የባለስልጣኑ ቦዲጋርድ - ከናቲ ጋር / kenati gar
Vložit
- čas přidán 4. 05. 2021
- #kenatigar #naticomedy #natifunny
እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ ።
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
instagram - official_nati_abraham
tiktok - nati_abraham - Komedie
ውድ ቤተሰቦቻችን ፣
መልካም በአል እያልን !!!
ሃሳብ አስተያየታችሁን አይለየን !
ስላሳያችሁን ፍቅር ፈጣሪ ያክብርልን !!!
ናቲዬ you are the best❤❤❤
ናቲየ ስወድህህህህህህህ ከልብነው በከፋኝሳአት ታዝናናኛለህ ባለህበትፈጣሪይጠብቅህ
Betam meret sera nw
I just lost my job b/c of pandemic so i started CZcams wish me luck
ናቲዬ በርታ በጣም በሳቅ ነው ፍርስ የምታደርገኝ በኮሮና እቤት ውስጥ ነን መሔጃ የለም ያንተ ጫወታ ግን ከጭንቀት ያወጣል እናመሰግናለን በጣም በጣም 🥰🥰🥰🥰😍
የኢትዮጵያ ፊልም 1 ሰአት ከማየት የናቲ 10 ደቂቃ በቂ ናት
ውይ ናቲዬ ምን ላርግህ😂😂😂😂😂😂ትችላለህ እኮ👏👏👏
በጣም በሳቅ ገደለን
አግቢው
😂😂😂😂🤣
😅😅😅😅😅የምር ትችልበታለክ ቀልድ እያሳቁ ቁም ነገር ማስተላለፍ በርታ ተወዳጅ ነህ 👏
ናቲ ምርጥ ነው ቀጥልበት !
ሊተኮስባቸው ሲል ነው እንደ የጠራችሁኝ ክክክክ
Extremely fun and enjoyable. I watched it five times. Bravo Nati!
ወይኔ ጥይት ሲባል እዴት እደሳኩ😂😂😂ሳሙናውን አቅጥነውታል
ደግሜ ባየው እዳዲስ የሚያስቅ በእውነት ያምራል ይመችህ ናቲ
እስቲ በዚህ ደህና ነገር በማይሰማበት ግዜ ቶሎ ቶሎ እየመጣህ ፈታ አድርገን
ሊገሏቸዉ ሲሉ ነዉ የጠራችሁኝ እንዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
nati man ይቻምህ😂😂😂
😁😂😂😂😂
ያልተነካ ዘረፍ ነው ያየነው በርታ
Nati yemechehe u , absinya vines and miko mikee are my favorite CZcamsrs
ሊሞክርለት ሲል የሰውዬው አክሰንት😂😂😂😂😂😂😂😂ኧረ ገዳይ ነው...... ናቲያችን🙏 በርታልን በናትህ ተሰጥቶሀል🙏
😀😀😀 ናቲዬ አዝግ ግን ቁምነገር ያለዉ ደስ የሚል ናቸዉ ስራዎችኽ
አራ ናትየ ገደልከኝ በሳቅ 😂😂
ናቲ ማኛ ውስጤ ነህ
ያማል ቅኔው 😂😂😂😂 ባለስልጣኖቻችን ታዳጊ ሴቶችን ከምታበላሹ ትዳራችሁን አክብራችሁ መሰብሰብ አይሻላችሁም?!!!
የምር ትችላለህ ናቲ😂😂😂
Wowowow Amazing
ዋው ናቲ ትችላለህ
😂😂እሽ መጠቀም እንዳይረሱ አላለም
🤣🤣🤣🤣🤣ናቲ ባለ ስልጣኖችን አገኝሐቸው 🥰😍👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 በርታ የኔ ወንድም የሐገሬ ልጅ
ናቲየ ሁሌም አዝናኝ ሀሳብችን ነው ይዘህ ብቅ የምትል ስወድህ
አይ ናቲ ገራሚው
ውይ ናቲ የሌለ ይመችክይ😂👍
ደስ ይላል ያዝናናል
ክክክክክክክክክክ ወይኔ ልቤ ወይ ናቲ
ልብ ውልቅ 😍😍😍😍😍
😂😂😂🙏🤣🤣🤣🤣🤣U z man bro
ልሞክርልህ አላለም ሆ ክክክ
ግድ ናቲ መቅመስ ከተባለ ሁሉንም ነው 😂😂😂
🤣🤣🤭
We need part 2 telat simeta
Kkkk ሁሉን ልቅመስ ማለት ያስበቃል ናቲ
ካካካካካካካካካካካካካ ወይኔ ናቲ
ክክክክክ ልትሞክርላቸው
ልሞክር አላለም😂😂😂
ወይኔ አደከመኝ ጀርባዬን ነው ምሰጠው አላለም🤣🤣🤣🤣🤣🤣
He is so funny 😂
It is good comedy .I like
The best!
ወይ ናቲ ያራዳ ልጅ ትመቸኛለክ 🤣🤣
Kkkkk ሁሉንም ልሞክር
እስት አንዴ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። የደውሉን ምልክት በመጫን አዳዲስ ስራዎች ስንለቅ ወዲያውኑ ማሳወቂያ /Notification/ ይደርስዎታል።
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሲጠጣ በጣም ገዳይ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 Thank you nati you make me laugh crazy. 🙏💐❤️
Nati iiiiiiiìiiiiiii like you
ሞትኩ😂😂😂😂😂
ይመችህ😂😂😂😂😂
WOw i like it man 😁😁😁😁
ናቲዬ❤️❤️አንደኛ ነህ እኮ አይንክን ስወደው
😂😂😂ቡጢዋ ተመችታኛለች
ናቲዬ ትቺልበታለህ በርታ
Zeyitu gin mamush new inde alalem. Kkkkkk I like it that part
Jegna nati man yimechish
እረ ናቲ ስንቱን ቀምሰህ ትቸለዋለህ? You killed me man 😂 😂 😂
ገና ሳላየው ነው like የማደርገው
Tikur azimud abzitalech 😂😂😂😂😂
ITS LIT!!! bro
😂😂😂 ናቲ ተው ግን
wow wow nice fun video
አራነቲ ተመቻሀኝ ቀጥልበት
ልትበዳ😂😂😂
ልሞክር ሀሀሀሀሀ
ጡሩ ሰው አደሉም እንዴ 😂😂
😂😂😂😂በጣም ኣዝናን ነው
ውይይት በሳቅቅቅቅ😀😀😀😀😀😀😀
wow ites good
Wow
ልጠቀም አላለም😂
I just lost my job b/c of pandemic so i started CZcams wish me luck
Luck
Good luck
ቀጥልበት
ናቲ ጥሩ ሥራ ነው
ere wuuuuuu 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ante ebd yehonk lij
ክክክ ስወድክ እኮ
እዴት እኮ እደምታዝናናኝ😁😁😁
ጎበዝ ነህ ናቲሻ በርታልን
የሰሜኑ ማዕበል!
Arif neh
ክክክክክክክክክ በጣም አሳከኝ
ትችላለህ ናቲየ በርታ
Keep it up
እረ ናቲ በሳቅ ገደልከኝ ወላሂ የመጨረሻዋ እኔ ያሰብኩትን ነው ያልከው ያኛውንም ቀድሜ ልሞክር ልትል ነው ብዬ ስፅፍ አንተ ቀደምከኝ 😂😂😂😂😂
አረ በሳቅ
አቦ ጀግና ነሕ
ድክም የሚያደርግ ሰው ክክክክክ
Weyi nateye deberogn neber betam feta arekegn 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
nati ..............really cool video
des yilal betam
Wow ! it is cool.
ሊተኮስባቸው ሲል ነውንዴ የጠራቹኝ 🤣🤣🤣
ምርጥ
ትመችኘሌ
Nati One concern you are very creative and smart man I wish you Iron your T-shirt that will be good
በማያስቅ ጊዜ በሳቅ ወደቅሁ
Zeyitu mamush nw alalem😂
እረ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂
መቅመሰ ሁሉንም ነው የምር አንደኛ ነህ
Weyne NATI satmokri
ክክክክክ ሰራህላቸው
ምርጥዬ ይመችሽ