ሃኒ ሙን New Ethiopian Movie - Honey Moon full 2015

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • New Ethiopian Movie Movie

Komentáře • 345

  • @meseretdejene1920
    @meseretdejene1920 Před 8 lety +42

    ተመስገን ( ተስፉ ብርሀኔ) ምንም አላጠፋም በጣም ጎበዝ አክተር ነው።ግን የሚሰራቸው ገፀ ባህሪያት መጥፎዎች ናቸው ስለሚዋጣለት ይመስለኛል ደራሲዎችም የሚመርጡት እንጂ ያ ማለት የገሀዱ አለም ባህሪው አድርጎ መፍረድ በጣም ከባድ ነው ምክንያቱ በጣም ጨዋ ከቤተክርስቲያን የማይጠፋ የተከበረ ባለትዳር እንደሆነ አውቃለሁ ስለዚህ በተቻላቹ አቅም ጥላቻችሁን ለመፋቅ ሞክሩ ።

    • @salamethiopia4905
      @salamethiopia4905 Před 8 lety

      Aygermshim Wedaje Abazagnawechachin Lemn Endemanreda Alalkm Tru Hunew Yetewenut Eko ewnetegna Stebayachew Awre Lihon ychilal Lemsale slesih yhe geste bahri Mehonun Bnreda ena Berta Bertu bnl Melkam Meselegn Zm blo mesadeb ende Ere Enema betechalegn Akm Comment Lalaneb Esu yrdagn

    • @mentewabyeeamharalijnegn8186
      @mentewabyeeamharalijnegn8186 Před 8 lety

      fistum eye fekr wded new madergesh

    • @mentewabyeeamharalijnegn8186
      @mentewabyeeamharalijnegn8186 Před 8 lety

      fistum eye fekr wded new madergesh

    • @samritsegaw4280
      @samritsegaw4280 Před 8 lety

      tekikel

    • @samritsegaw4280
      @samritsegaw4280 Před 8 lety

      tikikel

  • @haregwabekele5881
    @haregwabekele5881 Před 2 lety +7

    ይኤ ድራማ እርህሱ ሀኒ ሙን ሳይሆን አብሾ መባል የነበረበት 😀 በተረፈ ምርጥዬ ድራማ ነው 😘

  • @hayu2513
    @hayu2513 Před 5 lety +10

    እኔ ግን!!ምን እንደማናድድኝ ታውቃላችሁ?በተግባርም የኢትዮጲያ ፖሊሶች !ወንጀልን እንደቀላል እና እንደ መልካም ነገር ችላ በማለት የሚያልፋት ኡፍፍፍፍፍ ሳስበው እራሴን ያመኛል የፖሊስ ጉዳይ !እንደው ልብስ ብቻ እንደሞደል ሰልፍ ማሳመሪያ አዝናለሁ ብዙ አወራሁ መሰል ሰሚ የሌለበት!!እምየ !ኢትዮጲያ እንደው ዝም ብሎ ፈጣሪ ይጠብቅሺ አሚን ሰው የለሺምና ሁሌም ፈጣሪ ግን አለሺ! ::

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 5 lety +11

    ውይ የእውነት እስኪመስለኝ ድርስ ሽመልስ አንተን በውሽትም ቢሆን የሚጎዳብኝ ስው እዴት እደሚያናድደኝ

  • @aabiaabi5919
    @aabiaabi5919 Před 5 lety +14

    በጠም የሚ ያሳዝን እና የሚ የስተምር ነው የትዳር ቃል ኪዳን በጣት ሳይሆን በልብ ነው. ድስስስስ ይላል ፍልሙ ቀጥልበት

  • @shushu-9944
    @shushu-9944 Před 7 lety +9

    በጣም አስተማሪ ነው በትዳር መሐል የሚገቡትን ልቦና ይስጣቸው

  • @یمیمسامنے
    @یمیمسامنے Před 4 lety +4

    በጣም ደስ የምል ፍልም ነው።ግን ተመስገኒን ኣትስደቡት የሱ መጥፎነት ነው ፍልሙ እንድያምር ያደረገው

  • @user-us1es5xc5n
    @user-us1es5xc5n Před 8 lety +34

    ዋው ተመስገን የጅህን አገኘህ ግን ስንቶቻችን ነህ ባልተሰጠን ወይም ለኛ ባልሆነ ህይወት የምንደክመው??

    • @hsgs9442
      @hsgs9442 Před 5 lety

      ውሻነው ታመስገን

    • @anangbara6196
      @anangbara6196 Před 4 lety

      ዋው በጣም ደስ ይላል ትምርት ይሰጣል በተለይ ደሞ በትውልድ ሀገሬ ወሊሶ በመቀረጩ። አገሬ ውድድድድድ

  • @user-yy4bo1hb7y
    @user-yy4bo1hb7y Před 8 lety +6

    አብሾሥ አብሾ ነው እንደሚያሣብድ ይታወቃል ከአብሾ የበለጠ ግን ተመሥገን ነው ሠላም የነሣ ለማንኛውም አሪፍ ነው

  • @keyaantenayehu8722
    @keyaantenayehu8722 Před 20 dny

    በጣም ደስስስስስስ ይላል አናመሠግናለን የድሮ ፊልምኮ አይጠገብም ቢታይ ቢታይ ❤❤❤❤❤

  • @user-wh3sn8uu1z
    @user-wh3sn8uu1z Před 8 lety +42

    እረ ፊልሙን የምታዬ ኮመንት ስትሠጡ አስተካክሉ ይህ የፊልሙ ገፀ ባህሪ እንጂ የተስፉ እውነተኛ ባህሪ አይደለም

    • @user-en1no2fr5e
      @user-en1no2fr5e Před 8 lety +1

      በትክክል

    • @user-id8sv4gq1d
      @user-id8sv4gq1d Před 3 lety +1

      ምን እደታቀደ ግን መገመት ቀላል ነው 😎

    • @meseretassefa9764
      @meseretassefa9764 Před 2 lety +1

      ገፀ ባህሪውን ምን ያህል እንደተዋሀደው የሚያሳይ ነው ወይም ትወናው ከተገቢው በላይ እንዳሳመናቸው

  • @susuchanal9540
    @susuchanal9540 Před 3 lety +5

    ይሄን ፊልም ቢያንሥ አሥር ጊዜ ይሆናል ያየሁት

    • @uuggghhju657
      @uuggghhju657 Před 2 lety

      እዴት ነው ይመስጣል እኔም ልዬው

  • @بتترت-ي6د
    @بتترت-ي6د Před 8 lety +7

    በጣም ሀሪፊ ነው ግን ኮሜንት እምሠጡ አሥታየታች ሁን ብቻ ሥጡ

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 5 lety +5

    ሽሜ ትወና እኮ ዋውውውውው ከችሎታ በላይ

  • @user-zs5px1jz9v
    @user-zs5px1jz9v Před 8 lety +6

    አሪፍነው ግን ተመስገን የተሰጠው ገፀ ባህሪ ትወናውን እንዲያሳምረው ነው! ሆኖ ሳይሆ እንደዚህ አይነት አለ ለማለት ነው ሰለዚህ ጥሩ ፊልም ነው።

  • @user-uq3tz6hb5w
    @user-uq3tz6hb5w Před 2 měsíci

    ሽመልስ አበራ ሁሌም ጀግና ተዋናይ ነው ❤❤

  • @battyyone3779
    @battyyone3779 Před 5 lety +2

    ምርጥ አሥተማሪ ፊልም ነው በነገራችሁ ሠዎች ተመሥገን እኮ ከሠወኛ ባህሪይ ወጥቶ ሁሌ እንዲ መሥራት በመቻሉ ልታደንቁት ይገባል ደግ ሆኖ መሥራት እንጂ ክፉ መሆን ከባድ ነውና ተመሥገን ምርጥ ተዋንያን መሆኑን አትርሡ

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u Před 3 lety +3

    ሽሜ አንተ እኮ ትለያለሕ ስወድሕ😘

  • @ritayounes5456
    @ritayounes5456 Před 8 lety +1

    ተመስገን እኔ መጀመርያውኑ አንተ የምትስራው ትወና የትኛውም ደስ ብሎኝ አያውቅም በጣም ነው የምታስጠላኝ አሁን ደግሞ ይበልጥ አስጠላከኝ

  • @akeldamatube3293
    @akeldamatube3293 Před 5 lety +2

    Tesfu Berhanie is the best actor

  • @HG-qp8tq
    @HG-qp8tq Před 8 lety +6

    😍😍😍😍😍በጣም ድንቅ ደሆነ ፊልም ነዉ በርቱ ያገሬ ሠዉ

  • @abisolomabraham.731
    @abisolomabraham.731 Před 3 lety +1

    Maymesl film betam ydebral

  • @ermygang
    @ermygang Před 8 lety +4

    my ppl stop bi****n about temesgen he is an actor and he is the best for his role.

  • @sbshhsbsbsbsshshshhshd1018

    በተፈጥሮው እንዲ ሰው ኣይደለም እኛን ለማስተማር ብሎ ነው ግን ኮመንት ሰጪዎች ስትፍጨረጨሩ ኣያምጣው እኮ ነው ሪከርድ ማድረግ ማትችሉም ያህል ስትፍጨረጨሩ ይገርመኛል
    ኣንደኛ ብቃቱ ይበቃዋል ሀለተኛ ስራው
    እናንተ ግን በፊልምም በሙዚቃም ኣስተያት ስሰጡ ትገርሙኛላቹቹቹ ሁፍፍፍ

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 Před 5 lety +2

    ያምራል በጣም ያሳዝናል ታሪኩ

  • @mahdernajosi5072
    @mahdernajosi5072 Před 5 lety +2

    ዋው መጨረሻው ደሲስል

  • @user-bf4bp3rh9y
    @user-bf4bp3rh9y Před 8 lety +3

    ውይ ተመስገን እጪ ሺሜ እር ይህ ደግነትህ የት ገብቶ ነው የቤት ስራ ላይ እደዛ እምታርገን

  • @habtedangowmihretu795
    @habtedangowmihretu795 Před 9 lety +1

    temesgen betam harif sira sertihal betakalay gina betam arif sira serachu gobozich

  • @aishatyaouland5793
    @aishatyaouland5793 Před 5 lety +2

    በጣም አሪፍ ነው እንመስግንል

  • @user-ol4rd1mb7u
    @user-ol4rd1mb7u Před 8 lety +1

    ተመሥገን ባለጌ ነው ውሻ ነው ቆይ እሡ ሠውኝ ሁሌም ክፉ ነው፡፡

  • @nema-cd2yj
    @nema-cd2yj Před 9 lety

    Arif movie New gn yetemesgen Sra huleyem Sidebf dana diramanm Endezihu merebeshi Efuuuuu

  • @nebiyoukebedemc251
    @nebiyoukebedemc251 Před 9 měsíci

    Amazing performances

  • @sanfekede9040
    @sanfekede9040 Před 6 lety +3

    ዋው አሪፍ ነው

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 5 lety +6

    ወይኔ ኤልሳና ቀጭኑ ሲያስቁ

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 5 lety +4

    ሽሜ ምርጡ እዴት እደወድህ

  • @user-hl2cb1cw5p
    @user-hl2cb1cw5p Před 8 lety +2

    Tesfa Berhan Betam Yemakbrhina Yemwadehi Twanay Nehi Filmw Degmo Kelloch Filmoci Selmlay Des Yilal Yetlaye Tarik Alew

  • @asmaahmad3387
    @asmaahmad3387 Před 5 lety +2

    እረ ተመሥገን ምንድነው አንድቀን እንኳን ጥሩ ነገር ሥራ

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 3 lety +2

    ደስ የሚለው አብሾ ተጠቃሚዎች ሁሉ ህይወታቸው የተዘበራረቀ ዳቢሎስ ሚጠልዘው መሆኑ ነው
    መዳን በእግዚአብሔር ብቻ ብቻ ነው ጠሜን!!!!

    • @kidkid5636
      @kidkid5636 Před rokem

      Ena mnu des ylal betam new miyasaznut betam

    • @kidkid5636
      @kidkid5636 Před rokem

      Ena mnu des ylal betam new miyasaznut betam

  • @tchina4687
    @tchina4687 Před 5 lety +1

    ዋው. በጣም. አሬፍ. ነው. ፍፆሜው. ያምራል

  • @hayatali8547
    @hayatali8547 Před 8 lety +2

    በጣም ያምራል

    • @gsgsgg8750
      @gsgsgg8750 Před 5 lety

      ሽመልስ አበራ ስውድህ በጣም ምርጥ ተዋናይነህ

  • @eritreansfordr.abeynomores2864

    ዘናት ኣብዶ ድራማ ከእውነተኛ ታሪክ ለይተሽ የማታውቂ ከሆንሽ ደደብ ነሽ ከመሬት ተነስተሽ ተስፉ ዉሻ ብለሽ መስደብ ነውር ነው። ኣክተሮቹ የተሰጣችሀውን ገጸባህሪ በደንብ ከሰሩት ሊደነቁ ይገባችሀዋል። ሰው መላክ ሆኖ መስራት ቀላል ነው ሰይጣንም ቅዱስ ሆኖ መስራት ይችላል። ኣንድ ሰው ሰጣናዊ ገጸባህሪ ይዞ መቅረብ ጊን ከባድ ነው።

  • @tayibakedir1187
    @tayibakedir1187 Před 6 lety +1

    ዋው በጣም ነው የሚያምረው

  • @user-py9gt1ex3v
    @user-py9gt1ex3v Před 8 lety +3

    ዋው ደስይላል

  • @ertyuuuxfvggh4819
    @ertyuuuxfvggh4819 Před 8 lety +4

    woooooo beteme astemerii fiker yeshenefelii

  • @derejeshewakena2455
    @derejeshewakena2455 Před 7 lety +1

    Temesegen mirte aretist mehonehin asemesikirehal
    yihin gerisa hezib sitanchachaw
    bravo

  • @unboxingtube708
    @unboxingtube708 Před 11 měsíci +1

    እንደኔ በ2023 የሚያይ

  • @user-hc7nk7sm3y
    @user-hc7nk7sm3y Před 5 lety +2

    አሪፍ ነው ሚነም አይለም

  • @michaellemma4143
    @michaellemma4143 Před 3 lety

    Kahun film yediro film megarebi yshalal

  • @user-en1no2fr5e
    @user-en1no2fr5e Před 8 lety +26

    በጣም ትገርማላችሁ ግን ገፀ ባህሪ ና እውነተኛ ህይውት አታውቁም እንዴ? ይህ እኮ አክተር ነው የተሰጠውን ነው መስራት የሚችለው የእሱ ፍላጉት አይደለም እሺ ደሞ ውሻ አይባልም ተስፍሽ በጣም።ጥሩ ስው ነው እሽ ለምሳሌ ሰለሞን ቦጋለ ፊልም ላይ በጣም አስቀያሚ ገፀ ባህሪ ነው የሚሆነው ግን እሱ የመጨረሻ ሚስኪን ትሁት እና ደግ ነው ሰለዚህ ዝም ብላችሁ ስው አትሳደቡ ምድር አውቃለሁ ባይ ሁላ

    • @hsgs9442
      @hsgs9442 Před 5 lety

      አር እንደነው

  • @senayitnit1803
    @senayitnit1803 Před 5 lety +1

    Ke abishow yilik temesgen new abisho yehonebik lemanegawm yante sirawchn ewdilikalehu

  • @fetsmolagegnewemalchilewse1362

    ደስ እሚል ነው

  • @fetlegold8268
    @fetlegold8268 Před 9 lety +1

    አብሾ ጎጂ ባህል ነው መቅረት አመበት፡፡ያምራል አሪፋ
    ነው

  • @user-ye5zm3py6h
    @user-ye5zm3py6h Před 5 lety +6

    አሹን አይቸዋለሁ ልበል

  • @user-qn7mu2dy3r
    @user-qn7mu2dy3r Před 8 lety +1

    ይሄን ተመስገን የሚባል ሰው ወይ ሲያስጠላ መግደል ነው እሱ ያለበት ፊል ሁሉ ማየት አስጠላኝ በእውነት ተፈጥሮው ትውኪያ ነው ዋክ

    • @samitv6159
      @samitv6159 Před 8 lety

      +የማሪያም ልጅ አበባ ጌጤ he is Tigre.what you expect from Tigre or tplf.

    • @kidkid5636
      @kidkid5636 Před rokem +1

      Film mehonun atrsuta mn gud new

  • @sarahmuna9973
    @sarahmuna9973 Před 4 lety

    Sheme temesigen chirotaw kelikay betammm new mitichelut wowwww amezing

  • @hiwatyismaw8071
    @hiwatyismaw8071 Před 8 lety +4

    በጣምአሪፉነውተመስገንየሚተውነውየተስጠውነው

  • @kidkid5636
    @kidkid5636 Před rokem

    Ene mlew gin filmu yesetann sra eyedegefe new libel

  • @zenebechderbe7995
    @zenebechderbe7995 Před 6 lety +2

    ዋዉዉ ያምራል

  • @hayatmohammedmohammed631

    በጣም ዴስ ይላል

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 3 lety +1

    ምን ስትሉ ይህን ፊልም ሰራችሁ ??? መልክቱ ምድን ነው ለኢትዮጵያ??? ሽመልስ አበራ ጆሮ አንተ ወደሀይማኖቱ እጅግ የተጠጋህ ሰው ነህ ሚገርም ነው እግዚአብሔር ካልሰጠን በእፅዋት በመደሀኒት ማጎበዝ እግዚአብሔር ፍቅርን ለሁለቱ ፆታዎች ካልሰጠ በመስተፋቅር የሚመጡ ነገሮች ሁሉ ከዳቢሎስ እደሆነ መታወቅ አለበት
    ምን ትውልድ ልትቀርፁ ነው???? አይሞክርም በቅድስት ሀገር ላይ።

  • @demeaddisu3686
    @demeaddisu3686 Před 9 lety

    Misunderstanding, is the worst enemy of couples.

  • @user-ko5ue9zs9n
    @user-ko5ue9zs9n Před 5 lety +2

    አስተማሪ ፊልም ነው

  • @andriss9003
    @andriss9003 Před 5 lety +2

    ምንአለበት፣ደህናልብሥ፣ብትለብሥ

  • @user-qn7mu2dy3r
    @user-qn7mu2dy3r Před 8 lety +1

    በማሪያም ተመስገንን የሚበቀለው ሰው የለም ኡፍ አሀንስ አስጠላን

    • @tolashaadduna3364
      @tolashaadduna3364 Před 8 lety +1

      era film new enji wunet maselek ende min chger alew sera ayidel?

  • @crstianorolando7549
    @crstianorolando7549 Před 4 měsíci

    አሪፍ አርቲስት ነው

  • @user-vy3kr4nf2u
    @user-vy3kr4nf2u Před 8 lety +3

    ውይይይይ ደስ ይላል ይሄ ከውነተኛታሪክ የተመሰረተ ማለት ይቻላል .....

    • @jinnit77995ify
      @jinnit77995ify Před 8 lety

      ɷɷɷ I Havee Watcheddd Thiss Movieeee Leakedddd Versionnn Here : - t.co/EQMyZQlo5e

    • @maskretmama2501
      @maskretmama2501 Před 7 lety

      መዝገቤ

  • @MysBshs
    @MysBshs Před 8 lety +6

    ተመስገን እንዴት እንዳስጠላሀኝ በምን አይነት ቋንቋ እንደምናገር አልቅም ግን ከንግዲህ አንተ ያለህበትን ፊልም ላለማየት ወሰንኩ ይሴ መልክ ምን አይነት አረመኔ ነህ እማንኛውም ስራህ ላይ የሰው ሚስት ስቀማ ፍቅረኛ ስትነጥቅ ነው እማይህ ካሁን በኋላ ጥሩ ብሰራ እንኳን አላደንቅም ሌሎቻችሁ ግን በጣም አሪፍ ነው በርቱ በተለህ በጣም የምወድህ ጆሲ እና ጽወን እወዳቸዋለሁ

  • @moshimoshi8521
    @moshimoshi8521 Před 9 lety +1

    Wow betam desyamil film new Tasfaye gin betam yedabiral

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před rokem

    Shemem,Tesfum 2tum mirt acteroche nachew ❤️

  • @አለኚብዙተስፋ

    የኔ ልዩ

  • @helenhelen3212
    @helenhelen3212 Před 8 lety

    wowwww betam harif gin mn ebet yegna acteroch film bemiserubet gize alebabesachin yesetoch egnanetachin yemigelt bitlebsu tru newu ahun ahun eko yewuchun alem alebabes eyeteketeln yerasachinn wogna bahl eyeresan newu biyans and move siseru egnanetachinn aguluto liyasayi yemigeba mehon alebet betedegagami yemnayewu silefkr ena bebal layi bemist layi talka yemigebubet ayinet newu pleace rasachinn egnanetachinn yemigelt mehon alebet balebabes bemetetoch lelam lelam...

  • @user-ch3gw2jj7c
    @user-ch3gw2jj7c Před 7 lety +1

    አሪፍ ነው

  • @lolptigisthfshj7941
    @lolptigisthfshj7941 Před 9 lety

    betam arfe new ewnetegn feker hulame adese new enamesegenalen

  • @amalhana3475
    @amalhana3475 Před 9 lety +1

    Wow betam yamral

  • @buzauaelove776
    @buzauaelove776 Před 8 lety +3

    ወይኔ አብሾ እንደዚህ ነው የሚያረገው ለካ

  • @mulluneshbulli7171
    @mulluneshbulli7171 Před 5 lety

    Arif film new

  • @ibelongstojesuschristofnaz224

    wow amazing & reality dialogue........... I love it.

    • @hsgs9442
      @hsgs9442 Před 5 lety

      በነገርች ላይ በየግባበት ሁሉ ጥልቅ ይላል ውሺነው አልጠ ሩበት እሚገባ እኔብሆን አፍጨውን ብየ እምጥለው አሁንም ቢሆን አለቀውም

  • @obsiobsiwahundafurabbijira9297

    Baxami yemi asasazni film now 😭😭😭😭

  • @user-ly8it6nl6b
    @user-ly8it6nl6b Před 4 lety

    ወይ አቡሹና ሽሜ ።ለካ ሰው አቡሻም ሲል ትርጉም አለውሳ አጀይብ ነው አቦ

  • @tesfuberhane-6737
    @tesfuberhane-6737 Před 8 lety +1

    ere film tereda ende temesgen eko yeseraw bahriwen sayhon yetesetewn baheri new

  • @fatimayibra5678
    @fatimayibra5678 Před 4 lety

    ተመሠጊን ግን አንድ ቀን እንኳን ደና ሰው ሑነሕ አትሰራም ለምዶ ብሕ ነው በአካልም ያው ነሕ እንዲ

  • @meobisaramuhamednetetiopia680

    ፊልሙ ፊልም ነበር ምን ይደረጋል ይሄ ተመስገን እሚባል ልክስክስ አጠፋው አንድ ቀን እንኮን ደግ ስራ ጌታም ይወድሀል አንተግን እድሜልክህን በ መጥፎነት አሳለፍከው ኤጭ ሥታስጠላ እኔ አንተን ባገኝህ አናትህን ብየ ነበር የምገላግልህ

  • @abisolomabraham.731
    @abisolomabraham.731 Před 3 lety

    Endezi aynet film gena kemejemeru tcherswale yastawuqal mn endemiagatm

  • @haileberiso5201
    @haileberiso5201 Před 9 lety

    nice all the beast Variate film history.......continue

  • @user-ly7zx7gh2b
    @user-ly7zx7gh2b Před 8 lety +2

    ምንም አይልም

  • @leenafikadu6275
    @leenafikadu6275 Před 8 lety

    wayyyyy gin ihe temsgan era hulem yesew hiwet ind batabeta new wayyyy mozaza siyastala

  • @birhantadess8630
    @birhantadess8630 Před 9 lety

    ያምራል ያምራል

  • @abisolomabraham.731
    @abisolomabraham.731 Před 3 lety

    Ahun lemn atteykatm man gadegnaw new yelakeksh mn ymeslal aybalm endie keunet yerake film des aylegnm

  • @serajahmed7850
    @serajahmed7850 Před 8 lety +1

    በጣም ያስጠላል

  • @zadyeguragifekir2685
    @zadyeguragifekir2685 Před 7 lety +1

    አሪፍ new

  • @manayeksa126
    @manayeksa126 Před 4 lety +1

    ቆይ ግን አርቲስቶቻችን በፍቅር ላይ ግፍ መስራትን ለምን ያስተምሩናል

  • @yorditefera3678
    @yorditefera3678 Před 8 lety

    uuufff endezi new befiker tenkara mehon

  • @hinimanchu9176
    @hinimanchu9176 Před 7 lety

    ያምራልልልል

  • @user-bh5os8mh3n
    @user-bh5os8mh3n Před 9 lety +2

    omg betammmm new dese emlw😍😍😍

  • @user-jy2qf8ex2l
    @user-jy2qf8ex2l Před 5 lety +1

    አረ ተመሥገን እደው መቼነው ጡሩሠው ሁነህ የምተውነው

  • @lideaabebe1233
    @lideaabebe1233 Před 7 lety +2

    ውይይይይ ያጔጔል ያስተምራል ያሳዝናል በቃ ብቻ.......!

  • @halahelen9743
    @halahelen9743 Před 9 lety +1

    Aref film new

  • @mariaabdissa2986
    @mariaabdissa2986 Před rokem

    ጋማን ታግማን 😅😅😅አሉ እማማ

  • @feraabdurrahman8978
    @feraabdurrahman8978 Před 9 lety

    Betam arif new. biri

  • @user-jm4og5bl4y
    @user-jm4og5bl4y Před 5 lety

    Wawwwww betam
    Arif new des ylan
    Fkri malet edezh new