ካርታ አንባቢው - በጣም አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር / Ke nati gar
Vložit
- čas přidán 22. 12. 2021
- #kenatigar #naticomedy #natiabraham
ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
instagram - official_nati_abraham
tiktok - nati_abraham - Komedie
ውድ ቤተሰቦቻችን ለምታሳዩን ፍቅር ከልብ እናመሰግናለን !
Instagram - official_nati_abraham ታገኙኛላችሁ !!!
ፈጣሪ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን !!!
ኸ መቼ ነው የምታሰራኝ?
You nazi Hahaha
Nati gobez nah
😅
ናቲ አይንህ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ማሻ አላህ
የዘመኑን ሰው ስነምግባር የሚገልጽ ግሩም ቪዲዮ ነው ናቲ......በርታልን !!!!
ናቲዬ የኔ ምርጥ ወንድም የማትገባበት ቦታ የለህም 😅😅😅😅በርታ ትምህርት ሰጪ ነው ይመችህ የሐገሬ ልጅ በርታ 👍🏽👍🏽👍🏽🥰🥰🥰
30 ቀን ሲባል ይደብረዋል እንዴ ገናን እና ጥምቀትን አክብሮ እኮ ነው ሚሞተው😁😁😁
እና ማሞት አለበት እንዴ? 🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂
አይ ናትዬ ከየት ከየት ነው ቀልዶችህን የምታመጣው አጭርና አስቂኝ ነው I enjoy it 🤣🤣🤣🤣👍🏿
ይሔ ነብይነኝ ተብዬዎች ሥራ ነው ፓሥተሮች አዳዲሦቹ ፓሥተሮች
መኝታ ቤቱን እንዬው አላለም😂😂
Sami gerami tiwena...tichilaleh...kepiyassa bole demo betam arif film new...bertu.
ቅርብ ስለሆነ ምኝታ ቤቱ ይቀርባል 😂😂😂
ናቱቱቱቱ አብሮህ የሚሰራዉ ልጅ እጅግ በጣም ምርጥ አክተር መሆን የሚችል እምቅ ችሎታ ባለቤት ነዉ! በእዉነት ምርጦቹን አርቲስቶችን አማተሮቹን ወደፊት ስለምታመጣ ክብር ይገባሃል! Thax Nate!
😂😂😂😂 እንዲህም የሰው ሚስት መጥበስ ተጀመረ😂😂😂😂 ናቲዬ አንደኛ👌😘💚💛❤
ፈጣሪ ሰላምን ለውቢቷ ሀገራችን ፍቅር እና አንድነትን ለህዝባችን ያድልልን
Amen
ፈጣሪ አንድነታችንን መልሶልን ከሀገር የራቃችሁ
ወንድም እህቶቼ ለሀገራችሁ በሰላም አብቅቶአችሁ በፍቅር ያኑረን፡፡
ይህ ቀልድ አይደለም እምነታችንን ተጠቅመው የሃይማኖት ቁማርተኞች እየተጫወቱብን ነው እኮ።
ናቲየ የኔ ምርጥ ነገር
የወንዱ ተዋናይ potential የታየኝ ግን እኔ ብቻ ነኝ?
He has a good potential.
Gobez lij new
Wendu best new
I can see it too
Character A ነው 👌
እንኳን ሰብስክራይብ አደረኩህ ፈታ ታረጋለህ
Sami arif Sira ke nati gar demo gerami sira tiseralachu
Nati, u can write best comedy films which could change the film industry easily.U are with best talent of comedy.Most comedians of our country make comedy having a character which doesn't represent real daily life situations,but u .So, come up with comedy films all written by u.i STRONGLY trust ur potential of writing the scripts
I love this creative satire. It reflects on contemporary Ethiopian culture while it entertains. Well done Nati.
ናቲ በጣም ቆጆ ትምርት አዘል ቪዶ ነው አሁላይ ብዙ ሠባኪወች ሠውን እያበላሹ ያሉት በደዚህ ነገር 👍👍👍👍🌹🌹🌹
የቤጦች ሥራ ነው አርቴፍሻል ፓሥተሮች
የዚህ ልጅ ድራማ በሳቅ ሊገድለኝ ነው
i just like the video just before starting watching it
i just like your comment just before see it hahahahahahahahaha
ፈጣሪ መጨረሻችንን ከኛ የሰወረው እየተሳቀቅን እንድንኖር ስለማይፈልግ ነው እግዚአብሔር ድንቅ ነው
እዮ ጬፋ 😂😂😂
You cool men I love it
ዊይ ናቲ በጣም ይስቃል ትምህርት አዘል ነው።
ወይ ፓስተር😂😂😂😂ናቲሻ ቀላል ትተንብያለህ
ገራሚ ነዉ ናቲ
ናቲዬ ይመችህ አቦ
Be mekera yegenebahut alalem......😂😂 nice performance by both of them 👏👌👍
ብለህ ብለህ ጠንቋይ ሆንክ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አረ ናቲ በጣም ጎብዘሀል😂😂😂😂
አይ ናቲ.. 😆😆😆😆😀 ምርጥ ነዉ
ናቲ.ግን.ሰው.ማጣላት.😅😅😅😅😅አሪፈ.ቀልድ👍👍👍👍
ይመችክ
ማቱሰሊት 😂😂😂😂😂
መካሻ ቢሆን አሪፍ ነበር
KKKKKKKK GREAT IDEA
Ayeee...alekebih😊
Very true!!!!!
ሃሃሃሃሃሃ ናቲ ምርጤ
Good one!
🤣🤣🤣🤣🤣 Ay Sela🤣
Nati 👍👍👍👍👍👍👍👍👌🏻
ናቲየ
ናቲ መኝታ ቤት ብዙጊዜ ይመችካል አይደል
😂😂😂😂😂😂
Nati nice berta
you so funny 🤣 😂
😅😅😅😅😅😅😅😅Beasak gedelken nati
😂😂😂😂 ወዮ
አቤት ጉድ 😂
ፈታ አረከን እናመሰግናለን
አይ ከሞተለህ😂😂
አይ ናቲ የተመታሀ
nati andegna
Sami keep it uo
ናቦቹሱ😂😝
chebe chebe chebe 🤣🤣
ለራስህ አብስለሀት አረፍክ🤣🤣🤣❤
ታቲ ረተው ወይኔ ክክክክ
👌👍
Zare andenga neng😅
ቲክክለኘ ጦቀይ ክክክክክክክክክ ኡፉፉፉፉፉ
ere nati yemechi
its So Funny
አፋታሀቸው።
😁😁😁😁😁😁🥰🥰
😘😘😘😘
Ayalekbet demo sew megdle jiemerk 😄😄😁😁😁
❤❤👌
hi
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ናቲሻ እግረ መገድክን የኔንም እይልኝ 🙏🙏😄😄
🤣
ልሳን ትጠላለህ!😂😂😂
Nice3
ይሄ ጥቁልና ነው🙆🙄😒✊👈
Napuchuso😂😂😂
ጭቤ🤠
Hhhh abo ymach
Nic
ጭቤ ጭቤ
እንዴ ፓስተር
አይ ናት ታስቀኛለህ
ጭቤ ጭቤ ተመቼኝ
😀😀😀😀😀😀😋😋
Hakutu matata chibe .... 😜😁😁
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉 like
🤣🤣🤣🤣🤣😁😁
😂😂😂😂
Wendime nati andegna eko neh hulem
😆
Yasu hazard Yanachi Aydalami
Kkkkkk ateseweye aznante gdelkgni eko
😂😂😂😂😂😂
NATI BETAM GOBEZ LIJ NEH, BERTA GENA BEDEMB ENDEMITAZNANAN TESFA ENAREGALEN, BERTA!!!!!!
🤣🤣🤣🤣🤣
Gobethe
ኧራ አንተ ሰውዬ በሳቅ ሊትገለኝ ነው እቅድህ? ክክክክክ
ናtiሻ
ሠለሞን ሰሌ የትነው ያለኸው😀
ማቱሳሊት