ነብይ ሄኖክ አለቀሰ|አምልኮ-ከዘማሪ ሐይሚ ጋር|PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 01. 2023
  • #ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide
    የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
    Jesus Prophetic Spirit Church
    👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
    ራዕ 19 ÷ 10
    የፕሮግራም ቀናቶች
    እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
    ( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
    ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
    ( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
    አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
    ( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
    አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
    በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
    ለበለጠ መረጃ :-
    +251 9 39 34 35 35
    +251 9 39 53 35 35
    011 8 23 28 30 ይደውሉ
    ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
    እናመሰግናለን

Komentáře • 433

  • @prophethenokgirmajpstvworl8083

    Support_JPS_Tv_on #Gofundme👇
    #የነቢይ_ሔኖክ_ግርማን_አገልግlሎት_በጐፈንድሚ_መደገፍ_ለምትፈልጉ_ሊንኩን_ይጭኑ👇
    gofund.me/1e8aef46

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 Před rokem +2

      Ethiopia 🙏🙏

    • @asteraster171
      @asteraster171 Před rokem +2

      Amenamen Amenamen Amenamen Amenamen Amenamen Amenamen Amenamen Amenamen 🎤♥❤Amenamen Amenamen Amenamen 🎤♥❤👌Amenamen Amenamen

    • @romandemisse8248
      @romandemisse8248 Před rokem

      ከካሜራ ውጪ ፀሎት ሲደወል ስልክ አይሠራም

    • @aklilubashe
      @aklilubashe Před rokem +1

      አለቀሰ አይባልም ያልቅሳ እርሱ ምን ስለሆነ ነው የማያለቅሰው እንዲህ አይነት ርእስ አይሰጥም ።

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 Před rokem

      ​@@aklilubashe እወነትነዉ አለቀሰ አይባልም ኢዬሱሲም በምድር ሳለ አልቅሶዋል......

  • @hamereassefa9541
    @hamereassefa9541 Před rokem +49

    እባካችሁ ይህንን ርእስ አሰጣጥ አስተካክሉ ማልቀስ ልዩነት አይደለም ለሞተለት ህይወቱን ለሰጠው ጌታ ፍቅር ማልቀስ እንደ አስገራሚ ነገር መፃፍ አይገባም ቀን በቀን የሚያስለቅስ የጌታ መገኘት ከእሱ ጋር እንዳለ አምናለሁ ርእሳችሁ ጌታ ሲመለክ አብረን እንድናመልክ የሚጋብዝ ሳይሆን የእሱን አለቃቀስ እንድናይ የሚጋብዝ ነው ይህንን የመሰለ አምልኮ አለማዊ በሆነ ርእሳችሁ አሳነሳችሁት ማስተዋል ይስጣችሁ

  • @biniyiamgehano
    @biniyiamgehano Před 2 měsíci +2

    Tebreki himi

  • @lulagbermdhin7450
    @lulagbermdhin7450 Před rokem +43

    አንች የተባርክሽ ሴት የዚህ ዘመን ማምልጫችን ነሽ ጌታ ያብዛሽህ ዘመንሽ ይባርክ

  • @gelilatemesgen6480
    @gelilatemesgen6480 Před rokem +20

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ መንፈስን የሚያረሰርስ ዝማሬ ኢየሱስ ጌታ ነዉ🙏

  • @asterjimma5241
    @asterjimma5241 Před měsícem +1

    አሜን አሜን ዘመንሽ ይባረክ

  • @AbebaBulecha-re6jm
    @AbebaBulecha-re6jm Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢አሜን አሜን አሜን😢😢😢

  • @tigstsebsba4264
    @tigstsebsba4264 Před 10 měsíci +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻

  • @EthopiaEthopia-ln2hs
    @EthopiaEthopia-ln2hs Před 3 měsíci +1

    አሜን

  • @user-rn1xn1cs2b
    @user-rn1xn1cs2b Před 9 měsíci +1

    አሜን አሜን

  • @user-eq4nt2rz1k
    @user-eq4nt2rz1k Před 10 měsíci +1

    ዘመንሽ በጌታ ቤት. ይለቅ

  • @amenencabren401
    @amenencabren401 Před rokem +29

    እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔር ያመስግን !🙏🙏❤❤☝️☝️

  • @user-wz3yw7jp3s
    @user-wz3yw7jp3s Před 9 měsíci +1

    😢አሜንንን የእግዚአብሔር ሳዉ አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qq8tr7is3x
    @user-qq8tr7is3x Před 10 měsíci +1

    ተባረክ ገታ ፀጋሽ ይጨምር

  • @tirfedagim7153
    @tirfedagim7153 Před rokem +16

    እሰይ እንኳንም ለዚህ ለተከበረ መንፈስ በዚህ ዘመን ተገኘሽ፣ እድለኛ ነሽ፣ የፍቅሩ ጥልቀት፣ ስፋት፣ ወርዱና ቁመቱ በማይታወቀው እንኳንም ተያዝሽ። ደግሞም አይልቀቅሽ፣ በየእለቱ ይባስብሽ፣ ያስምጥሽ፣ ከዚህ በበለጠ ተገኚለት።

  • @user-js3px6el5b
    @user-js3px6el5b Před měsícem +1

    Egeziabeher Yemesgen Sele Nebeyat ena selebzemariwoche JPS Menfes Kedus helewunaw beakal present yayehubet tefeten menamelekebet betechrisyian God bless JPS Church Halleluyah!!!!

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před rokem +3

    አለቀሰ አይባልም ያልቅሳ እርሱ ምን ስለሆነ ነው የማያለቅሰው እንዲህ አይነት ርእስ አይሰጥም ።

  • @ZedKnjo
    @ZedKnjo Před rokem +1

    ጌታ.አብዝቶ.ይባርክቨ.አሜንንንንንንንን.አሜንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berhaneguta578
    @berhaneguta578 Před rokem +1

    Amen amen amen amen amen amen amen hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah

  • @GechGerawit
    @GechGerawit Před 7 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን!!!!!!እስኪ ፅልዩልኝ እባካችሁ .እንድበረታ ጥሩ ነገር በመጀመር ላይ ነው ያለሁት?

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu7277 Před rokem +23

    አባቴ አንተ ባትደርስልኝ ምን እሆን ነበር ሳልወድህ ወደድከኝ ሳልመርጥህ መረጥከኝ ጌታ ሆይ ቃላቶች አይበቁኝም አንተን ላመሰግንህ መንፈስ ቅዱስ ተባረክ እውነተኛ የእግ/ር ህልውና ያለበት ቤት ነው ብርክ በሉ።

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 Před rokem

      Ethiopia 📓📓💫🌟🕒🇪🇹🔰🔰

    • @user-su7ki5ut6u
      @user-su7ki5ut6u Před rokem

      Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeen Tabarekii📖📖📖📖📖🍇🍇🍇🍇🍇😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌

    • @tfl780
      @tfl780 Před rokem

      ሃሌሉያ adis meret adis ken kidusan ተፈወስኩ በነብይ ሄኖክ አሜን

  • @WoleTame-ll6qp
    @WoleTame-ll6qp Před rokem +1

    ምኔን ይሆን እኔ ለጌታ የሰጠውት?አንችን ስሰማሽ እራሴ እራሱ ብሰጠው ቀለለብኝ ውይ ይጨምርብሽ ያፍስስብሽ ማለዳማለዳ ነገ ተብሎ ሲቆጠር ማለዳማለዳ የማያቋርጥ የዝማሬ ዝናብ ይዘንብብሽ እዳታቆሚ እንዳትቆሚ አንቺ ሌሎችን ውለጅ ትውልድ ይስማሽ ጌታ በደሙ ይሸፈፍንሽ ተባረኪልኝ ❤

  • @danatomso6651
    @danatomso6651 Před 6 měsíci +1

    ወወወወወወ ምግራም መልዕክት ነው ሄን ተባረክ ዘማንህ ይባረክ ዘማሪት ሀይሚዬ ተባረክ ዘማንሺ ይባረክ 😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @servantpetergoregch1026
    @servantpetergoregch1026 Před 9 měsíci +1

    AMEN ❤❤❤ GLORY TO JESUS JESUS IS LOVE JESUS IS LOVE ❤️ ❤❤❤❤❤❤❤ All AMEN BLESS IN JESUS NAME

  • @fanayadsiabebaaityop6515
    @fanayadsiabebaaityop6515 Před 9 měsíci +1

    Ameni Ameni Ameni Ameni Anjetaa begetaa simi tebareki hiwotie zemene fesmo ceriso yibareke yeabate jegina 😭😭😭😭😭😭👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️📖📖📖📖

  • @Tahaye460
    @Tahaye460 Před rokem +2

    አሜንንን አሜንንን ልልልልልልልልል ኡፍፍፍ ማንፋስ ቂዱሶይ ስም ይባረክ አሜንንን ታባረክ ዛማንሽ ይባረክ ጻጋ ይጫማር 😭😭😭😭😭😭😍😍😍😍😍

  • @BossfunzoneAbeje-mr8dm
    @BossfunzoneAbeje-mr8dm Před rokem +1

    God bless you more and more than you thinking

  • @SemerehalimariamGolgota777
    @SemerehalimariamGolgota777 Před měsícem +1

    Blessd

  • @temesgenfadelo7700
    @temesgenfadelo7700 Před rokem +2

    Tabrkulng eha ba kafeng gza naw yesamut lan ehwot yehona malekt

  • @user-tj1gv8md3g
    @user-tj1gv8md3g Před 4 měsíci +1

    አሜንንንን፣አሜንንንን፣አሜንንንንን፣፣ታበረክ፣ታበረ፣በአየሱሰ፣በአየሱሰ፣አወነትነው፣አኔ????፣አየሱሰ፣መለሰ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 Před rokem +7

    እህታችንጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ኣገልግሎትሽን 👨ይበርከ!!!ከልብ የሀነ አገልግሎት ነው ጌታ ኣንቺን ያገኘ ኣልተሳሳተም እርሱ መዝኖ ኣይቶ ያደርጋል❤😘

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před rokem +14

    አሜን 🙏🙏🙏🙏
    ልብናችንን መርማሪ አምላክ አለን ታድለን
    እየሱስ ጌታ ነው ::ጠላት እያየ እየሰማ ......
    የሚባርክ ዝማሪ ነው ያብዛልሽ እህታችን
    የተቀበልኩት ነገር ከእግዚአብሔር አይበልጥም 🙏🙏😂🔥🔥

  • @Giftkaunjika-me2lj
    @Giftkaunjika-me2lj Před rokem +1

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😢😢😢

  • @daphillo8302
    @daphillo8302 Před rokem +4

    ሃይምዬ እንዴት ደስ እንደምትይኝ ይህንን ፀጋሽን ጠብቂው ገና ከዚ በላይ ጌታ ይግልጥሽ በእንባ ነው ይህንን ዝማሬ የሰማሁት ተባረኪልኝ

  • @asia2852
    @asia2852 Před 11 měsíci

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeni ameeeeeeeeeeeeeni ameeeeeeeeeeeeeeeni ameeeeeeeeeèeeeeeeni tabareki ❤❤❤❤❤❤

  • @YobsanNigisa-de5qh
    @YobsanNigisa-de5qh Před 11 měsíci +1

    Amen amen amen amen Gad bless you

  • @mulugetawomago2399
    @mulugetawomago2399 Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልል ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እየሱስ ሰም ትልቅ አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባራክሽ እሴይ ጌታ ይባረክ

  • @workukenea3188
    @workukenea3188 Před rokem +13

    Blessed Be The Name of The Lord, So many years ago God's voice came and said I will pour my spirit to kids and They will sing the song of Marry and Hannah That is what I am looking today this anointed girl driving to the deepest worship dimension .Hallelujah !!!

  • @hgfggdgfggfhdgg5960
    @hgfggdgfggfhdgg5960 Před rokem +2

    Gata abezeto yebarekeshe yena ehete be ewenete yezihe ZEMENE mamelecha neshe 👍🏼❤️

  • @Lena-wi9zu
    @Lena-wi9zu Před měsícem

    Amen Amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙌🙌🙌😭😭

  • @hdhdhushshshje4105
    @hdhdhushshshje4105 Před rokem +1

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭😭
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
    ታባረክ እግዚአብሔር ይባረክሽ ታባረክ

  • @monaleyo
    @monaleyo Před rokem +1

    ጌታዬ ሆይ ለዝህ ያበቃኸኝ እኔ ማን ነኝ ምኔን ነበር ያየኽወ። መቼም ከኔ የሆነ ምንም እንዳሌለ አዉቃለሁ ። የኔ ጌታክበርልኝ ።።።።።።

  • @tigabutirore
    @tigabutirore Před měsícem

    በእውነት ሐይም እግ/ር ይበሪክሽ

  • @mengistutadessetesema3861

    አሜን እሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ሳላውቅህ አውቀህ የወደድከኚ ክበርልኚ

  • @Nati-yb5ff
    @Nati-yb5ff Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ተመሰገን አምላኬ ተመስገን መንፈስ ቅዱስ እግዚአምላኬ በእውነት አንተ ከነ ጋር ባትሆን ማን ያኖሬኝ ነበር ተመስገን ተመስገን

  • @user-hk8gi5qx8i
    @user-hk8gi5qx8i Před 3 měsíci

    አሜን, አሜን, አሜን, አሜን, 📖🧎‍♀️አሜን, አሜን, 🙏አሜን, አሜን, የሱገታኗው, እግዚአብሔር, ማልቅምን,

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Před rokem +1

    አሜን አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን መንፈስ ቅዱስ ተባረኪ ሐይሜ ጸጋ ይብዛሊሽ ቡሩክ ነሽ

  • @meijdj2267
    @meijdj2267 Před rokem

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረክ ለዘላለም

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ይነግስ ጌታ እየሱስ በእኔ ላይ አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያእውነት እውነት እውነት ሁሉም ቀርነው እውነት እስይ ሃሌሉያትባርክዕ 😍😍😍በእየሱስስም ዘምንሽ በጌታ በእየሱስ እግሬ ስራ ይለቅ እውነት አሜን አሜን አሜን እውነት ውድደኝ ዝብሎ ይግርማል እየሱስ ፍቅር ስም ይባርክህ

  • @bekiberi8007
    @bekiberi8007 Před rokem +1

    ዘማሪ በረከት ለማ ተባረክልኝ ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ነዉ የሰጠኸን

  • @cellcell8678
    @cellcell8678 Před rokem +4

    አሜንንን አሜንንን 🙌🙏🙏♥️♥️

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 Před rokem +3

    ጌታ ሆይ ብዙ ክብር ይሁንልህ ምርጫዬ ልክ ነው

  • @alipppalipppkyseb
    @alipppalipppkyseb Před 6 měsíci +1

    Ammmmmmmeeeeeeennnnnni

  • @user-qv8wm5ym6h
    @user-qv8wm5ym6h Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን እሜን አሜን አሜን አሜን እሜን አሜን አሜን አሜን

  • @RiyaJi-ul7rv
    @RiyaJi-ul7rv Před 2 měsíci +1

    profet ፀልይልኝ ስሜ አቢ እባላለሁ

  • @setochtube5853
    @setochtube5853 Před 6 měsíci

    እኔ ግርም የሚለኝ አሜን የሚለው ሰው ነው ጌታሆይ የናዝሬቱ እየሱስ ትግስትህ እጅግ ብዙነው እሄንሁሉ አይተህ በትግስትህ ስላላጠፋኸን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ገንዘብ ካልከፈልኸው የማያገኝህ ፓስተር ሄኖክ ፍርዱ ለተመልካች

  • @SISAYAbebe-mi2ye
    @SISAYAbebe-mi2ye Před 2 měsíci

    Tabarklg

  • @feraolj
    @feraolj Před rokem +6

    ውድ የአባቴ ልጅ ፣ የእውነት አንቺ ከእንቁ ይልቅ የከበርሽ ነሽ ፣ በውስጥሽ ያደረውን የሚሰራውን የእግዚያብሔርን መንፈስ እጅግ አድርጌ አከብራለው ፣ አመሰግናለው ። ጌታ ኢየሱስ እጥፍ ፀጋ እና ምህረት ያብዛልሽ የኔ ውድ እህት ፣ እጅግ ተባረኩብሽ ፣ በአባቴ መንፈስ በአምልኮሽ ተነካሁ ። ከዚህም በላይ ይስራብሽ ፣ ተባርከሻል እወድሻለሁ 😍 ።
    የእግዚያብሔር ፍቅር ፣ የጌታ ኢየሱስ ፀጋ ፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረት በዕድሜሽ ዘመን ሁሉ ከአንቺ አይለይሽ ።

    • @daphillo8302
      @daphillo8302 Před rokem

      እውነት ነው እጆግ በጣም ትባረክ

  • @user-ch7zq3eq5e
    @user-ch7zq3eq5e Před měsícem

    Amennnnnnnn

  • @mulelemma5870
    @mulelemma5870 Před rokem +2

    ለዘላለም ለምሊሚ ሃሚሄ

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 Před rokem +1

    Hule indeabchi asmelaki atselay ybza tebareki zemenishi ybarek 👈

  • @tadessekebede9409
    @tadessekebede9409 Před měsícem

    Amen geta yiberkish

  • @aylaphonetastic8640
    @aylaphonetastic8640 Před rokem +3

    የአባቴ ክብር

  • @user-gt5ot5dp7j
    @user-gt5ot5dp7j Před 2 měsíci

    አሜን ዛማንሽ የተባረከ የሁን ካምንም ባላየ ሳንዎደ የዎዳዳን ጌታ ይመስገን

  • @Libelibe-dx5rs
    @Libelibe-dx5rs Před 11 měsíci

    Ameeen tebarki

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን እኔም ልጆቼም እግዚአብሔር ወዳለን ቦታ እንደርሳለን 🙏

  • @yohanissorato
    @yohanissorato Před 3 měsíci +1

    le geta nore zemenen ye zelalem hewot matate emertaleu

  • @tametame1110
    @tametame1110 Před 9 měsíci

    በእውነት እግዚአብሔር
    ዘመንሽን ይባርክ

  • @tirhashabtemariam
    @tirhashabtemariam Před rokem

    Amen Amen

  • @user-cl3tg8nz6z
    @user-cl3tg8nz6z Před 4 měsíci

    Ameeeen ameeeen haaleeluuyaaaaaa ❤❤❤❤❤❤❤❤ eleleleleleleleleee ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ Yesuus 😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @chombeshomoro3608
    @chombeshomoro3608 Před rokem +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @user-vr6sg8ts7c
    @user-vr6sg8ts7c Před 9 měsíci

    Tabrk❤❤❤

  • @saragbermskel3559
    @saragbermskel3559 Před rokem +1

    ክብር ለእየሱስ ይሁን ጌታ ያረስርስሽ ፀጋ ይብዛልሽ እየለመለምሽ ሂጂ ሀይሚ

  • @Bereketmusic9
    @Bereketmusic9 Před rokem +1

    Egziabher amlak zemenshin yibark

  • @denismth
    @denismth Před rokem +3

    Touching worship. Thank you Jesus.

  • @bhbhhh-ct2th
    @bhbhhh-ct2th Před rokem

    Amen

  • @balegoba6433
    @balegoba6433 Před rokem

    Enatachihu tibeda betraka hula

  • @yohanissorato
    @yohanissorato Před 2 měsíci +1

    geta woye ande asebeghe

  • @yordanosembaye9401
    @yordanosembaye9401 Před rokem +2

    Amen Amen hallelujah keber le geta yihun

  • @techcomtechcell4773
    @techcomtechcell4773 Před rokem +2

    አሜን አሜን ዘመንሽ ሁሉ በጌታ ቤት ይለቅ ለምልም❤❤❤❤❤❤❤

  • @fistumbeyene4002
    @fistumbeyene4002 Před 10 měsíci

    zemen shi kezi belay yilemlm💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @user-px7eq4md4e
    @user-px7eq4md4e Před 11 měsíci +1

    Tebarkiii

  • @user-uk8kg2be8z
    @user-uk8kg2be8z Před rokem

    Zemenish yibarek

  • @tunewalde6899
    @tunewalde6899 Před rokem +2

    Ameeen Ameeeen Ameeen tebarkii👍❤🙏👏🏼🙏❤

  • @qwertyqwert3504
    @qwertyqwert3504 Před rokem

    Taberk geta yebaresh

  • @tolessaguteta446
    @tolessaguteta446 Před 6 měsíci

    አመን ተባርክልኝ

  • @nardosmagistu4674
    @nardosmagistu4674 Před 10 měsíci

    amen

  • @sinanano1185
    @sinanano1185 Před rokem +1

    Amen Ameeeen brik bey

  • @BetelemBetelem
    @BetelemBetelem Před 8 měsíci

    Ameen🖐️🖐️✋✋

  • @zedoabera1374
    @zedoabera1374 Před rokem +1

    አሜን :: ሌላ በሙሉ ይቅርብኝ እየሱሱ ብቻውን ይባቃኛል ::እህቴ እግዚያብሔር ይባርክሽ ::

  • @user-xv2ev4gh2g
    @user-xv2ev4gh2g Před rokem

    Wow tebaraku libe irif ale zemanish yitabareka yihun hayimi

  • @saifsaeedalmansoori1853

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏👏❤❤😭😭😭😭

  • @HeavenKingdom698
    @HeavenKingdom698 Před rokem

    ሔኖክዬ ተባረክልኝ አንተ በመንፈስ ስታነባ ውስጤ በመንፈስ ይታደስ ነበር ።

  • @user-uq3qc5wv2k
    @user-uq3qc5wv2k Před rokem

    Ameeeeeen

  • @Libelibe-dx5rs
    @Libelibe-dx5rs Před 11 měsíci

    Ameeen

  • @yohanissorato
    @yohanissorato Před 3 měsíci

    egzabeher hoye atelefaghe yene geta yalante man aleghe abate

  • @SosenaSosienjil-fn4vr
    @SosenaSosienjil-fn4vr Před 9 měsíci

    Yes amen

  • @SelamTame-kc6eq
    @SelamTame-kc6eq Před měsícem

    tebarke❤❤❤

  • @tigistayela8178
    @tigistayela8178 Před 11 měsíci

    amenamenamenamenamenamen❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 Před rokem

    ርእሱ ደስ አይልም መብቱ ነው ባምላኩ ፊት ደስ እንዳለው መሆን ርእስ ሊሆን አይገባም እንደኔ ከተሳሳትኩ ይቅርታ በተደጋጋሚ የተለያዩ ሚዲያዎች ላይ ስለሚገጥመኝ ነው ምስክርነትም ሆነ አምልኮ እያየን ይህንን እንባ ብናየው የበለጠ ለምስጋና ያነሳሳናል