የመኀንነት እና የስነተዋልዶ ህክምና አሰጣጥ በ ኒው ሊፍ የህክምና ማእከል /ስለጤናዎ በእሁድን በኢቢኤስ/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane .
    It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
    The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
    It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
    #EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
    Follow us on : linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ​
    #EBS

Komentáře • 159

  • @user-zw1hk6fm5p
    @user-zw1hk6fm5p Před 3 lety +33

    በሀገራቸው ይንን መሰል ትልቅ ወጪ አውጥተው ለሚረድን ባለሞያዎች እና ኢ ቢ ኤስ ቲቢ ን እናመሰግናለን 👍👍👍👍

    • @helentadesse2140
      @helentadesse2140 Před 3 lety +1

      የረዱሽን ሰዎች አገናኝኝ ብትችይ አድሬስ ካልቻልሽ ቦታውን ጠቁምኝ ከእግዚአብሄር ታገኘዋለሽ

    • @damenechfantudamenechawobe4138
      @damenechfantudamenechawobe4138 Před 3 lety

      awo wowo betam and💚💛❤💪💪💪👍

    • @helentadesse2140
      @helentadesse2140 Před 3 lety

      @@damenechfantudamenechawobe4138 አድራሻውን ላኪልኝ

    • @hikmahikma4277
      @hikmahikma4277 Před 2 lety +1

      @@helentadesse2140 አገኜሹው ማማ

    • @helentadesse2140
      @helentadesse2140 Před 2 lety +1

      @@hikmahikma4277 አድራሻው ገርጂ ነው ነገር ግን እስፖንሰር ያስፈልገኛል

  • @lubabayesufi182
    @lubabayesufi182 Před 3 lety +12

    ፈጣሪየ ሆይ አተ በጥበብ ስጠን እደት ያስፈራል

  • @betelhemkassa5198
    @betelhemkassa5198 Před 3 lety +3

    Omg how amazing is this?! 😍
    I ca't even believe that it is in Ethiopia.
    I hope this scientific progress and momentum will continue in all the fields 😊🙏

  • @edunitessleman8120
    @edunitessleman8120 Před 3 lety +2

    በጣም ደስ ይላል👏

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 Před 3 lety +1

    Wow have no words for this organization

  • @user-bg1cw1lu8p
    @user-bg1cw1lu8p Před 2 lety

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው

  • @user-pz8rd9yw9t
    @user-pz8rd9yw9t Před 11 měsíci

    ማሻ አላህ ደስይላል

  • @fikrtetefye8224
    @fikrtetefye8224 Před 3 lety +2

    ዋው ደስ ይላል ጠቃሚነገር ነው ግን አድራሻ ብታስቀምጡ ጥሩ ነበረ

  • @nefisa3053
    @nefisa3053 Před 3 lety +10

    የት ነው የሚገኘው እኛ ሠፈር የማይወልዱ አሉ ብዙ አመታት ከተጋቡ በአላህ

    • @semiraidris8248
      @semiraidris8248 Před 3 lety +3

      አድራሻ ብስራተገብርኤል ደቡብ አፍሪካ ኤምባሲ ጋ ወይም አዝመራ ሽሮ ጀርባ

  • @user-mh6or4bs4z
    @user-mh6or4bs4z Před 3 lety +7

    _በኢትዮፒያ ውስጥ እንደዚህ አክቤት ስለተከፈተ በጣም ደስ ይላል
    _የመዳም ቅመሞች ወደአገራቹ ግቡና
    _ቶሎ ትዳር ያዙና ለመውለድ ለመመርመር ይቺን አክቤት ለማየት ሞክሩ
    _ያኣላ ባልስጠኝና ለማርገዝ አብቃኝ።

    • @nefisaahmedtube8288
      @nefisaahmedtube8288 Před 3 lety

      ይህ ቦታ መሀን ለሆኑ በተፈጥሮ ማርገዝ ላልቻሉ ነው ምነው የመዳም ቅሞሞች አሟረትሽባቸው በቢስሚላህ

  • @fitsumfirew6848
    @fitsumfirew6848 Před 10 měsíci

    GOD IS GOOD

  • @paulostafesse3543
    @paulostafesse3543 Před 3 lety +14

    አድራሻውን ወይም ስልክ ቁጥሩን ብትገልፁ ጥሩ ይመስለኛል

  • @re_think_again
    @re_think_again Před 10 měsíci

    Dr. Iman, brave woman

  • @myturn2002
    @myturn2002 Před rokem

    ዕድሜ ይወሰናለወይ

  • @hayatseid896
    @hayatseid896 Před 3 lety

    በሀገራችን መገኘቱ በጣም ደስ ይላል

    • @user-li8gp5ho1c
      @user-li8gp5ho1c Před 11 měsíci

      መኖሩ ብቻ በቂ አይደለም ድሀ እያስለቀሱ ነው በጣም ውድ ነው በዛ ላይ አይሳካም ከ10 ሰወች 2 እኳን አያሳኩም አረብ ሀገር ሰርቸ ያጠራቀምኩትን 600,000 ብር ዘረፉኝ ቢሳካ እኮ ጥሩ ነው ግን ዘረፋ ብቻ ነው ያለ ደረሰኝ ያውም ያየ እዛ ቦታ የሄደ ያውቀዋል

    • @sameerakwt1811
      @sameerakwt1811 Před 6 měsíci +1

      መሳካቱ በአላህ ታዲያ ካልተሳካ ብር ይመለስ ነው ይህ ላይሳካም ይችላል በተፍጥሮም ቢሆን ላይሳካ ይችላል ብዙ ስዎች ስኬታማ ናቸው ላንዱ አልተሳካም ብሎ ስም ማጥፍት አትችልም

  • @user-wb5oc5oh1r
    @user-wb5oc5oh1r Před 3 lety

    እባካችሁ አድርሻሻሻሻሻሻ

  • @user-ni4fn4ce6n
    @user-ni4fn4ce6n Před 3 lety +7

    ሀገራችን ተሻሽላል እደውጪ ሀገር

  • @sojanetowertube297
    @sojanetowertube297 Před rokem

    Ibro guwadegnaye

  • @zabebaAman
    @zabebaAman Před 10 měsíci

    Wishat New Banayachu Neber

  • @sebrinaabdella4292
    @sebrinaabdella4292 Před 3 lety

    Gobez nat stasreda masha Allah

  • @samiosman4215
    @samiosman4215 Před 3 lety +1

    Nice 😍😍

  • @user-yd8oi6ex1m
    @user-yd8oi6ex1m Před 3 lety

    ماشاا👍👍👍👍👍👍لله تبارك الله

  • @rabeyakemal4873
    @rabeyakemal4873 Před 3 lety +5

    ኢቤስ የምትለቆቸው ብሮግራም አሪፍ ሆና ሳለ አድራሻ አትለቁ አድራሻው አሳውቁን 🙏🙏 ተባብረውን አድራሻው ኮመንት መስጫ ላይ አስቀምጡልን

  • @user-zw1hk6fm5p
    @user-zw1hk6fm5p Před 3 lety

    ከፈጣሪ ይስጥልን ትልቅ ትምህርት ነው።

  • @zainaba1174
    @zainaba1174 Před 3 lety

    አድራሻ ስጡን 🙏

  • @mamebedada4032
    @mamebedada4032 Před 3 lety

    👍👌🙏. Good job 👍

  • @birhanhaile8687
    @birhanhaile8687 Před rokem +2

    ወዲያው ወደ ሀገራችን እንመለሳለንወይ ዋጋው ሥንት ነው

  • @simretkussa823
    @simretkussa823 Před 2 lety +2

    michu clinic simachin telalifo bizu aynet mirmera deme dubi teliko wutet setiche kemezegbugn hulet amet lihon new sayterugn new leaf yetebalewn silk sew setogn dewuye 1 ethipiawi yawum yemengist serategna likefil yemaychelew ke 100,000 eske 150,000 dires tebalkugn mewuled betam kemibalewu belay efeligalehu gin endet adrege with out this much money nothing to do else so behagerachin huneta wagaw bistekakel lelaw michu clinic sewun betesfa bataseqau melkam newu thank u

  • @user-qj5tu2rp6f
    @user-qj5tu2rp6f Před 3 měsíci +1

    ይሄህክምናበጣምገንዘብይጠይቃል እደዛ ድምሆኖከመቶ 1የሚሳካው1መርፌ25ሺበጣም፡ያሳዝናልብሩፈጣሪንፍሩናቀንሱ፡ሰውተጨነቆ

  • @girmayohannes4048
    @girmayohannes4048 Před rokem +1

    ኒው ሊፍ ፈርቲሊቲ ሴንተር ስልካችሁን ንገሩኝ ከመምጣቴ በፊት ማወቅ ያለብኝን ነገር ለማወቅ ፈልጌ ነው

  • @ZenashMechal
    @ZenashMechal Před 4 měsíci

    ሁለቱም ትቦ ዝግ ነው ተባልኩኝ ግን እክምናዉን የማረግበት አቅም የለኝም እረዶኝ በዛ ላይ ሰራ የለኝም የቤት ክራይ ኑሮ ከዛ የዚ ጭንቀት አልቻልኩም

  • @makihasan3425
    @makihasan3425 Před rokem

    እበከቹ አድረሻ

  • @user-pz8rd9yw9t
    @user-pz8rd9yw9t Před 11 měsíci

    ኧረበአላህ የኩላላት ንቅለተከላም
    የጉበት ንቅለተከላንም
    የካሰር ሙሉ ህክምና በሙሉ አሟሉ
    እባካችሁ ወደውጭ እየሄደ መገላታት ይቅር

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 Před 3 lety +2

    የሚገኙበትን አድራሻ ይፋ ብታረጉት ?

  • @behryaamino6041
    @behryaamino6041 Před 3 lety +1

    What is thier success rate
    ?

  • @meserethone1063
    @meserethone1063 Před rokem +1

    ገንዘቡ ሰንት ነው

  • @zinufikir4612
    @zinufikir4612 Před 3 lety

    Adrasha lakulen weym selk kuter askemtuleln ebs enamesgenalen

  • @hayatabdella8535
    @hayatabdella8535 Před 2 lety +1

    Price

  • @hinduabdu7612
    @hinduabdu7612 Před 3 lety +1

    Wagwusa sent nw

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z Před 3 lety +1

    የትነው አድራሻው መቅድ

  • @user-gf4lz6dw7y
    @user-gf4lz6dw7y Před 3 lety +1

    የት አከባቢ ነው

  • @ilyasmohmed1989
    @ilyasmohmed1989 Před 2 lety

    Dear sir we married now since now one year and she is not pregnant and what you advice me and what shall i do

  • @ayesha-rq8tk
    @ayesha-rq8tk Před rokem

    Prices

  • @akberetsimon5381
    @akberetsimon5381 Před 3 lety

    Can pls

  • @medinahusean8947
    @medinahusean8947 Před 11 měsíci

    ስልካቸው የት አል ?

  • @hamsalhamsal5247
    @hamsalhamsal5247 Před měsícem

    address

  • @hayulave1980
    @hayulave1980 Před 2 lety

    ስንት ይፈጅብናል

  • @toybamuhamed8701
    @toybamuhamed8701 Před 3 lety +3

    አድስ አበባ ነው አይደለም ከሆነ ስልክ ቁጥር ላኩልኚ

  • @lidiyaassefa3966
    @lidiyaassefa3966 Před 3 lety +3

    አድራሻው ብስራተ ገብርኤል ደቡብ አፍሪካ ኤምባሲ ፊት ለፍት

  • @tolessagurmessa1882
    @tolessagurmessa1882 Před 8 měsíci

    Where is this address

  • @semiraidris8248
    @semiraidris8248 Před 3 lety

    አድራሻ ብስራተገብርኤል ደቡብ አፍሪካ ኤምባሲ ጋ ወይም አዝመራ ሽሮ ጀርባ

  • @rozakedir3490
    @rozakedir3490 Před rokem

    Selkachun ena yat endameteganyu negarun ?

  • @BezaTadesse-ts8sr
    @BezaTadesse-ts8sr Před rokem

    የት እንደሚገኝ አድራሻ ላኩልኝ ብችሉ ስልካቸውን

  • @emnetyegeta6968
    @emnetyegeta6968 Před rokem

    አድራሻቹን?

  • @asfghadfg7673
    @asfghadfg7673 Před 3 lety

    Were is this give me the full address please 🙏🙏🙏

  • @toybamuhamed8701
    @toybamuhamed8701 Před 3 lety +2

    እስኪ አድራሻ ላኩልኚ ዶክተር

  • @shkuriyamohammed696
    @shkuriyamohammed696 Před 3 lety +2

    አድራሻ ላኩልኝ please

    • @umuhira7477
      @umuhira7477 Před 3 lety

      0945484848 ከጎግል ነው ያገኘሁት እህቴ

    • @semiraidris8248
      @semiraidris8248 Před 3 lety

      አድራሻ ብስራተገብርኤል ደቡብ አፍሪካ ኤምባሲ ጋ ወይም አዝመራ ሽሮ ጀርባ

  • @user-yn8vv7bl9q
    @user-yn8vv7bl9q Před rokem

    7:44

  • @habtamutechsociety
    @habtamutechsociety Před 3 lety +1

    🙋‍♂️በቀላሉ የድሮ(ብላክ) ፎቶን ወደ ከለር ፎቶ መቀየር (በአንዲ ክሊክ ብቻ)
    ስለ ቴክኖሎጂ አስራር አጠቃቀም እንዲሁም መረጃ ላጋራችሁ ? ቻናሉን ይጎብኙ !

  • @workneshdese2644
    @workneshdese2644 Před rokem

    ግን ክፍያው ደሀውን ማህበረሰብ ያማከለ ነው ወይስ ሀብታሞችን ብቻ????

  • @AatenehAateneh-gg8jm
    @AatenehAateneh-gg8jm Před rokem

    እባካቹህ ስልክ እፈልጋለው?

    • @user-li8gp5ho1c
      @user-li8gp5ho1c Před 11 měsíci

      እዳትሄጅ እህቴ እዳትዘረፊ እኔ ይሄን አይቸ ሄጀ ተዘርፊያለሁ

    • @re_think_again
      @re_think_again Před 10 měsíci

      mehed allebish, genuine bota new

  • @user-ub8hw5wu5p
    @user-ub8hw5wu5p Před 3 lety +1

    አድራሻ ስጡን

  • @aataxdatacollectionteam4014

    እባካችሁ ስልክ ንገሩን

  • @muluhailu4220
    @muluhailu4220 Před 2 lety

    ስልክ ቁጥራችሁን እባካችሁ

  • @sabatuffa8666
    @sabatuffa8666 Před 3 lety +1

    Why don"t you all wear a mask? What you are doing is influencing people not to wear. People are dying.

  • @qwas7586
    @qwas7586 Před 2 lety

    ዶክተር እባክሺ ሰለ፣ልክ ቁጥር እሺ

    • @user-li8gp5ho1c
      @user-li8gp5ho1c Před 11 měsíci

      እረ እዳትሄጅ እህቴ እኔ ተበልቻለሁ 600,000 ብር ያሰብኩትም ሳይሳካ እዳትዘረፊ

  • @habtamutefera5205
    @habtamutefera5205 Před 2 lety

    Adresh,yet,new,wayem,salk

  • @hargedesalgn4842
    @hargedesalgn4842 Před rokem

    Amh low khones?

  • @user-uc3sk2vw9b
    @user-uc3sk2vw9b Před rokem

    ممكن طبيبه للتواصل ترد

  • @meazaalene2993
    @meazaalene2993 Před 2 lety

    እባካችሁን እርዶኝ ገንዘብ የለኝም ዘር ግን እንዳለኛ ተነግርኛል

  • @shadiashadeen2537
    @shadiashadeen2537 Před 2 lety

    Btame igermale mecha new igemrachute

  • @fasikawondwosen6882
    @fasikawondwosen6882 Před 3 lety

    ብሩስ ደሀ አይሞክረውም መቼም🙆🏽

  • @adissyease7135
    @adissyease7135 Před 2 lety +1

    ወጪው ምን ያህል ነው

  • @selamk7040
    @selamk7040 Před 3 lety

    Tada adirasha yele kutirm yelem bemindinew yemigegnut

    • @medinahussein1218
      @medinahussein1218 Před 2 lety

      የወንዱ በተፈጥሮ ከሆነስ ህክምና አለው

  • @user-yn8vv7bl9q
    @user-yn8vv7bl9q Před rokem

    Era bizu negeru wushet naw ene heje nkuwan estim shint betu wuha yelewum

  • @meserettesfaya7802
    @meserettesfaya7802 Před rokem

    ስልካችሁን ላኩልን

  • @user-ts6qo9mi5n
    @user-ts6qo9mi5n Před 3 lety

    Adrasha btnegrun arfi new

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 Před 3 lety +1

    ሰፕልመት ምንድ ነዉ ሰዎች
    ኸረ መዉለድ አልቻልኩም 😥😥

    • @hanaabate2761
      @hanaabate2761 Před 3 lety

      ቫይታሚን እንደማለት ነው ወይም ለምታረጊው ክትትል የሚሆን ኪኒን

    • @aminanuredine4278
      @aminanuredine4278 Před 3 lety

      @@hanaabate2761 የኔ ቆንጆ ተጠቅመሽዋል ልሞክረዉ ምንብዬ ነዉ ምገዛዉ እስኪ መልሺልኝ

    • @hanaabate2761
      @hanaabate2761 Před 3 lety

      ባለሽበት ሀገር የ ፈርቲሊቲ ዶክተር ወይንም የሴት ዶክተር ጋር ሂደሽ ስትታይ እነሱ ናቸው በቅደም ተከተል የሚያዙልሽ ሰፕሊመንት ማለት ለፕሮሰሱ እንደማሙያ የሚያዙልሽ ቫይታሚኖች ማለት ነው ማለት ነው

    • @nefisaahmedtube8288
      @nefisaahmedtube8288 Před 3 lety +1

      ወደ ሀኪም ሂጂ ዝም ብለሽ አትውሰጂ ባለቤትሽም ይመርመር

  • @mphomaphisa4739
    @mphomaphisa4739 Před 2 lety

    👊👊👊👊👊👊👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @fitsumtadese2133
    @fitsumtadese2133 Před 3 lety

    አንድ ሴት ከወለደች ቦአላ ከምን ያአል ቀን ቦአላ ነው የሚባዱት?

  • @toybamuhamed8701
    @toybamuhamed8701 Před 3 lety +2

    ስልክ ቁጥራችሁን እፈልጋለሁ

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 Před 3 lety

      እኔም እፈልገዋለሁ ወላሒ በሠፈራችን የማይወልዱ አሉ ሁሌም አኪም ይሔዳሉ ግን ውጤት የለውም

    • @yemetalmanewey4819
      @yemetalmanewey4819 Před 3 lety

      Lenem kaweqshewet negergn adera

    • @liyakassa9770
      @liyakassa9770 Před 3 lety

      ስልካችውን እባካችውን ከክፍላገር ለሚመጡ ሰዎች ያስፈልጋል

    • @semiraidris8248
      @semiraidris8248 Před 3 lety

      አድራሻ ብስራተገብርኤል ደቡብ አፍሪካ ኤምባሲ ጋ ወይም አዝመራ ሽሮ ጀርባ

    • @Br2190user
      @Br2190user Před 7 měsíci

      Hi​@@semiraidris8248

  • @hanan32hassan40
    @hanan32hassan40 Před 3 lety

    Yet naw betaw selke kuter asekmtulem

  • @aesopesolyana4484
    @aesopesolyana4484 Před 3 lety +1

    why are you exposing the patients, this is not a medical ethics👎👎

  • @hailekebede5532
    @hailekebede5532 Před 2 lety

    የ ሴት እነቁላ ልገሳ አለ

  • @madinahasan3065
    @madinahasan3065 Před 2 lety

    Tele phone

  • @adwwda5456
    @adwwda5456 Před 2 lety

    Were bcha gagten bnmeta birr kemecheres wchi ysyenew neger yelem yetifozo guday new tada dr yet hedu ahun lemastawekya new yekerebu achberbariwoch kumar atsru bakachu

  • @tigisthailu3907
    @tigisthailu3907 Před rokem

    ውሸት ነው አስቴሙን ጭራሽ አላሳዩኘምቀዳዶች

  • @helentadesse2140
    @helentadesse2140 Před 3 lety

    የመሀንንት ችግር አለብኝ የሚረዳኝ ሰው ግን እፈልጋለሁ ምክንያቱም ከእጅ ወደ አፍ ኑሮ ነው የምኖረው እድሜዬ 36 ዓመቴ ነው

    • @semiraidris8248
      @semiraidris8248 Před 3 lety +1

      ጳውሎስ ሆስፒታል ተመዝጋቢ በነፃ ነዉ

    • @helentadesse2140
      @helentadesse2140 Před 3 lety +2

      ፖስተር ጋር ያለው ፖውሎስ ከሆነ ሪቨር ይጠይቃሉ

    • @semiraidris8248
      @semiraidris8248 Před 3 lety

      Algbagnm rivr mndnaw

    • @helentadesse2140
      @helentadesse2140 Před 3 lety +1

      @@semiraidris8248 ሪፈር ለማለት ነው ማለትም ጤና ጣቢያ ህክምናውን ካልቻሉት ወደ ጳ ውሎስ ይልካሉ እሱ ደግሞ አሁን ጊዜ ጤና ጣቢያ ችሎታ ሳይኖራቸው እንኳን አልችልም የሚሉት ህክምና የለም በተጨማሪም መልሳቸው ህክምናው አዲስ አበባ የለም ነው የሚሉት፡፡

    • @helentadesse2140
      @helentadesse2140 Před 3 lety +1

      ምነው ዝም አልሽ እህቴ

  • @tegistbonsa8904
    @tegistbonsa8904 Před rokem

    ውሸት,ነው,የሚያወርቱሌላ,በ😊ብር,😊ብቻ

    • @user-li8gp5ho1c
      @user-li8gp5ho1c Před 11 měsíci +2

      እዳትዘረፉ ይሄ ድርጅት ዘራፊ ለቢዝነስ የተቋቋመ ነው እኔ እውነት መስሎኝ ሄጀ 600,000 ብር ተዘርፌ ቁጭ ብያለሁ እሚነግረኝ አጥቸ ሄጀ ያወኩትን ላሳውቃችሁ ሌላ ቦታ ሂዱ

  • @samerjane5370
    @samerjane5370 Před 3 lety +2

    በእግዚአብሔር ስራ ውስጥ ገብታቹ ስትቀባጥሩ አጉል ተመራመርን ትላላቹ።

    • @meazagebrehiwot5600
      @meazagebrehiwot5600 Před 3 lety +3

      በመጀመሪያ ደረጃ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ሆኖም ግን በአንዳንድ የጤና ችግር ምክንያት እምቢ ይላልና ዶክተር ማየቱ አይከፋም

  • @ephremgashaw8643
    @ephremgashaw8643 Před 3 lety

    Un ethical promotion

  • @ZafuNigussie-lf6cb
    @ZafuNigussie-lf6cb Před 8 měsíci

    Adrasha.yet.new

  • @oromogaadaa8791
    @oromogaadaa8791 Před rokem

    How can get there phone number

  • @user-pz8rd9yw9t
    @user-pz8rd9yw9t Před 11 měsíci

    ማሻ አላህ ደስይላል

  • @tibebsolomon729
    @tibebsolomon729 Před 3 lety +1

    አድራሻውን ወይም ስልክ ቁጥሩን ብትገልፁ ጥሩ ይመስለኛል

  • @user-pz8rd9yw9t
    @user-pz8rd9yw9t Před 11 měsíci

    ማሻ አላህ ደስይላል

  • @user-pz8rd9yw9t
    @user-pz8rd9yw9t Před 11 měsíci

    ማሻ አላህ ደስይላል

  • @user-pz8rd9yw9t
    @user-pz8rd9yw9t Před 11 měsíci

    ማሻ አላህ ደስይላል