New Ethiopian Movie - Dafa Full (ዳፋ) 2015

Sdílet
Vložit

Komentáře • 287

  • @Abimahe
    @Abimahe Před 8 měsíci +262

    Esti ende e TikTok lay aytom yemeta❤❤❤❤

  • @rozasamuel2524
    @rozasamuel2524 Před 8 měsíci +41

    ያልታየ ብዙ ያልተወራለት ነገር ግን በጣምም የሚገርም ፊልም ነው ጭራሽ በማይጠበቁ ድርጊቶች የተሞላ ነው አጨራረሱ ቢያሳዝንም ከእርእሱ ጋር ይሄዳል ጥሩ ስራ ነው 👏👏👏👏

  • @EdoTesfaye
    @EdoTesfaye Před 6 měsíci +14

    ይህ ፊልም በጣም አስገራሚ ና ብዙ ሰው ያላየው ግን ብዙ ሰው ማየት ያለበት ነው ስለዚህ እኛ (ተመልካች )በተለያዩ social media ላይ ማስተዋወቅ አለብን

    • @user-vs1lw2zo5s
      @user-vs1lw2zo5s Před měsícem

      ምንም ሚያስተምር ነገር የለውም እኔም ስላየውት ተናድጃለው

    • @user-mk4om6dr4e
      @user-mk4om6dr4e Před 22 dny

      ከበቀል ውጭ ምን ያስተምራል በእርግጥ ያልተጠበቁ ክስተቶች የተሞላ ነው ግን ምንም ጥሩ ነገር የለውም

  • @mimatekleweyni4170
    @mimatekleweyni4170 Před 9 měsíci +78

    የህፃኗ የትወና ብቃት ይገርማል 👌👌

  • @rakebabrha6832
    @rakebabrha6832 Před 6 měsíci +9

    የልጅቷ አባት 😭😭😭💔
    በእናትየው እንዝላልነት ሕፃኗ ተሰቃየች 💔

  • @user-kg4hq4wk9c
    @user-kg4hq4wk9c Před 9 měsíci +25

    የቤተሰብ ግፍ በልጁ ያየዋል እና በተቻለን መጠን ጥሩ ለመስራት እንሞክር ከዚሕ ፊልም ይሔንን ነው የተረዳውት እናንተስ😊😊😊😊😊😊

  • @tahaeditor6368
    @tahaeditor6368 Před 6 měsíci +25

    2024 yayew

  • @tamimahosein2990
    @tamimahosein2990 Před 4 lety +68

    ጥሎብኝ ኮሜት ማበብ እወዳለሁ እደኔ የሚወድ

  • @mercysemere3899
    @mercysemere3899 Před 8 měsíci +22

    አሁን ላይ ግን ያሉት ፊልም እየሰራን ነው ሚሉት
    ምርጥ ፊልም የምር
    ልጅቷ ግን😭😭😭

    • @user-mk4om6dr4e
      @user-mk4om6dr4e Před 22 dny

      በምን ጥሩ ሆነ ምን ተማርክበት ለተመልካችስ ምን ያስተምራል ትላለህ ?

  • @user-ty7ke5tc4k
    @user-ty7ke5tc4k Před 5 měsíci +7

    Ende ene ke til tok ayto yemete👍👍🙌

  • @atsetuzetu3274
    @atsetuzetu3274 Před 7 měsíci +7

    I remember this movie
    I was 14/15 at that time
    I was so scared at that time lol

  • @MikiMiki-gd3he
    @MikiMiki-gd3he Před měsícem +1

    እኔ እራሱ youtube ለይ ሳይለቀቅ በሲዲ አይቸዎለው አሁንም ዛሬ ደግሜ አየሁት የደራሲው የscript ፈጠራው ግን ሳይደነቅ አይታለፍም ደግሞ ህጻኗ የሞተችው በትክክለኛ ህይወቷ ያለችውን ህጻን አድጋ ፎቶዎን እና ያለችበትን ሁኔታ ባወቅ ደስ ይለኛል

  • @user-qw4hj6eh9s
    @user-qw4hj6eh9s Před 4 lety +22

    አቦ መሞት አልነበረባትም
    ልጅትዋ 😭😭

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 7 lety +7

    በስማም በውልድ በመንፍስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ስው የዝራውን ያጭዳል ይባላል እፍፍፍፍፍፍፍ አምላኬ የማይን የአባይን መክራ ደግመክ አታሳይኝ አሜን ።

  • @hahhshshshshshshshsh1802
    @hahhshshshshshshshsh1802 Před 6 lety +7

    መጥኔ ይስጣችሁ ችላችሁ ለስራችሁት ከአስፈሪነቱ የተነሳ በደንብ አልተረዳሁትም ወላጆች የስራነው ሀጥያት ግን ለልጆቻችን አይሁን እኛውኑ ያሰቃየን።

  • @ma3888
    @ma3888 Před 5 lety +5

    ቆይ አጨራረሱ አያምሩም ምትሉት ህንድ ፊልም እዩ እሺ
    ማንም ሰው የዛራውን ያጭዳል ሁሌም ቢሆን ማናቀው ሳይሆን ውስጣችንን ሚያቅ ሰው ነው ሚጎዳን አላህ ይጠብቀን።

    • @user-qm5dj3lr3r
      @user-qm5dj3lr3r Před 5 lety +1

      ግን እኮ መጨርሻው ምንድነው አልገባኝም አለቀ

  • @fatumaseid7522
    @fatumaseid7522 Před 4 lety +12

    ልጂቱ መሞት የለባትም ነበር ኡፍፍፍ😢😢😢😭😭😭😭😭

  • @hayatmohamed5830
    @hayatmohamed5830 Před 4 lety +5

    ወይበጣም ነው የሚደብረው የኔ ነበስ ህፃና ልጅ

  • @sarakassa1581
    @sarakassa1581 Před 8 lety +7

    እፍ በጣም አስደንጋጭ ነው እረ ልጅቱ ምን አረገች እንድህ አሰቃይቶ መግደል ወይኔ በጣም ታሳዝናለች

  • @user-fz9xx7mi1h
    @user-fz9xx7mi1h Před 8 měsíci +6

    Ethiopin horoor movie

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 6 měsíci +4

    ፍልሙ ምንም ሊጋባኝ አልቻልኩም 😢🙄🤔

    • @user-vs1lw2zo5s
      @user-vs1lw2zo5s Před měsícem

      ቤተሰብ የሰራው ግፍ በልጅ የደርሳል ዳፋ

  • @onelove9691
    @onelove9691 Před 4 lety +13

    እሚገርም ፍልም ነው ቀርፃ ብቻ የጎደለው

  • @user-es6sh3gs7y
    @user-es6sh3gs7y Před 4 lety +7

    እኔ አሁን በዚህ ሰአት ይሄን የማስፈራራ ፊልም ማየቴ እኮ ነው አረ እንቅልፌ በምን ይሆን የምተኛው ሆ

    • @raheltesfasion
      @raheltesfasion Před 6 měsíci

      Pray 🙏

    • @EVER-sx1ks
      @EVER-sx1ks Před 6 měsíci

      😀😂😂😂

    • @user-xi5yy8jp1m
      @user-xi5yy8jp1m Před 27 dny

      Pray kalhone demo ye wendoche guday film eyebet ke horror movie bewala sitcome mayet it's my menged tnshe feta lemalet

  • @user-yf3rq9cg5w
    @user-yf3rq9cg5w Před 4 lety +3

    ምናለበት ለፍታችሁ መስራታችሁ ካልቀረ የሚያስመሰግን አና ጥሩ ነገር የሚያስተምር ስራ ብትሰሩ ለተመልካችም አስቡልን
    ከዚህ ፊልም ጥላቻ እና በቀል ጭካኔ ነው የሚገኘው

  • @ljimulualemtubeljimulualem6633

    በጣም የማይገባ ይችን አዲት ፍሬ ልጅ

  • @ETH3636
    @ETH3636 Před 5 měsíci +3

    ምኑ ነው የሚያስፈራው ጊዜ ነው ያቃጠልኩት

    • @neju748
      @neju748 Před 21 dnem

      አያስፈራም ልየው??

  • @user-nb7ty1he5y
    @user-nb7ty1he5y Před 4 měsíci +2

    Ye wasiwn dimtsu 🥰🥰

  • @aregamekonen1567
    @aregamekonen1567 Před 6 měsíci +1

    በጣም ነው የሚያሳዝነው በእናትዬው ጥፋት ልጅቷ ስትሰቃይ 😥

  • @rozifekir7925
    @rozifekir7925 Před 4 lety +2

    Ewnti yasaznal😭😭😭😭gadayu gin mayaz nabrabat sintchu bamyku ba wolgachowu tifat yemkatu yemsakyu alu uuuuuffff like 👌😉

  • @user-tq5mg9kn5n
    @user-tq5mg9kn5n Před 4 lety +5

    ያለስራዋ ልጁቱ ሞተች አባቷ ምንም በማያቀው ተሰቃየ ወይኔ ሳሳዝኑ

  • @tgsttadesse5081
    @tgsttadesse5081 Před 7 lety +9

    ቆይ አጨራራሱ ትንሽ ቅር አሰኝቶኛል ግን ቁጥር ሁለት ሊሠራለት ይመስላል ሀሳባችሁ
    ርእሱ ምርጥ ነዉ ጥሩ ሙስራት ለራስ ነዉ ዩክፋት መጠረሻዉ ደግሞ ልክ እንደዚህ ነዉ ከልብ እናመሰግናለን

  • @Lil_Habtsh99
    @Lil_Habtsh99 Před 3 měsíci +2

    ቆይ እንዴት ልጅ እንደዚ ፊልም ትታሰራላችሁ ወላጆች 😣😣😣

  • @hayatmohamed5830
    @hayatmohamed5830 Před 4 lety +3

    በጣም ነው የማሳዝነው

  • @almaalam8836
    @almaalam8836 Před 6 lety +3

    ይሄፊልም አልገባኝም ያሣዝናልዝብሎግን

  • @mimigech9585
    @mimigech9585 Před 5 lety +5

    The little girl is so beautiful,

  • @fathimaumer9166
    @fathimaumer9166 Před 7 lety +2

    በጣምአሣዛኝ ፋልም

  • @embateteshla1585
    @embateteshla1585 Před 4 lety +3

    አራ እኔም በስንት መካራ እሀዉ ዘሬ ልጨርስ ነዉ መሰለኝ ስየስፋራ ስቶወዉ ....እኔ ዳሞ ጥሎብኝ ፊልም ጀምሮ ማቶዉ አልዎድም ያለየቹሁት እንዳታዩ አይናፋም ወይ ትምርት ዬለ ወይ አየዝናና አራ በስማም

  • @shskosxjksos4361
    @shskosxjksos4361 Před 4 lety +3

    የቤተሰብ ግፍ ለልጅ ይደርሳል ማለት ይሄ ነው

  • @BemnetAa
    @BemnetAa Před 6 měsíci

    ማን ላይ ነዉ የሚፈረደዉ እናቷ ላይ ግን😢የእዉነት አለቀስኩ😢crying 😢 😭 💔

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x Před 4 lety +4

    እና ልጅቷ ምን አደረገች ኡፍፍ ልጅቷ ሥታሣዝን

  • @emamama8347
    @emamama8347 Před 4 lety +2

    በስማም የሚአሥፈራራፌልም

  • @user-cl1jp6jt8s
    @user-cl1jp6jt8s Před 4 lety +4

    ግንኮ ለሠራይው ሥራ እናቷን ነበር መሞትም መቀጣትም ካለባት ልጂቱ ምን አደረገች በጣም ያሣዝናን አባቷም ምንም ሠያቅ ሠውየውም ሣይያዝ አጨራረሡ ትንሽ ቅር ብሎኛን ነው ይቀጥላል በሌላ ግዜ

  • @fatimahasan3984
    @fatimahasan3984 Před 7 lety +4

    በጣም.ያሳዝናል

  • @user-kc6is1cs3h
    @user-kc6is1cs3h Před 4 lety +9

    ኮሜንተሮች ተረጋጉ ስለመጨሰሻው ለመስጠት እኛም እንይበት አሪፍ ከሆነ አሪፍ ማለት አለያ አታስፈራሩኝ

  • @user-xx8cn6ze7v
    @user-xx8cn6ze7v Před 9 měsíci +2

    Aref new gen hetanua batmot😢😢😢😢

  • @fb7762
    @fb7762 Před 8 lety +2

    አዚ ወንድሜ በርታልኝ ዳፋ ናይሥ ነዉ

  • @user-lt5fl1ui4v
    @user-lt5fl1ui4v Před 9 měsíci +2

    Best movie

  • @mekdesdenbi8033
    @mekdesdenbi8033 Před 4 lety +1

    ወይ የእትዮጽያ ፊልም ያኃኁና ባላየሁት ያስላሉ

  • @AminaAmina-sz2bn
    @AminaAmina-sz2bn Před 4 lety +2

    መጨረሻላይ አባትዋ ማወቅ ነበረበት

  • @sintayeuyebelatelijsaa9999

    ሁሁሁ አጨራረሱ የደብራል ልጅቷ መሞት የለባትም😢😢😢😢😢😡

  • @MaherHassan-fk4ek
    @MaherHassan-fk4ek Před 5 měsíci

    Wow twena betam gobez endezih aynet film be Ethiopian ljoch meseratu yewnet kurat new 100%

  • @hayath4361
    @hayath4361 Před 6 lety +2

    በጣም ያሳዝናል

  • @user-qm5cu5yi8y
    @user-qm5cu5yi8y Před 4 lety +1

    መጨረሻው። በጣም ያስጠላል ወንጀለኛ ተቀምጦ። ነፅው ለምን ይገደላል ስታስጠሉ

  • @gabisaseid3937
    @gabisaseid3937 Před 7 lety +4

    የሚደብር ፊልም አይነፋም

  • @bruktawitaregawi4712
    @bruktawitaregawi4712 Před 27 dny

    Number one!

  • @hamersentube
    @hamersentube Před 8 měsíci +1

    አንደኛ

  • @wba2639
    @wba2639 Před 4 lety +1

    የቆየ ነው ካላያቹ እዩ አስተማሪ ነው ግን አዘብ ላይ አትፍረዱ

  • @user-en2se6fp7j
    @user-en2se6fp7j Před 6 měsíci

    ሲያለቅሱ የማለቅሰዉስ ነገር የዉነት እየመሰለኝኝ

  • @user-vs1lw2zo5s
    @user-vs1lw2zo5s Před měsícem

    ይኤን ፊልም ከዛሬ8 አመት በፊት አይቼው ለረጅም ጊዜ እንቅፍ አሎሰደኝም ብሞት ብቻዬን አልቀመጥም ነበር

    • @MikiMiki-gd3he
      @MikiMiki-gd3he Před měsícem

      እኔ እራሱ youtube ለይ ሳይለቀቅ በሲዲ አይቸዎለው አሁንም ዛሬ ደግሜ አየሁት የደራሲው የscript ፈጠራው ግን ሳይደነቅ አይታለፍም ደግሞ ህጻኗ የሞተችው በትክክለኛ ህይወቷ ያለችውን ህጻን አድጋ ፎቶዎን እና ያለችበትን ሁኔታ ባወቅ ደስ ይለኛል

    • @user-vs1lw2zo5s
      @user-vs1lw2zo5s Před měsícem

      @@MikiMiki-gd3he እኔም በሲዲ ነው ያየውት ግን ምንም አስተማሪነቱን አልተገነዘብኩም ሴትዮዋ ባጠፈችው አባት እና ልጅ ተሰቃዩ

  • @user-ql2rv5ts5v
    @user-ql2rv5ts5v Před 5 měsíci

    😢😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል ቃላት የለኝም ትምህርት ነው

  • @user-cl1jp6jt8s
    @user-cl1jp6jt8s Před 4 lety +1

    እናመሠግናለን

  • @eexeex5850
    @eexeex5850 Před 8 lety +2

    ምድነው መጨረሻውን እኛ እንጨርሰው

  • @fufhff7764
    @fufhff7764 Před 4 lety +2

    ውይይይ ስያሳዝን ግን ልጂቷ እና አባቷ ከልብ ያስለቅሳሉ

  • @Nikatube435
    @Nikatube435 Před 5 měsíci

    አጨራረሱ ግን በጣም ያስጠላል ብዙ ያላለቀ ነገር ነበረው

  • @yeabsiradanel8278
    @yeabsiradanel8278 Před rokem +1

    Arif newu beteley editingu❤❤

  • @maryammoon504
    @maryammoon504 Před 8 lety +2

    ግን ለምን መጨረሻ የለውም እንደዝህ መሆን የለበትም

  • @yeshiajaw9765
    @yeshiajaw9765 Před 4 lety

    Betamina betam zeginag film endezih behitan aenget ykoretal ende fetari ykr ybelachu legezeb tebilo ehen mesrat aeykebidm ende

  • @berhanudema7487
    @berhanudema7487 Před 8 lety +5

    PLEASE DO NOT PRODUCE MOVIES THAT ARE BRUTAL ON BABIES.

  • @hinimanchu9176
    @hinimanchu9176 Před 7 lety +2

    ውይ ያሳዝናል በጣም

  • @lensateme
    @lensateme Před 8 měsíci +5

    ጎበዝ ልበላቹ ክፉ 😭😭😭

  • @jamelajamela8411
    @jamelajamela8411 Před 5 lety +1

    በጣም አሪፍ ነው

  • @ljimulualemtubeljimulualem6633

    አዜብን ምግዜም እጠላታለሁ

  • @belayargaw3035
    @belayargaw3035 Před 7 měsíci +1

    ፊልሙ ጥሩ ሆኖ ሳለ ለየት ለማለት ልጅቷን መግደል ይደብራል አጨራረሱ ደግሜው እንዳላይ ወይም ሌሎች እንዲያዩት እንድጋብዝ አላደረገኝም

  • @user-bo9kl2sb1u
    @user-bo9kl2sb1u Před 2 měsíci

    ke 9 amet buhala new yemetahut 9 amete eyale yasiferagnn film lemayet
    gin arif film new

  • @user-xi5yy8jp1m
    @user-xi5yy8jp1m Před 27 dny

    Plot twist on the point kemr

  • @user-ih5ek6kx9j
    @user-ih5ek6kx9j Před 7 lety +1

    በጣም አዛዛኝ ነዉ

  • @user-oe9sf7tx9w
    @user-oe9sf7tx9w Před 7 lety +1

    በጣምያሳዝናልህፃኖአጀቴንበላችኝ

  • @bettybetty968
    @bettybetty968 Před 7 lety +1

    betam arife naw ewat edaze nar

  • @seid6831
    @seid6831 Před 7 lety +1

    ውይይ እንዴት ያሳዝናል

  • @alamcute283
    @alamcute283 Před 4 lety +2

    በጠአምአስተምአሪምነው። ግን። እደዚአይነትነገር። ለእብረተሰቡማስአየት። ጥሩአደለም። አብሶበእፁአንላይ። ቢቀርባይነኝ። አመሰግንአለው

  • @yonatanfray8269
    @yonatanfray8269 Před 8 lety +2

    accourding to writting plot plus directing it was incredible unblievable but as a human bieng it really upsets me whats going in continous it was not clear.i trust i would be intresting if the movie finished after her father knows all the secrete or after the unckle be under prison

  • @user-te7ki2gu6m
    @user-te7ki2gu6m Před 8 lety +1

    ወይኔ መጨረሻው አጀብኔ ያሳዝናን ወይኔ

  • @user-es6sh3gs7y
    @user-es6sh3gs7y Před 4 lety +3

    አረ ኡፍፍፍ እኔ እንኳን እማስፈራራ ፊልም አይቼ እንደውም አልተኛ ብሎኛል ይለፈኝ። ኡፍፍፍ

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 Před 6 měsíci

    ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢😢😮

  • @betytade2907
    @betytade2907 Před 4 lety +4

    እግዞ ወላጁች ግን እንደዚህ የሚያስፈራ ፊልም ልጁቻችሁ እዲሰሩ ስታደርጉ ጨካኙች ናችሁ ለብር ብላችሁ ምንን ፊልም ቢሁን ልጆች ስለሁኑ ይፈራሉ ጭቅላታችሁን አሰሩት ለብር ብላችሁ ልጁቻችሁን አሳልፋችሁ አትስጡ ደደቡች

  • @faif6542
    @faif6542 Před 6 lety +3

    በዜህስአትየሆረርፌልምአይቼአልሰቃይምእዴ

  • @mama-ig1cb
    @mama-ig1cb Před 6 lety +1

    ኡፍፍ በድንጋጤ ጨረስኩት

  • @burtukalhammuddh9362
    @burtukalhammuddh9362 Před 8 měsíci +1

    💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Mimi-pl5og
    @Mimi-pl5og Před 6 měsíci

    best Ethiopia move

  • @user-qp8tm5gu8n
    @user-qp8tm5gu8n Před 2 měsíci

    Baayyee namq gadisisaa 😢Silas namnii de'ee daa'imaa namati garaa jabachuun bu'aan isaa kanaa da'uu dhabunis gara-jabesaa nama hin godhu turee 😢 kan ormatuu kan ofitti

  • @aaee2703
    @aaee2703 Před 4 lety

    በጣም የሚያሳዝን ነዉ

  • @AbrehamReta-ib3nu
    @AbrehamReta-ib3nu Před 3 dny

    Andegna film

  • @najatmo5853
    @najatmo5853 Před 4 lety +2

    ገና ከመጀራው አስፈራኝ ይቅርብኝ

  • @user-fs8ni4ck8v
    @user-fs8ni4ck8v Před 8 lety +2

    aref new mechershaw ayamirm

  • @hayatmohamed5830
    @hayatmohamed5830 Před 4 lety +5

    እች ሚስት አይደለችም

  • @user-ko3qc9bh8f
    @user-ko3qc9bh8f Před 7 měsíci

    Era betam yasaznhal😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😢😢😢

  • @user-xg4rm9mx6v
    @user-xg4rm9mx6v Před 6 měsíci

    Betam yemigerm film new

  • @user-qv1yc1vs1l
    @user-qv1yc1vs1l Před 6 měsíci +1

    part 2 mecha nw

  • @ayantuadareasa552
    @ayantuadareasa552 Před 4 lety +1

    abatuu azazinal😭

  • @kulleejidda9115
    @kulleejidda9115 Před 7 lety +2

    ufff mnew semonu Adds film tefa