ፍቅር ነህ እውነተኛ ከ ዘማሪት ሀይሚ ጋር የሄን መዝሙር ሰምታቹ እየሱስን አለማምልክ አትችሉም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 12. 2022
  • ዘወትር ቅዳሜ ከ 9 ሰአት ጅምሮ መካኒሳ አቦ ማዞርያ በሚገኘው ቫቲካን ሙሉ ወንጌል አጥብያ
    ዘወትር ቅዳሜ 9 ሰአት በሚደረገው የፈውስና ተአምራት ፕሮግራም መጥተው የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ

Komentáře • 380

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta Před rokem +10

    ወደ CZcams ስገባ ኢየሱስ፥ ስለኢየሱስ ወደ Facebook ስገባ ኢየሱስ፥ ስለኢየሱስ ወደ Tiktok ስገባ ኢየሱስ፥ ስለኢየሱስ ኡኡፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል!??🙏😘 በብዙ ተባረኪ

  • @AbirahamLeka-zi2cs
    @AbirahamLeka-zi2cs Před měsícem +2

    ኢሲይ እወነት ምንም ልባል የኔ ጌታ ክብር ወደ ክበር ለጌታ ይሁን ተባርክ የአበተ ጀግኛ

  • @Pr.nigist12
    @Pr.nigist12 Před rokem +48

    ከእውነተኛ ህይወት የሚወጣ አምልኮ ሰማይን ከምድር ያገናኛል ሃይሚዬ እኮራብሻለሁ ዘመንሽ እንዲሁ በክብር በትህትና ይለቅ እናቴ ፍቅርና የዋህ እኮ ነሽ

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 Před rokem +6

    እስይይይይይይይ ሀሌ........ሉይ እስይይይይይይይ ክብር ለጌታ
    እኔም!........እግዚአብሔርን አምነዋለሁ ነገሬን ሰርቶ በቤቴ አይቻለሁ !!!

  • @suyumegore6836
    @suyumegore6836 Před 5 měsíci +8

    ሃይሚ ጌታ እጅግ ይባርክሽ! የጌታ መንፈስ በርግጥ ባንቺ ላይ አለ፣ የ 78 ዓመት ሽማግሌ ነኝ ተባርኬበታለሁ በአገልግሎትሽ! በርቺ ተባረኪ!

  • @teketelermiasyelodamo8417

    ጌታ ዲንቅ የሆኑ ልጆችን ሰጥቶልና ስሙ ይባርክ : በእዉነተኛ መንፈሱ ይሙለሽ እናቴ ፡ ቃላት የለኝ : ዘመንሸ ይለምልም : ፈቶሽ ለቆሻልና ጌታ መንገዶችሽን የጽዳልሽ ፤ እግሮችሽ አይገደቡ በእዉነት ፡ ውስጣቸን ረሰረሰ። ኢየሱስ - ኢየሱስ ... ኢየሱስ .. ሃሌሉያ !!!

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 Před rokem +1

      ፀሎት አርጉላት ዉሲጥ ቢዙ መርያማ ዘማር ያን አሉ

  • @teddy0679
    @teddy0679 Před rokem +6

    በዚች እህት ፀጋ በብዙ እየተባረክን ነው እግዚአብሔር አብዝቶ እንዲባርካት ከዚህ በላይ በህይወቷ እንዲሰራ ቅዱሳንልንፀልይላት ያስፈጋል ጠላት የቤ/ክ እንቁዎችን እየነጠቀንነው ኮሜንት ላይ የምንፅፈውንም እናስተውል ከምንፅፈው ይልቅ በእ/ር ፊት ይዘናት በፀሎሎት እርሱ ከለላ እንዲሆናት በደሙ እንዲሸፍናት እንፀልይ

  • @yamali1018
    @yamali1018 Před rokem +9

    እንዲህ ነው መዘመር ፣ ጌታን ማመን ማመስገን ፣ በመንፈስ ፣ የጌታ ስም የተባረከ ይሁን !

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 Před rokem +11

    ክብር ለጌታ ለእግዚአብሔር ይገባዋል ።
    እህቴ በአምልኮቪ እጅግ ተባርኬበታለሁ ያከበርቪው ጌታ ያክብርሽ።
    በናዝሬቱ በጌታችን በመድኃኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም ለምልሚ!!!!!

  • @pastorhaileasfaw1967
    @pastorhaileasfaw1967 Před rokem +5

    በጣም የሚባርክ መዝሙር ዘመንሽ ይባረክ። በትከከል ከዳነ ሰው የሚወጣ ዝማሪ ሒወትን ይነካል ዘመንሽን ሁሉ ዘምሪ ይጨምርልሽ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem +12

    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @ErmiasWoileboMadebo
    @ErmiasWoileboMadebo Před měsícem +1

    ታላቅ በረከት፣ሠላምና እነተኛ ፍቅር ወደቤትሽ ይግባ!የአንቺን ዝማሬ በምሰማበት ጊዜ ሠላም ወደውስጤ ይገባል።ይህንን ፀጋ ሳይሰስት የሰጣሽ ኢየሱስ ለዘላለም ይባረክ!አሜን!

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 7 měsíci +1

    እየሱስ ;እየሱስ :እየሱስ ;እየሱስ እየሱስ :🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ብቸኛ ወዳጀ ጌታ እየሱስ
    እንደ አንተ የወደደኝ ማነው ?
    ከነሀፂያቴ ልትምረኝ ያቀረብከኝ ስምህ ይባረክ:🙏🙏🙏🙏🙏

  • @estveerga5606
    @estveerga5606 Před rokem +3

    እኔ ስለዚህች ብላቴና ጌታን አመሰገንኩ ምክንያቱም በግልፅ መንፈስ ቅዱስ እየሰራባት ስለሆነ፣ ነገር ግን አንድ ነገር እፈራለሁ እግዚአብሔርን ከመላመድ ያትርፈን እንጂ የእግዚአብሔር ልጆች ለሱ የተለዩ ብዙ ናቸው። እግዚአብሔር አሁንም ያስፋሽ ይህን ባንቺ ላይ ያብዛልሽ በጣም ነው ጌታን የባረኩ ባለቤቱ እሱ ስለሆነ ተባረኪልን!!!

  • @mulualemasresshgen
    @mulualemasresshgen Před rokem +6

    ሀይሚ የኔ እህት ጌታ ዘመነሽን ይባርክ የምትዘምሪው መዝሙር የመንፈስ ቅዱስ ቅባት ያለው ነው።ተባሪክልኝ

  • @memardesaleng5901
    @memardesaleng5901 Před rokem +9

    ተባረኪ የጌታ ጸጋ ይብዛልሺ ኢየሱስን የተረዳሺበትን ልክ መዝሙርሺ ውስጥ ይታያል ይብዛልሺ🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 Před rokem +6

    እረ ጉድ ያለው ኣምልኮ ነው እግዚአብሔር እንዴት ኣይነት ጉልብት ሰጥቶሻል ተባረኪልኝ🙏🙏🙏🙏

  • @kibirettoga987
    @kibirettoga987 Před rokem +2

    የአገልግሎት ዜመንሽን በጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ የተባረከ ይሁን ተባረክ

  • @adanalechamo3610
    @adanalechamo3610 Před rokem +4

    ዋው በጣም ነው የተባረኩት ልበረክሽ ቃላት አጣሁ ፍጻሜሽ ይባረክ

  • @asterpetros3738
    @asterpetros3738 Před rokem +5

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እዉነት እንዳተ የወወደኝ ማነው
    ከነፍስህ በላይ ወደህኛል ሃሌሉያ ክብር ክብር ላንተ አምላኬ

  • @roritefera910
    @roritefera910 Před rokem +7

    ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርከው ፣ለምልም፡ ፀጋ ይጨመርልሽ❤❤❤

  • @pharezinchristevangelicalc8707

    ዘመንሽ ይባረክ በዘላለም ጥበቃው ጌታ ይጠብሽጌታ ጨምሮ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @rahelgulilat8163
    @rahelgulilat8163 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርክሽ ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው

  • @user-eo6vy7vb3r
    @user-eo6vy7vb3r Před měsícem +1

    ተባሪኪልኝ እህቴ ተባርካለሁ በመዝሙርሺ❤

  • @embetborena5019
    @embetborena5019 Před rokem +3

    ጌታ ዘመንሽን ያለምልመው ከዚ በላይ ክብሩን ይግለጥሽ ተባረኪ

  • @meseretassefa1902
    @meseretassefa1902 Před rokem +1

    ሃሌ ሉ ያ እንደገና በብዙ በመንፈስ ቅዱስ እሳት ዘይት ቅባት ዜማ ቅኔ ተገልጠሽ የጠላትቶችን መንደር ወረሽ ያብዛልሽ እወድሻለሁ

  • @tsehaymamo4082
    @tsehaymamo4082 Před rokem +3

    ሃሌሉያ ሃሌሉያ ተባረኪልኝ እህቴ መንፈስ ቅዱስ አረሰረሰን ክብር ለጌታ ይሁን

  • @issacibrahim2447
    @issacibrahim2447 Před rokem +5

    በእየሱስ ስም ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ💙

  • @lemmaayansa4669
    @lemmaayansa4669 Před rokem +3

    አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ፀጋውምን አትረፍርፎ ያፍስስልሽ።

  • @user-po3kw1qy7n
    @user-po3kw1qy7n Před 11 měsíci +2

    በብዙ ይጨመርልሽ ፀጋዉ ይደረብልሽ ተባረክ እህቴ!!

  • @asfawlegesse
    @asfawlegesse Před rokem +5

    እውነት መልካምና ፀጋችሁ ይብዛላቹ በዚህ ዝማሬ ላይ የተሳተፋቹ በሙሉ

  • @martajifara4521
    @martajifara4521 Před rokem +1

    ሄእንን ፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ የእግዚአብሔር ስም ለዛለለም ክብር ይታይ እሜን

  • @alemuaraso9759
    @alemuaraso9759 Před rokem +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃላት አጣው,,::

  • @prophetfekaduberihun828
    @prophetfekaduberihun828  Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ሁላቹሁም subscribe በማድረግ የምንለቃቸው video እንዲድርሳቹ አድርጉ:; እየሱስ ጌታ ነው ::

  • @eliasmemhiru7324
    @eliasmemhiru7324 Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ተባረኪ የጌታ ጸጋ ይብዛልሺ

  • @teketelermiasyelodamo8417
    @teketelermiasyelodamo8417 Před 11 měsíci +1

    ጌታ በውስጥሽ ባደረው መንፈስ ያለምልምልሽ እህታችን ፣ ብቻ አንቺን የሰጣንን ጌታ ከማመስገን ሌላ ቃል አይኖረንም፣ ሰምቼ ሰምቼ የማልጠግበው መዝሙሮችሽ በህይወቴ ስያስደስቱኝ ሃሌ ሉያ 🙏

  • @ermiasletebo9626
    @ermiasletebo9626 Před rokem

    እኔ በበኩሌ ምንም ቃላት የለኝም
    ለዚች ለኢየሱስ ልጅ
    ሁሉም የእግዚአብሔር ወደጆች ዓለም እንደያተልል
    ከጐኖሃ መምከርና ማስተመር አስፈላጊ ነገር ነው
    አንች ግን በርች የዚህ ዓለም አውሬ እንዳይባለ።

  • @mulatudesalegn
    @mulatudesalegn Před rokem +1

    እግዚአብሔር ሆይ ሁሉ ሊያመሰግንህ ሊያመልክህ እወዳለሁ፡፡ አንተን የሚመጥን የሚገልፅ ቃላት የለኝም አባ

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 Před 9 měsíci +2

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋሽን በእጥፍ ይጨምርልሽ። ተባረኪልን!!

  • @yisakabera1324
    @yisakabera1324 Před rokem +14

    I am thankful to God for giving us singers like you and you yourself. May God be with you to the end!

  • @hmq3388
    @hmq3388 Před rokem +3

    ፀጋ ይጨምርብሽ በየሱስ ስም

  • @ashenafiabraham
    @ashenafiabraham Před rokem +2

    እየሱስ ክርስቶስ ይባረክ

  • @ellenbahta7560
    @ellenbahta7560 Před rokem +1

    Goyta Eyesus Abzto ybarksh
    Mezmursh btam ewedewalew
    Anchi goyta yekebash
    Nesh Ewnet new🙏🙏🙏😍🥰🔥💞

  • @user-bi8cz4vs3f
    @user-bi8cz4vs3f Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኪ ያለምክንያት የወደደን ኢየሱሰ ነው ሁሁሁሁፍፍፍፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወዳጅ ነው❤❤❤❤❤

  • @zeinazeina2074
    @zeinazeina2074 Před rokem +3

    አሜን አሜን ቤብዙ ጌታ ይባረክሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @belitube9866
    @belitube9866 Před rokem +3

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ🙏❤

  • @amanabeje7618
    @amanabeje7618 Před 7 měsíci +3

    I am so pleased with your song. God bless you forever!

  • @tizitaendale
    @tizitaendale Před rokem +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን:: ፀጋ ያብዛልሸ

  • @asfawlegesse
    @asfawlegesse Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን_____ያማረ ነው ነገዬ ያማረ ነው ዘመኔ ______

  • @user-cr5ut3le9e
    @user-cr5ut3le9e Před rokem +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ይጨምርልሽ ስፊ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @AgumasTesfa-ml6ho
    @AgumasTesfa-ml6ho Před rokem +3

    Blessed mezmur,. Glory to God!!!

  • @asterpetros3738
    @asterpetros3738 Před rokem +2

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ፍቅር ነህ እውነተኛ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 Před rokem +1

    Wow አሜን አሜን አሜን አሜን ዘምነሽ ybark❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @BirukLagiso
    @BirukLagiso Před 2 měsíci

    Wow Amen ❤Amen❤Amen❤Amen❤Amen❤Amen❤Amen❤Amen❤Amen ❤ Amen❤Amen❤Amen❤Amen❤Amen❤Amen❤ hayimi zamanish yetebereka yihun🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🙏

  • @MulemanOfgod
    @MulemanOfgod Před 16 dny

    በረከታችን ነሽ ጌታ ይክበርብሽ በንች❤

  • @asfawmeseret4607
    @asfawmeseret4607 Před rokem +4

    God bless you and your ministry!!!
    I am blessed!!

  • @akelemengstu1337
    @akelemengstu1337 Před rokem +1

    ዘመንሽ ይባረክ ይሄ ፀጋ ይጨምርብሽ

  • @user-dl1hs3sw8e
    @user-dl1hs3sw8e Před 8 měsíci

    ተማሪከያለሁ በዚህ መዚሙሪ ዘማሪት ተባረክ ኢየሱሰ ክሪሰቶሰ ይባሪክሸ ፀጋ ይብዛልሸ

  • @mimomaz9837
    @mimomaz9837 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ተበረክልኛ ጌታ ዘመንሸን የበረከ

  • @harkahankariso752
    @harkahankariso752 Před rokem

    በአንች ተባረክን አንችን የሰጠን የዘላሌም አምላክና አባት ለዘላሌም ይባረክ።

  • @Samrawit944
    @Samrawit944 Před rokem +6

    What a worship what a voice🙏🙏🙏God bless you

  • @tsiontilahun1685
    @tsiontilahun1685 Před 10 měsíci +2

    What a wonderful worship hallelujah. I see this video daily I can't stop .amen .be blessed mydear hayemi

  • @FetleWork-jg1bn
    @FetleWork-jg1bn Před měsícem +1

    እግዚያብሄር ይባርክሽ😔😔😔

  • @kenagemechu5825
    @kenagemechu5825 Před 7 měsíci +1

    wow tebareki💚💚💚💚

  • @user-kk3zg3mz1p
    @user-kk3zg3mz1p Před 3 měsíci +1

    ተባረኪ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dq6gt4le7j
    @user-dq6gt4le7j Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የእግዚአብሔር ልጅ❤❤

  • @edentamirat4964
    @edentamirat4964 Před rokem +2

    ተባረከናል በጌታ ተባረኪ መቷል እነሱስ በግርማው እኔ ቤት እየተራመደ🙏❤

  • @emmanuelbuno5625
    @emmanuelbuno5625 Před rokem +3

    Almighty God blessed forever and ever amen amen amen hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah

  • @fikretepamo8072
    @fikretepamo8072 Před rokem +4

    #እግዚአብሔር ህድ ያለውን ማንም አያቆመውም ።

  • @WodyifrewAmine
    @WodyifrewAmine Před rokem +3

    አሜንንንን እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ሀይምዬ

  • @user-zo6ie3qj7g
    @user-zo6ie3qj7g Před rokem

    😭😭😭😭በትክክል ምን እንደ ኢየሱስ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አሜን ንንንንንን

  • @abomsanegera7667
    @abomsanegera7667 Před rokem +23

    አቦ ተባረኪ በዚህ ዝማሬ ከምድር ነጥቀሽ ወደ ላይኛው ሰማይ ከአብ ዘንድ ቀላቀልሽኝ

  • @user-cf9eq9sr2l
    @user-cf9eq9sr2l Před měsícem

    ተባረክ የኔ እህት እሳቱ አይጥፋ፡፡

  • @lemidosa3309
    @lemidosa3309 Před rokem +13

    Wow Haymi, you are such a fired-up woman of God! Take and give the ever-powerful and ever-increasing divine blessings and shine with the anointing in you❤

  • @bultisenbeta
    @bultisenbeta Před rokem +56

    ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።

  • @olikelencho7962
    @olikelencho7962 Před 8 měsíci

    Zemensh yibareki inate mexami ne'u yemiwedishi .
    Zimareshi yaxegibal .
    Ameeeeeeeeeeeeeen !!!!!!!!!.

  • @TesfayeChapkie
    @TesfayeChapkie Před 2 měsíci

    ተባረክ ዘመንሽ ይባረክ

  • @haimanotalage7152
    @haimanotalage7152 Před rokem

    መቼም ቅር አይልሽም በጌታ እህትሽ ከሆነችው ከዘማሪ ዘርፌ ጋር ድምፃችሁ ይመሳሰላል ጌታ ስሙ ይባረክ። ይህን እውነተኛ ያምልኮ መንፈስ ከእለት እለት ያብዛልሽ። እንችን የሰጠን የጌታ ስም ብሩክ ይሁን።

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 Před rokem

      የድምፅ ፈጣሪ ባለቤት ለሆነው ጌታ ጠይቂው ሲቀጥል ከዘርፌ ድምፅ አይመሳሰልም ሁለቱም የራሳቸው የሆነ ከለር ነው ያለው

  • @user-ts9jh3vz6w
    @user-ts9jh3vz6w Před rokem +1

    እግዚአብሔር ሁሉ ተባረክ
    አሜን አሜን

  • @adanalechamo3610
    @adanalechamo3610 Před rokem

    ሃይምዬ የእኔ ውድ እንኳንም ተውለድሽልን ዘመንሽ አገልግሎትሽ የተባረከ ይሁን

  • @user-yn8be3rg9x
    @user-yn8be3rg9x Před rokem +2

    አሜንንን አሜንን❤❤🙏🙏 3:33

  • @Josephwegari2023
    @Josephwegari2023 Před rokem

    እግዚአብሔር በሁሉም ነገር አብስቶ ይባርክሽ ።ዜሜንሽ ይባረክ ፣ጌታ አምልኬ እግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልሽ !!!በእየሱስ ስም ተባረክልኝ የኔ ቆንጆ!!

  • @ganethailu7156
    @ganethailu7156 Před rokem +2

    አሜን አሜንንንንን ሀይሚዬ ብሩክ ነሽ

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 Před 3 měsíci

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እንዳንተ የወደደኝ ማነው?????

  • @mekdesbekele726
    @mekdesbekele726 Před rokem +1

    ጌታ ኢየሱስ ፀጋ ያብዛልሸ

  • @user-if7zd1bb6h
    @user-if7zd1bb6h Před 3 měsíci

    ሃሌ ሉያ ጌታ እየሱስ ይባረክ ጸጋ ይብዛልሺ

  • @user-pu2sl7vp9z
    @user-pu2sl7vp9z Před 3 měsíci

    አሜን አሜን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አየሱሰ ፍቅር ነወ😘😘😘

  • @user-jg4ly8hf1v
    @user-jg4ly8hf1v Před měsícem

    🎉🎉🎉አሜንንን ሰአሜንንን

  • @keepgrowingtofulness1308

    What a fire .You are a woman of fire .May this fire burn all your spiritual enemies.

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Před rokem

    ፍቅር ነህ እውነተኛ፣አሜን ተባረኪ
    Keep Shining My Sister Bless You More!!

  • @heavenhasen9658
    @heavenhasen9658 Před rokem

    Amen melkteu yene new selfen wesdolegnal enem zem beye eyayehu new esun mamesgen becha hallelujah! Tebareki

  • @Almaz-br6jp
    @Almaz-br6jp Před 28 dny

    ዘመንሸ ይባርክ እህቴ

  • @AbinettsegayeErba
    @AbinettsegayeErba Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ! 🎉

  • @bethlehembefirdu6388
    @bethlehembefirdu6388 Před rokem +1

    God bless you 🙏. I ❤️ worship .

  • @henocktube
    @henocktube Před 9 měsíci +4

    Wow Haymi, you are such a fired-up woman of God! Take and give the ever-powerful and ever-increasing divine blessings and shine with the anointing in you❤Wow Haymi, you are such a fired-up woman of God! Take and give the ever-powerful and ever-increasing divine blessings and shine with the anointing in you❤

  • @SesayalemuMena-uc2of
    @SesayalemuMena-uc2of Před rokem

    Waw ጌታን ማምለክ ደስ ይላል ተባረኪ

  • @amisalpetiros7969
    @amisalpetiros7969 Před rokem +1

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 Před rokem +1

    ዘመንሸ ይባረክ

  • @asterfaliso5219
    @asterfaliso5219 Před rokem +1

    Amen hallelujah hallelujah amen amen may lord bless you more dear 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏

  • @netsibutik9401
    @netsibutik9401 Před rokem +1

    ኡኡኡኡኡኡኡ ሀሌሉያያያያያ❤❤❤❤❤