Ethiopia -Esat ልዩ የበዓል ዝግጅት በብ/ጄ ተፈራ መኖሪያ ቤት april 16 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 04. 2023
  • #ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
    የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
    Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
    ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Komentáře • 1K

  • @efforttube6777
    @efforttube6777 Před rokem +200

    የጀኔራልን ፈገግታ ዛሬ በደንብ አየሁት፤ በጣም ያምራል፡፡ ክበርልን ጀኔራል 💚💛❤፡፡

    • @richgrace9209
      @richgrace9209 Před rokem +14

      እውነት ነው ባለቤታቸውም በጣም ቆንጆ ናት ሀበሻ ልብሳቸውም ያምራል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ጄኔራል ጤናዎትን መድሀኒአለም ይስጥዎት 💚💛♥️

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 Před rokem +6

      በጣም

    • @user-ot1jw3lf8cmsete
      @user-ot1jw3lf8cmsete Před rokem +2

      ከዘር ነው አማራ እኮ ነው❤❤❤

    • @yohanneshailemariam5682
      @yohanneshailemariam5682 Před rokem

      U668

    • @IChangedMyName_123
      @IChangedMyName_123 Před rokem +1

      Egzehabeher yemrewout Jeneral ! Kef yale Akbrot alen lerswo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Ethiopia 🇪🇹 tashenfalech!

  • @ayoobseyid5138
    @ayoobseyid5138 Před rokem +86

    አባየ ጀግናችን ፈጣሪ ጤናህን ይመልስልህ 1000አመት ኑርልን 💗💗💗💗💪

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x Před rokem +137

    የኢትዮጵይ ባለውለታ የክፉ ቀን ጀግና ባልና ሚስት ሁልግዜ እንዲህ አምሮባችሁና አሽብርቃችሁ ሁልግዜ ኑሩልን አምላኬ እንደባለጠግነቱ መጠን የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ በክብር ሙሉ ያድርገው አሜን ይሁን::

  • @Wello.Amhara
    @Wello.Amhara Před rokem +83

    ጀግናችን እድታከም እንፈልጋለን ኡፍ ጤናውን እዳገኝ እፈልጋለን😢

    • @sofiayeslamane6768
      @sofiayeslamane6768 Před rokem +3

      አው በአቼኳይ ይታከም ጀግናችን

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p Před rokem +3

      በጣም

    • @selamtilahun9404
      @selamtilahun9404 Před rokem

      😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @fatumaahmed8769
      @fatumaahmed8769 Před rokem

      You are hero too you give him interview for this hero may Allah back to your health

    • @birtukan2023
      @birtukan2023 Před 19 dny

      እስራኤል ለህክምና ሊመጣ ተዘጋጅተን እየጠበቅነው እሄ ከሃዲ መንግስት ከሐገር እንዳይወጣ ከለከለው

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 Před rokem +58

    ጄኔራል ተፈራ የኔ ወንድም ከመላው ቤተስብህ ጋራ እንኳን አደረሰህ:: ጠንካራ ባለቤት አለህ:: ሰላምና ጤና እመኝላችኆለሁ::

  • @Wello.Amhara
    @Wello.Amhara Před rokem +67

    የኔጀግኖች ስወዳቹህ አላህ ጨረሶ ይማርህ ❤❤አላህ ሆይ እደሰው ክፍት ሳይሆን እደቸርነትህ ጀግናችንን አድንልን ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonaskeshi1863
    @yonaskeshi1863 Před rokem +148

    መነን ከጀግናው ባለቤትሽ እንኳን ኣደረሳቹ
    እድሚና ጤና እንመኛላቹሃለን
    ከ ኤርትራዊ

    • @Neby_aeby2000
      @Neby_aeby2000 Před rokem +1

      😂😂😂

    • @wedishaebya3269
      @wedishaebya3269 Před rokem +1

      ​@@Neby_aeby2000 kimalm mn honksh

    • @gtrgtt4097
      @gtrgtt4097 Před rokem

      ለድህ አይነቱ ጀግና እክምና መከልከል ማለት?
      እውነት የኢትዮጵያ አምላክ ይፍርድ

    • @egizbehezfikirnew9179
      @egizbehezfikirnew9179 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን ❤️🙏🙏🙏

  • @zainabkebede8442
    @zainabkebede8442 Před rokem +66

    ጀግና አላህ አፍያሁን ይመልስለወት እንወድወታለን❤

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Před 14 dny

      የተከበርክ የኢትዮዺያ የቤኤር ቤኤረሰብ ሆይ በትግራይ ክልል በወልቃይት በእራያ ማለትም ማይ ካድራ ማይፀብሪ ማይሎሚን ፀልምት ሁመራ ቦታዉች በትግራይ ክልል ናቸው ወልቃይት ያሉት በሀይለስላሴ ዘመን ከክልላችን ወልቀን መጣን ሲሉ ወልቃይት አሉት በጀመሪያ ጥያቄቸው ከአማራ ክልል የመጣነው በዝተናል በአማርኛ እንማር ነበረ ብለው ለትግራይ ክልል ጥያቄ ያቀረቡት አይሆንም እዬ የትግራይ ክልል ነው በትግርኛ ነው ትምርቱ ተባሉ ከዛ አብይ ሲመጣ እነዚን መሬቶች እሰጣቹሀለው ብሎ አታሎ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ የአማራው ህዝብ ወደቀ የአብይ አላማ በትግራይ ህዝብ ላይ በአማራው ግሩፕ ጀኖሳይድ አስፈፅሞ ትግራይ ቂም እዲይዝ እና በዚ የአብይ ወታደር በዛ ወያኔ አጣብቆ አማራን ለመጨረስ ነበር ግን የትግራይ ህዝብ እግዛቤርን የሚፈራ መሪውም በሳል አስተዋይ በመርህ የሚመራ ስለነበር እዬ የአብይ ሰይጣናዊ እቅድ አልተሳካም በጀመሪም አብረን አማራን እና ኤርትራን እናጥፋ ብሎ አብይ ወያኔን ን ጠይቆት ነበር ወያኔ እቢ ሲለው ሰሜን እዝ ብሎ ድራማ ሰራ አማራው ግን ብዙ የትግራይ ህዝብ ጀኖ ሳይድ መፈናቀል ዝርፊያ ፈፅሞበታል ከሚኒሊክ እስካሁን የትግራይን መሬት ሲወሩ ሲፈናቅሉ ሲዘርፋ ሲገሉ ኖረዋል አሁን አጋጣሚ አገኘን ብለው የወረ ሩት መሬት በታሪክም በህገ መንግስቱም የትግራይ መሬት መሆኖን አማራው በደንብ ያውቃል ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው ስለዚ ነግ በኔ ብለ ከእውነት ጎን ከትግራይ ህዝብ ጎን ቁም ዛሬ እዬን ወረራ ካልተቃወምክ የታሪክ ተወቃሽ ነህ😢😮

  • @user-jm4ir3cc8s
    @user-jm4ir3cc8s Před rokem +83

    የምንግዜም ጀግናችን ጤናህን እደሰዉ የማይሆነዉ ፈጣሪ ይመልስልህ እንወድሀለን እናከብርሀለን ❤❤❤🙏🙏🙏😍😍😍

  • @emuhiba9188
    @emuhiba9188 Před rokem +42

    ጀግናችን አላህ ጨርሶ ይማርህ መኑ ሸጋ የሴት በላይ ማሻአላህ ማማራችሁ

  • @user-qq3xi7qu3c
    @user-qq3xi7qu3c Před rokem +222

    ይህን የሀገር ባለውለታ የጦር ጀኔራል አብሮ በዚህ ስዓት ባዕልን አብሮ ማሳለፍ ትልቅ ዋጋ አለው

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 Před rokem +35

    የኔ ወንድም ጀግናችን ከአልጋ ወርደው እንዲህ አምሮቦት ስላየሁዎት እጅግ በጣም ደስ አለኝ ኑሩልን እረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልኝ

  • @user-wi2np3wc6b
    @user-wi2np3wc6b Před rokem +44

    የኛ ጀግና እንኩዋን አደረሰህ እንወዳችኋለን የእኛ ኩራት 💚💛❤💪

  • @belaineshchaklu833
    @belaineshchaklu833 Před rokem +52

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ጀግናው 💚💛♥

  • @user-nu7rk8uc4h
    @user-nu7rk8uc4h Před rokem +25

    አፍያህን አላህ ይመልስልህ እረጅም እድሜ ተመኘሁ የኛ ጀግና እኖድሀለን

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Před rokem +20

    የኛ ኩራት ጀግናው ሲያምሩ ያሰላም❤❤❤❤

  • @united6563
    @united6563 Před rokem +30

    ሁለቱ በጣም ያምራሉ❤❤
    ሲያስቀኑ💞💞💞 ኑሩልን የሀገር ባለውለታዎች 💞💞💞

  • @sofiimran4505
    @sofiimran4505 Před rokem +18

    ጀግናዉ አባቴ ጤናህን አላህ ሙሉያረግህ ጀግናዉ ላተ ደሜንእሰጣለዉ

  • @hussendessal8259
    @hussendessal8259 Před rokem +20

    ጀግናየ ነህ ሁሌም ሰላምህ ይብዛ❤❤❤

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před rokem +43

    እንዲህ ነው ጀግናን ባለውለታ የኢትዮጵይ የቁርጥ ቀን ልጅ ማክበር 💚💛❤️ ጋዜጠኛዋ ከጭራቁ መንግስት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ደግሞ እንዳያስሩሽ

  • @amintali1732
    @amintali1732 Před rokem +24

    ተሽሎህ አንድ ቀን የምናይህ ይሆናል ጀግናው❤

  • @Eritrea91.
    @Eritrea91. Před rokem +31

    መልካም በዓል 🎉መነንየ ከጅግናው ባለቤትሽ እንዴት እንደምታምሩ።ጤና ለባለቤትሽ ጅግና እየተመንሁ መልካም በዓል በድጋሜ🌹💗🇪🇷💗🇪🇹🌹🙏🇪🇷❤️🌹🇪🇹🙏🎊💕🌹

  • @nurubezed7415
    @nurubezed7415 Před rokem +54

    መነን የጀነራል ሚስት መሆኖን ሳስብ ሁሌም ደስ ይለኛል ጠንካራ ትላትና ወዳጆን የምታቅ ሴት ነች 🥰🥰🥰

  • @MIkItube
    @MIkItube Před rokem +22

    የኔ ጌታ በጣም ነው ምወድህ መኑየ ፈጣሪ ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ😘😘😘😘💚💛❤

  • @matilove3643
    @matilove3643 Před rokem +17

    እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥዎት የኢትዮጵያንም ትንሳኤ ለማየት ያብቃዎት!!!

  • @tsehayasefa8622
    @tsehayasefa8622 Před rokem +55

    ኢሳቶች አላህ ይስጣችሁ ጀግናን ማክበር ሀገርን ማክበር ነው አይዞህ አንዲ ቀን ቀኑ ያተ ይሆናል፡፡

  • @user-wt7ng1fo2t
    @user-wt7ng1fo2t Před rokem +6

    የውስጥህን ህመም አምቀህ ይዘህ ዛሬ ፊትህ ፈገግ ብሎ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በምባ ጨረስኩት ታሪክህን የኔ ጀግና❤❤❤❤
    ጀግና ስለሆንክ ነው ፈሪወቹ ጀኔራሎችማ ደብረ ብርሀን አድርሰውለት ነበር ባንድ ቀን ነው አተ ከደብረብርሀን የመለስካቸው የኔ ጀግና🙏🙏🙏❤

  • @mesfintekle9676
    @mesfintekle9676 Před rokem +19

    ስለ ጀነራል ታሪኩም ስራውም ባህሪውን ስ ሰማ አባቴንም በሱ ውስጥ አየሁት thanks

  • @bucheKiya-qx3sc
    @bucheKiya-qx3sc Před rokem +31

    ጀግናዬ አንድ ቀን ኢትዮጵያ በእውነተኛ ልጆቿ ስትመራ ያኔ ታከብርሀለች።

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 Před rokem +17

    ፈገግታቸው ሲያምሩ ላገረ ባለውለታ❤❤እድሜና ጤና ❤❤❤

  • @tube3507
    @tube3507 Před rokem +20

    አላህ ሰላም ያርግህ ጄነራል መኑ ቆንጆ ንግስቷ እንኳን አደረሣችሁ🙏

  • @tegestcherinet2496
    @tegestcherinet2496 Před rokem +16

    ጀግና ነህ ይህን ካንተ ልብ ውሥጥ ማንም አይፍቀውም ❤ አሁንም እግዛብሄር ጨርሦ ይማርህ❤

  • @tsegayegebremedihnaraya9001

    የኛ ጀግና ሁሌም እነከብርሀለን።-ኢሳቶች በጣም እናከብራችኋለን የተገፉን መጎብኘታችሁ ሀገር ወዳድ መሆናችሁን አስመስክራችኋል

    • @user-ct3ob7ir3l
      @user-ct3ob7ir3l Před rokem +2

      በትክክል አስመስክረዋል እንዳይታሰሩ ስጋት አለኝ

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p Před rokem +1

      በትክክልል

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p Před rokem +2

      @@user-ct3ob7ir3l ሚድያቸውየመጨረሻማስጠልቀቂያተሰቶታል
      የህዝብድምጽስለሆነ

    • @user-ct3ob7ir3l
      @user-ct3ob7ir3l Před rokem +2

      @@user-vs8kq4zi4p በጣም ያሳዝናል ኢትዮጵያዬ ከአውሬዎቹ እጅ ላይ ወደቀች የኛንም ተስፋ አጨለሙት እግዚአብሔር ይፍረድባቸው 💚💛❤😭😭😭

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Před rokem +25

    የኔ ጀግና እግዚአብሔር ጤናሕን ይመልስልሕ መኗ የኔ ልእልት አቤት ውበት የለበሽው ደግሞ ወብትሽን ጎንቶ አወጣው ውድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ 🌹🌹🌹💖💖💖❤❤🌹❤❤❤❤ 💚💛❤

  • @abrhamtaye3441
    @abrhamtaye3441 Před rokem +15

    የኔ ጄኔራል መልካሙን ሁሉ እመኝልዎታለሁ። አከብርሃለሁ። እግዚአብሔር ይባርክህ ::መደበኛ ጤናህን እግዚአብሔር ይስጥህ።

  • @sayedahmada8144
    @sayedahmada8144 Před rokem +43

    ኢሳቴች ወደ እውነት እንኮን ደህና መጣችሁ

  • @hulegabriel5820
    @hulegabriel5820 Před rokem +38

    ኢሳቶች መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላቹ

  • @meron2682
    @meron2682 Před rokem +28

    We love you, you r a true Hero. Thank you for protecting our people.

  • @sabim833
    @sabim833 Před rokem +10

    መነንየ ከጀግናው ባለቤትሽና ልጆችሽ ጋር ከወዳጅ ዘመዶችሽጋር እንኳን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ✨🌹🌹🌹🌹🌹🙏🏽✨🌹🥰⭐️

  • @selamdesta8678
    @selamdesta8678 Před rokem +9

    መልካም ተንሳኤ በዓል
    From Atlanta, Georgia, USA

  • @user-fd8xs2mn6l
    @user-fd8xs2mn6l Před rokem +12

    የኢትዮጵያ ጀግና ❤ ደግሞ እንደለመዱት እንዳያስሩሽ እንደ ጋዜጠኛ ገነት። ።ድንግል ማርያም ታስምርህ ጀግናችን ❤

  • @hulegabriel5820
    @hulegabriel5820 Před rokem +9

    ቅንጅት ፣ መልእክተ ስወድሽ ፣ ኢሳቶች የህዝብ አይና ጆሮ ፣ የህዝብ አገልጋይ ፣ ይህንን ጀግና በፕሮግራማቹ በማቅረባቹ እናመስግናለን በርቱ ፣ የቀደመውን ስራ ሁን ምድር አይክደውም አሁንም ከፈጣሪ ቀጥሉ የህዝብ የቆማቹ እናንተ ምቹ በርቱ

  • @helugjoy81
    @helugjoy81 Před rokem +10

    ለዘላለም ሳቁ , እድሜ ከጤና ጋሪ በክሪሰቶሰ ደም ተሸፈኑ ከነበተሰቦ ! ታላቅ ክብር ከፈቅሪ ጋሪ አለኝ የኛ 🦁 የሀገሪ ባለውለታ!

  • @eyeru1901
    @eyeru1901 Před rokem +16

    እግዚአብሔር ያክብርልን 💚💛💖 መነን ትልቅ ደርባባ ወይዘሮ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ❤ ሁሌም ሳቅልን 🙏🙏

  • @wellogondergojamshewaamahr570

    ሁሌም ሳቅልን ጀግናችን አቤት ውበት አቤት ስነስርአት መነንየ የጀግና ሚስት እማምላክ ጤናህን ትመልስልህ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @user-xo2ig4fs6b
    @user-xo2ig4fs6b Před rokem +10

    ኢሳቶች እንኳን አደረሳችሁ በጣም እናመሠግናለን 🙏

  • @semira1209
    @semira1209 Před rokem +11

    አላህ አፍያህን ይመልስልህ የኛጀግና

  • @user-xg4cu5jh4x
    @user-xg4cu5jh4x Před rokem +6

    ስትስቅ የዋህ ስትኮሳተር አንበሳ የምትመስለው ጀግናችን አላህ ጤና ያዲርግህ ለእኛም ጊዜ ይመለስልን እና ሰላም እናግኝ ግን የሰው ልጂ በብዙ መንገዲ ይሞታል ጀግንነትህን እና ጥበብህን ለሀገርህ ለወዲሞችህ አስተምራቸው እዲሜህን ረጂም ያዲርገው አርጂተህ እንጠርህ ጀግናየ በጣም እንወዲሀለን

  • @mimifendrich6634
    @mimifendrich6634 Před rokem +8

    ጀግናችን የኢትዮጰያ ባለውለታ ለሀገር የከፈልከው መሰዋትነት እነዚ ተወስቶ የሚያልቅ አይደለም እግዝብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን 💚💛❤️

  • @Ethiopiasa
    @Ethiopiasa Před rokem +13

    ጀግናችን ❤❤❤✌️✌️✌️💪💪💪

  • @user-vj7kx4sh9u
    @user-vj7kx4sh9u Před rokem +11

    የኔ አባት አላህ ይጠብቅህ ጀግና ነህ💚💚💛💛❤❤

  • @zeritushashego5712
    @zeritushashego5712 Před rokem +10

    👉👉👉👉👉👉ባልና ሚስቱ በጣም ታምራላችሁ!!! ፈጣሪ በሰላም በጤና ረጂም እድሜ ያኑራችሁ አይለያችሁ!!!!🙏🙏🙏🙏🙏☝☝☝☝💚💚💚💛💛💛❤❤❤💚💚💚💛💛💛❤❤❤💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @mimijonathan2020
    @mimijonathan2020 Před rokem +14

    የኛ ጀግና ከቆንጅየዋ ባለቤትህጋ እንኳን አደረሣችሁ

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 Před rokem +12

    የኔ ውቦች❤❤❤❤❤ ሺአመት ኑሩን እዴሜቹን ጎዳና እጃቹን እርጥብ ፈሬቹን በረካ ያርግላቹ🙏😍

  • @biruksolomon7562
    @biruksolomon7562 Před rokem +14

    ጀግናዬ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ::

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570

    አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ የኔ ጀግና አባት 💪💪💪💚💛♥️ መኑየ የኔ ጀግና የጀግና ምርት ሁሌም ሳቁልኝ ከውዱ እና ጀግናው ባለቤትሽ ጋር 💜💜🥀🥀🌺🌺🥰🥰

  • @kidistabera5385
    @kidistabera5385 Před rokem +10

    ጀኔራል ፡ ያገር ፡ ሰው። እግዚአብሔር ፡ ምህረቱን ፡ ይላክልዎት።

  • @NatalBruck1948
    @NatalBruck1948 Před rokem +21

    Wow ❗️He is a hero.
    Menen thank you,
    Yene - Konjo 🎉🎉

  • @afesifu5325
    @afesifu5325 Před rokem +15

    ከምንም በላይ በዚህ ዘመን በህዝብ መወደድና መታመን ከእንቁ በላይ የከበረ ነው የኢትዮጰያ ህዝብ ሲያመሰግንህ ይኖራል በተለይ የአማራ ህዝብ በዚያ መጥፎ ቀን መቸም አንረሳህን

  • @eyerusalemalemu1064
    @eyerusalemalemu1064 Před rokem +9

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምህ ይብዛ 🙏

  • @hrytdgtfmch9632
    @hrytdgtfmch9632 Před rokem +12

    አላህ ሰላም ያርግህ ጀግናቺንነህ ከነቤተሰብሀ

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube Před rokem +16

    ጀነራል 😢😢ፈጣሪ ይማርህ❤💋

  • @merirobi527
    @merirobi527 Před rokem +7

    ጄኔራል ብርቅዬ ኢትዬጲያዊ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦ ይሰጦት ።❤

  • @enatzeneb6513
    @enatzeneb6513 Před rokem +10

    የኒአባት/እግዚአብሔር እድሚ/ከጤናጋራ/ይስጦት❤

  • @marinaer12
    @marinaer12 Před rokem +9

    መልካም በዓል መነን ቆንጆ ከንቤተሰቦችሽ ❤️🇪🇷🇪🇹🙏🏼

  • @EthioBoss
    @EthioBoss Před rokem +18

    Thank you for your service our hero. Thank you for your wife , she is beautiful

  • @user-bc6qu2fs9q
    @user-bc6qu2fs9q Před rokem +5

    ጀግናው አባታችን እናመሰግናለን እንኳን አደረሳችሁ ለብርሐነ ትንሳኤው❤❤❤

  • @user-vs8kq4zi4p
    @user-vs8kq4zi4p Před rokem +17

    ኢሳቶች❤

  • @ethiomamatube
    @ethiomamatube Před rokem +7

    እንደዚህ ያሉ ያገር ባለውለታዎችን ማስታወስ ያስመሰግናል!!

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 Před rokem +14

    እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @ajwa0076
    @ajwa0076 Před rokem +12

    የኔ የዋህ እድሜ ይስጥህ
    ከነባለቤትህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @weyzendero
    @weyzendero Před rokem +10

    You are our hero 💪💪💪💪💪💚💛❤ we respect you. You are real Ethiopian.

  • @tesfayetekeste1785
    @tesfayetekeste1785 Před rokem +12

    ጀግናችን እንኳን አደረስህ ዘላለም እናከብርሃለን

  • @hafizmohammed389
    @hafizmohammed389 Před rokem +23

    ጀግና ምንዋጋለው በባንዳ ህዝብ ውስጥ ተፈጽረው ጀግና ይሰካያል አይዞን

    • @alai2771
      @alai2771 Před rokem

      ❤❤❤❤❤❤🐅🐅

  • @emumuktar3824
    @emumuktar3824 Před rokem +9

    ጀግና አባት ስላለን እንኮራለን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @muluwoldetinsae6153
    @muluwoldetinsae6153 Před rokem +15

    ድሮም መልካም ሰው ነበርክ : እግዚአብሔር ይማርህ❤

    • @smms6004
      @smms6004 Před rokem +1

      የኔ ውዶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባቴ ልዕል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teklemengstab3161
    @teklemengstab3161 Před rokem +11

    ሰላም ሰላም የብ / ጀነራል ማሞ እንኳን ደስ አላቹ መልካም ብዓል እያልኩ
    መልካም ብዓል ይሁንላቹ

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem +9

    በአማን ተንሥአ እግዚእነ
    እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ!!!
    ጀኔራል ፈገግታ💞💞💞🙏🙏🙏

  • @freweinigebremicheal9515
    @freweinigebremicheal9515 Před rokem +15

    መነን አንች የጀግና ሜስት አይዞሽ ይህ ቀን አልፎ ከነመላ ቤተሠቦችሽጋ ለባለቤትሽም እግዜያብሔር ሙሉ ጤናውን ሰጦት ደስታሽን ምናይበት ቀን ይመጣል መልካም ብዓል ይሁንልን

  • @MarWa-oq5uc
    @MarWa-oq5uc Před rokem +12

    እደነዚህ አይነት ጀግነ ጀንራሎች ለሀገር ለህዝባቸው ህይወታቸውን ሳይሳሱ መስዋት እሚከፍሉ በህክምነ ሲከለከሉ ወላሂ ያማል በጣምም ያሳፍራልከገንዘብ በላይ ነው ህይወቱን ለነት ሀገሩ ዋጋ የከፈለው የኢትዮጵም ህዝብ ዝም ማለት አይገባውም ❤

  • @kebededemisse171
    @kebededemisse171 Před rokem +5

    ጄነራላችን እንኳን አደረሰዎት ከነመላው ቤተሰብዎ ‼️እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት 💚💛❤️
    ለሀገር ውለታ የከፈለ ሰው ህክምና መከልከል በጣም የሚያናድድ ነገር ነው 😢

  • @HabtamBelete-yy2if
    @HabtamBelete-yy2if Před rokem +10

    የኔ ጀግና እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ❤❤❤❤ መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @mimidaalma2274
    @mimidaalma2274 Před rokem +7

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሳን💐💐💐❤💛💚

  • @user-xo2ig4fs6b
    @user-xo2ig4fs6b Před rokem +7

    የኛ ጄግና ጄኔራል ተፈራ ማሞ ጄግኒት መኑ እንኳን አደረሳችሁ ይሄ የመከራ ቀን አልፎ ላያችሁ እመኛለሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏

  • @fasikaalmaw1171
    @fasikaalmaw1171 Před rokem +4

    እንደ አንተ አይነት ጀግ ና እክምና ሲያጣ ማየት ያስለቅስኛል ያመኛል ቃላት የለኝም

  • @tsehayabebe2973
    @tsehayabebe2973 Před rokem +5

    ብርጋዴል ጀነራል ተፈራ ማሞ:You are a true Ethiopian Hero.Shame on Ethiopian government officials for not allowing you to go abroad to get medical care. May God gives you your health back. Long Life.

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Před rokem +15

    አይዞን ጀነራል ተፈራ ማሞ እኛ አማራዎች የመንግስት ክህደት በደል መቸም አንርሳው እግዚአብሔር ምርቱን ይላክልህ ኢሳቶች እናመሰግናለን❤❤❤

  • @mabellemd4462
    @mabellemd4462 Před rokem +44

    ጀነራል ተፈራ ማሞ ፈገግታቸው ደስ ሲል 😢

    • @yarab4997
      @yarab4997 Před rokem +3

      በትክክል ይህን ጀግና ነው አብይ አራጅ ህክምና የከለከለው አብይ ሞቱን ያቅርበው

  • @seblekassa8411
    @seblekassa8411 Před rokem +5

    ጀግናችን የሚታከሙበት መንገድ ባስቸክዋይ መፈጠር አለበት መልካም በአል ይሁንልዎት ።

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před rokem +6

    ጀግናችን እንኳን አደርስህ አደርሳችሁ መኑ ቆንጆ አቤት ውበት 🙏🙏😍😍😍

  • @user-cx7xn8xv7c
    @user-cx7xn8xv7c Před rokem +23

    የኔ አባት እግዚአብሔር ሆይ ልጁህን ፈውሰው ሰው ይግርመው እማማ ኢትዮጵያ ሞኝነሺ ተላላ የሞተልሺ ቀረቶ የገደለሺ በላ

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 Před rokem +5

    አንቺ የጀግና ባለቤት! አንቺ ራስሽ ኢትዮጵያ ስለሆንሽ እሱ ጀግና ሆነ። የአንገትሽ ማተብ/መስቀል እና የለበሽው ባላ ኢትዮጵያ ሰንደቅ ቀለም ዘርፍ ውስጥሽን ይናገራሉ። እንዲህ በቆሰለላት አገር መሪ ነን ባዮች ነገር ግን ከጀግንነት የራቁ ተረኛ ፋሽሽቶች እጅ ወድቆ መታከም አለመቻሉ በጣም ያሳፍረናል። የጀግና እና የፈሪ ልዩነት ይሄ ነው። አይዞን ጀነራል!

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 Před rokem +17

    አቤት ባለቤትዎ ማማሯ❤❤❤

  • @selamawitgebretsadik3097

    አልሰበር አልካቸው ጀግናዬ አማራ አይደለህ ከከፍታህ ንቅንቅ የማትል ንስር ሞተ አለቀለት ሲሉህ በግርማ ሞገስ እንደ መላእክት ፊትህ ሲያበራ አዩህ ምን ይሉ ጠላቶችህ ሁሌም ኩራታችን ነህ ክንዴ ጋሻዬ መኩሪያዬ ውለታህን አንረሳም ውድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonasashagari9158
    @yonasashagari9158 Před rokem +8

    What a genuine General. Great hero with great legacy. May God heals your wound and gives you strength.

  • @zeritushashego5712
    @zeritushashego5712 Před rokem +3

    ጀነራል ተፈራ ማሞ እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ ሃገርህንና ህዝብህን ስላከበርክ ፈጣሪ ያክብርህ!!!!! ለሃገሩ የለፋ ሰው መከበር ሲገባው መንገላታቱ እጅግ ያማል ፡፡🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @habeshayimer5697
    @habeshayimer5697 Před rokem +4

    ጀግናችን የኛ ባለ ዉለታ አባታችን ኑሩልን እግዚአብሔር ጤናዎትን ይስጠዎት መነንዬ የኛ ዉብ ኑሪልን የጀግና ሚስት ጀግና ናት ኢሳቶች ገና ዛሬ ሳያችሁ ክበሩልን

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 Před rokem +36

    ብ/ል/ጀ/ል ተፈራ ማሞ አሏህ አፊያክን ይስጥክ ለኔ ያገር ባለውለታ ነክ👌

    • @user-ce4si7ib9e
      @user-ce4si7ib9e Před rokem +4

      በጣም ወላሂ ትልቅ ባለዉለታ ናቸዉ አሏህ አፊያ ያድርጋቸዉ

  • @fasilyigzaw9110
    @fasilyigzaw9110 Před rokem +2

    ጀግናው አባታችን ከጀግንነትህም በላይ ትህትናህ ያስደምማል መነንየ እህታችን እናከብርሻለን ለአባታችንና ለመመኪያችን በምታደርጊው እንክብካቤ እናመሰግንሻለን ክበሩልን።

  • @ethiolove3664
    @ethiolove3664 Před rokem +7

    Happy Easter GENERAL!! Good to see you long life!!!