅግ በጣም የሚያምር ።ይህ ነው ኩራታችንና መለያችን ትዳራችሁ ይባረከ
      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před rokem +94

    መልካም መሆን ሁሉ ገነር ይደምቅለታል
    የማንም አርቲስት ሰርግ
    እንደ ሜላት ሠርግ ደምቆ አለየሁም በሂወቴ💚💛❤

  • @nardosmekonnen5481
    @nardosmekonnen5481 Před rokem +81

    እግዚአብሔርንና ስውን ያከበረ እንደዚህ ይከብራል ትዳርሽን እግዚአብሔር ይባርከው ውለዱ ክበዱ አብራችሁ አርጁ::

  • @gulele100
    @gulele100 Před rokem +22

    በጣም በጣም የሚገርም ሰርግ ነዉ የደመቀ የአመቱ ድንቅ ሰርግ ሜልዬ ይገባታል እስከመጨረሻዉ እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ያድርገዉ።

  • @ethiomimitube7507
    @ethiomimitube7507 Před rokem +36

    የሚገባሽን ክብር አጊንተሻል ሜሊ ሠው ሥነሥርአቱ ነው ከምንም በላይ ክብሩ አንቺ ሙሉ ነሽ በዚህ እግዚያብሔር ትዳርሽን ይባርክልሽ

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 Před rokem +25

    The most beautiful wedding I have ever seen in Ethiopia and other parts of the world! Melat is really loved! It shows. I’m sure her husband is equally loved.

  • @ethiopia2838
    @ethiopia2838 Před rokem +27

    ይሄንን የሠርግ ፕሮግራም እያለቀሰ ያየው እንደኔ ማነው ኢትዮጵያን እየሳልኩኝ አሁን ያለንበትን የዘር በሽታ እያሰብኩኝ የደስታ ይሁን አላወኩትም ብቻ በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ የሆነ ዝግጅት ነው ሜላትና ሚኪ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዘመናችሁ ይባረክ 💞💞💞🙏🙏🙏

  • @asala3714
    @asala3714 Před rokem +65

    እንባዬ መጣ እኔ እንጃ ፍፁም ኢትዮጵያዊነት የተላበሰ መልዕክት ያለው ሰርግ ለሁሉም ኢትዮጵያዊነትን የተላቨሰ 💕💕💕💕💕💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💕💕💕💕💕💕

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před rokem +15

    የምር የባህ ቡድኖች በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያስተላለፉ
    በየ ክልሎች እየዞሩ ቢያስተላልፉ አሪፍ ነው💚💛❤💪💪💪

  • @mikemike2627
    @mikemike2627 Před rokem +12

    THIS IS JUST BEAUTIFUL!!! ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ደምቆ ከማዬት በላይ ምን ደስታ አለ
    የአብርሃም የሣራ ያርግላችሁ❤

  • @selamawitdagmawi5694
    @selamawitdagmawi5694 Před rokem +16

    እውነት እግዚአብሔር ሚያየው ንፁህ ልብን ነው። ቅን ልብሽና የዋህነትሽ በብዙ ከፍሎሻል። ትዳርሽን ይባርክልሽ ሜሉ።

    • @solgirma690
      @solgirma690 Před rokem

      አታሽቃብጪ አሽቃባጭ። የት ስትዘል ከርማ ንፁ ልብ ወገኛ

    • @liyagerma1758
      @liyagerma1758 Před rokem +1

      @@solgirma690 doma

  • @sofyaali3339
    @sofyaali3339 Před rokem +81

    በፍቅር የተከዳቺሁ ሁሉ አላህ እንደዚህ ይወፍቀን

  • @dagmawithaile9969
    @dagmawithaile9969 Před rokem +14

    አፍቃሪ፣ ሃይማኖተኛ እና ታማኝ የሆነ የደም መስመር ለመፍጠር እግዚአብሔር ልባችሁን አንድ አድርጓል። በረከቱ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ይሁን! ሩሁስ ጋማ ብለናል
    ከ Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Před rokem +14

    just WOW! never seen such a beautiful weeding. what a history to remember !
    Congratulations to both

  • @ruthjohn584
    @ruthjohn584 Před rokem +4

    abet Geta makeber sichelbet
    Meluye betewaredshebet bafershibet Egziabher kena adgo akbroshal thank God glory to God zemensh yibarek I’m extremely happy lots of love Yene deg set

  • @Ameerah-Ahmed4e
    @Ameerah-Ahmed4e Před rokem +14

    ከማንም ኮርማ ጠብቆ ለዚህ ቀን ላበቃሽ ፈጣሪያችን አላህ ምስጋና ለእርሱ ይሁን። የኔ ሞልቃቃ ሜሉዬ እንኳን ደስስስስስስስ አለሽ 😘😘😘😘!!

  • @Sarah_7-h8m
    @Sarah_7-h8m Před rokem +12

    Serg belo zim! She made a statement with her wedding. What a way to represent Ethiopia to the fullest! Amazingly done- Bravo!

  • @samt1150
    @samt1150 Před rokem +11

    Thanks Anjelo pictures

  • @lidacall2510
    @lidacall2510 Před rokem +9

    በየትኛውም ቦታ እግዚአብሔርን ማመስገን እንደሚቻል ያስተማርሽ የብዙዎች ተምሳሌት ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ የእግዚአብሔር ስም ያልተጠራበት ምንም አይነት ሞገስ ፀጋና በረከት የለውም እናም የራስዋን የምትወድ የሌላውን እምነት እና ባህል የምታከብሪ ሀገርሽን ህዝብሽን የምትወጂ መሆንሽን አስመስክረሻል

  • @selam1599
    @selam1599 Před rokem +30

    ሜሊዬ ያንችን ሰርግ እንደ በአል ፕሮግራም ነዉ የኮመኮምነዉ 😍😍😍👰🤵

  • @sisay7
    @sisay7 Před rokem +9

    I wish every Artist loved by everybody like Melat!

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 Před rokem +11

    What a beautiful Ethiopian wedding! Yes, One Ethiopia and One Nation!!🙏 God bless your marriage beautiful couple & Congratulations!💐😍😍💚💛❤️🙏

  • @fikermekonnen263
    @fikermekonnen263 Před rokem +25

    ሰርግ ላይ የ ከፈረንጅ እስታይል የሚኮርጁ ሁላ ከዝህ ሰርግ ብዙ የሚማሩት ነገር ይኖራል አንደኛ ሃገርሽን ነው ያስተዋወቅሽው ስርግ ብቻ አይደለም አንደኛ
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @Hanna-xy8lg
    @Hanna-xy8lg Před rokem +7

    ኡኡኡኢኡኡኡኡኡኡኡ ኢትዮጵያዊነት የተሞላ የአመቱ ምርጥ ሰርግ ''🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹''

  • @merongirma54
    @merongirma54 Před rokem +16

    Wow❤❤❤ God is good every time❤❤❤

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Před rokem +8

    ሜሉየ በጣም የሚያምር ኢትዬጵያዊነትን ያንፀባረቀ ምርጥ ሰርግ ጎንደሬዎች ኮራሁባችሁ

  • @addismengistu8371
    @addismengistu8371 Před rokem +1

    Wow the most beautiful wedding I have see in my life and such a butifule message for all of us. So proud for organizers. God bless you and your family!!

  • @Truth-je3jm
    @Truth-je3jm Před rokem +16

    wow ሜሉ+ኢትዮጵያ 💚💛❤️

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Před rokem +2

    ይቺ ልጅ ከእውነት ብርቅ ነች ምክንያቱም ባህሏን፣ህዝቧን ብሎም እራሷን ከዛም በላይ ደግሞ ፈጣሪዋን አክባሪ ነች። እንዲህም አይነት ጤነኛ ልብስ ለብሶ ንግስት መምሰል ይቻላል። የአብረሐም እና የሳራን ትዳር ይስጣችው፣ በልጆች ይባርካችሁ።
    From usa ❤️❤️❤️

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před rokem +8

    የአመቱ ምርጥ ስርግ. እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ🙏🏿👏🏾👏🏾👏🏾

  • @mgatwonway8712
    @mgatwonway8712 Před rokem +7

    ወይ ጎንደሮች ሁሉ በናንተላይ ያምራል ዘራችሁ ይባረክ በጣም ነው ሰርጉን ያደመቃችሁት

  • @abebechdaba7539
    @abebechdaba7539 Před rokem +5

    ሜሉዬ የኔ መልካም እግዚአብሔር እንደልብሽ ቅንነት ሁሉንም ነገር መልካም አደረገልግሽ ቀሪው ዘመንሽ በልጅ ይባረክ ድንግል ከነልጅዋ ደስታሽን ሙሉ ያድርጉልሽ ስላንቺ ከምለው በላይ ተደስቻለሁ፡፡

  • @bettyesubalew5709
    @bettyesubalew5709 Před rokem +2

    Best wedding ever.... mechim Gonderi yalebet abet chewataw siyamrbet 😍😍

  • @elsatilahun7486
    @elsatilahun7486 Před rokem +30

    ሜሉዬ ይገባሻል! የመልካም ስራሽ ምስክርነት ከዚ በላይ የለም ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ ።

    • @solgirma690
      @solgirma690 Před rokem

      አታሽቃብጩ ይሄ 3ተኛ ወንድ ስታገባ የወንድ ጠር። ቁላ አጠግብም

    • @hiyamhiyam162
      @hiyamhiyam162 Před rokem +3

      @Sol Girma yante aynet weshoche seleneberu newa denez

    • @tgabyoutb6269
      @tgabyoutb6269 Před rokem +1

      @@solgirma690 sew bafu yisedadal ende

    • @sisaysiraga8324
      @sisaysiraga8324 Před rokem

      Wow I like these wedding ceremony God bless all and God protect you 🙏 ❤ always 🙏 God protect and bless Ethiopia 🇪🇹 🙏 also !
      MELAT you're a symbol of Ethiopia lover !

    • @user-is1je9sx2r
      @user-is1je9sx2r Před rokem

      @@solgirma690 10bihon min agebahe gime 😡😡😡

  • @muluteffera6754
    @muluteffera6754 Před rokem +11

    ይህ ፡ ነው ፡ ኢትዮጵያ ፡ ውበታችን ፡ ብሔር ፡ ብሔረሰብ ፡ ጨዋታ ፡ ፡ በአንቺ ፡ ሰርግ ፡ ኢትዮጵያ ን ፡ አየሆት። ተባረኪ ፡ ዘርሸን ፡ እንደ ፡ አሸዋ ፡ የበዛው ፡ ፡ ጠባቦች ፡ ኢትዮጵያ ን ፡ አያችሁት ፡ ??????

  • @asterarayaaraya6943
    @asterarayaaraya6943 Před rokem +8

    What a beautiful wedding and a beautiful message for all Ethiopian people get together for one Ethiopia 🇪🇹 ❤️ and congratulations both of to you May God bless ur union from Eritrea 🇪🇷

  • @hiwotschlapfer158
    @hiwotschlapfer158 Před rokem +7

    Weyeee semeh yebarke geta melateye enkuwan dessssss yalsch 🥰🥰🥰

  • @selamteshome9303
    @selamteshome9303 Před rokem +9

    ሜሉዬ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርገው እመብርሀን በቤታቹ ትግባ በጣም ነው የምወድሽ

  • @woynishetjuhar8825
    @woynishetjuhar8825 Před rokem +5

    ሜላት የኔ ቆንጆ እንኮን ደስ አለሽ መልካም ጋብቻ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን በጣም ያማረ አገርኛ ደስ የሜሊ የሀገሪችንን ሰላም አነድነት የሜታየብት ያምሪል

  • @tigist8015
    @tigist8015 Před rokem +6

    Melikam yetedare zemen yaregelachu, Meluye yene yeset 1gna👍

  • @amsalalemu8923
    @amsalalemu8923 Před rokem +10

    What a Beautiful wedding!!! 💚💛❤😍

  • @Cookies-mg4jw
    @Cookies-mg4jw Před rokem +9

    congratulations, this is the best wedding ever 👏❤️

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 Před rokem +13

    እንካን ደስ አላችሁ ሙሽሮች💕
    የኢትዮጵያ ልጆች💐
    በዚህ መጥፎ ሰአት ተስፋ
    ሰጣቹሁን ከደስታ ብዛት
    የሚያስለቅስ ሰርግ እንዲህ ነው
    ኢትዮጵያ የሚያምርባት💚💛❤️🙏

  • @lelliseintalashawaa6022
    @lelliseintalashawaa6022 Před rokem +2

    Waawooo desss sel kemer endezi yemiyamer serg ayichem alakem ethio layi yegebachuwal😍Melkam gabecha wub nachu ❤️❤️👸🤴

  • @selamyoutub
    @selamyoutub Před rokem +9

    ዋው ዋው ዋው ይትባረክ እዳብረሀም ያብረሀምና የሣራ ያድርግላችሁ እውነት ደስ የሚል ሰርግ

  • @user-tu2cp2cv7b
    @user-tu2cp2cv7b Před rokem +2

    wow wow wow very beautiful & amazing wedding god bless you all Gaye's

  • @betieshetu391
    @betieshetu391 Před rokem +27

    ሜሉዬ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክ 🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @asfawism
    @asfawism Před rokem +2

    It reflected the real Ethiopia. God Bless both of you !

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 Před rokem +10

    የዘመኑ የመሰከረም አንድ ምርጥ ሰርግ👍🏽👍🏽👍🏽

  • @banchsisay38
    @banchsisay38 Před rokem +1

    ቃላት የለኝም ኢትዮጵያዊነትን የሚገልፅ ደስ የሚል ሰርግእግዚአብሔር አምላክ ደግሞ በስጋዉ ወደሙ አንድ ሁናችሁ ትዳራችሁ በሰማይ መዝገብ ይጣፈላችሁ መሊየ እዉነተኛዋ ኢትዮጵያ የጎንደር ወጣቶች ኮራሁባች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 Před rokem +2

    very nice wedding full of love and respect for the patriots and motherland Ethiopia in a private moment of your life Brava Melat!!

  • @tigistwebeshet2077
    @tigistwebeshet2077 Před rokem +17

    ውብ ይሆነ ስርግ ነው ❤እግዛብሔር ይባርክላቹሁ

  • @omegatolessa5757
    @omegatolessa5757 Před rokem +2

    ewunetim derash, am in love with this derash group ... shining stars

  • @zemamwebb6907
    @zemamwebb6907 Před rokem

    Melat you look very beautiful and you are beautiful congratulations to both of you.

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 Před rokem +4

    ዋው እንኩዋን ደስ አለሽ የኔ ውብ የአብርሀምና የሳራ ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @resilience4515
    @resilience4515 Před rokem +2

    Beautiful 💚💛❤️🍾👌🏽

  • @hawasayid3229
    @hawasayid3229 Před rokem +7

    ኢትዩጵያ የተሞላበት ነው በጣምደስየሚል ትዳራችሁንያማረ የሰመረ ያርግላችሁ

  • @seadaseada7962
    @seadaseada7962 Před rokem +13

    ይገባሻል የኔሙሉሴት ደስታሽን ዘላቂያድርግልሽ

  • @tube7559
    @tube7559 Před rokem +11

    ንጉስ ለወደደው እዲህ ይደረግለታል እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @natanimgetahun4662
    @natanimgetahun4662 Před rokem +11

    WHAT A BEAUTIFUL WEDDING

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 Před 7 měsíci

    BEAUTIFUL VIDEO GOOD JOB 👍
    CONGRATULATE 🎊 💚💛❤️💒🤝💖💖💖💖💖🍁👍👍

  • @sarahabesha5949
    @sarahabesha5949 Před rokem +3

    እስከዛሬ ካየሁት ሰርግ ለየት ያለ ስርግ ዋው እግዚአብሔር ይባርከው ትዳርሽን ሜሉዬ እና ሚኪ 😘😘

  • @abudhabi7209
    @abudhabi7209 Před rokem +7

    Masha Allh Masha Allh Tabarakala

  • @siredtodamonsalvatore9491
    @siredtodamonsalvatore9491 Před 11 měsíci +14

    Who's here after their divorce

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před měsícem

    በደስታዎ ቀን ጌታን ያምልኩ ዝማሬ አምልኮ ምስጋና ሁሉ ለጌታ ለኢየሱስ ቢሆን ዘላለማችን ፍጻሜዉ ያማረ ይሆናል

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před rokem +2

    Amazing wording ❤❤ 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👍🏾👍🏾👍🏾🌹

  • @genet1297
    @genet1297 Před rokem +6

    በጣም እሚያምር ኢትዮጵያውይነት የተላበሰ ልዩ የሆነ እምትደሰሰቱበት ምትወልዱበት ምትከብዱበት መንታ መንታውን ሜሉዬ የኔቆንጆ ጀባ ብያለሁ

  • @mocha599
    @mocha599 Před rokem

    So beautiful widing gorgeous and God bless all you 🙏🏾 ❤️

  • @zinabuadesalegn1174
    @zinabuadesalegn1174 Před rokem +1

    ዋው ዋው ዋው ይገርማል የሠርጓች አንደኛ ብየዋለው ሜላት በእውነት የኢትዮጵያ ህዝብ እንዴት እንደሚወድሽ ያየኁበት ነው ሚሥጥሩ አንቺ መልካም
    ሴት
    በእምነትሽ ጠካራ
    ሀገርሽን ወዳድ
    ሰውን አክባሪ
    እንደ አርቲሥት አይደለሽም ዝቅ ብለሽ አንቺ እና ሰለሞን ቦጋለ ለኢትዮጵያ ህዝብ ገራሚ ምሳሌ ናቹ ትዳርሽ የተባረከ የአብራሀም የሳራ ጋብቻ ይሁን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤💐💐💐🙌

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 Před rokem +1

    ደስ ይላል ሰላም የሁሉ ነገር መሠረት ነው ኢትዮጵያዬ ካለሽበት መአት ወተሽ ሁላችንም ደስ ይበለን 😥🤲 የኔ መልካም ሴት ሜላቴ መልካም የትዳር ዘመን ጠንካራ ሴት መውቀቂያዋን ታቀዋለች ውለጂ ክበጂ በደስታሽ ደስ ያላቸው ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 Před rokem +3

    Wowooooooow Unbelievable you deserve it Millie

  • @wineywelde3367
    @wineywelde3367 Před rokem +1

    it's amazing wonderful wedding o my ga

  • @sifentamerat7285
    @sifentamerat7285 Před rokem +2

    Egziyabher ymesgen yene konjo betam des belognal

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před rokem +5

    ኢትዮጵያ ለዘላለም በክብር ተከብራ ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @rahilrahi9182
    @rahilrahi9182 Před rokem +6

    እምዬ ኢትዮጵያ እዴት እደምታምሩሁ መልካም ጋብቻ ሜሉ እመቤቴ ትባርክልሽ አሜን

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 Před rokem +2

    በጣም ደስ ይላል ትዳራችሁ ይባረክ
    ተፍቱ ሲብል እንዳንሰማ አደራችሁን

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 Před rokem +5

    Thank you for sharing

  • @yosabetderibe1812
    @yosabetderibe1812 Před rokem +1

    Amazing 👏 God bless 🙌 you 🙏 ❤️ 💖 ♥️ 💕

  • @tigisthopetube1234
    @tigisthopetube1234 Před rokem +5

    wow በጣም ደስ ይላል💚💛❤ሰላም ለሀገራችን🇩🇪🇩🇪🇩🇪🇩🇪

  • @user-tx3fj2py8i
    @user-tx3fj2py8i Před rokem +3

    እግዚአብሔር የልቦናሽ ይፈፅምልሽ:: እንደምኞትሽ አገራችን ሰላም ሆና የምናይበትን ቀን ያቀርብልን:: የተባረከ ጋብቻ ያድርግላችሁ::

  • @kidestgizaw9215
    @kidestgizaw9215 Před rokem +4

    በዚ ሰረግ ኢትዮጵያዊነትን ነው ያየውት ፍቅር አድነት

  • @hargeweynbelay7805
    @hargeweynbelay7805 Před rokem +1

    E/R yemsgen meleyyy am so happy for you am one Ethiopian women who like you realy embety tedarshen tetbklesh amen

  • @user-oc8fh1tc1y
    @user-oc8fh1tc1y Před rokem +10

    ሲክስ እኮ እንዲ ነው አምላኬ ያንተ ከማን ይወዳደራል

  • @myaccount5820
    @myaccount5820 Před rokem +1

    Egezabihr lezih kibir liyabekash selefelege new yetebekesh.You are Lucky!

  • @yenenashwondesen7055
    @yenenashwondesen7055 Před rokem +1

    congratulations queen melu!!!! all belongs to you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeadaSead767
    @SeadaSead767 Před rokem

    😮 wow የእውነት ይሄን ሰርግ የምገልፅበት ቃላት የለኝም...... ሜሉዬ እንኳን ደስስስስስ አለሽ
    ትዳራቹን ይባርክላቹ

  • @rekikmoges
    @rekikmoges Před rokem +4

    loved it this is ethiopia as we know it

  • @bettyyetamelij1310
    @bettyyetamelij1310 Před rokem +2

    yale programe asilekesachugn Ethiopian lezelalem tenure💚💛❤️🌻 melikam tidari yewunelsh meliye konjo 💕

  • @mahilettsegaw7175
    @mahilettsegaw7175 Před 2 měsíci

    Ohh that was so beautiful

  • @merongetahun1399
    @merongetahun1399 Před rokem +2

    May God bless your union!!

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před rokem +2

    ጎንደሬዎቹ ዋው!! አደመቁት🥰🥰🥰

  • @sofifamily
    @sofifamily Před rokem +2

    😍😍😍😍best wedding ever

  • @bruktesema3432
    @bruktesema3432 Před rokem +2

    The best wedding ever !!!

  • @fikirtenegash4314
    @fikirtenegash4314 Před rokem +3

    መልካምነት ይከፍላልእና መልካምነትሽ ከፍሎሻል እንደ እናቴ 9 ልጆች ይስጥሽ ለሱ ሚሳነው ነገር የለም ብርክ በይ የኔ ደርባባ

  • @bettybirhanu1123
    @bettybirhanu1123 Před rokem +3

    so beautiful

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de Před rokem +1

    ዝግጅቱ መልካም ነው። አምላክ ይባርካችሁ።

  • @rutmussie2906
    @rutmussie2906 Před rokem +1

    Asyyyye dase kitblu amlke hadrkime yebrkalkum 🙏🙏🙏🇪🇷

  • @susums1376
    @susums1376 Před rokem +3

    የኔ መልካም ሴት ይገባሻል 😍😍😍😍 መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ

  • @shaikhaa5090
    @shaikhaa5090 Před rokem +2

    እንባየን መቆጣጠር አቃተይ እናት አገሬ ሰላምሽ ይመለስልን🇪🇹❤