Video není dostupné.
Omlouváme se.

ዲያስፖራው በጠንቋይ ቤት ! - በጣም አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 01. 2022
  • #kenatigar #naticomedy #natiabraham
    ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
    ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
    instagram - official_nati_abraham
    tiktok - nati_abraham

Komentáře • 436

  • @girmaa5480
    @girmaa5480 Před 2 lety +135

    ጠንቁዋይ ለራሱም አያውቅ... አግዚአብሔር ከምድራችን ያጥፋቼው...

  • @nahomaddisu4511
    @nahomaddisu4511 Před 2 lety +58

    ወቅቱን የጠበቀ ስራ ነው 😂😂😂ዲያስፖራ የሴት ነገር ሞቱ ነው😂😂😂ደግሞም እውነት ነው😊😊😊እንወዳችሁዋለን ሴቶችዬ🤗

  • @furtunabelay465
    @furtunabelay465 Před 2 lety +18

    ወይኔ ናቲ ያዉ ጠንቋይ ምንም ማርግ አይችልም እንጂ እንደዚዝ እየቀለድክበት ያበቃልክነበር ብቻ በሳቅ ገደልከኝ እሰይ መጨረሻዉ አሜሪካን ወሰደኝ

  • @stephantourland15
    @stephantourland15 Před 2 lety +41

    ናቲ ጠንቋይ መሆን አብዝተሀል ተው 😂

    • @donigmmg9290
      @donigmmg9290 Před 2 lety

      Ewnetawin meret lay yalewin Hak new be drama melk eyegeletseeee yalew minew tifozo neh ende ye abichuuchuu

  • @user-pe9rz8pl5m
    @user-pe9rz8pl5m Před 2 lety +15

    😂😂😂😂😂😂አለመሳቅ አይቻልም ከናቲ ጋ 😍😘

  • @Ezza572
    @Ezza572 Před 2 lety +19

    ውይ ናቲዬ የኔ አንፍር ትችላለክ 😂😂😂😂❤️❤️❤️

  • @zeeezeee8686
    @zeeezeee8686 Před 2 lety +15

    እግዚአብሔር ውይ በስማም ቅድስት ድንግል ማርያም ድርሽ ያስፈራል በማርያም ይቅርታ ይቅርብህ እንዲህ አይነት

    • @user-mb8lu1rt7f
      @user-mb8lu1rt7f Před 2 lety +1

      ሲያቀብጠኝ የማታ ማታ ገብቼ ስባንን ማደሬነው በቃ አይይይይይይ የእውነት ሲያስፈራ

    • @zeeezeee8686
      @zeeezeee8686 Před 2 lety

      @@user-mb8lu1rt7f እህህ እኔ እራሱ ቅድስት ድንግል ማርያም አለች እልን

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl Před 2 lety +6

    😂😂😂😂😂 በጣም ያስቃል ሆኖም እርኩስ የጠንቋይ መንፈስ በየሱስ ስም የተወጋ ይሁን።

    • @donigmmg9290
      @donigmmg9290 Před 2 lety

      Aganintin beaganint kikikimi

    • @donigmmg9290
      @donigmmg9290 Před 2 lety

      Eyesus new enji yeaesuuss aybalim Simun atizebitubet yilk amlakinetun kidachhu sitabeka

  • @thth8151
    @thth8151 Před 2 lety +11

    ቪድዮውን ሳላየው ላይክ የማረገው ነገርስ

  • @lillyl4262
    @lillyl4262 Před 2 lety +27

    Ayeee Nati, you’re so funny as always :)

  • @melikmike2898
    @melikmike2898 Před 2 lety +11

    7:09 is the best facial expression...you looked like emoji

  • @user-xd3ey7zn1l
    @user-xd3ey7zn1l Před 2 lety +13

    ነቲያችን ሁልጊዜ ስለ ጠንቁይ ብትሰራ ዘና ነው የሚያደርገኚ ያባቢየን ነገር ሆድ ይፍጀው😅😅😅

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ??

  • @shimemabebe8257
    @shimemabebe8257 Před 2 lety +11

    You are always an impressive man
    Proud of you ❤️🙏🏆🎖

  • @tigibiz9774
    @tigibiz9774 Před 2 lety +21

    This is hilarious I’m dying 😂

  • @user-ub2cf6ob9r
    @user-ub2cf6ob9r Před 2 lety +17

    😂😂😂😂😂የዛሬው የተለየ ነው እግሊዘኛውን ተወው የኔ ጋጩር🙆‍♀️🙆‍♀️😂😂😂😂😂

  • @beakalseifu2183
    @beakalseifu2183 Před 2 lety +8

    ናቲ ውዴ 😍 የጠንቋዩ ፓርት ግን ጀማሪ እብድ ነው የሚመስለው😹😹

  • @YOSEPH12.
    @YOSEPH12. Před 2 lety +4

    ናቲ ናቲ 😀😀 ትለያለህ የአራዳ ልጅ ይመችህ 👍👏👏👏

  • @birukaddisu1452
    @birukaddisu1452 Před 2 lety

    Andegha eko neh bro nati konjo sira nwe

  • @nati_abraham
    @nati_abraham  Před 2 lety +57

    ውድ ቤተሰቦቻችን ትወና ሰልጥናችሁ አብራችሁን መስራት የምትፈልጉ 0944161202 ደውሉልን !!!!
    Instagram - official_nati_abraham ታገኙኛላችሁ !!!
    ፈጣሪ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን !!!

    • @judydc6260
      @judydc6260 Před 2 lety

      አንደኛ 😃😃😃

    • @gmalgmal3752
      @gmalgmal3752 Před 2 lety

      ናቲ ማኛ ሰው

    • @fireyirga34
      @fireyirga34 Před 2 lety

      ናቲ እኔ በጣም እፈልጋለዉ ከአንተጋም ሆነ ለራሴ ከአንድ አመት በኇላ ወደሀገረ ቤት ሰለምመጣ በጣም እፈልጋለዉ አሁን ከሀገር ዉጭ ነኝ ይቻላል

    • @abrico_19
      @abrico_19 Před 2 lety

      Atanesam

    • @lulurhs9943
      @lulurhs9943 Před 2 lety

      ናቲየ እስኪ ሀገር ልገባ ሁለት ወር የቀረኝ አብሬያችሁ ልስራ

  • @abrico_19
    @abrico_19 Před 2 lety +22

    የምር ናቲ ጠንቋዩ ግን እብድ ነው እጅ ጠንቋይ አይመስልም

    • @HayatMabrot
      @HayatMabrot Před 2 lety +5

      ክክክክክክ ጠቋይ ታዲያ ምድነዉ እብደ እጂ

    • @tsedeyedossa1150
      @tsedeyedossa1150 Před 2 lety

      Betam Hahhaha

    • @nourasultan5619
      @nourasultan5619 Před 2 lety +1

      እብድ ከጠንቋይ የሚለየው
      እኔአውቅላችዋለው ብሎ ብርአይሰበስብም ሴቶችንአይደፍርም ከጠንቋይ እብድ ይፀዳል

  • @bezasolomon2540
    @bezasolomon2540 Před 2 lety +1

    Fetariwan akbari....😂😂😂

  • @user-lr5bl4by5y
    @user-lr5bl4by5y Před 2 lety +13

    ናቲ ደስ ከመከሚለኝ ነገረ ዚዚ ትቲ ኡኡ አይልም ቶሎ ወደ ገደለው ነው የሚገባው!!!

    • @user-ml6sh6vg7u
      @user-ml6sh6vg7u Před 2 lety +1

      ልክ እንዴኔ

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 Před 2 lety +2

      በትክክል ወላሒ ሌሎቹ እኮ ደቁቃ ለማሥቆጠር ያንዛዛሉ

  • @ba7359
    @ba7359 Před 2 lety +3

    ዋው ዋው ዋው !!! አድናቂህ ነኝ ናቲ ገደልከኝ እረ ቨርጂንያ
    አመሰግናሉሁ

  • @gezahegnasamenew9208
    @gezahegnasamenew9208 Před 2 lety +2

    ናቲ ጠንቋይ ጠንቋይ አብዝተሀል

  • @mayo1742
    @mayo1742 Před 2 lety

    Bezi zemen endante feta zena yemiyaderegen yelem bewente bereta techelaleh nati man 🥇🎖

  • @anayummi7870
    @anayummi7870 Před 2 lety +2

    ይሄ ልጅ ጠንቆይ ቤተሰብ ያለው ይመስለኛል ከጠንቆይ ቤት አሎጣም አለኮ 😃

  • @user-sv2bo1je6r
    @user-sv2bo1je6r Před 2 lety +2

    እሄ ልጅ በጣም ነዉ ሚያስቀኝ ዛሬ ግን እየፈራዉ አየዉት

  • @azebsil7284
    @azebsil7284 Před 2 lety +8

    አዳል ሞተ እና ተቁአር እንደሚጋጭ heard about dat 🤣😂😂

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ??

  • @brukezegeye5537
    @brukezegeye5537 Před 2 lety +7

    Love it nati keep it up bro..

  • @ameleworkbahiru2174
    @ameleworkbahiru2174 Před 2 lety +1

    ናቲ አንፍር 🤣🤣🤣🤣🤣😂🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mesiethiotube6950
    @mesiethiotube6950 Před 2 lety +6

    ያማል ቅኔዉ መጀመሪያ መረጃ እየሰበሰቡ ነዉ እናቃለን የሚሉት ክንፏ የተነቀለ ትንኝ አላለም ክክክክፈታ ነዉ ያደረከኝ ናቲዬ

    • @fireyirga34
      @fireyirga34 Před 2 lety +1

      አይገርሙም ሰይጣኖች 😀😀😀

    • @mesiethiotube6950
      @mesiethiotube6950 Před 2 lety

      @@fireyirga34 እእ ሰዉ እብድ ጋር ይሄዳል?

  • @ayeleshambel4490
    @ayeleshambel4490 Před 2 lety

    Amazable funny 10nks nati

  • @ashenafizemedkun
    @ashenafizemedkun Před 2 lety +2

    u nailed it broh ..🤣🤣🤣

  • @ermeyasabebe5752
    @ermeyasabebe5752 Před 12 dny

    Tenkiway gar hedo fetariwan akibari lol😂😂😂😂😂😂😂

  • @selamse3705
    @selamse3705 Před 2 lety +3

    😂😂😂 ጠቋይም ድስካውት አደረገ

  • @anuty8821
    @anuty8821 Před 2 lety

    Ere weyne xenquay blot run run🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @zeinazizi5759
    @zeinazizi5759 Před 2 lety +3

    ወይ.ናቲ.በሳቅ.ገደልከኝ😂😂😂😂

  • @user-zz9uv8ky3h
    @user-zz9uv8ky3h Před 2 lety +1

    ጠቋይ በጣም ነው የምጠላሁ አላህ ከምድር ያጥፍልን ያረብ

  • @wasbezaworku2330
    @wasbezaworku2330 Před 2 lety +1

    ወይኔ ናቲ በሳቅ ገደልከጅህ አኮ እፍ አንዴት ደብሮጅህ ነበር ፈታ አረከጅህ አቦ ይመችህ 😍

  • @yonasteka7780
    @yonasteka7780 Před 2 lety

    Nati tenkuay bet yemechehal ende bezu Sarah,yimecheh gen..

  • @hachaludugasaderessa6918
    @hachaludugasaderessa6918 Před 2 lety +1

    Really amazing video! I like it very much!

  • @iuiu3565
    @iuiu3565 Před 2 lety +1

    ዋውውው

  • @genetdiriba3535
    @genetdiriba3535 Před 2 lety +1

    betam arif new nati

  • @addis2653
    @addis2653 Před 2 lety +10

    ዲያስፖራው የሚኖርበት አገር ሶስት ስራ እንጂ አንድ ቺክ የለውም ለዚህም ነው አገርቤት ሲመጣ ዶላር በስልሳ መንዝሮ ስልሳ ቺክ ጋር የሚያመነዝረው 🤣 ጠንቋትዩ የኔን ሚስት ነው ያለው ተመቸኝ 🤣ናት great work so deep keep going bro 👏👏

    • @WebEthiopia2020
      @WebEthiopia2020 Před 2 lety +1

      🙉🙉🙉 አገላለፅ ትጠላለክ😂😂😂😂

    • @addis2653
      @addis2653 Před 2 lety

      @@WebEthiopia2020 ይደገምልኝ አልገባኝም

    • @Birabiro65
      @Birabiro65 Před 2 lety

      ምን??

    • @donigmmg9290
      @donigmmg9290 Před 2 lety

      Wendimachin wey ehtachin enante lezih guday gize baynorachhu lezih beki gize yalachew Moltewal ke sira simelesi bezaw gora bilew wey wede sira sihedu gora bilew miseruuu miseruuu yesew edil hiwet tenaa edimeee gulbettt ewket miselbuu alu Endiawim yihew esu yetenagerat America wust be Sponser yemetu tenkwayoch alu

    • @addis2653
      @addis2653 Před 2 lety

      @@donigmmg9290 ወንድሜ ወይም እህቴ ይሄንን ያህል መፃፍ ከቻልክ ምን እለበት በአማርኛ ቢፃፍ አሳቡን መረዳት ከበደኝ ከይቅርታ ጋ.

  • @zerihunassefa5020
    @zerihunassefa5020 Před 2 lety +1

    በጣም ያሳቃል😂😂😂😂😂😍😘

  • @agrshaalj1390
    @agrshaalj1390 Před 2 lety

    ወይናቴ ጎበዝ ክክክክ

  • @zinetabdulhadi868
    @zinetabdulhadi868 Před 2 lety +1

    Tankuay minem ayawekm Allah new awaqi

  • @birhanutesfaye2571
    @birhanutesfaye2571 Před rokem

    አቡቡቡቡቡቡቡቡቡቡ እያለ ይከተልሀል አ🤣🤣🤣

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 Před 2 lety +3

    😂😂😂😂አኡዙቢላህ ሲያስፈራ

  • @shewithagos9433
    @shewithagos9433 Před 2 lety

    Fetariwan mitfera tenkuay bet hahahhahahhaha......natiye shikor eko nek love u bro

  • @franceparis9568
    @franceparis9568 Před 2 lety +1

    Wow Desi yilali

  • @user-gz1pq7xy3r
    @user-gz1pq7xy3r Před 2 lety

    Ayiiii Nate kkkkkkkkkkkk

  • @fisehayeaa8079
    @fisehayeaa8079 Před 2 lety

    Natiye azeg nek askekegnal

  • @akremammar391
    @akremammar391 Před rokem +1

    Enathbeda eshi

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Před 2 lety +1

    አይ ናቲ ጎበዝ አኮ ነህ

  • @Alexfamily2024
    @Alexfamily2024 Před 11 měsíci +1

    08:00 😅😅😅

  • @kidistalex7784
    @kidistalex7784 Před 2 lety

    Ohhh my gash 🤣🤣🤣😂😂discount 🤣🤣🤣😂😂😂😂😂

  • @kidistalex7784
    @kidistalex7784 Před 2 lety

    International 🌎🌍 ልሁን 😂🤣🤣🤣😂

  • @holbrook-ul9cf
    @holbrook-ul9cf Před 2 lety +1

    7;09 facial expressions is so wonderful and amazing can’t be expressed in words

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 Před 2 lety +3

    ወይ ናቲ የፀጉርና የአይኑ ነገርስ አኸኸኹ

  • @user-et1mr2bk9t
    @user-et1mr2bk9t Před 2 lety +1

    እረ ወይ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም አይ ናትዬ😂😂😂

  • @abeltekleab5502
    @abeltekleab5502 Před 2 lety +2

    Love ya bra love it......😂😂

  • @user-xc9gd2el6v
    @user-xc9gd2el6v Před 2 lety +3

    ጋንጩር ደሃ😂😂

  • @workineshmengistu4134
    @workineshmengistu4134 Před 2 lety

    አይ ያገሬ ሰው ሰውን አዋቂ አድርጎ ፈጣሪውን ረስቶ ይህ ነው ኪሳራው ሰይጣን የስንቱን ቤት ትዳር ገዘብ በላ እያለ ከአምላክ መላ ተመለሱ

  • @flowerinmadina5150
    @flowerinmadina5150 Před 2 lety +1

    እኔምለው ናቲየ ጠቆይ እደዚህ ነው እዴ እሚሆን ካሁን ካሁን ፀጉርህ ይወድቃል ብየ እየተሳቀኩ በጣም አሳቀኝ

  • @tsehaysahilu3576
    @tsehaysahilu3576 Před 2 lety +1

    Wey gud

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Před 2 lety +2

    ናቲዬ 😂😂😂😂ጠንቆዓይ ቤት የዋግ ከርክር 😂😂😂👍

  • @ephremb2
    @ephremb2 Před 2 lety +7

    አቦ ይመችህ ግን የጠንቋይ character በዛ

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ??

  • @MariMari-mx7eo
    @MariMari-mx7eo Před 2 lety +1

    Eko erso minm ayechelum😂😂
    Lgeta hulu yichalali

  • @user-xc7fo2ew4s
    @user-xc7fo2ew4s Před 2 lety +3

    ናቲዬ አተ እኮ ትለያለህ ናትዬ ግን ይሄ የጥቁልና ነገር አትስራ መፈሱ ሊገባብህ ይችላል ፕሊስ ተጠቀቅ የመምህር ግርማን ፈዉስ ካየህ ትረዳኛለህ መፈስ እዲህ አይነት ነገር ሲያይ በመሀል ይገባል

  • @jerryabebe7784
    @jerryabebe7784 Před 2 lety

    I'm proud of you 😂😂😂😂😂👀👀👀😜😜😜😜😜🙈🙈☺️

  • @binibini1560
    @binibini1560 Před 2 lety +1

    ተንቁአይ ቤት my God😂😂

  • @duniyamuhamed5299
    @duniyamuhamed5299 Před 2 lety +1

    ውይ ናቲዬ ስወድህ እኮ😂

  • @hamed008almazrouai2
    @hamed008almazrouai2 Před rokem

    የተፃፈውንየሠጠውነገርነውያሳቀኝ😂😂

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Před 2 lety +8

    ኧረ ናማ በሳቅ!

  • @subscribefornoreason7207
    @subscribefornoreason7207 Před 2 lety +1

    ይመችህ😍

  • @abiabi1268
    @abiabi1268 Před rokem +1

    ይመችሕ ሑሌም ታዝናናለሕ

  • @user-ky5fAbeDecor
    @user-ky5fAbeDecor Před rokem

    ደስ ይላል ❤

  • @elsaalemu6416
    @elsaalemu6416 Před rokem

    Saladenkhe alalfem bewent betam newu yemtasekegnii

  • @heavendemessie9641
    @heavendemessie9641 Před 2 lety

    አባታችን በጣም ተመችተውኛል😁😁😁😁

  • @user-pt2iv7rl3o
    @user-pt2iv7rl3o Před 2 lety +1

    በስመአብ ጌታዬ ኧረ ጉድድ 🤣🤣🤣ጠቋይ ለራሱ አያቅም ቢያውቅም ሲኦል መግባቱን ብቻ ነው እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው አበስገበረሰኩ ጌታዬ ኧረ ጉድድድድ🙈🙈🙈🙈🙈

  • @azizamoha8579
    @azizamoha8579 Před 2 lety

    Teneqwayena sete abezak nati

  • @kidistalex7784
    @kidistalex7784 Před 2 lety

    ጠንቋዩ part cant stop laughing 🤣🤣🤣😂😂😂

  • @user-mw3zz2sq4r
    @user-mw3zz2sq4r Před 2 lety +1

    ፈጣሪዋን አክባሪ ትላለክ እዚህ መትክ ልታስበላን ነው 🤦🏽‍♂️🤦🏽‍♂️🤦🏽‍♂️😂😂😂😂😂😂

  • @user-mu6jd1dj1g
    @user-mu6jd1dj1g Před 2 lety

    🙈🙈🙈 chelhbetal berta 😂😂😂😂😂😂

  • @khadijahussein7630
    @khadijahussein7630 Před 2 lety +4

    ናቲ አያልቅበት በሳቅ ጉደልከኝ ይመችህ

  • @yemaryamlij2780
    @yemaryamlij2780 Před 2 lety

    😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣ወይይ ናቲ

  • @eagleeye667
    @eagleeye667 Před 2 lety +2

    That's very hilarious 😂😂😂😂

  • @yetieyetnayet6727
    @yetieyetnayet6727 Před 2 lety

    Ilove

  • @KasuMamo-fx8lf
    @KasuMamo-fx8lf Před 8 měsíci

    እሪቧ አላለም😂

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Před 2 lety +1

    ወይኔ በሳቅ ገደለኝ 3ሽ ዶላር😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @gelilamillion6500
    @gelilamillion6500 Před 2 lety

    Wow wow

  • @MrBookkk
    @MrBookkk Před 2 lety +2

    👌👍

  • @bereketbirahanu2230
    @bereketbirahanu2230 Před rokem

    Woyen🤣🤣🤣

  • @terengot9414
    @terengot9414 Před 2 lety +2

    ከምር ጠንቋዮቹን በሞራላቸው ላይ ተረማመድክ 😁😁😁 ኑርልን!

    • @christinatube760
      @christinatube760 Před 2 lety

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ??

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 Před 2 lety

    ናቲ አሪፍ ነው። ፐ ፐ ፐ

  • @jo4801
    @jo4801 Před 2 lety +1

    😂😂😂😂😂i love your jokes nati

  • @helagold4710
    @helagold4710 Před 2 lety +1

    ናቲዬ ስወድህ

  • @user-uk1ru8dp1x
    @user-uk1ru8dp1x Před 2 lety +2

    መገነ ጠቋይ ሶሥትሽ ዶላር😀😀😀😀😀

  • @DanielAbera-bt6tq
    @DanielAbera-bt6tq Před 10 měsíci

    Yoar videos and more importantly the same time as well as the first time in the morning and evening and will be in the morning